እግዚአብሔርንም ቅዱሳንንም ሃገርንም ይቅርታ! ልዪ የቤ/ያን መክፈቻ! የኢትዮጵያ መድኃኔት እኔ ጋር አለ! Kefyalewtufa@2015

  Рет қаралды 9,938

Kefyalew Tufa

Kefyalew Tufa

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@mattasfaw8399
@mattasfaw8399 2 жыл бұрын
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ወንጌልን ማዕከል አድርገህ በአገልግሎትህ በርታ እግዚአብሔር ይማርህ ይራራልህም ፊቱንም ያብራልህ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች እንዲህ እንዲህ ናቸው ብለህ ስትናገር ምን ያህል እንዳዘንኩ አትጠይቀኝ። ግን ግዜ ጥሩ ነው ጊዜ ገዝተህ በእንዲህ የመመለስ ማንነት ስለመጣህ ተባረክ። እኛ ሁላችን የአዲስ ኪዳን ልጆች ነን። ጌታን ገልፀን ማለፍ ይሁንልን።
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 2 жыл бұрын
እግዝያብሄር እንኳን ራራልህ በንደዚህ አይነት ሁኔታ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
Ufff Kefe የዛሬው ለማየት ስናፍቅ ነበር እኔ በእኮኖም በአጠግብ አልቆምኩ ግን በፀሎት ሁልጌዜ ባጠገብ እቆማለው የጌታ ምህረቱ,ፍቅሩ, ቼርነቱ እግዚአብሔ ሁልግዜ ካንቴ ጋር ስለሆነ አሁንም የጌታ ጥበቃ ሁልግዜ ካንቴ ጋር ናችው ሁልግዜ የሚታስተምር ከውስጤ አይጠፍም አይሰሌችሁም አሁን ደግሞ ከበፍቱ ይልቅ ብዙ በጨለማ ውስጥ ያሉትን ወደ ብርሃን እንድታመጣችው አውቃለው መንፈስ ቅድስ ካንቴ ጋር ነው በቅድስ ደሙ ሽፈንኩ በጣም ነው የ ሚወድህ 🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
Bless you ያባቴ ልጅ ምን ያህል በምታደርጋቸው ነገሮች ልቤ ያዝን እንደነበር አታቅም b/c ትልቅ የእ/ር አጀንዳ እንዳለብህ ስለማምን በዚህ መያዝህ ያሳዝነኝ ነበር ደስ ብሎኛል
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ ወንድም ከፌ👌🙏 በጣም ቅን የሆነ ልብ እንዳለህ ምስክር ነኝ ወንድም ከፌ ደግሞ የሚገርም የእ/ር ቃል መረዳትና መገለጥ አለህ ወንድማችን👌 እና ያልከዉ ልክ ነዉ👉 ተናግሮ አናጋሪ,የሚገፋ የሚወሰዉስ ሞልቷል ስለዚህ አይፈረድብህም😊 ። ግን በማስተማርህ በርታ ,ለብዙ ሰዉ ነጻ መዉጣት ምክንያት ነህ ደግሞም ይቀጥላል👌🙏❤️❤️❤️❤️
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፡ ከፍያለው ፡ ቱፋ ፡ ወደ ፡ ዘር ፡ ፖለቲካ ፡ ከመግባትህ ፡ በፍት ፡ በብዙ ፡ ተባርኬብሀለዉ ፡ አሁን ፡ በንስሐ ፡ መመለስ ፡ በእግዚአብሔር ም፡ በሰው ፡ ፊት ፡ ትልቅነት ፡ ነዉ ፡ በጌታ ፡ ነው ፡ የምያምርብህ ፡ ደሰ ፡ ብሎኛል ፡ ትልቅ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ፀጋ ፡ አለህ ፡ አምናለሁ ፡ ወንድሜ ፡ ፓስተር ፡ ዮናታን ፡ በብዙ ፡ ተባረክ ፡ የጌታ ፡ ምህረት ፡ ተደርጎ ፡ ነው ፡ የደረሰነዉ ፡ ተባረክ።
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ አንተንም ይባርክህ እውነት ያብዛልክ አምላክ ከአፍክ ቃል ጋር ይሁን መፍትሔዋ ከአንተ ዘንድ ያድርግላት። "እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው!!"
@abbabya5560
@abbabya5560 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ለተበደለ ህዝብ መቆሙ የእግዚአብሔርን የፍቅር መንገድ እየተከተለ ነው:: በሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር ህዝብ ከትምክህተኞች የሚድኑበትን መንገድ እየቀየሰ ለመብታቸውና ለነፃነታቸው ታግሎ እያታገለ ነው:: ጌታ ኢየሱስ ለድሆች ወግኖ እየሰራ ያለፈ ነው:: ከእወቀት ከእውነት ከታሪክ ንፉጋንና ድንበር ተሻጋሪ ትምክህተኞች ጋር ነው ትግሉ:: እየፀለየ እግዚአብሄርን እያመለከ ለህዝብ አገልግሎት ስራ መስራት ይችላልና አበራታቱት እላለሁ:: ጎበዝ ወጣት ነህና በርታ!!
@ganatitana7722
@ganatitana7722 2 жыл бұрын
Waaqayyo sii haa Eebbisu Eebifaami jabaadhu Eyasus goftaadha ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@getachewbadege6856
@getachewbadege6856 2 жыл бұрын
ልጅ ከፍያለው እግዚአብሄር አይዘበትበትም። ለህዝቤ ስትል አለመዳንህን በትክክል ይመስክራል። ሰውን በብሄሩ ሳይሆን በክርስቶስ ማወቅን ሳይገባህ የክርስቶስ ወንጌል ልታገለግል አትችልም። በዕርግጥም ንስሃ ከገባህ ከወሬ ባለፈ በተግባር በስራ እንይህ!
@desuu44
@desuu44 2 жыл бұрын
አቦ ደስ ሲል ጌታ ዘመንህ ይባርክ ወንድሜ ከፍያለው
@hanahhana2519
@hanahhana2519 2 жыл бұрын
በቅድምያ እንኳን ጌታ ኤራደክ በመቀጣል ሃደራ እንዳዉ እግ/ርን በሥራት አምልኩ አትደንሱ ትዉለዱን ወዴ ጌታ የምጣራ ሥራ ሥሩ በወጭ የሉትን ሥመለከቱ ወዴ ጌታ እንደይመጡ እንቅፈት የሆነዉን አለመዊ ልምምድ አተድርጉ እንደደክበት ቤተ እምነት በሥራዓት አምልኩ ጌታን አክብሩ ዛመኑ በጣም አስፋርና አሳፈር ነዉ ወንድሜ ፀጋዉ ይብዛልህ እንደዉ ብቻል ክ ቦርድ ምበለዉን ጉድ በተስጋባ በግታር በከበሮ ጌታን ብተመልኩ የጌታን ቃል ዝግ በለ ሁኔታ ብታስተምሩ መልከም ነዉ መጋለጥ ትንብት ሳይሆን ምእመኑን ቃል አስተምሩ ተበራኩ
@tarikeekumaatube8191
@tarikeekumaatube8191 2 жыл бұрын
WOWOW ebifamaa dachaa namotaa wq. Kafee kenyaa ebifamii Ayyaan waqayyoo sif haa bayatu haadhoo koo ♥️📖
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
እኔንም የተደበላለቀ ስሜት ከቶኝ ነበር እውነት ለመናገር አንዳንዴ ያናድደኛል አንዳንዴ እውነቱን ነው እላለሁ በተለይ ተሳዳቢዎች ዘረኛ አደረጋቹት እያልኩም እናገር ነበር ኦሮሞነት አማራነትም ትግሬነትም ነውር ሆኖ አያውቅም ችግሩ የኔ ብቻ ብሔር የሚለው ከባድ ነው እልህም ያሲዛል ከፌ የገባበትም እሔው ይመስለኛል ስለዚ እኔም አንዳንዴ አናደከኝ ያላስፈለገ ኮሜንት ሰጥቼካለሁ ይቅርታ መፍረድ አልነበረብኝም 🥰🙏
@praisejesus9480
@praisejesus9480 2 жыл бұрын
Praise the Lord God Almighty for his Grace and forgiveness endures forever and ever Now you come to the right track Let God take all the Glory. Stay blessed
@markonjo8425
@markonjo8425 2 жыл бұрын
Kafee nama gudaa. Goftan yadaa kee, barra kee, waan atti hojachu yaduu hundaa siif haa ebisuu. May His presence be with you through this journey. Your future is bright. Dtat focused on your goals & dreams. Ebifamii!
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 2 жыл бұрын
ተባረክ እንኲዋን ጌታ ረዳህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ብዙዎች ከአንተ ይማራሉ
@henokayalew3630
@henokayalew3630 2 жыл бұрын
Dessssssssss yilal Betam des bilognal......... Betam neber yemitelah Tebareklin
@alem8834
@alem8834 2 жыл бұрын
Gata ybarkh ye wendme
@tollosabogale9261
@tollosabogale9261 2 жыл бұрын
ከፍያለው ቱፋ እንኳን ደሰ አለህ ደስ አለን ወንድሜ ይህቺን ቀን በናፍቆት ስጠብቀት ነበር እግዚአብሔር ከአንተ ገር ከእኛ ገር ይሁን ከበጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 жыл бұрын
ከፍያለው የተባለ ስው የስይጣን አገልጋይ እንጅ የእግዚያብሄር አገልጋይ ሊሆን እይችልም ይሄን እግዚያብሄርንም ስውንም እጅግ ያሳዘነ ማንነቱ ጥላቻ የተሞላ ስይጣን ስውን ከስው ያባላ አንድበቱን የልሱፊር መስሪያ የሆነ የማይረባ ከንቱ ስው ነው አወ እግዚያብሄር ይቅር ይለዋል ነገር ግን አገልግሎት የሚገባው ስው ነው
@meronyigletu5346
@meronyigletu5346 2 жыл бұрын
እኔ ባተ ምክኔያት ነው ለአማራው ማዘን የጀመርኩት ነገር ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ጌታ መልካም ታማኝ ነው ደሰ ብሎኛል 👏👏👏 እየሱስ ሁሉ ንም ይወዳል
@heywet
@heywet 2 жыл бұрын
😃😃😃😃 le amara mazen?!? 😃😃
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
Good job 👍 God mercy on you 🙏🙏🙏
@eirbaya5517
@eirbaya5517 2 жыл бұрын
Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲👏🙏💕💚❤️
@tadesseyai1154
@tadesseyai1154 2 жыл бұрын
ከፌ እንኳን ደስ አለህ ሁላችንም እኳን ደስእለን ክብሩ ለእግዚአብሄር ይሁን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 2 жыл бұрын
ከፍያለኝ በዘርም በአይማኖትም የበታችነት ስሜት እያስቃየው ያለ ስው ነው እስካውን እኔ ማነኝ ብሎ የሚስቃይ ስው ነበር
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ከፌ ማንም አይደለም ጌታ ግን በጣም ነው የረዳክ የሚወድህ ከየትስፍራ እዳነሳና እደጠራህ ስለስሙ ዛሬም ይተጋል እደኖህ ልጆች ጠብቆጠብቆ ጥሎ አልኤደህም በጣምነው የራራልህ ከፌ መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይሻላል ይበልጣል ይላል ስምህን ጠብቅ ነገርግን ለህዝቤ የምትለው ነገር ላይ የምትናገረው ማብራራት ትክክል አይደለም አስተካክል አገልግሎት ከቤትነው ማለት ከግል ሂወትነው ወይም በስጋ ወገን ካልክ በመልካም ተግባር መርዳትነው
@officialsolomonnegash
@officialsolomonnegash 2 жыл бұрын
Am proud of you man of love Grace multiple up on you love you
@Tube-zs1vg
@Tube-zs1vg 2 жыл бұрын
ተባረክ ከፌ ምንም አልልም ሰው ይቀየራል በትክክል እወድሃለሁ
@yesuusgooftaadha3283
@yesuusgooftaadha3283 2 жыл бұрын
Wooow Mul'ataa garii qabatee dhuftee👌💖
@samiwolde2753
@samiwolde2753 2 жыл бұрын
God bless u this is ablesing keep on shinnig
@lensashawotobe5911
@lensashawotobe5911 2 жыл бұрын
Kafeekoo haadhakoo akka si jalladhu ejjannokee lencaakoo gootaa bara keenyaa💚💙💛💔
@citizensofheavenfamily48
@citizensofheavenfamily48 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwww God bless you 🙏 ❤️ brother
@yesuusgooftaadha3283
@yesuusgooftaadha3283 2 жыл бұрын
Baga waaqayyoo si gargaare kafekoo🥰🙏🙏
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 жыл бұрын
Welcome back our brother Kefish !!!
@rozakadida1149
@rozakadida1149 2 жыл бұрын
I am so happy for you thank God
@fiqirt.nugusee3671
@fiqirt.nugusee3671 2 жыл бұрын
Wwelcm.💪💪💪💪💪💞💞💞👍👍👍
@tutugutema2492
@tutugutema2492 2 жыл бұрын
God bless you
@tesfahuntesema249
@tesfahuntesema249 2 жыл бұрын
በዚህ አጭር ጊዜ በእንዲህ አይነት መደረክ መታየት ይከብዳል!!! ትንሽ ጊዜ ውሰድ ንሳሃ ግባ!!!
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
ፓስተር ፀጋዉ ብዙ ብዙ ይሁንላችሁ፡፡
@yosefbekele1510
@yosefbekele1510 2 жыл бұрын
Wawwoo endet enda temachachugn egzahabeher wandemachin yirdawu bertulign
@dursitushako1033
@dursitushako1033 2 жыл бұрын
Baga waqayoo sii gargare waqayo ulfennaa guutuu waldaa ofii kara keettii ijare keessattii haa argamuu ebbifaamii
@skpromotion1113
@skpromotion1113 2 жыл бұрын
kafe baay,ee nattii tolta umurii dheeraa nuuf jiraadhu
@Legesse623
@Legesse623 2 жыл бұрын
I love you guys God bless you all but don’t forget Oromo stragglers 🙏🏽❤️
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Hacaaluu " si moot " atibaluu . Hacaaluu almooteem * Tegeddelee * . Biddir yimmellesaal !
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 жыл бұрын
መዳልያውንይዛየቆመችቤተክርስትያንአለችእሩጫችሁንእሩጡናሲደክማችሁበንስሀግቡባትቤተክርስትያንየምንስመውየምንሳለመውየምንዘምረውየምንቆርበውታቀዋለህለየሱስክርስቶስነውድንግልንምታቃታለህአስታራቂቃልኪዳንየተሰጣትእናታችንቤገክርስትያንምስክርየክርስቶስተሰቅሎየሞተባትዋጫናት
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሿሿ ህዝቡ ሰልችቶታል ፊክ በነገራችን ላይ ይህ ህዝብ ወይም ይች ሀገር የክርስትያን ሀገር ናት ማጠና ከርያ ትምህርት እንጂ ያለውን እንድትነግረው አይፈልግም እውነት ንገረው የወደሀል በቃ
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 2 жыл бұрын
መንደርተኛ ሁሉ ለሁሉ አቀፍ ወንጌል አትሆኑም ቤተክርሰቴያን ሳይሆን አዳራሽ ነው የሚመረቀው ዝቅያለው ቱፋ በል ፖሰተር ሳይሆን ዳስተር በል
@visionaryjourney
@visionaryjourney 2 жыл бұрын
Kafe namni hubatu takkuma hubata. Kan hubachuuf fedha hin qabne immoo dhimma isaati. Nama beekaa rafe hin kaasani! Waayeesaa anaan gaadhadhaa😅 Ijaan wal hin argine malee keessasaa hubadheera.
@teddyzuhane1947
@teddyzuhane1947 2 жыл бұрын
Hi Keffeyallw selamenew
@mafigsps1739
@mafigsps1739 2 жыл бұрын
YIKIRTAW DES YEMIL NEGER NEW...gin interview yemiyadergewum sew yikirta meteyek alebet ...sew siyatefam eyesake chinikilatun nekiniko lik endehone siyareggit yenebere .....ahunim yikirtawun lik endehone eyaregagete yale sew new ...ye yikirtw tiru new neger gin ye rasu yehone akuwam yelelew sew endehone new miyasayew ...silezi esum yikirta meteyek alebet ...sewun bicha sayhon getanim meteyek alebet .....🙏
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ ebbifamee 🥰🙏 ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሰው ሁሉ አንድ አይነት አይደለም አሁንም የብሔር ጥላቻ ያላቸው አሉ ሚሳደቡም አሉ አንተ ቀጥል ።
@habtomamanuel1417
@habtomamanuel1417 2 жыл бұрын
ክፋቱ ትርፍ ኣላመጣ ኣለ ?
@ashenafitakele5404
@ashenafitakele5404 2 жыл бұрын
Kefisha man, nurilin abo ye ewunet abat.
@jodigotami8076
@jodigotami8076 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤💯💯💘🤲🤲🤲🤲
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
እዉነት እዉነት ነወይ?ከፍያለዉ ከዘር ፡ከሐይማኖተ፡ከቋንቋ ተለይቶ ለክርስቶስ መለየቱ ና፡መስተካከያ መጠየቁ፡አስደንቆኛል፡፡ የኔ የራሴ የሚባል ነገር የለም፡፡ ወደ ዓለም ሀሉ ሂዱ ፡ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ንገሩ፡፡
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 жыл бұрын
ምንድነው ኦሮሞ ም ሆነ ሌላ ከተገፋ ተው ብሎ ለተገፉት መጮህ ሀጥያት ነው ? ሁሉም ነገር መነሻ አለው መዳንም ከራስ ይጀምራል ስለቤተሰብህ ቀርቶ ለተጎዳ ሁሉ መጮህ ከመፀለይ ቀጥሎ የተገባ ነው። ግን ብዙዎች ኦሮሞ ከሆንክ እውነትን መናገር ዘረኝነት ነው። ግን ፈጣሪ ሁሉን ያውቃል ይፈርዳል።
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
አመጣው የጭቃ ጅራፍን እንግዲህ ማማለድ መለመን ነው ቅድሷን ይለምኑልናል ፓስተር ጋርም የምንመጣው እንዲ ለምንልን ነው እንዲፀልይልን ለምን ፓስተር ከኛ የተሻለ ፀጋ እና ጥሪ ስላለው ማለት ነው
@mebryamekonnen3426
@mebryamekonnen3426 2 жыл бұрын
afhen keds wsthn nebs gedayi nhe
@Gracegospel88
@Gracegospel88 2 жыл бұрын
WENDME TSEGA YIBZALHHH
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
ከፌ ትክክለኛውን ወንጌል አስተምር አደራ እቺ ውሀ ደም ማረግ ፌክ የባለትዳር ጡት መያዝ ባንክ ውስጥ ያክተሰራ ብር ገባ 6 ሚሊዊን ህህህህ በር ማብዛት ህህህህ ደሞ ገስት ሀውስ ቆንጆ ሴት ይዞ መፀለይ ከቸርች ውጭ ፀሎት አታርግ ነውር ነው ወዘተርፈ ህህህ ደሞ ዳንስ መላህክት የሌለበት ወንጌልም አያዋጣም ብቻ ለነብስ አርገው ነው በቃ መልካም ይሁንልህ ወንድም
@tesfahuntesema249
@tesfahuntesema249 2 жыл бұрын
እንግዲህ ለንስሃ የሚገባ ፍሬ አድርግ!!! ነገር ግን ጥላቻ የለብኝም ያልከው ፍጹም ውሸት ስለሆነ አሁንም ባንተ ንግግር ምክኒያት ምን ያክል ሰው ለአላስፈላጊ በደል እንዴደረሰ አስብና እንዴት መካስ እንደምትችል በደምብ አስብ!!! ተረጋግተህ ንሳሀ ግባ ብዬ እመክራለሁ!!!!
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Kaffiyalew ; please do not change the way of your teaching .
@zerish
@zerish 2 жыл бұрын
እናንተ ሰዎችኮ በጣም ነው የምትገርሙኝ.ቆይ ሁሉም ሰው እደእናንተ መሀይም ይመስላችሁል? አንተኛው ደነዝ ደግሞ" ኢትዮጵያዊ አይደለሁም" ባልከዉ አፍህ "የኢትዮጵያ አዳኝ ነኝ" ስትል አታፍርም? ክርፍፍ, ጀዝባ....
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 2 жыл бұрын
የደቂቃ ፀሎቱ በኦሮሚኛ የሰአታቱ ዉይይቱ በአማርኛ !! Bravo ከፍ ያለዉ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 жыл бұрын
ኦሮምኛ ያስነጥስሀል እዴ?
@heywet
@heywet 2 жыл бұрын
@@abdissamoges8512 kelal masnetes? Radio seseber yenore!
@hirutbaka152
@hirutbaka152 2 жыл бұрын
Ye Ethiopian chiger yemifeta behuneta yemaylewawet kehuneta gar yemayyayaz Be mankiya seto bechilfa yemaykebel yerasu ajenda norot befetari shifan yemaynegd yerasu ajenda yelelewu yesemayu ajenda bichana bicha yalewu hayalu egziabher bichana bicha newu *Snt gud asayen betikitu ametat
@morkmedia6919
@morkmedia6919 2 жыл бұрын
diqalaan duru kanuma dubaadheen ture akka sti galtuu tatee dura argee comment ilaalii buuroo
@teddyzuhane1947
@teddyzuhane1947 2 жыл бұрын
Congratulations
@mestidebasu4766
@mestidebasu4766 2 жыл бұрын
Boldly you insulted us period! If you try to say sorry say sorry don’t tried to cover the last mistakes
@Emanu1532
@Emanu1532 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ አገር የተሳደው ነው?
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Kottaa mee fagaattanii jirtanii .
@ameng9953
@ameng9953 2 жыл бұрын
Kafe, oromoon kan abba irra beeku buddadha jeedha.ijeenno kee irra koom hinqabu. garu hara rakko duri siquunama ture suni hara yoom dhabatte, haraas finfinne keessa nama meeqatu(ijoolleoromo) rakkoon qunaama jira.amaata kamittu dhuga hinduubatiin jeedha.haaga Amma Kan dubbaacha turte dhugaadha.kanaaf si dukka bu'a turre, warri oromoo araabissu dhifaama hingaafaanne ati malii issanni kadhaata. dhuga dubbaacha turtee sanni oso itti fuufte.namiin sideegara ture huundu amaata Mata issa qaba garu amaatan dhuga nideegara wanni ta'ef siduukka bu'an.warra oromoon wagga 150 oli mata irraatti bate galaata hinjeenne .galaata dhiss araabnu irra hin ejjenne. kani birra wanni ati guudha turte jibbissa mitt I have no idea why you say jibbissa sit faakkate. any way anis ta'e namiin birra warra kanaaf jibiinssa hin qabu. akka issa sira'anifi qofa.
@chanematyos1098
@chanematyos1098 2 жыл бұрын
ዝቅያለው ቱፋ ቂጡ ውስጥ ምናምን ይወተፋ ይሄ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃየው ተቀያያሪ እስስት ነው ። ለማያውቅህ ታጠን ቱፋ ፊት you are blood idiot !
@sarawarke154
@sarawarke154 2 жыл бұрын
I think Oromos are confused.
@bonnyzed
@bonnyzed 2 жыл бұрын
ግን ዘረኛ ነህ
@germaymebrahtom436
@germaymebrahtom436 2 жыл бұрын
ካድሬየኦሮሞ ጴንጤ የአብይ ሞዴል ነህ አረመኔ ገዳይ ነህ የሃበሻ ጥላቻ ያሠከረህ ነህ
@shopshopt6701
@shopshopt6701 2 жыл бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@fiqirt.nugusee3671
@fiqirt.nugusee3671 2 жыл бұрын
baga.waqayyoo.sigagare.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👋
@teklilachewbooru4764
@teklilachewbooru4764 2 жыл бұрын
God bless you
How To Speak Fluently In English About Almost Anything
1:49:55
EnglishAnyone
Рет қаралды 3,3 МЛН
John Wenzler
40:08
My Faith with Homer and Pip
Рет қаралды 220
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03
አይን አላቸው ግን አያዩም ፣  ጆሮ አላቸው ግን  አይሰሙም ፣ ልብ አላቸው ግን ልብ አይሉም ምክር በቀድሞ መሪ ጌታ ፅጌ
31:32
ህየሳ ደርፊ 'ይተኣለ'
17:31
MAHDER PRODUCTION
Рет қаралды 39 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 620 М.
Barnaamujka Sirta Guusha / Jaamac Cabdi Falaash
38:23
Falaash Official Media
Рет қаралды 76
Էլի ոչ մի բան -  Գոռ Մեխակյան / Eli voch mi ban - Gor Mekhakyan
53:32
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41