ነገር ተበላሼ- አነጋጋሪው የሄቨን እናት መልስ እና የባለቤቷ ጉዳይ ወደ...? | funny videos

  Рет қаралды 102,889

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

Күн бұрын

Welcome to The Funniest KZbin Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 1 100
@dinkadink
@dinkadink Күн бұрын
Telegram👉t.me/Eto360
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@dinkadink ፎቶዉን.ልትልክልኝነዉ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@dinkadink ቴሌ.ግረም.የለኝም...
@ShahamaUae-l5v
@ShahamaUae-l5v Күн бұрын
ወድም እስኪ ቢዝነስ አሰራኝ ስማትልክ የማዳምቤት ሰለቸኝ አዷዮጋንዳመታ በሳምት ብዙብር ሰራች ላይብላይ ግንምንም እውቅናየለኝም እስካሁን አስተምርኝ ለነፍስ እሆንሀለው ስሞትልህ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Күн бұрын
እሱ ሲያዩት ውሰጡ በጣም የተጎዳ ነው።
@FatimaTude
@FatimaTude Күн бұрын
ድንቃደንቅ ወድሜ ታባበረኝ በፈጣሪ እኔ ሰኡድ ነው የምኖረው እና ይቶብ ልሰራነበር
@Terezya-f6c
@Terezya-f6c Күн бұрын
እኛም ደህና ነን ኧረ የማዳም ቅመሞች ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው
@workuaddisu
@workuaddisu Күн бұрын
እኔን የለሽም እንዴ
@HaregAbboy
@HaregAbboy Күн бұрын
😅😅😅😅😅
@Zade-h7p
@Zade-h7p Күн бұрын
አለህ ሀጋራችን ሰለም የርግልን😢 መነው እዳኔ ቤሩት የሉት በአካባቢ የሉት እህት ወንድሞች ጉዳይ የሰሳባው😢😢😢ብቻ ለይክ 😢😢😢😢😢
@jemila51
@jemila51 Күн бұрын
አሚን እህቴ ❤❤❤
@Temrelove
@Temrelove Күн бұрын
እኔ ግን አሳዝኖኛል እኛነን አዋቂ ነን አትበሉ ወንድ ልጅ ቶሎ ብሎ አይናገርም እንጅ እሱ ተጎድቷል እውነት ለመናገር
@zewditu1735
@zewditu1735 Күн бұрын
ትክክል
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Күн бұрын
ምኑ ነው ያሳዘነሺ እንደሴት ቁጭ ብሎ ባደባባይ ሚስቱን ስለቦጨቀ ንብረት ተከለከልኩ ብሎ ሚስቱን ስለወነጀለ ለልጁ ፍትህ መጠየቅ ትቶ የልጆቹን እናት ባደባባይ ስላማ ስለከሰሰ ምኑ ነው ያሳዘነሺ አባት ሆኖ የልጁን ደም ሰረላላፈሰ የልጁን ገዳይ ስላልተበቀለ ድሮም እኮ ደፋሪው ልፍስፍስ የወንድ አልጫ እንደሆነ ሀሜተኛ ደነዝ እንደሆነ ስላወቀ ነው አንዲት ፍሬ ልጂ ባሰቃቂ ሁኔታ የገደለው እናንተ እንደ ወራጂ ውሀ ዝንብላችሁ የምትፈሱ ናችሁ
@habte_12
@habte_12 Күн бұрын
በጣም ልቡ የተሠበረ ሰው ነው 😢
@hiwotkidane1510
@hiwotkidane1510 Күн бұрын
በጭራሽ አልቀበራትም
@Usually-x3t
@Usually-x3t Күн бұрын
ወያኔ ለፕሮፖጋንዳ ትጋታችሁ ሌቦች
@mdmm133
@mdmm133 Күн бұрын
የሷና የሱ ምንም ይሁን ግን ልጂቷ በተደፈረችበት ሰአት ድምፆን ማጥፋት አልነበረብህም ወድሜ ብቻ የልብን የሚያወቀው እግዚአብሄረ ብቻነው😢😢
@sebirna7872
@sebirna7872 Күн бұрын
Mn yedrg menged tezegabet andiet yehied yetenagerewun admchi mejemeriya
@KjgftBmmbzuzumulu
@KjgftBmmbzuzumulu Күн бұрын
በማታቁት ነገር አትፍረዱ ይሄሰው ዬ እውነታ ሊኖረው ይችላል 😢ፍትህ ለሄቨን
@Sara-c1f6k
@Sara-c1f6k Күн бұрын
ሰው እኮ ዝም ብሎ ነው ሲቀፕል ትግሬወች በልጃቸው ድራማ አይሰሩም እውነት ለመናገር በልጆቻቸው የመጣ ነገር ሞታቸውን ይመርጣሉ
@RhametAhamed
@RhametAhamed Күн бұрын
በጣም😢😢😢
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
የታወቀ እኮ ነው ጥቅመኛው ልጁ ከሞተች 1እመት ተኩል እካባቢ ነው...የልጁን እርም ሳይወጣ ለንብረት መካፈል ግዜ ብቅ ያለው ..🫢
@Sara-c1f6k
@Sara-c1f6k Күн бұрын
@@Stoplying-k1w የተናገረውን አዳምጭ ከዛ ፍረጅ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@Sara-c1f6k ምንም እልቀረኝ እዳመጥኩኝ እኮ ገለትዬ...የቀረ በግል ያማከረሽ ነገር ካለ ንገሬኝ እስቲ ..?😏
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Күн бұрын
ቤሩት እና ጆርዳን ያለን ኢትዮጵያውያን አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Күн бұрын
አሚንንንን
@OmuHabib
@OmuHabib 22 сағат бұрын
ጆርዳን ምን ሆነ ደግሞ
@TigistEndaleTg-s2s
@TigistEndaleTg-s2s 20 сағат бұрын
Amen
@MelkamShimelis-e3c
@MelkamShimelis-e3c 18 сағат бұрын
አሜን ይጠብቃችሁ ቅመሞችዬ አይዟችሁ
@Terezya-f6c
@Terezya-f6c Күн бұрын
ለቤሩቶች ለኛ ፀልዩልኝ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሁላችሁም ዱአ አድርጉ
@buze-y7s
@buze-y7s Күн бұрын
አብሽሪ❤😢
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@buze-y7s ጃኒየ.ሳላም
@SdFg-y3p
@SdFg-y3p Күн бұрын
አላህ ከናንተ ጋ ይሁን
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@SdFg-y3p አሚንንንንንን
@michealghetachew
@michealghetachew Күн бұрын
እውነታቹ ነው እህቶቻችን ከመከራው ፈጣሪ ያውጣቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ Күн бұрын
እዉነት ለመናገር እሡም ያሳዝናል ግን እኳን ጥቅም ልጃቸው ቀርታለች 😢😢😢😢😢 ብቻ ልቡና ይስጠን😢😢😢😢
@Tinahadi-i7f
@Tinahadi-i7f Күн бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ 😢
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA Күн бұрын
ዕዉነትሽን ነው ዕሱን በደለዉ ልሆን ይችላል
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA Күн бұрын
@@Tinahadi-i7f በጣም በዝህ ዐይነት ደፋሪዉም ያጠራጥራል
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@SIMENGYEMATA እንኳንእሡ...ላሌዉምመጠረጠሩአልቀረም
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 20 сағат бұрын
እሷ የገንዘብ ሰው ናት በጣም ነው ሚያሳዝነው🎉🎉
@Neimaababuneima
@Neimaababuneima Күн бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Hadyashemsedin
@Hadyashemsedin Күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@Neimaababuneima ሱለላህ.ወአለይወሰለም...ፊዳካ....ኡሚ.ያረሱለላ.
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@Neimaababuneima አወ.ግን.ሰዉ.አበደኮ
@መድናአሠፍአሊ
@መድናአሠፍአሊ Күн бұрын
sulelahu wealeyihyi weselm❤
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd Күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Күн бұрын
ኮመታተሮች ዝም ብላችሁ አፍችሁን አትክፈቱ እሱ በጣም ሚስኪን ነው ብዙ ህመም አለሁ ፊቱ ያስታውቃል😢😢
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Күн бұрын
😂😂😂😂
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Күн бұрын
በጣም ንግግር ራሱ ኣይችልም
@SouyifaSoufiya
@SouyifaSoufiya 21 сағат бұрын
ወሬኛሁላየሠውን ውሥጥሣታቁአታውሩ
@kabetube
@kabetube 17 сағат бұрын
ሰህ በጣም የተጎዳይመስላል እኔም ቢድወሰራሁ ሰደቡኝ እስኪ ገብታችሁ እዮኝ እሷ ጥፋተኛ እሱትክክል አላልኩም😢
@FHM000
@FHM000 Күн бұрын
ምርጫዬ ዝምታ ነው ሀቁን አላህ ያውጣው ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 12 сағат бұрын
እሷ ያላሰበችው ገንዘብ ባታገኝ ኖሮ ለትዳርሯ ዘብ ትቆም ነበር ፤ ያልታሰበ ገንዘብ ትዳር ለመግፋት ምክንያት ሆነ። ሁለቱም እኩል ነው ወላጅነታቸው አንዘንጋ።🤔
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Күн бұрын
ልጅቷ በግፍ መገደሏንና ሌሎችም በግፍ እየተገደሉና ፍትህ እንደሚያስፈለጋቸው ብቻ እመን ሌላውን ራሳቸው ቢፈቱት ይሻላል ።
@Kenerie
@Kenerie Күн бұрын
ሔቨን አልተደፈረችም ፤ እውነትነሰ ስትነሩ ብትሰሙ መልካም ነበር።
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@Menchgrotbatsub ላኩልኝ.ፎቶ.ሰልኬንልስጣችሁ....እኔያያሁት.አፊተከፍቶነዉ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Күн бұрын
Yes she has to stand with her husband and fight for her daughter why she is pushed him away from her life 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️it’s very complicated and confusing. 🤭🤔
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ Күн бұрын
@@genetasefa8364 ☺☺😁
@ኑራNurawasieTube
@ኑራNurawasieTube Күн бұрын
የኔ ሀሳብ
@FatimaTude
@FatimaTude Күн бұрын
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@immoimmo8766
@immoimmo8766 Күн бұрын
አሜን
@HggVc-us9ie
@HggVc-us9ie Күн бұрын
አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@الحمدلله-ع3ن6ذ
@الحمدلله-ع3ن6ذ Күн бұрын
አሜን 🥰🙏
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui Күн бұрын
አሜን❤❤❤😊😊😊😊
@fjdj1474
@fjdj1474 Күн бұрын
አሚን
@HggVc-us9ie
@HggVc-us9ie Күн бұрын
ወላሂ አልገባኝም ሰለህዚ ዝም ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሰለላ ሀለይ ወሰለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና❤❤❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Күн бұрын
ዝምታ ነው መልሴ ፍትህ ለህፃኗ ሄቨን እና ለመሰሎቿ😮
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Күн бұрын
ውይ አለመታደል እኔ ግን እደናት ልጅን ያህል ነገር አታ ፍትህ እያለች የምትከራተት እናት ይህን ያህል ፈተና እግዚአብሔር አይጣል ለማንኛውም የህፃኒቱ ደም እንዳይሸፋፈንና እንደይቀር
@addisgirma8211
@addisgirma8211 Күн бұрын
የራሳቸው ጉዳይ ባልና ሚስቶቹ:: ፍትህ እንደ ሄሮድስ ግዜ ለሚገደሉ ህፃናት ይህን ነውመቃወም ነግ በየቤታችን እንደማይገባ ምንም ዋስትና የለንም ከአምላካችን ውጭ 😢😢😢
@ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
@ነፍጠኛው-ጰ4ቐ Күн бұрын
እሱ እውነት አለው እደት ልጆቹን በስሙ አልሰየመችም አሁንስ ለምን አልቀይርም አለች?
@ሰላምወሎዬዋ
@ሰላምወሎዬዋ Күн бұрын
እስከዛሬ 8 አመት አባትነቱን አላመነም ነበርዴ ዝም ብሎ የተቀመጠው😅
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Күн бұрын
8 አይደለምከጦርነቱ በኋላ ነው ስማቸው የተቀየርው እሱንም አሳምናአለች
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Күн бұрын
​@@Tigist-o1yመርዝ እኮ መርዝ ያብላት እና አማራ ክልል ላይ ሁሉም ይኖራል ትግራይ ኦሮም ማንም እኮ ይኖር ማን አይናገራቸው የሷን ልጅች ለምን ስም ቀይራች??
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Күн бұрын
ምን አልባት ወስልታ እንደሁ የተወለዱት
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Күн бұрын
አረ ተው በአሁኑ ጌዜ እግዞ የሚያስብል ነው እባካችው ወደራሳችው ተመለሱ ማቴሪያል የዘላለም አይደለም ፍቅር ይበልጣል ለየትኛው ጊዜ🙏
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Күн бұрын
ድንቃድንቅ የኔውድ እባክህ አንተ ድምፅመሆንትችላለህብየነው ምፅፍልህ እሔ እሷን ስለማመን እሱንስለማመን ሳይሆን ስለሔቭን ፍትህና ፍትህፍትህ ብቻነው ምክንያቱም እሷም የራሷጠባሷ አላትእሱም የራሱ ጠባሳአለው ስለትዳራቸውምናገባን
@TigstGetachow
@TigstGetachow Күн бұрын
መጀመሪያ ተረጋጉ ከሷ ብኋላ ስንቱ ሚዲያ ወጣ አታቃጥሩ የመጣበትን ብሄር ለመጉዳት ስትሉ መርጦ አልቃሽ አትሁኑ ለሁሉም እኩል አስቡ
@maremichael2961
@maremichael2961 Күн бұрын
ባልዬዉ አስተምሯት ለቁም ነገር ያበቃት ትዳሩንም በጣም የሚወድ ይመስላል። እሷ ግን በትዳሯ ላይ ብዙ ክፍተት እንዲፈጠር በር የከፈተች ይመስለኛል። የትዳር ክፍተት ደሞ ሁሌም ልጆችን ለተለያየ አደጋ ያጋልጣል😢
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 Күн бұрын
የህፃን ሄቨን ፍትህ ጉደይ እንጅ የጋብቻቸው ጉዳይ አይመለከተንም ። አሁንም ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@AmelAmel-nz2lx
@AmelAmel-nz2lx Күн бұрын
የሁለቱም ነገር የሚያቀው እግዛብሔር ነው እሱ ፍርድ ይስጥ 😢😢😢😢😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Күн бұрын
እኔ ዘመዴ ያለው ነገር ትክክል እየሆነ መሰለኝ በሁለቱ ሰዋች ለማንኛውም ፍትህ ለሁሉም ህፃናት።
@HafiHayati
@HafiHayati Күн бұрын
ውይ ኮማቾች ግን ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ከቻላችሁ ጥሩ ነገር ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ እውነታውን ልቦናቸው ያውቃል ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ሄቨን 😢
@GenetWende
@GenetWende Күн бұрын
እሷ ግን ቀለብላባ ናት እሱ እርግት ያለ ሰው ነው ሲያወራ እራሱ ስርአቱ እሷ እኮ ሀረኬቷ እራሱ ቅልብልብ ያለች
@selamissak5726
@selamissak5726 Күн бұрын
በተረጋጋ እና በተቅለብለበ ሰው እውነታው ይታወቃል እንዴ😂
@ማሪያም
@ማሪያም Күн бұрын
አዉ ልክ ነህ ወድሜ በሁለቱም ለመፍረድ ይከብዳል እዉነቱ እማጋ እዳለ ፈጣሪይ ብቻነዉ እሚያቀዉ❤
@WhshHsbs
@WhshHsbs Күн бұрын
እዉነታዉ ሰዉየ ጋ እንዳለ ቁልጭ ብሎ ይታያል የኔ ምስኪን ሚስትየዉ ግን አትረባም እቺ አስመሳይ ቤቱን ተቀምታ ለሌሎች ምስኪኖች ቢሰጥ ባይነኝ😢😢😢
@Malefiyabeyene
@Malefiyabeyene Күн бұрын
እኮ ምላሷ በሰመአብ የአባቴን ሚስት ትመስላለች
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Күн бұрын
@@Malefiyabeyene😂😂😂የአባቴን ሚስት
@Malefiyabeyene
@Malefiyabeyene 21 сағат бұрын
@@ZahraAbdu-cp5ku አንድ ዓይነት ናቸው ዘመድ መሰሉኝ የምር
@NigistSimeneh-tf7ck
@NigistSimeneh-tf7ck 7 сағат бұрын
Eregudi abirobipetiwo abiro tittewo tiwalediwo leminendizehe?
@nardi7379
@nardi7379 Күн бұрын
እሷን አላመኳትም ግን ፈራጅም አዋቂም አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው
@sitraa132
@sitraa132 Күн бұрын
ጉድ ጉድ ገና ጉድ ይሰማል እኛ ለልጂቱ ፍትህ ነው የምጠይቀው ሰለነሱ ትዳር የራሳቸው ጉዳይ ግን የዚህን ይሀል መዘቀጣችን ያሳዝናል ውፋፋፋ አቤት ለመጨረሻየ አዘንኩ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Күн бұрын
ባሁኑ ሰዐት ለሁለቱም አልናገርም የልጅቱን ፍህት ነው ምጠብቀው
@Sነኝየነማሜእህት
@Sነኝየነማሜእህት Күн бұрын
እኛ የሠው ትዳር ምን አገባን ፍትህ ብቻ ታግኝ
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Күн бұрын
እሧም ጥፍት አለባት ምክንያቱም ትዳር የለኝም አለች.
@klovemys7062
@klovemys7062 Күн бұрын
ቢያስ ሚድያ ባይወጣም ፍረድ ቤት ከወንጆለኞቹጋ ስትጋፈጥ የት ነበር
@metoo177
@metoo177 Күн бұрын
ድንቃ ድንቅ በጣም ትለያለህ። አስተሳሰብህ ሁሉም ድንቅ ነው። ሁሉም ታስደምመኛለህ። ምክርህ አእምሮህ አስተሳሰብህ ያስተምራል። በቀልድ ቁም ነገር የምትመክር አንተን አየው።
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj Күн бұрын
እዉነት ሙሉዉን ካዳመጣችሁት በጣም ከብዶታል ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ ነዉ የተናገረዉ😢የሰዉ ልክነዉ ሰዉየዉ።😢
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و Күн бұрын
Aylr ena albekelm akalem yha akta tu leje matat kebad newu esu men alebet alasdege
@አሚቲዎብ
@አሚቲዎብ Күн бұрын
ስለሄ በን እናትና አባት ፈጣሪ ብቻይወቅ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Күн бұрын
ስታስጠላኝ ይህቺ ሚጥሚጣ ነቀዝ ናት መጀመሪያም አልጣመችኝም እውነቱ ወጣ
@EsraelTesfaye-j7g
@EsraelTesfaye-j7g Күн бұрын
ይህ የብሔር ጉዳይ አይደለም ሚስት በጣም ብልጥ ራስ ወዳድ ነች ምክንያቱም የሁለቱ ቃለምልልሱ ግልጽ ነው
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr Күн бұрын
የፍች ያቀረበችው እኮ ዘንድሮ ከቤቱ በኋላ ነው
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman Күн бұрын
አላየንም
@መቅዴሥየማርያምልጅ
@መቅዴሥየማርያምልጅ 23 сағат бұрын
ማን አየ ኧረ የማታቁትን አታዉሩ 😢
@RaKa-mo7qm
@RaKa-mo7qm Күн бұрын
ዛሬ እኮምታለሁ ልክነህ በአበቀለች ጉዳይ አላህ ኡነትያውጣ
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be Күн бұрын
የህፃኗ ፍትህ እኮ በቤት ተቀይራል ።እናትየዋይ ብትሆን የቤት ቁልፍ ሲሰጣት ስቃ ነዉ የተቀበለች !ልጅ ተገቢ ፍትህ ታግኝ መቸ አለች እና? ለማንኛዉም የራሳቸዉ ጉዳይ
@Kenerie
@Kenerie Күн бұрын
ሔቨንኮ ደፋሪ በተባለው ሰው ምንም አልተደረገችም።
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Күн бұрын
ምን እሱ ብቻ ህዝቤ ፍትህ ሲጠይቅ እሷ ከሀገር ለመዉጣት ባል እያማርጠች ነው
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ Күн бұрын
የኔ ጥያቄ ለምን ፅዳት ሥራ ስትገባ ዝም አለ በየ ሀገሩ ሥትዞር የት ነበር ፍትህ ቢፈልግ ቢያንስ ፍትህ እስክታገኝ ጥቅምት ድረስ ይጠብቅ ነበር ፍርድ ለፈጣሪ
@MekediTilahun
@MekediTilahun Күн бұрын
ለምን ሙሉዉን አታዩትም
@የዴሴዋነኝ
@የዴሴዋነኝ 17 сағат бұрын
ውሸቷንነው አሉ
@GenetWende
@GenetWende Күн бұрын
ልክ ነህ ድንቃድንቅ
@فاطمه15-ك3م
@فاطمه15-ك3م Күн бұрын
እኔ አማራ ነኝ ወዳ የአገባችዉን ባሎን ለምን ስም መቀየር አስፈለገ😢😢😢😢 እናትየዋ ገንዘብ ወዳድ ነት አባት መከታ ነዉ ኩራት ነዉ ለምን በስሙ ታፍራለች😢
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Күн бұрын
ሚስትዮይቱ ግን ገዘብ ወዳድ ትመስላለች ባልየው ያሳዝናል
@tiruyeabebe6082
@tiruyeabebe6082 Күн бұрын
በጣም ታስታዉቃለች
@Helensibhat135
@Helensibhat135 Күн бұрын
ውሸታም ነች
@mama-if2to
@mama-if2to Күн бұрын
ፈጣሪ ይወቅ አናቅም
@gug6213
@gug6213 Күн бұрын
እውነት ከለለው ሚዲያ አይቀርብም እውነት ሊኖረው ይችላል እሶስ እቤት አስቀምጣ የለኝም ብላ ለኢትዬ ህዝብ ዋሽታለች ማፈርያ ናት​@@tiruyeabebe6082
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Күн бұрын
ገንዘብ ማን ይጠላል
@ፀይሟአባቷንመሳይ
@ፀይሟአባቷንመሳይ Күн бұрын
እነ ከዛም ትክክል ከዚህም ትክክል እስኪ ቢያንስ አባት ያለውን ሙሉውን አዳምጣችሁ ተረዱ ስድባችሁን ከዚያው ከጓዳችሁ ቆይ የልጆቹን ስም በሌላ ሰው አደረገች ሳትለያይ ተለያይተናል ብላ ቀረበች አሁን እስፖንሰር አንቸ አግብቸ ልሄድ ነው ፍታኝ ስትለው ምን ማለት ነበረበት እኔስ ብሆን ብላችሁ አስቡ ሲቀጥል ገንዘብ አብረን ያፈራነውን ነው ያለው ባህር ዳር ያለውን እኩል መቀሌ ያለውን እኩል ያለው እሷ በግፍ በተገደለች ልጇ የሸቀለችውን አላለም አባት ያላችሁ እንኳን በልጁ ሞት ይቅርና እኔ አባቴ ከሳኡድ ያለ ተቀባይ ነበር ብቻየን መርሳ የገባሁት ብቻሽን ልጀ ብሎ ያለቀሰው ለቅሶ በህይወት ላለ ሰው አልቅሶት አያቅም አባቶች ጩኸው አይወጣላቸውም ውስጣቸው ነው እሚጎዳው ሰውየው ስብራቱ ያስታውቃል ብቻ ፅናቱን ይስጠው
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z Күн бұрын
እኔ ሁሉን አዳምጨዋለሁ ግን የተረዳሁት የቅናት መንፈስ እንዳለበት ነው
@zewditu1735
@zewditu1735 Күн бұрын
ትክክል
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Күн бұрын
እኛ ሴቶችየማሳመንና የማሳት ባህሪ የተላበስነዉ ከሔዋን ጀምሮ ነው እሷም ያደርገችዉ እሱን ነዉ
@FHM000
@FHM000 Күн бұрын
​@@NajatNajat-w4z ምንም የቅናት መንፈስ የለበትም ውሸታምነቷን ነው ቃል በቃል ያስረዳው 😢
@ፀይሟአባቷንመሳይ
@ፀይሟአባቷንመሳይ Күн бұрын
@@NajatNajat-w4z እረ ባክሽ የምን ቅናት ነው ፍታኝ አግብቸ ልሄድ ነው እስከ ጥግ ታግሷል ማለት ነው ሌላ ወንድ ቢሆን እንዳውም መገዳደል በበዛበት ጊዜ አንቆ ነበር እሚገላት ሴትዮዋ ልቦና ይስጣት
@BourteHeth
@BourteHeth Күн бұрын
የሰው ልጅ እኮ ሲኖራው እንጂ ከሌለው ማንም ሰው አይልም እውነት ልጅ እንዳለው ደግሞ አፉ ሞልቶ ይናገራል እንዴ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Күн бұрын
Sele huletu huletu bicha nachew yemiyakut abt honoma hulet weledelat ke zeregnanet eniwta::
@Romii-jb1tc
@Romii-jb1tc Күн бұрын
ስላም ድንቃድቅ ውድማችን❤❤❤❤❤
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Күн бұрын
ወጥቸ እንዳልናገር ታቦቶችን ጠርታ ለመነችኝ እና ሀዘኔን ዉጨ ተቀመጥኩ አሁን ዉሸቷ በዛብኝ አለ እኮ
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Күн бұрын
እኔም የስማሁትእንደዛ ነዉበተጨማሪ ከወንድሜ ቤት አትደሪ ወንደላጤ ነው ስላት ከሱ ጋርም አጣልታኛለች ብሏል
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Күн бұрын
@@Tigist-o1y አዎ፡፡ሚድያ ላይ ባያወጡት ደስ ይል ነበር በህመማቸዉ ላይ ሌላ ህመም ነው እየጨመሩ ያሉት፡፡በዛላይ ለደፋሪ ቤተሰብ እድል እየከፈቱ ነው
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Күн бұрын
@@Tigist-o1y 3 ወደዉጭ አግብተዉ ሊወስዱኝ የተዘጋጁ ወንዶች አሉ ብላኛለችም ብሏል
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 22 сағат бұрын
ድንቃድንቅ ምርጥ ሰውውውው❤❤❤
@sjwv7598
@sjwv7598 Күн бұрын
እኔ እንዴራሴ ሀሳብ ከሆነ ችግሩ እሷጋ ሳይሆን እሱጋ ነው የሞተችው ህፃን እንኳን አባት ሌሎችንም ሲያበሳጭ ኖሯል እና ስለዚህ ምን እየሰራ ነበር መጀመሪያ መጋፈጥ የነበረበት ማን ነበር እውነት የልጁ መሞት ቢያንገበግበው ይህን ያህል ባልተደበቀ ብቻዋን ስትከራተት የት ነበር ጥቅም ፈለጋ ይመስላል እረ አልሰማህም
@Kenerie
@Kenerie Күн бұрын
ሲጀመር ሔቨን መች ተደፈረች ፤ ይልቅ እህቷን እና አሷን ነው መመርምር ያለባቸው።
@መግፊራቢንትባባ
@መግፊራቢንትባባ Күн бұрын
ትክክክልልል
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ Күн бұрын
😂😂😂😂አንተን የወለዱ አህዮች ምነኛ ታድለዋል​@@Kenerie
@EttwfgfqAhejsg
@EttwfgfqAhejsg Күн бұрын
እዉነት አይቀርም ለህጳ ና ፍትህ
@ayalewdemissew9761
@ayalewdemissew9761 Күн бұрын
He is the man of truth!! She is so stupid and unethical!! How could she denied his fatherhood?? She utilize the current political situation! Let God be with him!!
@bizumolla9693
@bizumolla9693 Күн бұрын
I am sharing your comment except word Stupid.
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Күн бұрын
እኛ ምናገባን የኛ የጋብቻ አማካሪ ነን እንዴ ፍትህ ሞታ ለቀረችው ሄቨን እነሱ እንደፈለጉ ይሁኑ
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 Күн бұрын
ልጅቷ ፍተህን አይፈልግም ገዘብ ብቻ
@ethiopiahagere-h5x
@ethiopiahagere-h5x Күн бұрын
የፈለገ ቢሆን ገፍቶ እሱ ወንዱ ነበር ፍትህ ለልጄ ማለት ያለበት
@Sosnademelash
@Sosnademelash Күн бұрын
ሲጀመርም ሴትዮዋ ምላሷ ጦር ነዉ በስማም
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Күн бұрын
መርዝ እኮ ናት ለዚህም ነው ያችን አበባ ይሆንች አስበላቻት
@enatteshale
@enatteshale Күн бұрын
አቤት ጀግና ነች ማለት አቃታቹ አይደል
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Күн бұрын
ጦር ምላስስ ባለ እዚህ ኮሜንት
@דניאלאדגך
@דניאלאדגך Күн бұрын
Ay swe tegermiyalsh anchi be eswa bota bthogni endzii betbayi mn yesemashala
@YoyoYo-d2u
@YoyoYo-d2u Күн бұрын
דגך
@JajaAbcd
@JajaAbcd 5 сағат бұрын
አታቃጥር ስማቸውን የጠራሀቸው ስወች የአይጥምስክር ናቸው
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn Күн бұрын
ምስኪን ሰው ነው እግዚያብሔር ይካሰው
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Күн бұрын
ሠላም ድንቃድንቅ ዘመዴ እንኳን ደህና ምጣህ 😊❤
@Barchi-uc1fx
@Barchi-uc1fx Күн бұрын
እሱ ቤት አልፈልግም ገዘብ አልፈልግም ብሎል
@smalesmale6134
@smalesmale6134 Күн бұрын
ለገዘብ ብሎ ለልጁ ፍትህ ብሎ ያልጠየቀ ለባልነት አይሆንም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Күн бұрын
የምን ፖለቲካ ነው ሚያመጣብን ኤዳ አኡዙቢላ ዘረኝነት ፖለቲካ እዛው ልጅቷ አላህ ሀቅዋ ያውጣላት
@hasnag3161
@hasnag3161 Күн бұрын
ሴትዮዋ በየቦታው ከምታወሪ መጀመርያም በእዮሀ ሚድያ ነው የቀረብሽው ባልሽም አሁን የቀረበው አንቺም በእዮሀ ሚድያ ቀርበሽ አውሪ በየቦታ አለሁ ማለት ጥሩ አይደለም
@molamirade109
@molamirade109 Күн бұрын
በአሁኑ እሷን እድጠራጠራት እያደርገኝ ነው ብቻ አላሁ አለም
@lidiyawabeto6367
@lidiyawabeto6367 Күн бұрын
እሷ ትክክል ናት ባይኔ የልጅ ህመም የሚሰማት እናትና እናት ብቻ ናት
@lightworkers19
@lightworkers19 Күн бұрын
sataywu satsemu atfredu teyi erfi.... hultumi yalutin bednbi adamchi mejemerya be ergata ee.
@mama-if2to
@mama-if2to Күн бұрын
እኛ የምንፈልገው ፍትህ ለሄቨን ነው ሌላውን በውስጥ ይነጋገሩና ሰላም ያውርዱ
@NicIvym
@NicIvym Күн бұрын
ሴት ልጅ እኮ አዳምንም አዛ ወይም አሳስታ በሰዉ ልጅ ሁሉ ሞት ያመጣች ናት ለምን እሺ አላት አትበል እባክህ ልጅ ጋር እዉነት አለ ለምን የአባታቸውን ስም ቀየረች ችግርማ አለባት
@GenteSofe
@GenteSofe Күн бұрын
ፍጣሪ የህጻኗን ፍትህ ያዉጣላት የዘር ጉዳይ አሁን ላለነበት እልቂትና የሀገር ዉድመት ያበቃን ዘረኝነት ነዉ 😢 እረፉ
@rayawoloamhara
@rayawoloamhara Күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@YordanosKassaw
@YordanosKassaw Күн бұрын
አሁን እዚጋ ፍኖ ለምን መጣ
@عليمحمد-م8خ4ب
@عليمحمد-م8خ4ب Күн бұрын
😂😂😂🤔
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Күн бұрын
😂😂😂😂
@HaymiiTube-hm3kc
@HaymiiTube-hm3kc Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t Күн бұрын
😂😂
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 Күн бұрын
እግረኞው ሚድያን መናገር አይገባንም እኔ ለነገሩ ምንም አላልኩኚም እሱ ትልቅ ሰው ነው ወሬውን አልተነፍሰም ትልቅ ሰው ነው ከሆላው ነገር አለ እውነት ይቆያል እጂ ይወጣል ለሁሉም እግዚአብሔር ይጨመርበት የኤፍን ፍት እንፍልጋለን
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Күн бұрын
አባት ብሎ ዝም የሴት ልጂን ልብ ለመስበር የተፈጠራቹ ወንድ ልጂ ይሄን ሁሉ መከራ ስቃይ ሲደርስባት የት ነበር
@JdDn-t1m
@JdDn-t1m Күн бұрын
በትክክል
@DawitElyas-g6b
@DawitElyas-g6b Күн бұрын
ኣይጥ ነሽ ኣባትነቱ እማ ከ ዓወት ወደ ዳዊት ተቀየረ እኮ
@naserjansn1486
@naserjansn1486 Күн бұрын
ድንቁዬ የኔ ቆንጆ እኔም ፍቅር ይዞኛል አትረዳኝም
@JonNati
@JonNati Күн бұрын
ሴትዮያዋ በጣም ቀጣፊ ናት ልጁ እውነት አለው አበቅ የለሽ በህግ መጠየቅ አለባት አንደኛ አልተፋቱም ባልተፋቱበት ከይዘሮ አዳነች ባል እንዴሌላት ነው የተናገረችሁለተኛ ልጆቹን የአባታቸው ስም ነጥቃ ለሌላ ሰው መስጠቷ ገና ብህግ ትጠየቃለች
@yetm1026
@yetm1026 18 сағат бұрын
እኔን የምታሳዝነኝ ያቺ ታዳጊ በአጭሩ የተቀጨችው ህፃን ናት !! አሁንም ፍትህ ለኤቨን እና መሰሎችዋ !
@ccu3907
@ccu3907 Күн бұрын
ሤትዬዋ በጣም ተናጋሪናት አፉ ታበዛለች
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Күн бұрын
የልጅቱ አሟሟት የተደበቀ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ጠንከር ያለ የወንጀል ምርመራ ይፈልጋል ችግሩ ጉዳዩ በፖለቲካ ተጠልፏል
@ZebenayeWkedane
@ZebenayeWkedane Күн бұрын
እባክሽ ትግስት አድርጊ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣልሽ አደራ ፀልዬ በፀሎት ብዙ ይገኛል
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Күн бұрын
አረ መነው ደረትህን ጨርቅ ሳታረግ ነው የበላሀው መሰለግኝ ........በዙ መናገር አልፈልገም😂
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 Күн бұрын
ድሮም እሷ አስመሳይናት ከምር የምታለቅሰው ልቅሶ እራሱ የአዞ እባነው ለማንኛውም ሁሉንም ነገር ፈጣሪ እውነቱን ያውጠው ሊላ ምንም አይባልም 👏👏👏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Күн бұрын
በጣም ግራ ነው የሚገባው እውነትሽን ነው ፈጣሪ ይወቅ ዱሮውንም የህፃኗ ሞት እንጂ የሚባለው ሁሉ ማን እውነተኛ ግራ ነው
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 4 сағат бұрын
🙈ያሳዝናል በጣም ሰው ሁላ አደባባይ መውጣት ያለበትንና የሌለበት እንዳያውቅ ኑሮ አስተሳሰቡን አደንዝዞታል ገመና ቀረ አይ የተመታ ህዝቤ እኔን አይዞሽ ገለቴ ዘመነ መዝቀጥ ይሉሃል ይሄ ነው።
@EdenMengsteab
@EdenMengsteab Күн бұрын
አብቄ እኮ ስለልጁዋ ፍትህ እንጂ ሚዲያ የወጣችው ስልትዳሯ ልታወራ አደለም እሱ ግን ስለትዳር እና ስለንብረት ነዉ የሚያወራው
@Desta-p4z
@Desta-p4z Күн бұрын
ሰውየው ያሳዝናል ወድ ልጅ ሲከፋው አልወድም
@keyalove6945
@keyalove6945 Күн бұрын
እሷ ፍትህ ሳይሆን የፈለገችው ልጅቷ ለፓለቲካ ንግድ ነው ያረገቻት ምንም ቢሆን ቧሏ ነው እሷ ስላለቀሰች እውነት አላት ማለት አይደለም
@hablabdu-jt7zt
@hablabdu-jt7zt 23 сағат бұрын
አይባልም እናት ናት 😥😥😥😥😥
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 20 сағат бұрын
የኔም ሀሳብ ነው እኔም ከባሎ እውነት ያለ ይመስለኛል🎉🎉🎉
@ወሄነትየገጉ
@ወሄነትየገጉ 18 сағат бұрын
ቲሽ አረመኔ
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 12 сағат бұрын
ትክክል ቀድሞ ሚዲያ የወጣ ሁሌ እውነተኛ ነው እኛ ሀገር
@AyntuTakele
@AyntuTakele Күн бұрын
ዝምታ ነው መልሴ ፋትህ ለሄቨን
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Күн бұрын
ትገርማለች በጣም እራስወዳድናት በዛላይ ገዘብወዳድ
@Eurimmedia
@Eurimmedia Күн бұрын
ኦሆ ይሄ ነገር ዙረቱ አላልቅ አለሳ የሔቨንን እውነት እግዚአብሔር ያውጣው፡፡
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Күн бұрын
ሞጣ ጀግናነው እሱን እንመን ❤❤❤😂
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ Күн бұрын
ውስብስብ ያለ ሂወት ነው😢😢😢 እኛ ለልጅቱ ፈትህ ይሰጥልን
@የሴቷፈኖ
@የሴቷፈኖ Күн бұрын
አበቄለሽ የኔእናት አይዞሽ 😢ምድነዉ ሰዉየ ከልጅህ ንብረቱነዉደ ያሳሰበህ ሆሆሆ
@FHM000
@FHM000 Күн бұрын
ምንም ስለ ንብረት አላወራም መጀመሪያ በስርአቱ ስሚው እሷ አለች አየደል እንዴ ልጆቿን በሌላ አባት ስም ያስጠራች ማፈሪያ ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Күн бұрын
ሐሳብሺን ከማስቀመጥሺ በፊት በደንብ አዳምጪው
@Malefiyabeyene
@Malefiyabeyene Күн бұрын
ሴትቱ አታሳዝንም አባት ነው እኮ ምላስ ስሐሌሌው ነው
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk Күн бұрын
ባልዋ እዉነት አለው በጣም ተጎድተዋል ለብር ብሎ ነዉ የምትሉ ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ እዉነት እንናገር ከተባለ ትግራዋይ የብር ስግብግብ የለበትም ፍቅር ብቻ ናቸው
@Barchi-uc1fx
@Barchi-uc1fx Күн бұрын
እሷን አላምናትም እዴት የልጆጁን ስም በሌላ ሰዉ ታረጋለች
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 Күн бұрын
ምንም አይበላሸ ማሰብ የነበረበት በሚያሳዝን ሁኔታ ለሞተችዉ ልጅ ይሄን በቤተሰብ መፍታት.የሚችሉት ነገር ነዉ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Күн бұрын
እኔ እሱን ነው ያመኩት ተጎድቷን አንዳንድ ሴቶች ባላቸውን ይጨቁናሉ ብቻ አለህ ይወቅ እውነቱን
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و Күн бұрын
Ytegera bal newu meta kon adel alalshem wede teteku no
@MerieMerie-xw3xj
@MerieMerie-xw3xj Күн бұрын
እሳ እውነት አላት ብቻዋን ፈተናዋን ስትበላ የት ነበር
@Jared-ln21
@Jared-ln21 Күн бұрын
የአባት ስም ማስቀየሯስ??? ልጁ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ፍትህን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ክፉ ብትሆንም ሴትየዋ ልጇን ማጣቷ ግን ያማል ግን የጥቅም ሰው መሆኗ 100%
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Күн бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን😢
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Күн бұрын
እኔ በማን አልፍርድም ፈራጁ አንድ አላህ ነው እወነት ማን ጋራ እደለ የሚያቃው አንድ አለህ ነው አባት እና እናቴ ሁና ያሁሉ ነገ ደርሱባት ለዚ የደርሰች ጀግና አበቃለሽ ናት ይህ ሰል እይፈርኩ አደለም ብቻ አላህ ያቃል
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
😅😅😅😅😅 የሀዩ ነገር
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 23 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 72 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 16 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 8 МЛН
🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል
37:51
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 39 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 23 МЛН