KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
130ኛ ገጠመኝ፦ በጨሌ ተዳብሶ ያደገ ሰው የመርሳት ፀባይና ችግር getemegn ( by memihir tesfaye abera)
1:36:11
115ኛ ገጠመኝ ፦ አስማታዊ የድለላ ህይወት ሲለወጥ አድምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:05:52
Chain Game Strong ⛓️
00:21
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ገጠመኝ 127 (memihir tesfaye abera getemeng)ያሰበችው እና የነካችው በሙሉ ተሳክቶላት ግን በፍጻሜው ስለሚፈርስባት እህት መጨረሻ...
Рет қаралды 31,255
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 271 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 169
@መስከረምየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ስንቱን ተማርኩት ከሰዎቹ ታሪክ 🤔🤔
@user-zegabriel
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@frezerhanna8533
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህወይት ያሰማልን እሔንንም ባለማወቅ ቁጭ ብለን እግዚሐብኤር ን የሚማሪሩ ብዙሆች አሉ ከኔም ጭምር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንደምን ዋሉ እንደምን አመሹ አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜን ኤፍታህ ኦ አምላኬ የተዘጋብኝን የነሀሱን በር ክፈትልኝ እዝነ ልቦናዬን ክፈትልኝ ቃልህን ተምሬ መልካም ፍሬ 30 60 100ያማረ እንዳፈራ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ካገኙ ማጣት ከገቡ መውጣት የሌለባትን ርስተ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏የእማሆይ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
@mimibeyene5730
4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁነን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ያባታችንን የመልአከ መንክራት መምህር ግርማን እድሜ ያርዝመው ፀጋውን ያብዛላቸው እኔ ገጠመኙ ብቻ ሳይሆን በመሀል የምታስተምራቸው ነትምህርቶች ብዙ ነገር እንዳውቅ እረድቶኛል!! ከትምህርቶችህ በመነሳት የጀመርኩት መንፈሳዊ ህይወት መሰረቴን ይዤ እንድሄድ እና የዲያብሎስን ውጊያ አውቄ ዛሬ ብዙ ነገር በህይወቴ እያየሁ ነው መምህር ባንተ ላይ አድሮ የመከራን ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስን ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም በፍጥረት አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!
@sofiagetachew3079
4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ☝️👏
@alemdesta1756
Жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ሌላ ትምህርት እያዳመጥኩ ነበር በመቼ እደተቀይረ አላውኩም ኮሜቱ ለሱ ነበር
@egzabeherfkrnew4921
4 жыл бұрын
ይገርማል የኔ ሂወት ነው ያለ ምንም መጋነን ግን የኔ መጨረሻየ ምን እንደሆነ አልውቅም ግን ሁሌ በእድሌ እደተጨነኩ ነው በፀለትህ አስቡኝ እመተ ሚካኤል ብላቹ በእመቤቴ ስም ልለምናቹ
@ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ
3 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ምን ጊዜም እውነቱ ኣይደበቅም እግዚአብሔር ይፍርዳል
@HaimanotMelese
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምረት ነው እኔ በጣም በሂወቴ የተለወጥኩበት የተማረኩበት ነው መመህረ ከምልህ በላይ ባተ ትምረት ግን አሁን ያቃተኝ ውዳሴ ከቱ ወዳጅ ነኝ ፀሉት አረጉልኝ ወለተማረያም ብላቹሁ
@zinawasmare66
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ባንተ ትምህርት ተምሮ አይቀየርም ብየ የማምነው ምናልባት በምትፅፈው ርዕስ ብቻ አይቶ ሳያድምጥ የቀረ ካልሆነ በቀር አይቀየርም ብየ አላምንም እኔ እንኳ ቀን አዳምጣለው ጠዋትና ማታ በአስተምሮህ ስርአት እስግዳለው እፀሊያለው ምልክትም አግንቻለው በፀሎት የበርታቺው አስቡኝ ክርስትና ስሜ ማወቅ አልቻልኩ ግን በአለማዊ ልናግር ዝናው አስማረ ብላቺው አስቡኝ ምናልባት አንድ ቀን የማገኝበት ጊዜ ይመጣል ።
@tameratmelakeberhun8910
Жыл бұрын
መመምህራችን ተባረክልን
@መታደልበላችዉ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
@MessiNafe
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ትምህርትክን ማዳመጥ ከጀመርኩ እራሴን እድመለከት እረድቶኛል መፀለይ መስገድ ጀምራለው ህይወቴ ዝብርቅርቅ ያለ ነው ቤተሰቤ በሙሉ ግን እንደሚስተካከል አምናለሁ እግዜአብሔር ቀን አለው በፀሎት አስበኚ መምህር
@አልሁበጌታምህረት
3 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ እኔ በጣም ነው የጠቀመን ይሆ ገጠመኝ ፆለት ቤት ሰራሁ ንሰሀ ገባሁ መስገድ ስናሳና ስተኛ መፀለይ ጀመርኩ ተመስገን በእውነት እኔ ቃላት የለኝም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔርን መምህር በርታ ብዙ እግዚአብሔርን የናፈቀችን ነፍስ እየመለስክ ነው በርታ መምህር ያንተ ስልክ አይሰራም ግን የሰጥሀን ስልክ ላይ ደውዬ የንሰሀ አባት ቁጥር ሳታኝ ንሰሀ ገብቻለሁ ተመስገን በጣም ነበር የከበደኝ ንሰሀ ስገባ ግን ቅልል ብሎኛል አንተንም አንድ ቀን ስልክ ስርቶ አገኝህ ይሆናል እግዚአብሔር ሲፈቅድ
@PawelosChane
2 ай бұрын
መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ሽዋየ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምራችን ቡዙ ትምህርት እየተማርነ ነው እና ቀጥልበት
@ውቤቴነሽማርያም
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እናታችን እግዚአብሔር የጥብቅዎት
@Kibrekidusan...888
4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ከአመት በፊትና አሁን እኔ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ነው የሆንኩት እንግዲህ ለፋሲካ ለመቁረብ አስቤለሁ ቤተክርስቲያን ከተከፈተ።
@ናታኔም-ጠ4ቘ
4 жыл бұрын
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ክፍት ናት
@mamelove1771
4 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን
@Kibrekidusan...888
4 жыл бұрын
@@ናታኔም-ጠ4ቘ ትክክል ነህ ግን ያው ኮሮና ሎክዳዎን ላይ ነን እስከዛ ሊከፈት ይችላል ብዬ አስባለሁ።
@Meski-or8ln
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ ይፍቀድልህ ቀኖናህን የጨረስክ እለት እግዚአብሔር ይቆጥርልሀል
@mggb9549
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ራጅም ጤነ ያሰጥልን በረከታችው ያድርሰን ግን ድጋሜ ነው መምህርች
@ተወልደመድህን
2 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@ተወልደመድህን
10 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተወልደመድህን
@mekdes4kilo756
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም አመሸክ መምህር
@misrakameha5122
Жыл бұрын
Kelhiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@tiztafantaw6478
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እመአምላክእናቴናትየአምላ
4 жыл бұрын
መምህር እኔ ገጠመኝ መስማት አቁሚያለሁ ምክንያቱም ስሰማው ተመስጨ እና በእንባ ተሞልቸ ነው ስለ እመ አምላክ ስም ከሰማሁ አልቅሸ አላባራም ከዛ በሌላ ቀን ረሳው አለሁ ሙሉ ለሙሉ መለወጥ አልቻልኩም ያለሁን በስደት ነው ተግባሩን ለማድረግ ግን ሙሉ ለሙሉ አልቻልኩም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@jahbless7818
4 жыл бұрын
ይሄ ገጠመኝ ድጋሜ ነው የቀረበው እኮ መምህር
@Athanasiustube
4 жыл бұрын
አው ነገር ግን የተወሰኑ ማስተካከያ አድርጎበታል። የበፊቱንም አጥፍቶታል።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
4 жыл бұрын
@@Athanasiustube እሺ
@emebetyesigat349
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን መምህራች
@mekidiyedenegellejtube
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እንኮን በሠላም መጣህልን እኛም በሠማንው የምንለወጥ ያድርገን ::ኑ የእምየ ልጆች አብረን እንሥማ በፀሎት እንተሣሠብ
@oramaoromiya7577
4 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen
@yordyordanos6258
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። መልካም ነው መምህር እባክክ ስልክክን አስቀምጥልኝ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እንዴት መታደል ነው አለም በቃኝ ብሎ በቅድስና ሂዎት መኖር እማሆይ በረከተዎ ይድረሰን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@kelibanosasefa8646
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለው
@abisiniyamulugeta3900
2 ай бұрын
Memhr ene ye enaten neseha abat alwdachew mknyatm algni endante tmrt dmo ygbagni ngr ale Kal hiwotn yasmaln ❤
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣልን መምህራችን ዛሬ በቀን ሶስት ገጠመኞች መሰማት ጀምርኩ እኮ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ኤፍታህ ሊለኝ ነው
@ኑበእግዚአብሔርደስይበለን
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
@salmagetu5859
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዋ ስያምር
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
ድገሚ እኮ ነው ይሄ አዲስ አደለም መምህር
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን የምታቀርብልን ገጠመኝ አስተምሮኛል ተለውጠናል መምህርዬ እኔም ባለቤቴም ንስሀ ገብተናል ይህ ደግሞ ያተ የትምህርት ውጤት ነው መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልህ ከክፉ ሁሉ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታልን ❤
@tigabudessye1904
4 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ
3 жыл бұрын
ኣሜን በእውነት
@alemdesta1756
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን
@አድስወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
ገጠመኙን እሰማለሁ በሞላ ባይሆንም በመሃል እያቋረጥኩነው ግንቢሆንም ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያለሁት አህዛቤት ስለሆነ የፀሎት ቤት የለኝም በስልኬ ፀሎት አደርጋለሁ ጥዋትና ማታ ያቅሜ እስግዳለሁ ለቤተሰቦቼ ስደውል አስተምራለሁ ግን ቤተሰቦቼ ብዙም አይረዱም ስለማይገባቼው ነገርግን እናቴ በርትታለች ወደእግዚአብሔርም ቀርባለች ለስጋወደሙ እንዳበቃቸው እኔም ለሃገሬ በሰላም ተመልሼ ስጋወደሙን ለመቀበል ያብቃኝ /ን አሜን በፀሎት አስቡን ወለተ ትንሳኤ /ወለተ ፃድቅ እያላችሁ
@ማረኝቸሩመድሐነአለም
3 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕር በርታልን እኛም የመናፍስት ስራን አውቀን እንድንጠነቀቅ እመአምላክ ትርዳን ብቻ
@ወለተሚከይል
4 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡እኑኳን፡በሰለም፡ማጡ፡መምህረችን፡ህድሜና፡ጤነ፡ይሢጥልን፡
@ethiopiatekedem4150
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እመኛለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉፍቅር
3 жыл бұрын
መምህርገጠመኝ እየሰማሁ መዳሜመስቀልሽን አታሳይኝአለችኝከሳዉዲአርቢያ በፀሎታችሁአስቡኝወለተዮሐንስ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር👏
@hiwotimariyamenata5806
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሬ ተድገመ
@ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ኤፍታህበለኚ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
@ababaalu9543
4 жыл бұрын
ሰላም ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን መምህር በአንተገጠመኝ እኮ በተለይ በስደት ያለንው መቀየር ብቻ ለነፍስ ዋጋ ይሆንካል ለምን ብትል መስገድ መናፍስት እንዴት እንሚታሰሩ በየቤታችን የጸሎት ቤት መስራት እረስንቱ የአንድ ሰው ገጠመኝ የስንቱን ቤት እንደሚያስተምር ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን የመላከ መንክር ግርማ ወንድሙን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እያልን በሳቸው ተምረው እኛን አሁን ላይ ለምታስተምሩን ደግሞ ለእናንተ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እንላለን ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ
@ኢትዮጵያእናቴናት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🙏🙏🙏
@kebide2231
4 жыл бұрын
ወለደ ገብርኤል
@wonshet
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በየቀኑ ብትለቅልን ደስ ይለኛል
@አድስወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@አድስወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ ወጉ ደረሰኝ ፩ኛነኝ አምላኬሆይ የልቤን በርክፈትልኝ
@addiseketemaw959
4 жыл бұрын
@@አድስወለተትንሳኤ amen amen amen
@ሕልና-አ8የ
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@wsasews4395
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ወለተኪዳን ነኝ
@nestiethiohabeshatube7243
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ለሁላችውም ሰላም ይብዛ እባካችሁ ክርስቲያን ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ ከኔ የበረታቹ እፉፉፉ ከበደኝ ተንገዳግጃለው ዙሪያዬ በሾህ የታጠረ ሰው ነኝ ሁሉም ሊጠቀምብኝ እንጂ ለኔ የሚያስብም ሆነ የሚረዳኝ የለም አስቡኝ አመተ ገብርኤል!
@ሕይወትወለተሐና
3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሺ
@ethiopia1dhe415
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህል በእግዚአብሔር ስም ሠላም ብያለሁ
@ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
4 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን
@መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ኤፍታህ (ተከፈት )ብየ ጀመርኩ
@ሽዋየ
3 жыл бұрын
ለመዝሙሩ ዝማሬየ መልእክት ያሰማልን
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@saraamarech579
2 жыл бұрын
Tebarek memeherachen !! Bezu temerabetalew
@michielmikael
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ተስፋዬ በጣም ብዙ ነገር መንፈሳዊ ሂወት ተምረናል ሂወታችን ተቀዩራል በትምህርቱ መጨረሻህን ያሳምርልን
@Tube-dc2dx
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህወለተእየሱሰ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችንየ እንኳን ደህና መጣህልን
@abrahampeace8372
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: ቃለሒወት ያሰማልን:: ባለታሪኮችንም ሁሉ: እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ እርሱን በማመን ያጽናቸው:: አሜን::
@ቅድስት-ከ5ቈ
2 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ የዚች ልጅ ሂወት የኔም ሂወት ይመሳሰላል
@tameratmelakeberhun8910
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-zegabriel
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን አሜን
@zewduhailu4324
4 жыл бұрын
Thank you Memhere you change me and my family life.
@almneshesh8111
3 жыл бұрын
Betam yaskenal.Memher kale hiwoten yasemalen.
@alsanmain3817
4 жыл бұрын
Egzaber yemsigen eunka dana metaln memihir kalhiwot yasemaln Amen Amen Amen
@abayayayu393
4 жыл бұрын
መምህሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@belinshmohg4688
3 жыл бұрын
የሰደትተሰፋችንቃለህይወትያሰማልንበእውነትእኔጾለትሰጸልይውዳሴማረያምሳነብአንቀጸብርሀንንእናየሴኔጎልጎታአልፋቸውነበርአሁንግየአንተንገጠመይሰታሰተምርሰለምከታተልአሁንአነባለሁእግዚብሂርየአገልግሎትዘመንህየተባረከይሁንልንአሜንአሜን🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yifrumesay5503
2 жыл бұрын
ቸባረክ
@skyfly6491
3 жыл бұрын
Memhir ewunet new be ewunet tsegawun yabizalih
@getukarra3920
11 ай бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@koodiyanpeedas1616
8 ай бұрын
ወለተ አረጋይ
@sraself7813
4 жыл бұрын
Amen amen amen 💖💖💖👏👏👏👏🙏
@አድስወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
4 жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል ዛሬ ሁለት ገጠመኝ ተለቀቀልን ታድለን ❤❤❤
@abayayayu393
4 жыл бұрын
እንቁ መምህሬ እንኳን መጣህልን አንደኛ ነኝ
@mambaba8869
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ቃልአብከበደ
4 жыл бұрын
መምህር በፀሎትዎ ያስቡኝ ሀይለማርያም ነኝ
@abrahampeace8372
3 жыл бұрын
መነኩሴ ሳይሆኑ የመነኩሴ ልብስ ለብሰው ቤተክርስቲያናችንን ስርአት ለማስነቀፍ እንዲህ የሚያደርጉ የቤተክርስትያናችን ጸሮች ሴራም ትእይንቱን እንዳጋነነው አንዘንጋ:: ለሁላችን ልብ ይስጠን::
@مستاتبركنا
3 жыл бұрын
እግዙሀቤርይመስገንአሜን
@መታደልበላችዉ
3 жыл бұрын
እኔ ደካማነኝ አተ እርዳኝ እግዚአብሔር
@danielabera5485
Жыл бұрын
Memeher God bless you and your family
@mahibiset2755
4 жыл бұрын
I relly like it your voice
@منىالحربي-ز2ج
3 жыл бұрын
የእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልል ልጆችህንም ይጠብቅልህ እውነት እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ግን ባገኛችሁ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር
@mos9964
4 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ
@betelabayenh7104
2 жыл бұрын
Yehe yene tarik nw Hulum neger yebelasibign nebir gibi yealwu Egezehahiher yemesegen hulum yalifal Egezehahiher amelak yeredanal memehir enamesigenalen🙏🙏
@bezamariy1220
3 жыл бұрын
Zemara melaket yasemaln Kale hewoten yesetln🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@Gugug-s9h
Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትያሰማልን እማሆይበረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏
@mimidaneil6125
4 жыл бұрын
መምህር ድጋሚ ነዉ ያቀረብከዉ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
2 жыл бұрын
አዎ የበፊቲቱ አጥፍቶታል ይሄ የሚስተካከል አስተካሎ ነው ያቀረበው
@sahaysahay9623
4 жыл бұрын
Igzihabeher yimesgen mamihirachin
@elsasamri1996
3 жыл бұрын
You right my dear
@ቃልነኝየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን መምህራችን እባከችሁ የመምህራን ስልክ ቁጥር ስጡኝ አንዴ ሰምቼ ነበር ግን ስንት ክፍል ለይ እንደ ሆነ ራሳዉ እባካችሁ ንገሩኝ
@wubitanderge1525
4 жыл бұрын
እደ መምህር ተስፋየ ይህን ገጠመኝ እኮ መጨረሻዋን መለኮሰች ብለኸን ነው የጨረስከው እራሱን ነው ያቀረብከው ።ምንም የተቀየረም የተጨመረም የለውም
@asefumesele7875
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mamefulas3823
4 жыл бұрын
እህት ወንድሞችዬ እኔ የበረታችሁ መንበረማርያም ተብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@getnetgebreyohannes7687
3 жыл бұрын
በአፍህ ማር ይፍሰስበት
1:36:11
130ኛ ገጠመኝ፦ በጨሌ ተዳብሶ ያደገ ሰው የመርሳት ፀባይና ችግር getemegn ( by memihir tesfaye abera)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:05:52
115ኛ ገጠመኝ ፦ አስማታዊ የድለላ ህይወት ሲለወጥ አድምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
16:34
🟢✔ [ ሰበር ] አኬ ለመምህር መልስ ሰጠ ሲኖዶሱ እርሱ ቤተ ክርስቲያንን አይወክልም ከኛ በላይ ጠላት የለም
Telsem tube /ጠልሰም ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
1:03:13
88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 29 М.
46:09
የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 36 М.
1:45:13
210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
1:34:05
125ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የገዛ ወንድሟን ለመስለብ ይህን ያህል ርቀት የሄደችው ምን በልጦባትና ማን አስገድዷት ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
2:28:01
38ኛ B ❤ ፈተና ገጠመኝ፦ እናቷና ባሏ በመተት ከቤቷ ያስወጧት ሚስጥር ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
57:27
205ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ያስተማርኳቸው ከኔ በልጠው ትልቅ ስራ ሲሰሩ ከማየት በላይ ሌላ ምን ያረካኛል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
1:06:29
149ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቤታችን አልበምና ፎቶ ምን ያህል ጣጣ እንደሚያመጣብን በደንብ ያወቅን አይመስለኝም
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 143 М.
56:55
119ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)ያፈቀረችውን ለማጥመድ በማርገዟ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:53:18
122ኛ ገጠመኝ፦ሲቆርቡ እያየ የሚያለቅሰው ልጅ በራሱ ላይ ያጋጠመው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 66 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН