▶️ጋብቻ| አህመድ♥ለይላ - New Ethiopian Wedding Video - Ahmed & Leyla - |እስላማዊ ሰርግ| Ashu Habesha Studio

  Рет қаралды 68,355

AHS+ Media & Entertainments.

AHS+ Media & Entertainments.

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@የአላህባሪያነኝአላህከሪም
@የአላህባሪያነኝአላህከሪም 5 жыл бұрын
እኔ ግን ኮሜት ምትሰጡ ሰዎች በጣም ትገርማላችህ ለዛህ አሁን ማሻ አላህ ትላላችሁ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ
@loofyAlsaadi
@loofyAlsaadi 5 жыл бұрын
ዉነትሽ ነዉ እህት አላህ ይጠብቀን
@zinetametzinet5698
@zinetametzinet5698 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እኔም ላገባ ትንሽ ቀን ነው የቀረኝ ቢኢዝኒላህ ዱአ አድርጉልኝ
@sainabag3125
@sainabag3125 5 жыл бұрын
Zinet Amet Zinet ማሻአላህ.
@سعا-ط8ي
@سعا-ط8ي 5 жыл бұрын
መብሩክ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
ወይ ማሻላህ ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ የኔስ ተራ መቸ ይሆን አንድ ቀን አይቀርም ቢኢዝኒላህ ።
@سعا-ط8ي
@سعا-ط8ي 5 жыл бұрын
مشالهتبركله
@ዘይቱናሁሴን
@ዘይቱናሁሴን 5 жыл бұрын
hayat mekonene Alhume ini asalukiel afiya ማሻአላህወልዳችሁሣሙ
@name-bj8zu
@name-bj8zu 5 жыл бұрын
አድ ቀን ይሣካል ሀይበቴ አይዞሽ
@jaalanneegamada2394
@jaalanneegamada2394 6 жыл бұрын
Anyone know what is the name of the nasheed that is playing in the background, Mashallah may Allah bless you guys :-)
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
Wow Very Nice Allah Teru Tedar Yeseten
@محمداحمد-ن9ض6ط
@محمداحمد-ن9ض6ط 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ወልዳችሁ የምትደሩ አላህ ያድርጋችሁ ፍቅራችሁም ይብዛ
@ለምበሮትፍራኮትኩፋፈያኩን
@ለምበሮትፍራኮትኩፋፈያኩን 5 жыл бұрын
መች ይሁን ያሰብኩት ተሰክቶ ሀገሬ ገብቼ ያማገባው ያረብ እኛንም ሰሊህ አርገህን ሰሊሁን ስጠን ወዶ ያመጣውን ስጠን ያረብ
@atikaabubeker902
@atikaabubeker902 5 жыл бұрын
ያሠላም ሥታምሩ ዉለዱ፡ክበሩ
@tigistgetachaw5819
@tigistgetachaw5819 5 жыл бұрын
እኔም በጣም እከታተላለሁ አደራ አሪፍአርገህ እንድትሰራልኝ አሹዬ አድራሻችን እፈልጋለሁ
@Day-xt3cm
@Day-xt3cm 5 жыл бұрын
ማሻ አለህ በጣም ያምረኛል አለህ ለኛም ከስደት አውጥቶ ይወፍቀን ያረብ
@maneranor9348
@maneranor9348 5 жыл бұрын
ማሻአላ ፍቅርና ሰላም የሞላበት ትዳር ይሁንላችሁ መልካም ልጆችን ይወፍቃችሁ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
እንዴ ኮቻ ግሪን መስክ ነው ሽርሽራሸው እንዴት ሳላውቃችሁ ሙስተሂል ማሽአላህ ያምራል ያርቢ እኛንም ከስደት መልስ ሷሊሁን ትዳር ወፍቀን የሰው ተመልካች አታድርገን
@syoutube4877
@syoutube4877 5 жыл бұрын
የሚገርመው ወድ ልጅ በሴት ልጅ ያለው መብት እኛ እና ሶላታችን እኩዋ የዛን ያክል ሰፊ ሰአት አልተሰጠንም። 5አውቃ ሶላት እያዳዱ 10,ደቂቃ ብንሰግድ 1ሠአት እኩዋ የማይሞላ ግዜ ነው የተሰጠን። እናም ወዳጆቼ አላህን እንፍራ ያተ ስሜት እደሚያስቸግርህ ባያቅ ኖሮ ይሄን ሁሉ ግዜ ከሱ አብልጦ ባልሠጠኽ ነበር። አረ ወጣቶች ወዴት ነን በአላህ አረ አላህን እንፍራ። ውጭ የምናደርገውን ቤት ውስጥ እናድርገው። መተኛት ከፈለግን፣መሳሳም ከፈለግን፣መሳቅ መጫወት፣መደሰት ከፈለግን ቤታችን ውስጥ ማንም ሳያየን ሳይካፈለን እናድርግ።
@አልሀምድሊላA
@አልሀምድሊላA 5 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ መሽአላህ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ታምራላችሁ
@sumenope3324
@sumenope3324 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ይህ ቀን በጣም ነው የናፈቀኝ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅር ያብዛላችሁ 😍😍😍😍😍
@fatimapati9407
@fatimapati9407 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@LuuBabaa
@LuuBabaa 8 күн бұрын
ሰላም አሹ ሀበሻ ይሄን ቪዶዎ ከይቅርታጋ ብታጠፋዉ ወንድሜ ወደአኬራ ሄዷል ስለዚህ ቪዲዎዉን አጥፋለት እባክ😢
@ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
@ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብየለው
@ንማጅሚዲያ
@ንማጅሚዲያ 5 жыл бұрын
Waw mashalihe
@rabiarabiyah7003
@rabiarabiyah7003 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያረብ ለኛም ሣልህ ባል ይወፍቀን ከስደት መልስ
@zuzu4878
@zuzu4878 5 жыл бұрын
እኔስ የማገባው በባህላዊ መንገድ ነው ኢንሻ አላህ ምክንያቱ የገጠር ልጅ ነኝ
@hadraibrahim9918
@hadraibrahim9918 5 жыл бұрын
Bint Ethiopaijjjn
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
@lslimsalim6721
@lslimsalim6721 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይባርካላችሁ
@mamuuebrahim2414
@mamuuebrahim2414 5 жыл бұрын
Masha allah wedo ehete
@mekilove6047
@mekilove6047 5 жыл бұрын
መሽአላህተባረክአላህአላህይጨምርላችሁ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ
@AHSPlus
@AHSPlus 6 жыл бұрын
ለወዳጅና ተመልካች የቻናላችን ቤተሰቦች አስተያየትዎ እንዲያበረርታታንና እንዲያስተምረን ስርዓት ባለውና ገንቢ በሆነ መንገድ ያስቀምጡ! ቻናሉ የናተም ነውና Subscribe አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ bit.ly/2A6RtEd ! እኔን መርዳት ከፈለጉና ቪዲዮውን ከወደዱት ሼር በማድረግ ለወዳጅ, ጓደኛና ዘመድዎ ይጋብዙልን! አመሰግናለሁ♥
@aishaalwan7556
@aishaalwan7556 6 жыл бұрын
ወንድም ይት ነው ያለክው እፈልግክ አለው
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
አድራሻህን ንገረን አሹ
@AHSPlus
@AHSPlus 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ማንኛውም ቦታ እሰራለሁ መቀመጫዬ ግን ከሚሴ, ደሴ, ኮምቦልቻ, ባቲ ላይ ታገኙኛላችሁ በሶሻል ሚዲያና ስልክ, ቴሌግራም, ዋትስአፕ እና ኢሞ በዚህ ቁጥር ያገኙኛ፦ +251910717129 ፌስቡክ፦ facebook.com/AshuHabeshaStudio ኢንስታግራም፦ Instagram.com/Ashu_Habesha_Pro ኢሜል፦ ashuhabeshaStudio@gmail.com
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
Ashu Habesha Studio ኦኬ እኔ ግን የክፍለ ሀገር ጎጃም ልጅ ነኝ አማራ ክልል ግን አይርቀኝም ኢንሻላህ
@AHSPlus
@AHSPlus 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ማንኛውም ቦታ ስራ እንሰራለን! ምርጫሽ ስላረግሽን እናመሰግናለን! Thanks
@sadiyasadiya1060
@sadiyasadiya1060 5 жыл бұрын
ማሽአላህ
@dfhggh133
@dfhggh133 5 жыл бұрын
መሰሻአሏህ ደሥሥሥ ይላሉ
@semira9282
@semira9282 5 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ኮሜቶች ለኔም ፈልጉ ጠይብ
@ነጅነኝየማምናፋቂ
@ነጅነኝየማምናፋቂ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስስስስስስ ይላሉ ፐ ያረቢ የኔስ ቀን መቸ ይሆን ያረብ ቀኑን አቅርብልኝ
@Zainab-vr1tz
@Zainab-vr1tz 5 жыл бұрын
ርህማ ነኝ ስደተኛዋ የማም ናፍቂ absher mer aleh yel ken
@saeedasaeed7549
@saeedasaeed7549 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ
@Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ 6 жыл бұрын
መሻአ ላህ መልካም ጋብቻ ይሁን ላችሁ
@rahmahussain4345
@rahmahussain4345 6 жыл бұрын
ማሸአላህ ማሸአላህ ይህ ቀን ናፈቀኝ
@MiftahuAhmed
@MiftahuAhmed 2 жыл бұрын
👍👍👍
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
Mashallha
@tube-qd6ky
@tube-qd6ky 5 жыл бұрын
Wow godgiye ahemde yameral melkaem yetdaer zamen yehunlchihu
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ በናተ ደራ ዛሬ ባል ልፈልግ ነው በቃ እጠራቸሆላሁ እሰርጊ
@foziafozia3226
@foziafozia3226 5 жыл бұрын
Masha Allha maburk
@ፍቅርእብራሂም
@ፍቅርእብራሂም 6 жыл бұрын
ለይላ አህመዴ በትዝታው ተዝናኒ ምን ይደረግ ቻል አድርጊው
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 6 жыл бұрын
tawuntwa nesh ende kkkk
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ??
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
የባላ ውሽማ ነሽ ዴ ማር ክክክክክ
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
@@abuferah6537 ታውቃት ይሆናል የምታውቀው ሊኖር ይችላል
@ፍቅርእብራሂም
@ፍቅርእብራሂም 6 жыл бұрын
+ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ናፃ :: አይሚስቱነኝ
@zihab2314
@zihab2314 5 жыл бұрын
ያርቢ ይኸ ቀን ናፈቀኝ
@hayyatbintiislama7829
@hayyatbintiislama7829 5 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah
@የአባጅፋሯፍቅርነኝ
@የአባጅፋሯፍቅርነኝ 6 жыл бұрын
ማሸ አላህ ማብሩክ
@naimamohammed1859
@naimamohammed1859 5 жыл бұрын
ምንድነው ሙዚቃ ነዉየሚመስለዉ ኧረ. አላህን ፍሩ አስተግፍሮላህ አልአዚም ይዉሹ ሀዳ
@ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን
@ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን 5 жыл бұрын
እኔ ሳገባ እመጣለሁኝ ያምራል አሊፍ መብሩክ
@rozamohamed5572
@rozamohamed5572 6 жыл бұрын
Masha Allah btame desyelal godengaye
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኣልፍ መብሩክ
@RaniRani-xk4wq
@RaniRani-xk4wq 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
@norahom8581
@norahom8581 5 жыл бұрын
masha all
@mahihani
@mahihani 5 жыл бұрын
የሙስሊም አዳብ ይኑረን አላህ ሂድያ ይስጣቹ ይስጠንም
@ኢስላምነውሂወቴ-ቨ2ኘ
@ኢስላምነውሂወቴ-ቨ2ኘ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የከሚሴውቦች የሀገሬልጆች
@nabihaumer5608
@nabihaumer5608 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እረ ስያስቀኑ በቅናት አድድድድ
@zeinaboumeradem3494
@zeinaboumeradem3494 5 жыл бұрын
😍💜
@zaharelovehabeshawit4318
@zaharelovehabeshawit4318 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምሩ
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የተባረከ ተትዳር ያርግላችሁ
@mervatahmad7447
@mervatahmad7447 5 жыл бұрын
Wow😂😂
@سميرهمحمد-ح4ه
@سميرهمحمد-ح4ه 5 жыл бұрын
ማሻላህ አልፍመብሩክ
@ሀያትየናቱዋልጂሀያትየናቱ
@ሀያትየናቱዋልጂሀያትየናቱ 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ውብ እኮ ነሽ
@asmayaseen7351
@asmayaseen7351 5 жыл бұрын
መሸለሀ
@bintbaba7861
@bintbaba7861 6 жыл бұрын
Mashallaah Mabruk
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 6 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ውዶቼ ይቅርታ አድርጉልኝእና ባለሰርጎቹ መገዱይ መሳሳማችሁ ሳያንስ ጭራሽ በዩቱብ ሸር አደረጋችሁት ለምን ሙስሊሞች እኮነን ሸሪአችን የሚከለክለንን ነገር ለምን አንርቅም አላህ ሂድያውን ይስጣችሁ
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 4 жыл бұрын
ሳህ
@kedirrayarauma7445
@kedirrayarauma7445 5 жыл бұрын
እኔም ለአመት ወደ ሀገሬ እገባለሁ ሠርጌን እንደምታሥውብልኝ ተሥፋ አለኝ የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ ቆቦና ኮቻ ብዙም አይራራቅ ኢንሻ አሏህ ለዛው ያብቃኝና አድራሻህን ቁጥርህን ሤቭ አድርጊያለሁ ሥራህን ግን ጥርት ያለና የሱና ሠርግ ብታሥመሥሉት ግን ጥሩ ነው ማለት ሀራም ነገራቶች ሣይቀላቀሉ ጥርት ባለ ሱና ለወደፊቱም ሥራችሁ በሱና እንዲሆን እመኝላችሀለሁ እንደዚህ ከሆነ እኔም ዘመዶቸም ጓደኞቸም ደጋፊዎቻችሁና እንሆናለን
@humasaa1244
@humasaa1244 5 жыл бұрын
መች ነዉ የኔ ሰርግ እደዚ ሚሆንልኝ
@nurityeshaw179
@nurityeshaw179 6 жыл бұрын
Masha Allah melikam tidar
@zayenbeabate8258
@zayenbeabate8258 5 жыл бұрын
ውይ ያረብ እኔስመቸነውይሄንንቀን የማየው እስኪዱአአድርጉልኝ በአላህ ሰርግ እዴትእዳማረኝ
@zinetmohammed1803
@zinetmohammed1803 5 жыл бұрын
Wuyyyy yih bota tzta alebgn
@toubetoybahusian4440
@toubetoybahusian4440 5 жыл бұрын
Toyba houssin ❤️🌹💓💖🌍💎🇪🇹
@nardinardi1316
@nardinardi1316 6 жыл бұрын
ዋው ነው
@waselafadel4913
@waselafadel4913 6 жыл бұрын
ስረቱ የኢስልምነ ሀይመኖትን አይወክልም።
@fatumaseid8727
@fatumaseid8727 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@fufubintislamebintislame2570
@fufubintislamebintislame2570 6 жыл бұрын
ማአሻአላህ እኛም አላህ ይወፍቀን
@የወሎዋቀበጥ-ኀ3ሸ
@የወሎዋቀበጥ-ኀ3ሸ 4 жыл бұрын
የአላህ አንት ለዘህ ቀን አብቃኛ ያርርቢቢቢቢ ምን እንደናፈቀኛ የዘህ ቀንንንንንን
@kelwodkonjo5840
@kelwodkonjo5840 6 жыл бұрын
ያምራልል
@sadasada2713
@sadasada2713 5 жыл бұрын
😆😆😅😅😅😅😅😜😜😜😜
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 жыл бұрын
ግመል ለምን ይታረዳል ባልጠፋ በሬ
@adad5023
@adad5023 5 жыл бұрын
ከምር ልጁን አውቀዋለሁ እኳን ደስ አለህ
@syoutube4877
@syoutube4877 5 жыл бұрын
አጀብብብ ወላሂ ገና ሳያችሁ አጥወለወላችሁኝ። ጠብቁ ይሄ ትዳር ቤቱ ሁሌም የጭቅጭቅ ቤት ነው የሚሆነው። ስሜትን መከተል ትዳርን ቢያስውብ ኖሮ ሸይጧን እና ነፍስያ ስቱን ባላስቸገሩት ነበር። እደናተ ከሠው ፊት የጦፁ ከ 20 በላይ ባለ ትዳሮች ዛሬላይ ብትትኑ ወቶ ትዳራቸው ግማሹ ወደ አኼራ ሌላኛው ሆስፒታል ሌላው ደሞ ደግመው አግብተው እየፈቱ ብቻ ሳይጣጣሙ በመከራ ላይ ያሉ ሠወችን ተመልክቻለሁ። በዚሁ አጋጠሰሚ አድት እህት ባሏ ሲፈታት ክሮሌክስ ጠጥታ በስት መከራ አስታመናት ከዛ የአኢምሮ ጭቀት በሽተኛ የሆነች እህት ነበረች። ሌላኛዋ ኢትዬ ገብታ የሆስፒታል ግብር እየከፈለች ትገኛለች። እና ትዳር የሚሰምረውም የሚያምረውም በሀላል ሲሆን ነው። አግብቶሻል አግብተሀታል እደፈለክ በሴቷ ላይ መብት ተሰቶሀል። ስፈልግ ቀን ስፈለግ ማታ ከፈለክ ከስራ ስትሄድ ስተመጣ 24 ሠዐቱ ላተ ተፈቅዷል የት ልደርስ ነው ከቶ?
@أميروحيحية
@أميروحيحية 6 жыл бұрын
ماشا الله تبرك الله
@مريممحمد-ض1ب6ظ
@مريممحمد-ض1ب6ظ 5 жыл бұрын
ምናችሁም ደስ አይልም ወይ አያፍሩ ወይአያምሩ. ሙስሊም ከሆናችሁ. ተሠተሩ. ባረከላሁፊኩም
@azizahann5922
@azizahann5922 5 жыл бұрын
Maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa
@ሀለውያየኬሚሴልጅ
@ሀለውያየኬሚሴልጅ 4 жыл бұрын
አለባበሱ፡አሪፍ ነበር ግን መሳሳም፡በአደባባይ፡የሙስሊም፡ደብአይደለም
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Egezo ende Ethiopia Muslim gemle yeblalu ufffffff ene derome gorbtachen bete setruye alhdem l am Ethiopia orthodox evre were orthodox orthodox new
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
😂😂😂 ቂል አሳማ ከመብላት መቸም ይሻላል ግመል
@fggcg1573
@fggcg1573 5 жыл бұрын
የኢስላም አደብ አደለም ይሄ ሀቢቡና ረሱሉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይሄን አላስተማሩንም ሁሉም ትክክል አደለም አሏህ የህድና ያረብ የነብዩ ሱና እያሉ መዝፈን ልብ ማድረቅ እረሱሉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እያላችሁ አትዋሹ አሏህ መፍራት አለብን
@anotherday1864
@anotherday1864 5 жыл бұрын
ትክክል
@aminatedrishassen7822
@aminatedrishassen7822 5 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ እረ ሙስሊሞች ወዴት እየሂድን ነው በእውነት የሙስሊም ሰርግ አልመሰለኝም ነበር አለሁመ ኢህድና ያረብ
@kallba242
@kallba242 6 жыл бұрын
ماشاءاللہ
@ኡሙሃም
@ኡሙሃም 4 жыл бұрын
እይ አይነፋም ሜካፕ ጭራሽ ፊቴም ነክቶ አያውቅ አልሃምዱሊላህ ግን እንድህ ሆኖ መልቀቁ ተገቢ አይመስለኝም ይቅርታ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ 5 жыл бұрын
Bebruc
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ 5 жыл бұрын
ግን ግመል ለምን ሳያትም ያስጠላኛል እኳን ልበላት
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አፈጣጠራችን ይለያልለ እኔ ግመል በጣም ነው የምወደው ሳያቸው ራሱ ደስ ይሉኛል
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 5 жыл бұрын
ግን ለምን ነጭ ሸሚዝ አለበስክም
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwww
@dx2651
@dx2651 6 жыл бұрын
ማሻአላህህህህ
@dx2651
@dx2651 6 жыл бұрын
ተባርካላህህህ
@ekram3259
@ekram3259 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አይ አህመድ
@አስያቃሲም
@አስያቃሲም 5 жыл бұрын
አረ እስቶፍርላ ባደባባይ ይሳሳማሉ ❤❤❤🙊🙊🙊🙈🙈🙈🙈🙈
@ethiopiaethiopia7133
@ethiopiaethiopia7133 5 жыл бұрын
እህትና ወንድም ይመስላሉ ግን ምስል ምን አይወክልም
@naemayou.5880
@naemayou.5880 5 жыл бұрын
ኢሻአላህ። ንካዬም በሱና ነበር ሰርጌም በሱናነው ኢሻአላህ። አትጫጩ
@AaAa-ro6gl
@AaAa-ro6gl 4 жыл бұрын
አቤት መዋረድ እዲሕ ለፈታሀት ሕዝብ ማየቱ እኔ አፈርኩልሕ አህመድ
@avvg8188
@avvg8188 5 жыл бұрын
አላህነ ፈሩ
@rowedaalrabayah9197
@rowedaalrabayah9197 5 жыл бұрын
እስላማዊ ጋብቻ እያላችሁ ድነል ኢስላምን አታቋሹት እስላም ይሄን አይፈቅድም
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 6 жыл бұрын
ነሺዳውምርጫችሁ ማሻአላህግን ትክክለኛሙሥሊሞችከሆናችሁ መሣሣሙንምንአመጣው ደሞ ሙሺራውሀብሉንገጭአርጎልእሣ ከሊላእምነት ተከታዩችጋር አንድአደርጒችሁት። ኢስላም በአደብእጂበደዜህእሥታይልአይደለም። መብሩክ ብያለሁ።
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 6 жыл бұрын
ባሏ አይደል እንዴት አይስማት አቃቂራም ሰው እኮ ናቸው ፍፁም አይደሉም አንዳንድ ፈትዋ ሰጪ ነኝ ባዮች ፍፁም ለመሆን ነው ምትጥሩት
@hawaseid2291
@hawaseid2291 6 жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ ምድነው እካሜራላይ መሳሳም እደካፌሮቹ እናተም። ሆ ምናለ እዛው እቤታችሁ ብትሞጫሞጩ። ምን ትኩሲ ይበርድባችኋል
@rimo5924
@rimo5924 5 жыл бұрын
ኦኦቴ አለች አማቴ አታሥቂኝ ግንጨየቆየነዉ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Aneche ye mohammed teketaye bezu engereshalew
@zahraahmad8074
@zahraahmad8074 5 жыл бұрын
ጉድ እስከሁድ አለ ያገሪ ሰው ምንድነው ይህ አሁን አለሀምዱሊላህ በአባያ ነው ያገባሁት ቪሎኮ አይሆንም ብሎ እኮን እድህ ካሜራ ላይ መሳሳም ሆሆሆሆ
@rahmanur6115
@rahmanur6115 5 жыл бұрын
አጥብቀሽ ያዥ እህት አላህ የሚፈራ ባል ትልቅ ስጦታ ነው በተለይ በዚህ ፊትና በበዛበት
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔም ምኞቴ ነው በጅልባቤ ኢንሻ አላህ
@anotherday1864
@anotherday1864 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ዛዛታና ጭፈራ ቪድዩ የለለበት በቤቴነው ያገባሁት በጣም ደስተኛ ነኝ
@zahraahmad8074
@zahraahmad8074 5 жыл бұрын
@@rahmanur6115 አወ ማር አለሀምዱሊላህ
@zinetmohammed1803
@zinetmohammed1803 5 жыл бұрын
Kaltesasatku kombolcha green mesk malete sheshabir
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН
Sharab
5:30
Zhina Saqzi - Topic
Рет қаралды 322 М.
Amazing Wedding Cermony Belay & Emu  By Gindo Pictures
8:50
Gindo Pictures
Рет қаралды 706
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
በድንገት ያልጠበቀው ነገር ነገርነዉ😲
22:20
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
Mohsen Yeganeh - Behet Ghol Midam ( I promise you )
4:45
Mohsen Yeganeh
Рет қаралды 232 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36