"አይሮፕላኑ ሲወድቅ ..."
1:02:34
19 сағат бұрын
membership
0:30
21 күн бұрын
በህልሜ አዲግራት...
52:53
የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ
1:22:36
ደሞዜ ልጆቹ ናቸው
1:17:20
"...ድንገት ገባ"
42:35
7 ай бұрын
በታላቅ ጩኸት ወደቀ!
1:09:48
አሳ አጥማጁ ነብይ
23:41
ነፍሷ የለም...
44:45
9 ай бұрын
ታናሿን ያሳበዳት !!!
40:15
Пікірлер
@teamahbb1936
@teamahbb1936 9 сағат бұрын
Thank you Pastor Yoni, i came to know the lord through your ministry some 30+ years ago! You and your prayer group at መከር Church were a blessing!!!
@bute5158
@bute5158 22 сағат бұрын
Jegenet Reahel enatewan yemetewed aleresashem lenatsh muete nesh tegnageten beselekem bftelftme nebe enatesheneme astawesalehu i just heard you passed away gobeze yemadenkesh yemaresashe 2015 behula lela ager hajam enatewan yemetwad eyalku asbeshe akalehu yemalerasaw tareke aleg desse alege selayehush yweme yenewa etaleme gaa enatshen slemtwage degemom keswedin wagaa keflesh temache neber .Gbu
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 сағат бұрын
Bute, bless you❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 23 сағат бұрын
ደስ የሚል ውይይት ❤❤ በፋት ውጭየወጣችሁ ሰዋች ትምርትላይ ያላችሁትኩረት ደሲሲል ❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 13 сағат бұрын
በዚያ ጊዜ ያልተማረ ቦታ የለውም የሚሉ ድምጾች ብዙ ሰለነበሩና በስርአት ሰላሳደጉን ነው ጌታ ይሸልማቸው
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Күн бұрын
Rahale setamri konjo tebareke
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 13 сағат бұрын
ተባረኪ እህቴ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Күн бұрын
The interviewer lack experience. She interrupts guest and her quest are strong. I like the guest but the host made it boaring 😂 who wants to hear about chewing gum. Journalism is not joke
@sebletekle5118
@sebletekle5118 Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ትግስት በጣም የምትገርም የእግዚያብሄር ሴት ናት በቅርብ አውቃተለሁ
@meskidemissie2537
@meskidemissie2537 Күн бұрын
ራሔልዬ እንኳን ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ ሰላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ከ YBS
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Күн бұрын
🙏
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq Күн бұрын
ጠንካራ ጉበዝ የጌታ ልጆች ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
@@TigistGebremedhin-tw6kq ❤
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 Күн бұрын
እናግዛት ያልሻትን ያገልጋይ ሚስት ትንሽ ባግዛት ብዬ አስባለሁ አንቺን ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስልክሽን ብትልኪልኝ በቴሌግራም አወራሻለሁ ተባረኪ
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 Күн бұрын
ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ ተባረኪ እኔ ድሮ ላቩሊ ብስኩትን ስታስተዳድሪ ጀምሮ ነው ማውቅሽ እና ተባረኪ የምታቀርቢውን አያለሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
@@tinyangelspreschoolswazila3960 ማንልበል? ከልብ አመሰግናለሁ
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 Күн бұрын
እታለምዬ እንዴት ነሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
ጌታ ይመሰፐን በጣም ደህናነኝ ኢትዮጵያ ነዎት? ለማንኛውም ከመሸ ማውራት ሰለማልችል ነገ እንነጋገር?0911202878
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
ጥሩ ተናጋሪ ነች የእናቷ የመጨረሻ ቀን ቆንጆ ነበር እኔም እላለሁ መከራዬን በጸሀይ አርገው እግዚአብሔርን የተጠጋ ጠይቆ አያጣምና እንኳንም የልብሽ መሻት ሆነልሽ❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Күн бұрын
አርቲስት አይደለሁም ነው ያለችው አርቲስት ከዚህ በላይ ምን ይስራል ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረኩ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Күн бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Күн бұрын
ንግግርሸ እንደ ማር የጣፈጠ ንፁ የእግዚአብሄር ሰው ተባረኪ የማይጠገበውን ቀጣይ ክፍል በናፍቆት ተባረኪ እህታች እታለመ ጌታ አገልግሎትሸን ያሰፉው Can’t wait 🙏🙏🙏💕💕
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
@@mekedesmezmur4057 Me too በጉጉት እየጠበቅኩ ነው😂
@yayeneshetwoldeyes8913
@yayeneshetwoldeyes8913 Күн бұрын
እየሱስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ወ/ሮ ቅድስትን እየሱስ በምድርም በሰማይም አንቀባሮአቸዋል እራሔልዬ አንቺም ለናትሽ መልካም ስላደረግሽ የናትሽ ምርቃት የጌታ ባርኮት ዘመንሽን ሁሉ ይከተልሽ ተባረኪርኝ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Күн бұрын
ንግግርሸ እንደ ማር የጣፈጠ ንፁ የእግዚአብሄር ሰው ተባረኪ የማይጠገበውን ቀጣይ ክፍል በናፍቆት ተባረኪ እህታች እታለመ ጌታ አገልግሎትሸን ያሰፉው Can’t wait 🙏🙏🙏💕💕
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
አሜን ❤
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 Күн бұрын
@@etalemmesgana7398God bless you. I wish you nothing but the best. Misrak
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ታሪክ ! የእናትሽ የመጨረሻዎቹ ጊዜያት እንዴት የሚደንቁ ናቸው ? ራሄል መተረክ ስትችይበት !ኧረ በብዙ ነገር ተደነቅኩ በስዕሎችሽም ጭምር ተባረኪልኝ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Күн бұрын
አመሰግናለሁ ተባረክልኝ የኔ እህት
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደ ናንተ አይነት የተባረኩ እህቶች ባሉበት ሃገር ትውልዱ የወጣ ስነ ምግባር ይዞ ማደጉ የሚገርም ነው
@rebkahabte124
@rebkahabte124 Күн бұрын
Yes that true it's March 13 I remember that day it was my son birthday
@Mahletgrim
@Mahletgrim Күн бұрын
Thank you Etalmye ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
@@Mahletgrim My pleasure❤
@richblessed2195
@richblessed2195 Күн бұрын
Amazing testimony and about usa work system is a killer she is right about it that is why I moved to ethiopia
@RachelZ-rj2pd
@RachelZ-rj2pd Күн бұрын
Amazing wow bless u so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@richblessed2195
@richblessed2195 Күн бұрын
Amazing testimony and about usa work system is a killer she is right about it that is why I moved to ethiopia
@natieditez-w2k
@natieditez-w2k Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ የተባረከ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ እታለምዬ ተባረኪ
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Күн бұрын
አሜን አሜን
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 Күн бұрын
Amen hallelujah ❤ psalm(41) thank you lord Jesus! essey essey what a testimony!❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Күн бұрын
@rahelyosief5328
@rahelyosief5328 2 күн бұрын
እየሱሰ ሁሌ ያድናል🙏 እባካቹን እናት ና አባት ከባዕድ አምልኳ ተቆጠቡ ሰይጣን ገዳይ ነው አይራራም የምድር ስቃይ ሳያስቃ የዘላለም ሞቶን እንዳይደርስብን እኛን ቤተስባችን እንጠብቅ:: ጌታን እንደ ግል አዳኛችን አድርግን እንቀበል🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Күн бұрын
@@rahelyosief5328 Bless you
@wengelawittigestejigu3986
@wengelawittigestejigu3986 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ ታሪክ ተባረኩልን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 күн бұрын
@@wengelawittigestejigu3986 አሜን የበለጠ የሚባርከው ክፍል 2 ዛሬ ይለቀቃል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 күн бұрын
ይቅርታ አርብ ይለቀቃል
@Dukapodcast-fv8h
@Dukapodcast-fv8h 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 күн бұрын
@@Dukapodcast-fv8h ❤❤ በዛባችሁ መሰል😂 የእግዚአብሔር አንድቀን እንግዳዬ መሆን ይችላሉ?
@Mahletgrim
@Mahletgrim 5 күн бұрын
የድሮ እየሱስ አሁን የለም💔
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 күн бұрын
@@Mahletgrim ጌታ ኢየሱስማ በመንበሩ አለ በዙፋኑ አሐ ከኛ ልብነው ያሰወጣነው ይቅር ይበለን
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 6 күн бұрын
ሁሉም: KZbin ቆጫጭ:ሆነ: እንደው: ስንት : ይገ ኞል
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Күн бұрын
እንደዚህ እውነት የሞላበት ግን የለም ።በጣም የቆየ ነው ይህ ቲዮብ ካለወቅክ ብዬ ነው።
@bethlehemhabtemichael9029
@bethlehemhabtemichael9029 6 күн бұрын
እባክሽን ጠይቂልኝ ለምንድን ነው ሉሲ ድንቅነሽን ያገፕው ሰው ባደባይ በኢትዬጰያ ቴሌብሽን እይታ ተሰጦት ኢትዬጰያን ባዋረዳት ምድር ላይ ክርስቲያንን በሚሉ ሰዋች የተሸለመው? ለምድ ነው ሁሉም አፋን ዘግቶ የተቀመጠው? ድቅ እኮ ሉሲ ሳትሆን ኢየሱስ ነው። ተባረኪ አየሽ አዳንዶች ሰው ላይ ሲዋሹ ወደሚድያ ማምጣት አይወድም ድምፃን አፍነው ያስቀራሉ ሊቆለፓፐስ የማይገባው ግን የሆነ እንከን የማይወጣለት እግዚአብሔር አምላክ ነው።
@ketiretta2883
@ketiretta2883 6 күн бұрын
የሚያስደንቅ ምስክርነት !!! እግዚአብሔር በእውነት የምትን ቀንበር ይሰብራል:: ስሙ ለዘለአለም ብሩክ ይሁን!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 күн бұрын
አሜን ❤
@Abel-i2y
@Abel-i2y 6 күн бұрын
Gbu all❤
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 6 күн бұрын
እኔ ግን በጣም የተመሰጥኩት በወላጆችሽ ስራ ወዳድነት ነው !! በተለይ እናትሽ ያውም ከዝነጣ ጋር በስማም !!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 6 күн бұрын
🙏
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 7 күн бұрын
ሪቾዬ እና እታለምዬ ይህ የማይጠገብ የልጅነት ትዝታ እና ቁምነገር ስላካፈላችሁን ተባረኩ ።ቀጣዩ እስኪለቀቅ ጌታ ካልመጣ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
@@martagetachewhabetselasse7442 ማርቲዬ ተባረኪልኝ አረ ጌታ በመጣና በገላገለን ሶስታችንም ከጌታ ጋር ቁጭ ብለን እናወራዋለን❤
@helenabraham8
@helenabraham8 7 күн бұрын
Des yemil tarik new❤️ abateyew sele ashangulitu men endalu besema des balegn☺️
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
Aryf question😂
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 7 күн бұрын
In fact , my dad really laughed and congratulated us that our prayers were heard and said let met take a picture of four of you !😁😁😁 Of me, my sister and the two beautiful dolls. I had the picture somewhere but don’t remember where I put it . The dolls were white and you can imagine the color difference between us but it was a black and white photo thanks God!😁
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
@@raheltesfaye5235 What a memory! ቀናሁብሸ ግን አልቀናም ዛሬ ለአየሱሴ ከራሄል የበለጠ ሜሞሪ ጨምርልኝ ብዬ ደብዳቤ እልክለትና ትኝት❤
@upright4363
@upright4363 7 күн бұрын
Des yemile nwe
@HannahNegasi
@HannahNegasi 8 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
አሜን❤
@fikirtedemlew1150
@fikirtedemlew1150 8 күн бұрын
🎉🎉🎉
@fretesfa8794
@fretesfa8794 8 күн бұрын
Enjoyed the interview and look forward for the second part. I remember Rahel from Cathedral and American Mission. Still looking beautiful, God bless ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
❤ Amen
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 7 күн бұрын
Thank you Fre! Yes I remembered you too!!!
@zed8788
@zed8788 8 күн бұрын
""የአባባ እየሱስ ታሪክ"" 👍 🙏🙏???🙏🙏🙏እኔም በስውር ???? የሄው የፀሎት ጥያቄየ አባት ሆይ ::🙏🙏 ማስቲካ አሳድረው ካኘኩት መሀል እኔም አለሁበት ግን እኛ ያኘክነውንን ሼር አላደረገንም 😂😂ታየኝ እኮ ከዚህ ዘመን አነፃር ማስታካውን ላኝከው?😂😂
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 күн бұрын
ጸሎትሸ ይመለስልሸ❤
@zed8788
@zed8788 4 күн бұрын
@etalemmesgana7398 አሜን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 8 күн бұрын
የማሰቲካወ ነገረ በጣም ነው ያሰቀኝ መቼም ጠረቤዛ ሰርና አልጋ ሰር አለጠፋኩም የሚል ከለ በውነት ያሰደንቀናል” ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ”በዉነት የተባለበት ወርቃማው ዘመነ I really appreciating you for sharing your amazing-testimony God bless you 🙏🙏💕💕 ከልቤ አመሰግናለሁ እህታችን እታለም ቀጣዩን በናፍቆትየእህትሸን አሰገሪሚ የእግዚአብሄር እጅ 🙏🙏💕💕
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
Highly encouraging, bless you❤
@ba-ei1hm
@ba-ei1hm 8 күн бұрын
Plz my dear let her finish , when you ask her a question Tebarekelgn
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
ያው ከጓደኛጋር ሰንጫወት በዚያላይ በመገናኘታችን በደሰታ ሰክሬ በዚያ ላይ ቡና ጠጥቼ ሞቅ ብሎኝ ነውና ይቅርበሉኝ
@dmx3674
@dmx3674 8 күн бұрын
የኔ ማር ፣ ቢል ኮዝቢ እኮ ለአመታት ሴቶችን ሲደፍር እንደ ነበር ተደርሶበት ጉድ የሆነ ሰው ነው,g ግለሰቡ 3 አመት ቢታሰርም ፣አሁንም ቀጣይ ክስ ያለበት ሰአው ነው። ይሄን ግለሰብ ለምሳሌ ባታነሺው ጥሩ ነበር ።
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 8 күн бұрын
ትክክል ነዉ Bill Cosby won't be an example ግን the person himself ሳይሆን ቁምነገሩ እዚህላይ ግን ስለ ኢትዮጵያውያን ጉብዝናና ትጋት ያለዉን ወይም የጠቀሰዉን መልካም ነገር ነዉ most importantly ያወሳነዉ።
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 7 күн бұрын
እሷ እኮ ያለችው ስለኢትጽያውያን የነበረውን የዘመኑን ጥንካሬያቸውንና ትጉህነታቸውን ከተናገረው ነው የጠቀሰችው እንጂ ስለሱ ህይወት ለመመስከር አደለም
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 күн бұрын
Ok, sorry
@tigitigi3553
@tigitigi3553 8 күн бұрын
Rachel, you look great. Beautiful.
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 7 күн бұрын
Thank you 🙏
@selamalemu7002
@selamalemu7002 8 күн бұрын
እታለምዩ ሁሌ መልካም መልካም ትምህርት ሰጪ ነገሮችን ይዘሽልን ስለምትመጭ እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ እወድሻለሁ
@WoinshetkamaZeleke
@WoinshetkamaZeleke 8 күн бұрын
😮MJ q00q0😅
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 күн бұрын
@@selamalemu7002 አሜን bless You too
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
ሰላም ተባረኪ የጎረቤታችን ሰላም ነሸ?
@ShilohChinka
@ShilohChinka 8 күн бұрын
Metadel new getan mageligel yene ihit geta yibarkish
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 күн бұрын
@@ShilohChinka አሜን ለሁለታችንም
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 күн бұрын
እታለምዬ እያንዳንዱን ፕሮግራምሽን ሳያመልጠኝ ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማው እናም የምባረክበት:: በምታቀርቢያቸው እንግዶች የህይወት ታሪክ ውስጥ በእየሱስ ክርስቶስ ያገኙትን ማዳንና የክርስትና ህይወት ጎዳና በጣም እማርበታለሁ:: ኣብዛኛውም ግዜ ምናለ እነሱ እንደተለማመዱት የእምነት ጉዞ የመንፈስ ቅዱስ መነካት ለኔም ባደረገልኝ እያልኩ እፀልያለሁ:: የግለሰቦችን የመዳንና በክርስቶስ እየሱስ ባገኙት ዘላለማዊ ኑሮ(ህይወት) የተጏዙትን እያንዳዱን ደቂቃና ሰኣት : የተራምዷቸውን የህይወት ጏዳናዎች: በመንገዳቸው ያጋጠማቸው ከፍታና ዝቅታ : በእምነታቸው ጥንካሬና በመንፈስ ቅዲስ ሀይል ያለፏቸውን አስቸጋሪ ቀናቶች: በዛም ውስጥ ሳይታክቱ ይህንን የገቡበትንን የዘላለም የህይወት ጉዞ እንዴት እንደሚራመዱት ሳይ: ብዙ እጅግ ብዙ ትምህርትና የእምነት መጨመር ነው የሚሆንልኝ:: እኔ በክርስቲያኖች እውነተኛ የምስክርነት ህይወት በመስማት መማርን ከመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ቀጥሎ እለት በእለት የምከታተለውና የማደርገው ነገር ነው:: ይህንን አገልግሎትሽን በትጋት: ተስፋ ባለመቁረጥ ከብዙ ትግልጋር የእግዚአብሔር መንፈስ እያገዘሽ ስለምታገለግይን ላመሰግንሽ: ላበረታታሽና አይዞሽ በርቺ ጀግኚ: ወሮታሽ በሰማይ ከፍ ያለነው ልልሽ እወዳለሁ:: የምታቀርቢያቸውም እንግዶችሽ የህይወት ምስክርነታቸው እጅግ አስተማሪና የሚያንፅ ነው!! ኣድማጭ ተመልካችሽና የምወድሽ እህትሽ ከካናዳ!!
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 күн бұрын
እታለምዬ እያንዳንዱን ፕሮግራምሽን ሳያመልጠኝ ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማው እናም የምባረክበት:: በምታቀርቢያቸው እንግዶች የህይወት ታሪክ ውስጥ በእየሱስ ክርስቶስ ያገኙትን ማዳንና የክርስትና ህይወት ጎዳና በጣም እማርበታለሁ:: ኣብዛኛውም ግዜ ምናለ እነሱ እንደተለማመዱት የእምነት ጉዞ የመንፈስ ቅዱስ መነካት ለኔም ባደረገልኝ እያልኩ እፀልያለሁ:: የግለሰቦችን የመዳንና በክርስቶስ እየሱስ ባገኙት ዘላለማዊ ኑሮ(ህይወት) የተጏዙትን እያንዳዱን ደቂቃና ሰኣት : የተራምዷቸውን የህይወት ጏዳናዎች: በመንገዳቸው ያጋጠማቸው ከፍታና ዝቅታ : በእምነታቸው ጥንካሬና በመንፈስ ቅዲስ ሀይል ያለፏቸውን አስቸጋሪ ቀናቶች: በዛም ውስጥ ሳይታክቱ ይህንን የገቡበትንን የዘላለም የህይወት ጉዞ እንዴት እንደሚራመዱት ሳይ: ብዙ እጅግ ብዙ ትምህርትና የእምነት መጨመር ነው የሚሆንልኝ:: እኔ በክርስቲያኖች እውነተኛ የምስክርነት ህይወት በመስማት መማርን ከመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ቀጥሎ እለት በእለት የምከታተለውና የማደርገው ነገር ነው:: ይህንን አገልግሎትሽን በትጋት: ተስፋ ባለመቁረጥ ከብዙ ትግልጋር የእግዚአብሔር መንፈስ እያገዘሽ ስለምታገለግይን ላመሰግንሽ: ላበረታታሽና አይዞሽ በርቺ ጀግኚ: ወሮታሽ በሰማይ ከፍ ያለነው ልልሽ እወዳለሁ:: የምታቀርቢያቸውም እንግዶችሽ የህይወት ምስክርነታቸው እጅግ አስተማሪና የሚያንፅ ነው!! ኣድማጭ ተመልካችሽና የምወድሽ እህትሽ ከካናዳ!!
@guenetazimach9517
@guenetazimach9517 8 күн бұрын
What? Sharing chewing gum? That is hilarious Rahuye.😂😂😂
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
ማሰቲካ እኮ ብርቃችን ነበር እኔ ት/ቤት ዴክሱ ሰር ነበር የምለጥፈው😂
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Күн бұрын
Yes 😂😂😂😂 the interviewer doesn’t have professional skills to be a host. The entire interview is so boaring
@natieditez-w2k
@natieditez-w2k 8 күн бұрын
ተባረኪ እታለምዬ እወድሻለሁ ደሞ አምሮብሻል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 күн бұрын
@@natieditez-w2k Thank you& bless you