"አገራችን ቆላ ታጣፊው በእጃችን ያም መጣ ያም መጣ እኛ ምን ከዳችን"_kererto | Fukera | shilela | ቀረርቶ | ፉከራ | ሽለላ |

  Рет қаралды 58,778

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@alayuzelalem7509
@alayuzelalem7509 Күн бұрын
ሞላ ሰጥአረጌ ጀግናው ድምፅና ጀግንነት
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ቅረርቶውን በጣም እወደዋለሁ:: ነፍጠኛ ስለሆንኩ ፍከራና ቅረቶ ሰማ የተወለድኩበት ና ያደኩበት ቦታ ትዝ ይለኛል:: የአማራ ነፍጠኛ የፋኖ ልጅ ነኝ::
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
ልጅቷ እውነቷን ከትላልቅ ሰዎች ጋር አባቴን ባየው ደስ ይለኛል አለች አዎ ሞላ ትልቅ ሰው ነው ክብር ይገባሀል ሁሉንም ሙዚቃዎችህን ነው የምወዳቸው ቀሪ ዘመንህን በሰላም ይኑርህ እልሀለሁ የሰሜን ሸዋ እህትህ ❤❤❤❤
@רונימלקמו-ק6ה
@רונימלקמו-ק6ה Жыл бұрын
ኢቲቩ
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 Жыл бұрын
ወሎ ነው ገራገሩ ወሎ ነው አገሬ
@chanieAbatfenta
@chanieAbatfenta Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር። የሞላ ድምፅ እጅግ የሚገርም ነዉ። የሞላን ድንቅ የማሲንቆና የሚዚቃ ጥበብ የሚወርስ አንድ ልጅ እንኳን አለመኖሩ ያሳዝናል። መቅዲ በርቺልን የስራዎችሽ ዘወትር ተመልካች ነኝ❤❤❤❤
@TigistAlemu-f8e
@TigistAlemu-f8e Жыл бұрын
ewenet nw menower neberbet
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ ወንድምዓለም ካለሁበት ሞላዬ!
@aayalew7
@aayalew7 Жыл бұрын
ጀግናችን ስወድህ
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה Жыл бұрын
አቶ ሞላ አለም አጫዋች የሁንከው በጣም ደስ ይላል ቀሮርቶህ ለጅህ አምሳያህ ናት እሴት ሁናነውጅ እድሜ ጤና እነመኝልህ አለን
@MisikirTilahun-z2w
@MisikirTilahun-z2w 3 ай бұрын
አንበሳው ሞላ እንኳን አደረሰህ እስከ ልጆችህ 2017🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alex-me12
@Alex-me12 Жыл бұрын
አሪፋ ነዉ ግን ምን ከዳችን ሳይሆን ምን ተዳቸን ..🙏
@AAa-n6x5m
@AAa-n6x5m Жыл бұрын
ምርጥሠው❤❤❤❤❤❤
@sabisa12
@sabisa12 Жыл бұрын
አስደናቂ ቤተሰብ ነው
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ ጀግናችን
@sayedaa7608
@sayedaa7608 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍💚🧡❤💚🧡💚❤💚🧡💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
@alkadirebrahim8437
@alkadirebrahim8437 Жыл бұрын
ሞላ ሠጣርጌ ጥሩ ስብዕና ያለው በሙያው እጅግ የሚወደድ መሆኑን ተመልክቻለሁ፡፡ አዲስ አበባ ገብቶ የገጠመውን ሁሉ የሰራውን ስህተት ሁሉ ያቀረበበትን ቃለ መጠይቅ ተመልክቸው ነበር፡፡ ግልፅነቱን በአጠቃላይ ባህሬውንና ስብእናውን ሙያውን ወደጀለታለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ሚስቱንና ልጆቹን ስላቀረባቸሁልን ደስ ብሎኛል፡፡ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳል የሚባለው ይገልፃቸዋል፡፡
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 Жыл бұрын
ልጅ ልተካ ይገባል ።
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 Жыл бұрын
ተባረክ እድሜህ ይርዘም
@yalem1111
@yalem1111 Жыл бұрын
ትልቅ ባለውለታ ነው ለሀገር
@zoodezozoo4989
@zoodezozoo4989 Жыл бұрын
ሞላዬ በጣም የምወድህ ቅርረቶህን ሳልሰማ ባድር የሚያመኝ የሚመስለኝ አድናቂህ ነኝ ግን በጣም ድምፁን ስሰማ ስርቅረቅ ነው የሚያረገኝ
@sinshawbiresaw749
@sinshawbiresaw749 Жыл бұрын
አቤት የዋህነት ጀግንት እውነት ስብእና... የምር እኒህ ሰው ጋሽ ሞላ ወታደርነትን ክብር ገልጸህዋል ዳሩ ግን ያሁንን አያርገው እንጅ..
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Viva Gojam land of my ancestors. Gree tings from Grawa/ Hareghe!
@awdarda
@awdarda Жыл бұрын
It's a blessing being part of these beautiful people. Let me tell you this: the reason some people in our country who hate us is because of our developed music language, music, religion and more. I am proud of it. We need to stand up to protect it.
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h Жыл бұрын
በጣምእምወደዉ እረጅም እደሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሠቦችህ❤❤❤❤❤
@TheEngdaw
@TheEngdaw Жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን
@adanehabtamu792
@adanehabtamu792 Жыл бұрын
ሞልየ እወድሀለው ምንጊዜም ያንተን ዘፈኖች አዳምጣለው እወድሀለው እኔም እዳተ በትግል ጊዜየን አሣልፌአለው
@ግዮናዊው
@ግዮናዊው Жыл бұрын
ሞላ ሰጥአርጌ በባሕላዊ ዘፈኑና ቅረርቶ ሽለላው ያሳደገኝ ነው። ሰላሙ ይብዛለት🙏
@aloalo-mq4rl
@aloalo-mq4rl Жыл бұрын
ሲይምሩ የኔ ውቦች ነፍ አመት ሲይምሩየኔውቦችነፍአመትኑሩልን 😂
@Abachada1
@Abachada1 9 ай бұрын
Mola is our heroic cultural expression our bisot and quchit!! Aleeee gennnnnaaaaaa!!!!
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 7 ай бұрын
ድንግል ማራም ከናተ ይሁን አይዞቺሁ አድቀን ይነጋል በርቱ በጣም ደሥ ትላላቺሁ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው።
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር። የሞላ ድምፅ እጅግ የሚገርም ነዉ።
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 8 ай бұрын
ይመቸው ጀግና ነው
@aloalo-mq4rl
@aloalo-mq4rl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ውድድድ ከልቤ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Wow So nice!
@mengshagebremariam7026
@mengshagebremariam7026 7 ай бұрын
ምርጥ ዘር ቀረርቶውን ደገምሸብን ሌላ ነበረ መቀየር የነበረብሽ አዝናለሁ
@Mazarot
@Mazarot Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@AbebeLiyew-lb8yi
@AbebeLiyew-lb8yi Жыл бұрын
መቅዲ በርች
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Жыл бұрын
ባህላችን ማንነታችን ነው 🎼
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ
@ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በማርያም😘🥰 እንደግ ወንድሙንም ይቅረብልን የምትሉ👍👍
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Excellent!
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
Many thanks!
@FullScollar
@FullScollar 7 ай бұрын
እንደግ በጣም በአሳዛኝ ሁኔታ ላይ ነዉ ይቅረብልን❤❤❤❤ please
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 5 ай бұрын
0900099633 ላይ ደውላችሁ አድራሻውን ስጡን፡፡
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 Жыл бұрын
አርቲስት ሞላ ሰጣርጌ እንወደዋለን ።
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
❤Demasseiko🎉
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ዜማ ኢትዮጵያን ስለምትከታተሉና ሐሳብና አስተያየታችሁን ስለምትሰጡን እናመሰግናለን። 0900099633 አብራችሁን መስራት ምትፈልጉ ደውሉልን።
@abdelkerim1387
@abdelkerim1387 Жыл бұрын
የሞላሠጥያርገኝ መገኛ ነዉ እምፈልግ ከወዴ ወሎ
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
​@@abdelkerim1387 ሞላ ሰጥ አርጌ ጎጃም ውድ ኢየሱስ ከተማ ነው የሚኖር
@tigisttigist2216
@tigisttigist2216 Жыл бұрын
@@abdelkerim1387 ዋድ አዲስ አለም ከተማ ደንበጫ ወረዳነው
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 5 ай бұрын
👌🥰🥰🥰🥰🥰
@zoodezozoo4989
@zoodezozoo4989 Жыл бұрын
የእኔ አባት ግን እንደመስራትህ ግንን ያለ አርቲስት አለመሆንህ እናደዳለሁ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ❤❤❤
@refinedaglace
@refinedaglace Жыл бұрын
✊👍👍💪💪💪💪💪💪💪
@halmahalma9745
@halmahalma9745 Жыл бұрын
አገርቤት እያለሁ የሡቀረርቶ ያባቴ መጥሪያነበር😭😭ድንጋዉን ኳ ያረግና ይጀምረዋል
@langliznejla1190
@langliznejla1190 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@addisababa9733
@addisababa9733 Жыл бұрын
እኔ እንዲህ አይነት ቪዶ ሳይ ሁሌ እንባየ ይመጣል ምክንያቱም ውየ እስትገባ ትናፍቀኛለች የሚለኝ ቀርቶ የት እንዳለሁ የሚያስታውሰኝ የሌለ ሰው አልባ በመሆኔ😢
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Жыл бұрын
መጣም የምወደወ እርቲስት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה Жыл бұрын
አንድ ባሀላውይ ጭፈራ ቤት መክፈት አለበት
@ZinatZinat-jt3by
@ZinatZinat-jt3by Жыл бұрын
🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍
@teshomederjew8896
@teshomederjew8896 Жыл бұрын
ተባረኪ!! "አርቲስትነት" ቀርቶበት ሊቀ-መኳስ/መሰንቆ ተጫዋች ብሎ ቢጠራ ከታላቅ ትህትና ጋር🙏ewenet nw abate enesiena enebesie gochana sarmider enarina enawega bilelegnema
@send2dawit
@send2dawit Жыл бұрын
ተባረኪ!! "አርቲስትነት" ቀርቶበት ሊቀ-መኳስ/መሰንቆ ተጫዋች ብሎ ቢጠራ ከታላቅ ትህትና ጋር🙏
@abebebekele1831
@abebebekele1831 Жыл бұрын
21:23 21:23
@abebebekele1831
@abebebekele1831 Жыл бұрын
ዘመናዊ ሙዚቃም ይጫወታል ጅሌ
@SarahSarah-z7b
@SarahSarah-z7b 6 ай бұрын
አቤት የአማራ ውበት ጀግንነት ደግነት ምን ይወጣለታል ውቡ አማራ
@fekedeavera9422
@fekedeavera9422 Жыл бұрын
11111
@wondosentesfaye6362
@wondosentesfaye6362 Жыл бұрын
Edmehn yarzmln
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@langliznejla1190
@langliznejla1190 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samsontesfa7218
@samsontesfa7218 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnshaMD-t3v
@AnshaMD-t3v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 52 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ሞላ ሰጥ አርጌ
10:54
selam media
Рет қаралды 157 М.
ከድምጻዊ ሞላ ሰጥአርጌ ጋር የተደረገ ቆይታ
12:59
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 12 М.
Bamlak Getnet/ባምላክ ጌትነት/ብረሪአለኝ
10:34
Bamlak Getnet
Рет қаралды 37 М.
Ethiopian masinko by @rk!
13:58
Arkiband
Рет қаралды 445 М.