KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቢኒ የጨቤን ሚሰጥር አሳልፎ ሰጠኝ ጉድ ተመልከቱ ።ፍቅረኛ ያላቹም የሌላቹም ይጠቅማቹሀል።ወይ ዘንድሮ
40:43
አለምን ያሰተማረ አሰደንጋጩ ቪዲዬ ።እንዲሁም ዱባዬችን የናቀ ቻናል ጉድ እንዳትሆን እየተባልክ ነው
24:07
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
ገነት ንጋቱ ከባልዋ ጋር ያለው ነገር እውነት ለመናገር ያሳፍራል እዩና ፍረዱ እውነታውን
Рет қаралды 34,231
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Күн бұрын
Пікірлер: 344
@Sariy177
14 күн бұрын
ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@AmelBezu
14 күн бұрын
Amen❤
@AbrahaMahlete
14 күн бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
14 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲
@FatumaKh
14 күн бұрын
Ameen wude
@sbekele4200
14 күн бұрын
አሜን ይጠብቀን።❤❤❤❤❤
@eletderash
13 күн бұрын
እውነት አብርሽ የቄራው አፍረጥርጦ ነው የተናገረው ሳላደንቅህ አላልፍም ወድማችን ሰላምህ ይብዛ🙏🙏
@mahder-p6r
14 күн бұрын
አብርሽዬ ተባረክ ልክ ልካቸውን ነገርክልን
@hiamanotzewedu9738
14 күн бұрын
Abereshi.. I agree with you 100% honestly. ::
@AmsalMengistu
13 күн бұрын
ተውእንጂ ጥሩ ገቢ እያኘች፣ዮቱዮብእየሠራች ጥሩቤት እየኖረች ልጆችዋን ማሣደግ የሚያቅታት እናት አለችብለህነው ማጣትእኮነው ብዙእናቶችን ልጅ ጆቻቸውን እንዳያሣድጉ፣ሠለሠውበመሥጠት፣ሥደትበመሔድ የሚያሣድጉት ማንምእናት ልጆችዋን የምታሣድግበት ገቢካላት፣ ታሣድጋለች በደንብ ማጣትእኮነው ብዙእናቶችን ከልጅ የለየው።
@aliciazeriu1810
13 күн бұрын
ትክክል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
13 күн бұрын
የቱብ መቼ ነው የመጣው እሱዋ ዩቱብ የጀመረችው መቼ ነው ስንት ስቃይ አይታለች ገነት ስትፋታ ዩቱብ አልጀመረም ነበር አሁን ቅርብ ጊዜ ነው የመጣችው በኮረና ሰአት ዩቱብ ላይ ብዙ መከራ አይታለች ለልጆቹ ቀለብ አልሰጥም ብሎ ታስሮ ነበር እኮ4ወር ፋርድ ቤት የወሰነበትን ብር ሳይሰጣት ልጆቹዋን ይዞ ቢሮዋ ዉስጥ ታድር ነበር ተናግራለች ታማ ከሞት ነው የተረፈችው ካንሰር አላሙዲን ነው ያሳከማት እሱ ያኔ የት ነበር ሰውዬው በጣም ሴሰኝአ ነው ጠጪ ቃሚ አጫሽ ነው አሁን እድሜው ሲገፋ ቆጨው እሱዋ ተለወጠች ከሱ ከተፋታች ቤት ገዛች መኪና ገዛች ጥሩ ኑሮ እየኖረች ነው በልጆች ተከባ ገነት ጥሩ ሴት ናት ሌላ ሴት ብትሆን አጠገቡዋ አታስጠጋውም ልጆቹንም በጥላቻ ታሳድግ ነበር እንዳያዩት እንደ ወንድም ነው የምታየው አለፈ ብላ ችግሩ ሚዲያ መተው የሚያለቃቅሱት ነገር ነው😂 እሱ ማስመሰል ነው እሱ ተንገብግቦ ነው በዚህ እድሜው ላጤ እሱዋ ግን እየሳቀች እያቀረበች እየተበቀለችው ነው የእውነት ፋቅር ቢኖራት በይቅርታ አልፋው አብረው ይሆኑ ነበር ዉሸት ነው ለማስመሰል ነው ካሜራ ፌት ብቻ ነው
@tigtube2793
14 күн бұрын
ይሔን የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ብሔሩቶች እግዚአብሔር ካለዉ ቁጣ ፈጣሪ ይጠብቀን በቃ ታረቁ እናተ ደግሞ
@geneteden4343
14 күн бұрын
የሌላ ሰው እንዳይሆን እየተከላከለች ይመስላል የራስዋ እንዲሆን ደግሞ አትፈልግም ::----ከዛሬ 10ዓመት ገኒ አምርራ ስለ ባልዋ የተናገረችው ዛሬ ድረስ ከውስጥዋ አልወጣም 🤔🤔🤔🤔. የሚደንቅ የማስመሰል ብቃት ::
@NeimaAli-o2m
13 күн бұрын
ዝም ያለ ነጃውጣ ብለዋል የኛ ነበይ
@henimare208
13 күн бұрын
ገኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ከነልጆችሽ ይሄ ጥያቄ የሁልግዜ ጥያቄዬ ነበር ሁልግዜ ይህን ያህል ፍቅር ካለ ለምንድነው አብረው የማይኖሩት እል ነበር አሁንም ምክንያታችሁን እናንተ ናቹ ምታውቁት ግን ልክ ያልሆነ ነገር አለ ።ልጆቹም ደርሰዋል በመሀል ጣልቃ መግባት አለባቸው ሌላ መያዛችሁም ልክ አደለም ከዚህ በኅላ ምን ለመሆን አብራችሁ ማርጀት ይኖርባችኅል።በተለይ ባለቤትሽ በጣም እንደተጎዳ ስትናገር ያስታውቃል ከሰው አፍ ውጪ።።
@Hanahana-jf1po
13 күн бұрын
ስላልወደቀች ነው ለልጆቹ ማሳደጊያ እንኳን ተገዶ ነው ሰካራም የስንቱ ሴት እባ አለበት
@hannamellesse5771
14 күн бұрын
Both are an artist! Guys don't forget that!
@امايمن-ف
14 күн бұрын
እየመጡ እንቧ ከረዩ ይሉብናል😎🕶
@HayuHayu-q2k
14 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@امايمن-ف
13 күн бұрын
@@HayuHayu-q2k እሽ ነይ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
13 күн бұрын
ፋቅረኝም ይዘው ነው የሚላቀሱት😂😂😂😂😂 እንዋደዳለን የሚሉት ምን አይነት ፋቅር ነው ቆይ ቢያረግ ማግጦባት ነው ቆይ በምን ተጣሉ የነሱ ችግር የማይፈታው😂😂 አልተጣላንም አብረን አይደለንም😂😂😂
@tonitooni9548
6 күн бұрын
😂
@Saif-bw9tx
14 күн бұрын
ስት የምናስበው አለን አብረሽ ወድማችን ሰላምህ ይብዛ 2❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🙏
@Saif-bw9tx
14 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️🙏
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
14 күн бұрын
ግን ፀበል ብትወስደዉ ቢጠመቅ ጡሩ ነበር🌺🌺🌺❤🇪🇷🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
13 күн бұрын
በጣም ማርያምን
@tadalachgetachwe5118
13 күн бұрын
ትክክል ነሽ ❤❤🙏
@HappyKettlebell-bj9gl
14 күн бұрын
አብርሺ ነጭ ነጮን ነው እምትናገረው ፍታ አረከኝ 😂😂😂😂😂
@emebetgmariam
13 күн бұрын
ነውራቸውን መደበቅ እንዳለ ሆኖ የፉገራ ፍቅር ወይም ፌክ የሆነ ነገር እያሳዩ ነው ለማንኛውም ወይ ከሱስጋር ወይ ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ያልተግባቡበት ነገር አለ
@zeharaaman9282
14 күн бұрын
እውነትክ ይውጣልክ አብርሽ ታዋቂነን እያሉ የሚረጩት መርዝ ከባድ ነው ያሳዝናል
@TegistBiru
13 күн бұрын
እኛ ምናገባን ብዙ ችግር አለብን
@አሚነኝተስፈኛዋ
8 күн бұрын
አወ
@AMINA-KICHEN
14 күн бұрын
ሰላም አብርሽ ባህበት ሰላምህ ይብዛ በትክክል እውነት እውቱን እንናገርን ካልንምናለ ሰው ሁሉ እዳተ ቢሆን ከባድ ነው ማሰተዋሉን ይሰጠን ብቻ አይ
@zeharatube2
13 күн бұрын
ሰላም ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም ይገርማል ሳህ
@ETHIOPIA7773
14 күн бұрын
Bravo👏👏👏 abrish definetly you have same opinion with me👍
@Godislove482
13 күн бұрын
100% ተክክል ነህ እኔም እስማማለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@geneteden4343
14 күн бұрын
ሲጠጣ የሚጮሀው ጭሆት ይኖረው ይሆናል ያንን አልፈለገችም ይሆነል ::---ፍችው ትክክለኛ ፀብ እንደነበረው ፍርድ ቤት የተወሰነላት የልጆች ማሳደግያ ስልሰጥም እያለ ድጋሜ ፍርድ ቤት ትመላለስ እንደነበረ ታምማ የሞት አፋፍ ነነበረችበት አንድ ነገር እንካን ብሆን አባትዬው ልጆች እንዲሰበስብ ጥሩልኝ ብላ አላውቃትም ድብን ትበል አለ ብላ በቲቢ መዝናኛ በሬድዮ በእፍረም አዲስ ስትናገር ሰይፉ እራሱ ስለ ትዳርዋ ጠይቅዋት ስትናገር ሰምቻት አሎህ 🤔ያን ሁሉ አልፋ ፈልጋው አለች ፍቅር ስላላት ልጆች ማሳበብያ ናቸው ግን አብርዋት እንዲኖር አትፈልግም ምናልባት ሱሱ ሊሆን ይችላል በልጅ እያሳበቡ ሹጎራው ቦታው ላይ ነው 😄😄😄😄😄
@tonitooni9548
6 күн бұрын
😂
@hannamellesse5771
14 күн бұрын
100% right Abresh
@zen3905
14 күн бұрын
ትክክልነህ አብረሽ ዝምታወርቅነበር
@MeseretGirma-j3r
13 күн бұрын
I completely agree with you!! You caught them!
@HeymanoteHeymanote
13 күн бұрын
አሜን አብርሽ አንተም ስላምህ ይብዛ ወንድማችን
@senaitdesta9983
12 күн бұрын
Brilliant, your analysis is the best one. But,I would advise them to hide from any media.
@HappyKettlebell-bj9gl
14 күн бұрын
ፍቅረኛ ምናምንእይዛለው አለኝ ግን ከዚህ በኅላ አላገባም ያለችው ነገርስ 😂😂😂😂
@meeenegn3361
13 күн бұрын
በእውነት Video ጨርሸ ነበር ይሰማሁት ግን ምንም አልተረዳሁትም ነበር ጌታን😳😂 ወይይይይ አብርሽ ጌታ ይባርክህ❤
@buonavita4175
13 күн бұрын
thank you Abrish you are right
@birtukanmengestu5189
14 күн бұрын
ልጆች ያሉት ሰው ልጆቹ እያዩት መግደልን ማበረታታት ለትውልዱ ምን ይጠቅማል አርብ ሄዳ ሰኞ ጠዋት የምትመጣ የባል ውሽማ ማለት ነው ምን አለ ተረጋግታ ተሰብስባ ብትቀመጥ ሌላ ሰውም ክብር እንዳይኖራት እያረገች ነው
@dembobademboba6924
14 күн бұрын
yes you are right....
@ፅጌማርያምTubeTekeda
14 күн бұрын
እሱ ሲናገር እንደሰካራ ነው ምንም አይጥምም
@accacc5974
13 күн бұрын
ተፈጥሮው እኮነው
@zemzem-vn1hx
14 күн бұрын
ሰላም አብርሽ😢😢😢ወይ ጉድ
@ManagedawMulugeta-zb6ev
13 күн бұрын
Thank you so much MY brother 🙏🙏🙏👍
@YonasYoni-bz3kg
13 күн бұрын
ጎሽ እውነት ያናግርህ
@medicoffeeshow3758
13 күн бұрын
ለቤታችን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን አሚን በሉ አይከፈልበትም😂❤ ወደኛ ቤትም ጉራ በሉ❤❤😂
@AishaOmer-i1r
13 күн бұрын
አሚን አሚን ❤❤
@ቤዛቤዛ-ወ2ፈ
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@abdenoornuru3311
11 күн бұрын
ትክክል ብልሀል አብርሽ
@sandflove
13 күн бұрын
እውነት አብርሽ የቄራው አፍረጥርጦ ነው የተናገረው ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ ጎበዝ ነህ እናም የስዋም ባል የተባለው የስም ሚስት የተባሉትን እረስተዋቸዋል እውነት አትኩረህ ተመልክተሀቸዋል እናም ምን ተለያዩ ይባላል ብቻ አገላለፅህን ወዲጀዋለሁ ይመችህ በርታ
@tube-gf2fk
13 күн бұрын
ይመችህ አብርሽዬ❤
@yayinedesta5376
14 күн бұрын
በአጠቃላይ ሁለቱም FAKE ናቸው ይሄ ሁሉ ፍቅር ፍቅር ጨዋታ ለሚዲያ ነው እሱ እኮ ከተፋቱ በሗላ በፍርድ ቤት ነው ተገዶ ተቐራጭ ያረገው በዛ ላይ ሱሰኞ ሲሰኛ የኮሌጁ ተማሪዎችን የጨረሰ የስንት ሴት ህይወት ያበላሸ ወጣ ኮ ጉድ ንገራቸው በደንብ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ
@hannamellesse5771
14 күн бұрын
ሴሰኛ ነው?
@kidankidankidankidan7031
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ልቦናቸውን ይስበር ስንቱን እንይ😢
@tsigeredaendale6434
14 күн бұрын
I agree with you
@YirgalamYitatek
13 күн бұрын
ትክክል እኔም አመሰግናለሁ ❤😳
@TegistBiru
13 күн бұрын
ሠውዬው በሱስ ይሆን በምን የተጎዳነው ጤኑነኛ አይደለም
@GhIn-b2w
13 күн бұрын
ያብርሽ እጆች ደስ የሚሉኝስ ነገር ❤
@kabetube
13 күн бұрын
ማሻአላህ በይ 😂😂😂❤
@AlknHhg
13 күн бұрын
😂😂😂መሸአለ
@batenoshmelakeselam6384
12 күн бұрын
ጓደኞቻቸው ከብቶች ናቸው! ለራሳቹው ክብር የሌላቸው!
@hayati559
13 күн бұрын
የፍቅር ተምሳሌ ናቸው እኔም እደሷ ነው ያለኝ ስሜት በፍቅር ብጣላም በህትነት በወንድምነት መቀጠል ባህሪዬ ነው
@fyuffudy4533
14 күн бұрын
✅ትክክል አብርሽ
@buonavita4175
13 күн бұрын
thank you Abrish
@teyebaaderejee
13 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ አብርሽዬ እኔ እራሱ ገርሞኛል😂
@fanatube196
14 күн бұрын
አቤት ስቱን እንይ እንስማ አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልብ ነው የምታደርሰው ስትናገር
@tinaeshetu6994
13 күн бұрын
በአስተሳሰብ ሁሉ የቀነጨረበት ዘመን!"የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን ወጽሐፍ አጠበች"እንደተባለው ነው!!!
@samritube645
13 күн бұрын
*ልክ ነህ አብርሽ ጥሩም መጥፎም ጎን አላቸው*
@FerehiwotFerehiwot
13 күн бұрын
ሀሳቤን ተነተንከው አብርሽዬ ስወድክ🥰
@MN-xf8xu
13 күн бұрын
ምርጥ። እይታ። የአራዳ። ልጅ
@hawaALiWal
14 күн бұрын
ሠውየው ነካ የሚያረገው ነው ነው የሚመሥለኝ
@sosetg1
13 күн бұрын
ሽማግሌን አለማክበር በጣም ነው የሚያናድደው እናቶቻችን ተቻችለው እዚህ አድርሰውናል ዘመኑ ከባድ ነው
@bereketnuru6457
13 күн бұрын
ይህን ኮመንት ያነበበ ከሳውዲ ከመጣሁ9አመት ነው ለዚህ ነው እርዳታህን የፈለኩት ልጅ ብቻዬን አሳዳጊ ስለሆንኩ ነው
@hcchhcg8979
13 күн бұрын
አብርሽ ወላሂ የውስጤን አወክልኝ እኔ የሚደያ ሰው አይደለሁም ወላሂ ሀታ ኮመት መፅፍ እኳን አልፎ አልፎ አትጋር ስለምታዝናናኝ እምፀፍ ግን ብዙመናገር እምፈልገው ነገር ነበር
@GenetA-gj7wq
13 күн бұрын
እውነትህን ነው እኔም እንዳተ ግራ ገብቶኛል ወንድሜደ
@SewsenBrhanutube
14 күн бұрын
የፃሃይ ልጆች ቃና ድራማ የመሰለኝ ነው ኣብርሽ😄😄😄
@GoryAdm-t1e
13 күн бұрын
አብሪሸሠላምህ ብዝትይበልአአላህሀሀገራችነነሠላምያርግልን
@Hdgfdh6543
10 күн бұрын
አብርሽ የልቤን ነው የተናገር ክልኝ በረካሁን❤
@MesretKassawMekonen
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melabayuh
13 күн бұрын
ለትውልድ የሚያስተምሩት ነገር በጣም ያሳዝናል
@MadinaAdam-s6n
13 күн бұрын
እውነት ነው ወንድማችን❤❤❤
@መድናmedina
13 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ የስደት እህታችሁ ነኝ አብረታቱኝ እስኪ አምስት ሺ አስገቡኝ እና ደስ ይበለኝ ምናለ ብታበረታቱኝ ከስደት ብታሳርፉኝ
@tigistmokenen5192
13 күн бұрын
Tabrke.wadma.salmke.yebza🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@LobTop
13 күн бұрын
እንኳን በሰላም በጣህ ወንድማቸን
@MohammadHussain-d4u
13 күн бұрын
የኔጥርጣሬ የጤናችግ አለበት
@emamah4239
13 күн бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ አብርሽየ የድሖች አባት ሠው ደልቶታል።
@masaratmasarat7383
13 күн бұрын
አይ አብርሺ ናጪናጩን ንገረቻው በስታርጂና ቆጂና
@mama-yz2iq
14 күн бұрын
አሜሪካ ውስጥ ኖርማል ነው የማውቀው ልጅ ሃበበሻ አለ ሄዶ ያድራል ለልጆቹ ሲል ይገርመኛል 😂😂😂
@HayuEmureyanamharawit
13 күн бұрын
ግራ ያጋባሉ አብርሽዬ❤❤😡
@KiyayeKiyaye-ip8vu
13 күн бұрын
አርሽ የስደተኞች ጀግና ኑርልን
@mulunesh4942
13 күн бұрын
ገነት አንዴ ነው ያየዋት በአካል ከልጆቺአ ጋር ትንሽ የሚያስፈራ ፀባይ አላት እንደ ሚድያው ላይ አይደለችም
@ገኒ-ረ9ጸ
13 күн бұрын
ሚዲያ እኮ ስራ ነው የተኛውም ስራ ዝቃ ብለሽ ነው ከሚዲያ ውጭ ደግሞ እውነተኛውን ባህሪያቸውን ያሳያሉ።
@ፅጌማርያምTubeTekeda
14 күн бұрын
ምንም አይጥምም ንግግሩ ሰካራ ራሱ እዲህ አይለፋደድም
@Zeze-ds6qq
13 күн бұрын
😂😂😂😂 የኛ ሠፈር አንድ ሠዉ ነበር ሚስቱ ስትሞት ሠካራም የሆነ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
13 күн бұрын
@Zeze-ds6qq የሱ ይሻላል ይከ እኮ ሲያወራ እኔ እበሳጫለሁ ለምን እደሚያጨበጭቡ አይገበኝም
@AAa-gs6dn
13 күн бұрын
በጤናው አይመስለኝም ምላሱ አደበቱን ይዞታል
@ፅጌማርያምTubeTekeda
13 күн бұрын
@@AAa-gs6dn የበሽታ ከሆነ ይቅር ይበለኝ ስካር መስሎኝ ነው
@SewsenBrhanutube
14 күн бұрын
ኣሜን ለሁላችን ኣብርሽ
@hiamanotzewedu9738
14 күн бұрын
ወገኖቼ የገባው ስው ካለ አስረዱኝ ??? ምንን ለማስተማር ነው.. የ አርቲስት ገነት ንጋቱ ስይፉ ሼው ላይ ቀርበው መናገራችው ??? ልጆች ባሉበትስ.. የውስኪ ጠርሙስ ደርድሮ መጠጣት ??? እባካችሀ ልጆቻችሁ ፊት አትጠጡ አትቃሙ ??? አታጭሱ ??? 🥹🥹🥹
@buonavita4175
13 күн бұрын
they want convinced us and while they are divorced they tried their best to confuse us.... lord
@markeTUbeዬቶብ
14 күн бұрын
ሡሥ መጨርሻው ይህ ነው 😂😂😂😂
@teje7615
13 күн бұрын
አብርሽ የልቤን ነው የተናገርከው👍👍👍
@UaeUae-d3k
14 күн бұрын
ልክ ለልጆቹ ሲሉ ስነ ስራአት ይኑራችሁ 😏
@teklhaymanottekli3932
12 күн бұрын
ዘገምተኛ ነገር ነዉ ሰዉየዉ ከነዚህ ምንም አልጠብቅም ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጥ እያየ እወዳታለሁ የሚል ወንድ ጤነኛ ነዉ ተብሎ አይገመትም
@SolyanaAbush-pi8cv
13 күн бұрын
ABreshi eko Atarto new yemiyaqerbew Astewelu
@ነፃነትየድንግልልጅ
13 күн бұрын
ትክክል አብርሽዬ
@HaymanoteTerefe
13 күн бұрын
ተባረክ
@sosetg1
13 күн бұрын
ትክክለኛ ሀሳብ ያቀረብክ ጀግን ግልፅ ዩቱበርነህ እውነትን እንዲ ማፍረጥረጥ እይታህ እን ውስጥ ነበር
@ChuchuTesfaye-y2q
13 күн бұрын
ወንድም ቤይሩት፡እናንተስ፡ሰላም ናችኡ ቤሩት እናታችን እልም እናስባታለን ባለውለታችን
@አያንቱ
13 күн бұрын
አዎ ገናት በፊቅራ አሰድጋሌች🎉🎉 ልጆዋቹወን ውሲጡ እራራ ማሰቅናው ማሉዋ ማታራቅ ይፈልጋል ማሰላኒይ
@hasbeslife1033
13 күн бұрын
ትክክል ከነሱ አይጠቀቅም
@F-vb9dd
14 күн бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ስራዋን የሱን እውዳልሁ ልጁቹን ቤትስቦን ያላቸው አመልካክት ግን አንድ ስአት ሙሉ ውሬያቸው ምንም አለትምችኝም እሱ ሲናግር ብጣም የድብራል ምንም አይምችኝም
@jesus-x1k1d
14 күн бұрын
Well come aberasheya❤❤❤
@kuraz7873
12 күн бұрын
እወነት ነወ እኔም ገረሞኛል የኔታርክ በናገረ ምን ያህል ነበረ ዘበለወ እየመጡ ተለያዩ እደገና በንደ ያወራል ጠቅለቸሁ በደ ሁኑ ምን የሉት
@እናትፍቅር
13 күн бұрын
😂😂😂😂😂አብርሽዬ እቅጭ እቅጯን ይመችክ
@selamabera7256
13 күн бұрын
Well said, they got too much, they make our culture…. Anyway you telling the facts ❤hhhhh shower😅😅😅
@hayatbogalehayatbogale9262
6 күн бұрын
የምር ምርጥ ልጅነህ
@AlmazAlmaz-k2z
13 күн бұрын
አብርሽ ክበርልን❤❤❤❤
40:43
ቢኒ የጨቤን ሚሰጥር አሳልፎ ሰጠኝ ጉድ ተመልከቱ ።ፍቅረኛ ያላቹም የሌላቹም ይጠቅማቹሀል።ወይ ዘንድሮ
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 16 М.
24:07
አለምን ያሰተማረ አሰደንጋጩ ቪዲዬ ።እንዲሁም ዱባዬችን የናቀ ቻናል ጉድ እንዳትሆን እየተባልክ ነው
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 31 М.
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 8 МЛН
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 39 МЛН
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 524 М.
53:47
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 268 М.
53:03
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ በማስረጃ ተጋለጠ November 23, 2024
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 55 М.
28:46
ብዙዎችን ያስቆጣው የ ቲክቶከሮቹ አሳፋሪ ድርጊት እና እውነታው Seifu on EBS
ATR
Рет қаралды 28 М.
48:51
የማዳም ልጅ ደፈረኝ እና ወለድኩ ትለናተች የዛሬ ባለታሪካችን#habesha #seifuonebs
ሀቢባ ሀቢባ Habiba
Рет қаралды 26 М.
38:24
አረብ አገር እሰር ቤት ሰትገባ የገዛ ዘመድዋ ንብረትዋን ካደቻት ።እኔንም ያሰመመኝ ቪዲዬ ነው አይታቹ ተማሩበት
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 14 М.
27:39
🔴ብዙዎችን ያነጋገረው የ Ebc ዜና - የጆሲና እስጢፎ ዘፈን Roast 🤯 | United States ዲያስፖራ.
Ale Tube
Рет қаралды 133 М.
1:16:42
ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu
Amleset Muchie
Рет қаралды 770 М.
52:02
#እህተ_ማርያም_ቀኝ_እጇን_አጣች@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 165 М.
48:39
ሐረግ ( ክፍል 24)
ለዛ
Рет қаралды 312 М.
19:55
የሳአውዲው መሪ እሰልምናን እያዋረደ ነው ።የአለም ሙሰሊም የደነገጠበት ቪዲዬ ።በኔም በኩል ደግጫለሁ ።ኑ እዩ
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 65 М.
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 8 МЛН