"እግዚአብሔር ከጠየቅነው በላይ ሰጠን " እህትማማቾች ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙበት ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 982,337

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 641
@efreamasefa9312
@efreamasefa9312 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እህቴ እኮን ደስ አለሽ እኔም አንድቀን አባቴን እደማገኘው ተስፉ አለኝ
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ኤፍሪ ግዴለም እዚህ ፕሮግራም ላይ ቅረብና ተናገር ታገኛቸዋለህ እባክህን ሞክር ተስፋ አትቁረጥ እሺ
@የነገንማንየቃል
@የነገንማንየቃል 2 жыл бұрын
አብሺሬ ተገኜዉለሺ አችም አፈላልጊ አላህ ያገናኛሺ
@anwarmohammed8826
@anwarmohammed8826 2 жыл бұрын
Awo Abshri enem abatachew teftobachew kemifelgut Andu negn. Yeteweledkut Aseb new belijnete new be Ethio Eritrea tornet mknyt ke Aseb yewetahut
@አቢየልደታዋ
@አቢየልደታዋ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የኔ ማር ደስ ብሎኛል እካን ደስ አለሽ ውይ እመቤቴ ይሄን እባ አበስሽላት ተመስገን
@martac3910
@martac3910 2 жыл бұрын
እፍእኔምአባቴን በልጂነቴነውየትለየዉት አያቅኝምአላቅዉምእፍፍፍፍመችይሁን
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
21:36 እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው 🙏🙏🙏 እውነት ነው yoni እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው እንኩዋን የተፈጠረውን ገና የታሰበውን አስቀድሞ የሚሰጥ 🙏🙏🙏🙏
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል አሁንም እናታችሁን አግኝታችሁ ደስቴችሁ ሙሉ ያድርግላችሁ 💛❤️
@zeboahmed1110
@zeboahmed1110 2 жыл бұрын
እሚገርም ኘሮግራም ነዉ ይሄን ሀሳብ ላመጣም ለምታስተላልፉትም እድሜና ይስጣችሁ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አባቴን የማገኝበት ቀን ይቅረብልኝ ፀልዩልኝ በማሪያም 😭😭😭🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኛችሁ እማ😍🙏🙏
@gyonait
@gyonait 2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 Amen esu yrdat
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 አሜን
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ራሄል እና ሜሮን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እናታችሁንም አግኝታቹ ደስታችሁን ሙሉ ያድርገዉ ደሞ ስታምሩ
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በጉጉት ነው የምጠብቀው ፈጣሪን የያዘ ውድቆ አይወድቅም። ።በጣም ደስ ይላል
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የምንፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገንን የሚሰጥ አባት ነው ebs ሁሌም እንደምንለው እድሜ እና ጤና ይስጣችው😗😙😚
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ተስፉ እናረጋለን😀❤
@adugnaborja481
@adugnaborja481 2 жыл бұрын
Ato girum haile rufael yeneberu behewet yelele ebakathihu ene ligathew negn
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 2 жыл бұрын
ማህተባቸዎ እንዴት እንደሚያምር ተባረኩ እመቤተ ትርዳቹ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yewubneshmelke1562
@yewubneshmelke1562 2 жыл бұрын
ፀገነት እግዚአብሔር ይመስገን አንገትሽ ላይ ማህተም ስላደረግሽ እመቤቴ ትርዳሽ መሐተም ጌጥ አይደለም ማንነትሽ ነው በርቺ
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 2 жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 жыл бұрын
ማህተብ አይደለም እናቴ
@سبحانالله-ط4م5ص
@سبحانالله-ط4م5ص Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁን ሙሉ እንድሆን መድሃኔ አለም ከእናታችሁጋ እንድትገናኙ እሱ ይርዳችሁ🙏❤❤❤
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር እህታማቾችን ያገናኘህ አምላክ ከእናታቸው ጋር አገናኛልን።
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 жыл бұрын
Ebs ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የወደድኩት ተባረኩ
@semahirali8042
@semahirali8042 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ደስታ. ያርግላቹህ እናታቹህ መጥታ የምናያቹህ ያርገን
@regassayonas2640
@regassayonas2640 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር እጅ ስፌ ነው በህይወት ካሉ ያገኙዋችሃል ብዬ አምናለሁ
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ እህታችን ከናትሽጋም እርሱ ያገናኝሽ ቸር ያሰማን ኡፍ ደስ ሲል
@אצמלשיוסף
@אצמלשיוסף 2 жыл бұрын
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አላህ ከናታቹ ጋር በሰላም ያገናኛቹ ደስታቹ ይጨምርላቹ እናንተም እንኳን ተገናኛቹ
@dgtube8511
@dgtube8511 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ራሔል እህትሽን ስላገኘሻት እጅግ ድንቅ ነገር ነው በእናተ ሕይወት ውስጥ ያየሁት፡፡ የብዙ ሰዎች ገጠመኞች ይቀራረባሉ፡፡እናትሽንም ታገኛታለሽ አንድ ሆና ብዙ ሆናልሽ ስለምትመጣ እጅግ ደስ ሊልሽ ይገባል፡፡ ቂም አትያዢባት ከልብሽ ይቅር በያት፤፤በእህት ክሳሻለች እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይመስገን የእናታቹም አድራሻ ይገኝላቹ
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ ቤተሰብ ሁኒኝ ፕሊስ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
እህት ራሄል እንኳን ደሰ አለሸ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር አሁንም ደግሜ እንኳን ደሰ አለሸ አሜን
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ebs ሰላም በጣም ነው ደሰ የሚለው እህት እንኳን ደሰ አለሸ ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር የአንች ደሰታ የእኔም ደሰታ ነው አሁንም ደግሜ እንኳን ደሰ አለሸ የአንች እድል ለእኛም ይደረሰን የእኔ እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ለንሮ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ከጋማው ገመቹ ጋር አብራ ከሄደች አንሰቶ በተሰቡ በሙሉ አድራሻዋን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ
@saratessema9064
@saratessema9064 2 жыл бұрын
ትግስትዬ እንኳን ደስ ያለሽ አሁንም እናትሽን ለማግኘት ያብቃሽ
@workufirhiwot3671
@workufirhiwot3671 2 жыл бұрын
አይእናት እንደው ምንብለሽ ብትፀልይ ብታልነቢ ነው ልጆችሽ እንዲህ በሰላም አድገው በክብር ለወግ ለማረግ በቅተው እንዲህ የተገናኙልሽ እንዴት ብለሽ ለፈጣሪ አደራ ብትሠጭው ነው።ከናትና ካባቱ ጋር እየኖረ ጥጋብ ብኩን ያረገው በበዛበት እንዲህ ለሰው ያላየው እንባና ፀሎትሽ እንዲህ ሸላልሞ ያገናኘልሽ።በህይወት ካለሽ አሁን ገና የሠላም እንቅልፍ እንደሚወስድሽ አምናለሁ።እኔስ በፀሎትሽ ።ቀናሁ
@workufirhiwot3671
@workufirhiwot3671 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ውድ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አቤት ኮመንት አንጀት አርስ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እናቶቻችን ንፁ ልብ አላቸው ለአምላክ ቅርብ ናቸው። እኔም ሁል ጊዜ ፈጣሪዬን ስለምነው የእናቴ አምላክ እርዳኝ እላለሁ ልጆች ሆነን በለሊት ተነስታ የምትፀልየው ፀሎት ትዝ ይለኛል።
@surafelworkutsegamets8132
@surafelworkutsegamets8132 2 жыл бұрын
ድንቅ ምላሽ ከግሩም ዕይታ የአባቶቻችን አምላክ የእናቶቻችንን ጸሎት አድማጭ ይባረክ
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 ewnet new tenkeraten adgen tru bota deresenal kbr le esu
@bereketbedassa2889
@bereketbedassa2889 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ግንኙነት ነው ለራሄና ለሜሮን የታምር ታምር ነው ታላቅ ደስታ ነው እንኳን ደስ አላችሁ እንደ እናንተ አባት፣ እናት ፣ ወንድም ፣ እህት ያጡ ሁሉ ያግኙ ደስታ ወደ የቤታችሁ ይግባ ኢቢስ ታላቅ ስራ እየሰራችሁ ነው
@Zety-476
@Zety-476 2 жыл бұрын
በጨዋነት ያደጉ ልጆች በጣም ያኮራሉ፤ ምናልባት እናታቸው ይሄን ህይወት ይሆናል የፈለገችው ለልጆቿ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
እህት የናት ምትክ ናት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 👏
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እናታችሁን አግኝታችሁ ሙሉ ደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ፈጣሪም ይረዳችኋል ምንም የሚሳነው ነገር የለም
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔቆንጆ እንደምታገኛት እርግጠኛ ነበርኩ መልካም ነበር ምኞትሽ እግዚአብሔር ረዳሽ ክብር እግዚአብሔር ይሁን
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 жыл бұрын
This is the best programme thank you Ebs
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
ጎሽ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ።እናትንሽንም መደሃኒአለም ያገናኝሽ።ቸር ወሬ ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏
@fetiyaabdella8547
@fetiyaabdella8547 2 жыл бұрын
a.liah enkan dese alesh
@emu.2525
@emu.2525 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ. አሜን አሜን አሜን
@mulugetaareru4584
@mulugetaareru4584 2 жыл бұрын
ዮውናስ ምርጥ ኢት/ያዊ ወገንህን ወዳድ ሰው ነህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኚልሃለው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ስትፈላለጉም ስትገናኙም እያለቀስን ኧረ እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው ማርታ ተገኝታ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይችላል ! የእናቴ ልጅ ምነው እኔም ጠፍታብኝ ባገኛት ብዬ ተመኘሁ ሞተች ብለው ከሚያረዱኝ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ፀሎት አድርጉ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው !
@nathanrahel6321
@nathanrahel6321 2 жыл бұрын
ተቸገርን እኮ እያለቀስን ሆሆሆሆ
@samrawitsasawsamrisamri8464
@samrawitsasawsamrisamri8464 2 жыл бұрын
Begziyabhear tesefa algn hasabshen besu bkersetose laye talu dengele Mariyam tawekalche🙏🙏🙏🙏
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 2 жыл бұрын
እናት በልጅ የሚጨክን አንጀት የላትም የከፋ ችግር ውስጥ ካሎነች በስተቀር ፈጣሪ ያገናኛቹ
@yashidata7934
@yashidata7934 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የወረቁ ደሰላኝ ልጁች የምታቀዉ ጅጅጋ ኗሪዬ የሆናቸዉ ተባብሮኝ እናቴ ማገናኝት እፍልጋለሁ የልጁች ሰም ጌጤ ዉርቁ ቹቹ ዉርቁ አብዬ ዉርቁ ይባላሉ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
እፀጊ እና ዮናስ ተባረኩ!!በጣም ደስ ይላል።
@Abrhaley-y2q
@Abrhaley-y2q 9 ай бұрын
የዝዓይነት. ተግባር. የምወደው. ነው. ቀጥልበት. ኣግዛኣብህር. ያግዛው.
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል የምር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ያለ ሰው ይገናኛል አልሀምዱ ሊላህ!
@kabtamuabayneh4061
@kabtamuabayneh4061 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እናታችሁንም አገናኝቷቹ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው ያለኝ እውነት እግዛብሄር ደሞ እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁ ሙሉ እንዲሆን ያርግልን እንጸልያለን ይገኛሉ
@ግሪክክለብ
@ግሪክክለብ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ በሚቀጥለው ፕሮግራም ከናታችሁ ጋር ተገናኝታቹህ ለማየት ያብቃን ፊልም ሰሪዎች የት ናችሁ በእውነተኛ ታሪክ ተመስርቶ የተሰራ ምርጥ የቤተስብ ፊልም ይወጠዋል አስቡበት ዮኒ ጥሩ ዳሬክተር ይወጣሀል
@soliyanahenok630
@soliyanahenok630 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር ይመሰገን ባጭር ግዜ ህህትሸን ያሳየሸ ራኤልዬ በቀጣዬ እናትሸን ታያለሸ እንካን ደሰ አለሸ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 жыл бұрын
እናታቸው ታሳዝናለች እነዚህን የመሳሰሉ ቆንጆዎች የወለደች ግን ያልታደለች
@ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ
@ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ 2 жыл бұрын
ሙታለች ማለት ነው?
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 2 жыл бұрын
እኔ መግለጽ አልቻልኩም ባጠቃላይ ይሄ ፕሮግራም እና እናተ አዘጋጆቹን ፈጣሪ ጤናችሁን እና ሰላማቹህን ይስጣቹ
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ እግዚአብሔር ይመስገን eds❤❤❤❤እናመሰግናለን
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW I wish you full happiness I can't wait to see you very soon with your mother God is good keep faith on God God bless you I so happy for
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን ያበቃችሁ❤💐 አሁንም እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁ ሙሉ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን🤲😔🤲
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ስታምሩ 😘 እንኳን ደስ አላቸው ደስታው ሙሉ እንዲ ሆን ከእናታቸው ጋር እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም 💚💛❤🙏
@lala1793
@lala1793 2 жыл бұрын
ሰታምሩ እንኳን ደሰ አላቸው
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
Oh, thank you God. I am so glad that you are reunited the sisters. you both beautiful sisters.Congratulations and hopefully soon you will be reunited with the person who missed you the most which is your Mum.many loves 🇪🇷
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🙏🙏🙏
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 🌹👍
@hayaatfiroomsaa6573
@hayaatfiroomsaa6573 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 bc;"
@mohammedhussein2182
@mohammedhussein2182 2 жыл бұрын
alhamdulillah!. enkuan desi alechihu
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናታችሁ ጋ ያገናኛችሁ እህቶቼ 👏❤
@Aterira3106
@Aterira3106 2 жыл бұрын
የምዬ ልጅ አብሮ ባያድግም ልጅ ነው። ❤️❤️🤩🤩
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
ከታታቹም ጋር ላይነስጋ ያብቃቹ እናታቹ የጤና ጉዳት ሊኖርባት ይችላል ሰው ወዶ ልጁን አይጥልም አይዞአቹ
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እሰይ ደስ ሲል ባአላህ እናታችሁም በቅርቡ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ ኢኝሻአላህ አላህ ይርዳቹ
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 2 жыл бұрын
omg ዕድለኞች ናቹ እግዚአብሔር የእናታቹንም ደስታ ያሰማቹ አስለቀሳቹኝ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ ነው እንኮን ደስ አላችሁ :: ደስታች ሙሉ እንዲሆን እናታችሁ ብቅርቡ እንደምትገኝ ያርጋት
@moghvghh6488
@moghvghh6488 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ።ቺና ከሳውዲ
@mussiegebretensay2394
@mussiegebretensay2394 2 жыл бұрын
ሁሌ ይህን ኘሮግራም ሳይ ጎግቼ ነው የማየው፣ ግን ሳላለቅስ ኘሮግራሙን ጨርሼ አላቅም፣ ደስ የሚል ነው እንባዬ፣ የፀሎት እንባ ፣ አሜን ።
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናታችሁ ጋር ደሞ ያገናኛቸው
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
እዉነት እንዴት ዴስይላል እደዚህ ተለያይተዉ የቀሩ ቤተሰቦች ሲገናኙ ደስይላል እናታችሁን አላህያስገኛት
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይበላችሁ እስይ የባስ ዛሬም አስለቀስችኝ እናትማ ሁሌ እናት ናት
@selamhone912
@selamhone912 2 жыл бұрын
እዳች ያለልጆች ብዙ አሉ የተ ባረኩ አሳዘኝሽን ይባርክሽ ቆጆ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ የሰፈሬልጅ አላህ ከእናትሽ ያገናኝሽ እሪች አብሽሪ የድሮ ሳቅሽ ይመልስሽ ውዴ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንባሽን ሳይ በጣም አልቅሼ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ አምላክ ሙሉ ደስታን ያሰማስሽ እናትሽንም አግኝተሽ ደስታሽ ሙሉ ይሆናል
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 2 жыл бұрын
I’m happy for both of you Ladies ❤️❤️❤️❤️
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመሰገን ደሰ ብሎናል
@nohaetho3484
@nohaetho3484 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ሰነመግባርክ የተለየ ነው የሀገሬ ልጀ ድሬነን ባተወሰጥ አያለው ክበርልኝ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን ከእናታቹም ጋር እግዚአብሔር ያገናኛቸዋል
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሆ በሰላም ሰለተገናኛችሆ እናታችሆን ደሞ አላህ ያስገኝላችሆና ደስታችሆ ሙሉ ይሆንላችሆ 😘😘 ግን ፀጊ የኔም ልብ ጠፍቷል አፉልጉልኝ🙄😋
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ 7 ай бұрын
ወይኔ ደስስስስ ሲሉ እንኳን ፈጣሪ አገናኛቹ
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 2 жыл бұрын
አላህ እንኳን በሰላም ለመገናኘት አበቃችሁ
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ይላል ከናታችሁ ተገናኝታችሁ ለማየት ያብቃችሁ ❤❤
@mekkibashir6880
@mekkibashir6880 2 жыл бұрын
ebs እደጉ ተመንደጉ የእናታቸዉንም መገኘት ሰምተን አላህ ቢያስደስተን በጣም ደስ ይል ነበር ታሪኩ ያሳዝናል የእህትማማቾቹ መገናኘት በጣም ያስደስታል
@محمدموسيالجموعي
@محمدموسيالجموعي 3 ай бұрын
የebs ቤተሰቦች እግዚ አብሄር አብዝቶ ይስጣቹህ በውነት ከፈጣሪ በታች ትልቅ ስራ ነው ምሰሩት !!!!
@muludenekew2576
@muludenekew2576 2 жыл бұрын
Congratulations God bless you 🙏 ❤️
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሄር ይመስገን🙏😍😍
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ። አልሀምዱሊላህ እዚህ ላደረሰሽ ። ስሟን የሚደግምልሽ ሰው ናፍቀሽ ነበር ይሄው በብዙ ሰው ከበበሽ አልሀምዱሊላህ ። ከእናታችሁ ጋርም አላህ ይሰብስባችሁ።
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🕊🕊🤲🕯🌾🌾🌾እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ስለማይነገር ስጥታው እግዚአብሄር ይመሥገን ያልታሠበ ደሥታ ለቅስዬ ማቆም አልቻሌኩም ከባድ ነው
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ደስ አላቹ ፀሎቴ ተሰማ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
🥲🥲🥲🥲የኔ እናት በህይወት ካለች መታ ታገኟታላቹ ፈጣሪ ይርዳቹ
@zebibataher9681
@zebibataher9681 2 жыл бұрын
the two sisters are so sweet i love the way they express about their mom.
@uzumakimamula
@uzumakimamula 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያለቅስኩት እናትየው የሆነነገር ገጥማት ነው እንጅ እየመጣች ልጅችዋን በየአሉበት እምታይ ከሆነ ልጆችዋን አልጣለችም
@rahelrahel7020
@rahelrahel7020 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ተገናኛቹ
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከናታችሁም ጋር ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
በርቱ Ebs የብዙሆችን እንባ እያበሳችሁ ነው
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@senkesartube
@senkesartube 2 жыл бұрын
ወገኖቼ በቅንነት ደምሩኝ
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤🙏
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
ማሸአለህ እንኳን ደስ አለሽ ትግስት እንኳን ደስ አለቹ ከ እነተቹ ገ አለህ በሰለም የገነኛቹ በጠም ደስ ብሎነል
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Congratulations my sister I am happy for you I hope you see your mom to pray for God you go see your mom to God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 жыл бұрын
Elelelelel EGZABHER yemesgen endet des yelal temesgen kebru yesfa EGZABHER yemesgen 🤲 I'm so happy for you guys 😀
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ነው መገናኘት እንኳን ደስ አላችሁ የኔ እህት
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአላቹህ ድምፅቹህ አንድ ነው ይገርማን 😍😍😍😍
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ። ኢሄንን ፕሮግራም። በፍጹም። መቅረት። የለበትም። በርቱልን። እናንተ። ሠው አክባሪዮችች። 👍👌👌👏🍁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌷🌺🌺🍓🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እናታችሁን ያገናኛችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንሄን የመሰሉ ቆንጆ ልጆች ወልዳ ምን በላት
@HabasiMadina
@HabasiMadina 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣምእድለኛናችሁ እኔም ያክስቶቸል ልጆችአገኛለሁብየተስፍአለኝ ባላህፍአድ
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በድጋሚ እናታቺሁን ያገናኛቺሁ እደዚህ የተጨነቁን እባ የምታብሱ እግዚአብሄር ይባርካቺሁ ድጋሚ ከናቻቺሁ ያገናኛቺሁ ፈጣሪ
@kal9065
@kal9065 2 жыл бұрын
አረ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስታቹ ሙሉ ይሁንላቹ እኔም አለሁ አባቴ አላውቀውም 23 አመት ሆኖኛል ከስደት መልስ መጥቼ ፍለጋ ቀጥላለሁ እንደው ባገኘውና እኔም ያአባትን ፍቅርና ጠረኑን ባወኩት ፀሎት አርጉልኝ እስቲ
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
00:33
Wooffey
Рет қаралды 21 МЛН
It's the natural ones that are the most beautiful#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
На ЭТО можно смотреть БЕСКОНЕЧНО 👌👌👌
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 4,4 МЛН
The perfect snowball 😳❄️ (via @vidough/TT)
00:31
SportsNation
Рет қаралды 77 МЛН
ጴንጤ ማለት የቻይና ጫማ ነው 15 December 2023
2:08:57
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 258 М.
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
00:33
Wooffey
Рет қаралды 21 МЛН