"ሐገራችንን እንዳናጣ እንጠንቀቅ" ዲዛይነር አስቴር

  Рет қаралды 3,296

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@woubshethumaso7499
@woubshethumaso7499 2 ай бұрын
የሚደንቅ የመንፈስ ቅዱስ የጊዜው መልእክት ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁም በረከቶቻችን ናችሁ። እታለም በርቺ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው። 🙏🔥
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
ክብር ለሰሙ ይሁን ለዚህ አገልግሎት እኔን መምረጡ ይገርመኛል
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 2 ай бұрын
እታለምዬ ጌታን ስላንቺ አመሰግናለው እንደዝህ ይሉ አሜዚግ ይህኑ Ethiopian treasure ሰወች እይመጣሽ እይስገረምሽ በነሱ ውስጥ ደሞ ትልቁንና ዋና የሆነውን ሰራቸውን እየሱሰን እንድናይ ወደሱም እንድናተኩር የሚይደርግ ማስተዋልን በውስጣችን እንዲታተም ስላደረግሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለኤርትራ ህዝብ መንቃት እንዲሆንልን እላለው ማስተዋላችን ይመልስልን አው አብዝቶ ይመልስልን እህቴ አስቴር ስላቺ ጌታ አመስግናለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ትውልድሽ ይንቺ የሆነ ሁሉ በጌታ በእየሱሰ ስም በደሙ ሸፈኩሽ ተባረኪ ለምልሚ ብዢ ስፊ ውረሺ ጌታን ስለናተ እባርካለው ተባረካለው እየሱሰ ጌታ ነው::🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤️💕💐💐💐
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን ጌታ በብዙ ይባርክዎት
@tinogalaxy3014
@tinogalaxy3014 2 ай бұрын
እታለም አና አስቴር በዚህ ቃለመጠይቅ ትልቅ መልእክት ተላልፏል። ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሄር ለአምላካችን ይሁን። ተባረኩልኝ እህቶቼ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@tinogalaxy3014 አሜን እህታችን ሰሚጆሮ ይሰጠን
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 ай бұрын
ድንቅ ነው መልእክቱ ሁሉ እግዚአብሔር በሀገርሽ ላይ ላሰብሽው መሻትና ልትሰሪ ያልሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ሁለታችሁም የተደገፋችሁት አምላክ የተባረከ ነው ❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@martagetachewhabetselasse7442 አሜን
@MekedesAssefa-j4f
@MekedesAssefa-j4f 2 ай бұрын
በቃለ ምልልሱ በጣም ተገርሜ ሰማሁ በእውነት ይኤ የእግዚያብሄር ሞገስ ማለት ይኤ ነው !!! አውንም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይታይብሽ ያሰብሽውን ነገር ባገርሽ ላይ የሳካልሽ (በዚሁ አያይዤ የምጠይቅሽ ማሠልጠኛ ከፍተሽ ብታስተምሪ ጥሩ ይሆናል እኔ አንደኛ ተመዝጋቢ እሆናለሁ ! )እታለምዬም ተባረኪ ከአስቲ ጋ ስላስተዋወቅሽን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@MekedesAssefa-j4f አሜን መቅደሰ ተባረኪ
@sungetahun6311
@sungetahun6311 10 күн бұрын
♥️🙏God bless you our sisters and Amen peace, love, and joy for the people and the land forever!!!🙌🤲🙏♥️
@Mitselal
@Mitselal 2 ай бұрын
ውይ ፡ ደስ ፡ ስትል ፡ የእግዚአብሔር ፡ መጉስ ፡ የሞላባት ፡ ተባረኪ ፡ እታለምዮ ፡ ❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን ምጽላል ሜምበርሺፕ የጠየቅኩትን አየሸው?
@sabaaman8259
@sabaaman8259 2 ай бұрын
"..ደግሞም ከእኛው መሃከል አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን..." 😲 wow, thank you etalemye!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@sabaaman8259 My great pleasure, bless you
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! ለህዝባችን ለእህት ለወንድሞቻችሁ አሌንታ ወገን እናት ለመሆን እየሰራችሁ ሳይ እማባ ነው የተናነቀኝ! ጌታ ይርዳን!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@elizabethketema7740 አሜን
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
የራስን ማክበር መልካም ሆኖ ሳለ የሌሎችን እድገትና ፈጠራ ማጣጣል መበለጣችንን ማመን አንፈልግም ማለት በጣም ሞኝነት ነው መስሪያው ማቴሪያሉ እንኳን የነሱን ነው እየተጠቀምን ያለነው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@kokotubeኮኮሚዲያ አጣጣልን? ምንም የምናጣጥልበት ምክንያትም የለንም ሆኖ ከተገኘን ግን ይቅርታ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ እርዳን ። ለሁላችን ንጹሕ ልብ ፍጠርልን አንድነትን በመካከላችን ያድርግልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወድ እህቶች አሜን አሜን አሜን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@mekedesmezmur4057 አሜን
@genetkebede2045
@genetkebede2045 2 ай бұрын
God bless you!
@chichi2468
@chichi2468 2 ай бұрын
Great Testimony and message i really loved it and inspired by God's love through Jesus!! May the Almighty of God Bless you both 🙏.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን ቺቺ❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 ай бұрын
አስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!!!!!!!!!!
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 2 ай бұрын
Yes! Heaven እና Hall እንዳለ እናምናለን።
@Sabdusha
@Sabdusha 2 ай бұрын
Hi you two wowowowww ቆንጆዎች የጌታ ልጆች❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@Sabdusha Many thanks
@rahelhilufe143
@rahelhilufe143 2 ай бұрын
I can’t wait to watch it
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@rahelhilufe143 Me too
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ ትንሽ ቀሜሰሽ ረዘም ብታረጌዉ ተባረኩ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
ልክነዎት ቀሚሷ የራሷ ዳዛይን መሆኑን ሳንናገርም ማጠሩንም ሰላላየን ይቅርታ እጠይቃለሁ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@selam-lehulum
@selam-lehulum 2 ай бұрын
Astu, I praise God for His revelation and wisdom the Lord poured on you. You are not an ordinary Christian. I knew you have a Devine revelation when I heard you say the reason you did not want to take the project with የእንግሊዝ ንጉሳዊ ቤተሰብ. That was a kicker for me. God bless you abundantly and I pray for the Holy Spirit to guide you with whom you need to talk in Ethiopian government or church. There are wolfs in sheep clothes everywhere. I will be praying for you. Let God continue to reveal the insight and foresight of His plans for you. In Jesus' name, Amen.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Wow! yes she needs prayer not to be trapped by wolfs
@BinyamDugda
@BinyamDugda 2 ай бұрын
Thank you Tebareku
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Amen, bless you
@Gelane1
@Gelane1 2 ай бұрын
God bless our sisters ❤❤
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 2 ай бұрын
God bless all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Amen, tku
@azebemilyose
@azebemilyose 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@felenuna8034
@felenuna8034 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ተባረኩ ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@felenuna8034 Amen, you too
@BezawitMengistu-w3i
@BezawitMengistu-w3i 2 ай бұрын
Turushaye konio
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 ай бұрын
እኔ በብዙ ላግዛችሁ እችላለሁ።የቆዳ አልባሳት እና ውጤቶች፤የተለያዩ ቦርሣዎች እና ጫማ ዲዛይነር ነኝ። ስራችሁንም አደንቃለሁ ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@abrahambel.2388 አመሰግናለሁ ሰልክዎትን በውሰጥ መሰመር ላኩልኝ
@rahelhilufe143
@rahelhilufe143 2 ай бұрын
“I keep watching again and again.”there’s a friend and family calling me to telling me if I know Tigest,our story is exactly the same, she’s my twin sister
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Twin?
@rahelhilufe143
@rahelhilufe143 2 ай бұрын
@@etalemmesgana7398 the story of our lives is the same as the story we would tell about ourselves
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
የሚሰምጡ ከተሞች የሚለው አሰደነገጠኝ😭
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3,8 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,7 МЛН
የወጣት ካቶሊክ ዼንጤዎች ሪቫይቫል!!!
23:49
Etalem Mesgana
Рет қаралды 2,8 М.
" መከራዬን በጸሃይ አድርገው ብዬ..."
59:49
Etalem Mesgana
Рет қаралды 12 М.
በባለቤቴ በኩል ሊገለኝ ብዙ ሞክሯል
51:12
"አይሮፕላኑ ሲወድቅ ..."
1:02:34
Etalem Mesgana
Рет қаралды 14 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН