ገበታ ለሀገር- ወንጪ - ጎርጎራ -ኮይሻ GEBETA LEHAGER

  Рет қаралды 167,960

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 жыл бұрын
እደዚህ ያለንን የተፈጥሮ ፀጋ የሚያሳየን መሪ ላለፉት ዘመናት ኖሮን ቢሆን ኖሮ!!!! ዛሬ በሚሊወን የምንቆጠር ኢትዮጵያዊያን በስደት ባልኖርን ነበር!!!!!!!👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️
@mimik1569
@mimik1569 3 жыл бұрын
እውነትሽን እኮነው
@Thuglife-ej6lc
@Thuglife-ej6lc 3 жыл бұрын
በትክክል
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 жыл бұрын
@@mimik1569 አመሰግናለሁ💚💛❤️
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 жыл бұрын
@@Thuglife-ej6lc አመሰግናለሁ💚💛❤️
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን አሁንም እኮ አላሰራ አሉት እግዚአብሔር ድካሙን ይቁጠርለት እንጂ እርሱ ልዩ መሪ ነው እናመሰግናለን
@hemimengesha218
@hemimengesha218 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ አገር አለን እግዛብሔር አገራችንን ኢትዮጲያ ፍጹም ሰላም ያርግልን ይህ ፕሮጀግት አልቆ ማየት ናፍቄአለው
@abbasbohra4362
@abbasbohra4362 3 жыл бұрын
o
@dahab8534
@dahab8534 3 жыл бұрын
አብይን አለማመስገን ንፉግነት ነው። በብዙ ውጣ ውረድ በብዙ ውዝፍ እዳ እየተፈተነም ተስፋ አይቆርጥም። መንግስት የህግ የበላይነትን የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት ትልቁ የቤት ስራ ነው ። አሏህ ያግዛችሁ መልካም የምታስቡ ሁሉ። So amazing abuchu
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 3 жыл бұрын
tikikil!
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 жыл бұрын
በትክክል
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ውብ ሀገርነች ተባብረን እናልማት
@amte4467
@amte4467 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮጀክቶችን ሳይ የመኖር ጉጉቴ ይጨምራል ።
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር 3 жыл бұрын
የምርጫ ቅስቀሳ 💡 ምረጥ
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 жыл бұрын
እኔም።
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 жыл бұрын
በየቦታው የሚጨፈጨፈው የሰው ህይወት አያሳዝናችውም ማለት ነው
@addisababaethiopia1511
@addisababaethiopia1511 3 жыл бұрын
long live dr abyi
@ethiokalle3482
@ethiokalle3482 3 жыл бұрын
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ ያሳዝነናል በጣም እናዝናለን እንጅ! ግን ደግሞ ልማት መቆም አለበት አንልም!
@yayewtigie1962
@yayewtigie1962 3 жыл бұрын
በእውነት እውን ሁኖ ያየሁት ነው የመሰለኝ።እንደዚዝህ ጥሩ ነገር መመኘቱ ብቻ መንፈስን ያረሰርሳል!! ፈጣሪ አግዞን ፕሮጀክቱ እውን ሁኖ ድህነት ከህገራችን ታሪክ ሁኖ ለማየት እያንዳንዱ እትዮጵያዊ ሃልፊነቱን ይወጣ።ዝም ብሎ መንፍሴ በደስታ ተሞላ!! አርትስ ቲቪን እናመሰግናለን!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 7 ай бұрын
ዋው ፤ ዋው ፤ ዋዉ ይህንን ዕፁብ ድንቅ የሆነን የአገርን ዕምቅ ሃብትን ከድህነት እጠልሺና አስነዋሪ ክንብንብ ተላቀን ወደ ትልቅ ዕድገትና ብልፅግና በመሽጋገር የጥንቷን የዓለም ቀደምት ሆና የነበረችን አገርን በማቋቋም ከፍታዋን በድጋሚ ለማስመስከር በታላቀ መሪያችን አብይ አህመድና መስል አገር ወዳድ ባልደረቦቹ በሙሉ የታስበውንና የታቀደውን ሁሉ አምላክ ለስኬት አብቅቶልን የደስታ የኩራት አገር እንድትሆንልን ያብቃን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አቢቹ እይታህን አደንቃለሁ ዋውው ኢትዮጵያዬ
@genetgirm3649
@genetgirm3649 3 жыл бұрын
Always proud of you PM your vison will deliver soon b/c you are no just a word. Thank you PM Ethiopia need this kind of PM.
@bruhtesfa1252
@bruhtesfa1252 2 жыл бұрын
ታላቅ ሃገር ፣ከታላቅ መሪያችን ጋር ፤አትዮጵያችን ምድረ ገነት ከቀናተኞች በጋራ እንከላከል።
@maab5093
@maab5093 3 жыл бұрын
Thanks Abiyachen 😍
@ambachewtiruneh167
@ambachewtiruneh167 3 жыл бұрын
long live fore d.r aby god bless u
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
I love you mama Ethiopië,Your my love.💚💛❤☝🏿,Abiy good work my bro.☝🏿❤❤❤❤❤💝
@ethiopiansvibe
@ethiopiansvibe 3 жыл бұрын
ከማንሞ በላይ በተፈጥሮ የታደልን ህዝቦች ነን አሁን እየገባን ይመስለኛል good
@Taredan77
@Taredan77 3 жыл бұрын
🚦💡💡💡💡አረ ምን ልበል ይሄንን ሳይ ሀገሬ ላይ መኖር ናፈቀኝ አገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት
@mahakada2873
@mahakada2873 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አብያችን በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ተስፍ ስለምታሳየን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር 3 жыл бұрын
💡 ምረጡ 😉
@shalomfkru4380
@shalomfkru4380 3 жыл бұрын
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር የባረከው አእምሮ ያለው ምርጥ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ሰው ነው አሁንም አብዝቶ አብዝቶ አምላክ ይባርከው መልካም መሪ ኢትዮጵያ አሁን ነውያገኘችው ሰርቶ የሚያሰራ መሪ አግኝታለች ለወሬ ቦታ ዬሌለው አሰተዋይና የፍቅር ሰው የሐገሬ ሕዝብ ይህን ሰው አለመርዳት ንፉግነት ነው ኢትዮጵያንና ሕዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ
@zz3042
@zz3042 3 жыл бұрын
Our country together we can change it 💚💛❤️
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
Yes we will,💚💛❤✊🏿☝🏿mama Ethiopië of Africa.
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Жыл бұрын
ABIY ❤️
@glorytogod3013
@glorytogod3013 3 жыл бұрын
ከሀገሬ ርሀብና ችግር ጠፍቶ ለማየት እግዚአብሔር ያብቃን:: ጌታ ይባርክህ ዶር አብይ::
@wosenw.404
@wosenw.404 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳየን!!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያ ውብና ቅድስት የምትናፈቅ የፍቅር ምድር ትሆናለች። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@tarikuhistkass413
@tarikuhistkass413 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውብና ታይታ የማትጠገብ የምትናፈቅ የፍቅር ሀገር ትሆናለች። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን!
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 3 жыл бұрын
Dr.Abiy you are amazing you all made it ❤ all the top of society and did it with new technology, integrity and dignity. You are so compassionate .I believe that he is very intelligent and amazing leader that any country could 💜 ❤ ever have !!! God bless you 🙏 ❤ wherever you go and you are .I am so happy to see all these beautiful projects 😍 💗 💕 ❤ 💖 💓 😍 💗 💕 ❤ 💖 💓 😍 💗
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
❤❤❤❤,💚💛❤☝🏿✊🏿
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
Beautiful Land.we have to work very hard specialy the young generation .please all are Ethiopians stand together .be United and wonderful 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mehasarahawi5356
@mehasarahawi5356 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያዬ በሠጠሀት ስጦታ ለመጠቀም ስትታገል እንዳትጠቀመው ከሚቀኑባት እና እየኮረኮሙ አንገትዋን ከሚያስደፉዋት ጠላቶች ጠብቃት 💚💛❤
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 3 жыл бұрын
Watching these gives me a lot of hope for my native country Ethiopia. I’m coming hopefully in the near future to visit all of these natural beauty 🤎
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
mee to
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
የሰውን ደስታ ማየት ለደስታው ምንጭ የሚሆንለት አንድ ሰው ይቀላቀለኝ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
ሰላም ያገር ስዎች
@kilis3804
@kilis3804 3 жыл бұрын
❣️
@yamikeenat1838
@yamikeenat1838 3 жыл бұрын
Etyopahni setlmelime mayti menga metadli new
@btt9411
@btt9411 3 жыл бұрын
እኔ በሒወቴ ሚያስደስተኝ አለምን መዞር ነው
@abeselomtarekegn1920
@abeselomtarekegn1920 3 жыл бұрын
ተቀላቀልኩ ✔
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 3 жыл бұрын
You are the true leader!
@fadeelafadeela9061
@fadeelafadeela9061 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 2 жыл бұрын
ካሁን ቡኋላ ወደ ኋላ የለም
@lemmagetachew7879
@lemmagetachew7879 3 жыл бұрын
ሀገር ወዳድ ባለፀጎች በተፈጥሮ ፀጋ የታደለችውን ሀገራችንን ለማልማት በየግዜያቱ በምታበረክቱት የገንዘብ አሰተዋፅኦ እጅግ ከልብ ተደሰተናል። ታሪክ የማይረሳው ዘመን ተሻገሪ የበጎ ሥራ በመሣተፋችሁ አናመሠግናለን ያላችሁን እግዚሀአብሄር ይባረክላችሁ
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
prosperity on the blood of civilians😢😢
@samrawitsolomon3622
@samrawitsolomon3622 2 жыл бұрын
ክብር ለዚህ ድንቅ ሀሳብ አመንጪ መሪያችን ይሁን። ያሰበዉን ያቀደዉን ሁሉ እዉን ሆኖ ያየዉ ዘንድ እግዚአብሔር እንዲያግዘዉ እንፀልያለን።
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 жыл бұрын
If you like the progress & prosperity 🗳 vote for Dr. Abey 👍🏽 I am born in A.A. I wish I can vote for him 🙌🏽
@alemalemu9939
@alemalemu9939 3 жыл бұрын
ሃገርሬ ስመጣ መጎብኘት እምፈልገው ወጪንና ባሕዳር ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል ለውጪ ዜጎች ቱሪስት በቋንቋቸው ብትሰሩት መልካም ነው
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 жыл бұрын
ለምን ባህርዳርን ብቻ መረጥህ /ሽ ሀገራችን እኮ ብዙ የሚጎበኙ ቦታወች አሏት
@alemalemu9939
@alemalemu9939 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ የአቅም ጉዳይ ሆኖ እጂ የኢትዬጵያን ሁሉ ከተማና ገጠር ማየተ ምኞቴ ነው sponsor ካረጉኝ በደስታ ውድ እህቴ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 жыл бұрын
@@alemalemu9939 ችግር የለም እንደ ሀቅምህ መጎብኘት ትችላለህ ዋናው ሀገራችን ሠላም ትሁን sponsor ደሞ አይጠፍም
@alemalemu9939
@alemalemu9939 3 жыл бұрын
ሴት ወይዘሮ ነኝ ሐሐሐ አሜን ሰላም ላገራችን
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 жыл бұрын
@@alemalemu9939 አሜን የእኔ ቆንጆ እሚፈለገውም እሱ ነው !!
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ ና ድንቅ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይባረካት!!!!!
@kassahundesalegn3057
@kassahundesalegn3057 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ፕሮጀክት ነው ። ከ3ቱ አንዱ በኛ አካባቢ የሚገነባ ሲሆን ሁሉም ተጠናቅቀው ማየት እጓጓለሁ ።
@samibaheru4029
@samibaheru4029 3 жыл бұрын
The future is today.Go for it.
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
Mama Ethiopië need a men like Abiy,hé is the best that Ethiopië have in long time,hé is not so corrupt like tplf leaders.💚💛❤✊🏿☝🏿
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
@@zebibacker0423 agree
@ambelgetachew8931
@ambelgetachew8931 3 жыл бұрын
its great projects for tourism Ethiopia...the future is so bright for Ethiopian youth & tourism industry of Ethiopia.thank you Dr. Abiy Ahamed...appreciation all time for the narrator journalist Birehanu Ayele.
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
indeed
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
Fabulous and amazing place. Mama Ethiopia rises to be seccsed. God bless all.
@sarinahile1150
@sarinahile1150 3 жыл бұрын
አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
I can't wait to visit each and everyone of this paradize one earth!!!
@rahwamenges9566
@rahwamenges9566 3 жыл бұрын
Can't wait to come with our kids💞💞🙏🙏🙏 so happy to the people live there, will have an opportunity to have a better life..💞💞💞 looks like a poster 💞💞💞
@lemmagetachew7879
@lemmagetachew7879 3 жыл бұрын
👍👍👍ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰተር አቢይ አህመድ ሀገራችን ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ፀጋ እንዲሁም የከርሰ ምድር እምቅ ሀይልና ማእድናት በጥቅም ላይ እንዲውልና መልከአ ምድሩን ለማልማት ለማበልፀግ ሀገርንና ህዝብን ለማሣደግ የሚያደርጉትን ጥረት ከልብ አደንቃለሁ።
@antoinetteherchawi3169
@antoinetteherchawi3169 3 жыл бұрын
I love Ethiopia so much! 🤲
@addisd5661
@addisd5661 3 жыл бұрын
Dr.Abiy The true son of ethiopia, we are with you I am proud to say my Primeminister.
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 жыл бұрын
Exactly
@sew1391
@sew1391 3 жыл бұрын
ይቻላል! ጠ.ሚ.ያችን ያደርገዋል፤ እኛ ብቻ እንስማማ።
@deresedesta5740
@deresedesta5740 2 жыл бұрын
This is beautiful country Ethiopian God bless ethiopian
@raniayusuf7210
@raniayusuf7210 3 жыл бұрын
እብቹ አይደለም ኢትዮጵያውያን አልምን ማስተዳደር ይችላል ብልፅግና ወደፊት 👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
So beautiful 💗💗💗 and amazing 💓💓💓 God bless Ethiopia 🙏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Amen
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ጎርጎራ ባንይድባትም አወን ግን ለማይት በጣም ጓጓትናል
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
I'm so excited Agere enba yibkash Befetari yibarkshi!
@tarikuhistkass413
@tarikuhistkass413 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ አሜን!
@samueltesfaye3871
@samueltesfaye3871 3 жыл бұрын
Waw ሀገር ከፍ የሚያደርግ ስራ ነዉ ስለዚህ ደስ ሊለን ይገባል !!!!
@getebekele8167
@getebekele8167 3 жыл бұрын
Amen! Truth shall never die. Thank you, Derege!
@eskinderteferra3928
@eskinderteferra3928 3 жыл бұрын
Great Video, I personally thank Art tv, please do more of this kind of marketing as much Tnx again!!
@rahwamenges9566
@rahwamenges9566 3 жыл бұрын
Wow so gorgeous 💞💞💞 now we understand how beautiful our country is💞💞🇪🇹🇪🇷
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
wow!!! so beautiful nature
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 жыл бұрын
PM Abeye Ahmed, may God Bless you more and more. You are the modern time Joseph. You are not in this position by accident, God has chosen you in such a time as this for Ethiopia. God is love, you show love for Ethiopia, Ethiopians are on the way to be united. God bless the United States of Ethiopia God bless PM Abeye Ahmed
@muksinahmed4419
@muksinahmed4419 3 жыл бұрын
so beautiful place
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 3 жыл бұрын
Ante Sewye,Fetari yrdah !!!
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 3 жыл бұрын
ዶክተር አቢይን ሳያመሰግን ለማለፍ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ እድሜናጤና ትስጥህ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 3 жыл бұрын
ስላም እኛ ኢትዮጵያውያን ቆም ብለን እናስብና ዶከተር አብይ ስልጣን ከያዘ በዓላ ምን አደረገ ብለን እናስብና መልሱን እናገኘዋለን ይህ ስው ለአገሩ ኢትዮጵያ ያለው አመለካከት የተለየ ሆኖ አግኝችዋለሁ እንደሱ አይነት መሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ ስለማይታውቅ አንዳንዶቻቸን ግራ የተጋባን አለን ምከንያቱም ያለፍት በአገር ጉዳይ ወቶ ለመስራትም ሆነ ለመገንባት አይታወቅም የራሳችውን ግንባታ ሲገነብ ነው የምናውቀው እንጂ ለአገር አይተን አናውቅም ስለዜህ በእጀ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ የቆጠራል እንዳሉት ጠበቅ አድርገን እንያዘው ዶከተር አብይን ገና ብዙ እናያለንና አገራችን እንዳትፈርስ አንድ እንሁን እላለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 3 жыл бұрын
lerejim edme our Pm.Dr.Abiy....thanks alot and may God bless you 🙏🙏🙏💚💛❤
@sikkebeyhahu3957
@sikkebeyhahu3957 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር በኢትዮጵያ ህዝብ እንካን አይቶ የማይጠገብ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምድራዊ ገነት 💚💛❤
@wendysolomon5275
@wendysolomon5275 3 жыл бұрын
ፍቅር እና መከባበር ብቻ ነው ያጣነው እንጂ ያጣነው የለም
@Eliasyt24
@Eliasyt24 3 жыл бұрын
ኢትዬዺያየ ቀን ይውጣልሽ መጥፎ መንፈስን ፈጣሪ ያንሳልን ሁሉም አላፊ ነው ለትውልድ የተሻለ ነገር ምቹ ሀገር ፈጥረን እንለፍ የቻለ በገንዘብ በእውቀት በጉልበት በፀሎት እንረባረብ ጊዜው የኢትዬ ነው
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
ውቢቷ ሀገሬ 💚💛❤️ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ ትለመልማለች ትበለፀጋለች 💚💛❤️
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Wow I'm so happy to see this PLease let's spread the positive news Thank you PM Abiy may GOD Bless Ethiopia!💚💛❤️
@xilotes7687
@xilotes7687 3 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ውጥረቶች መሃከል በተአምራዊ ፍጥነት ምን አይነት ድንቅ ነገሮችን ተሰርተው አይተናል ፤ ሃገራችንን እንደትረጋጋ የዜግነት ግዴታችንን ብንወጣ እና የሚሰራበት ዕድል ብንሰጠው ዶ/ር አብይ ኢትዮጲያን ወደ ታላቅ ሃገርነት እንደሚያሻግራት ለመተንበይ ቅን ልብ ብቻ ይበቃል።
@kalabforgiven
@kalabforgiven 2 жыл бұрын
tebareku betam des yilal
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia 3 жыл бұрын
እንጦጦ ከ6-7 አመት በፊት ሄጄ ነበር ግን አደለም ለቱሪስት ለሀበሻ አስጠሊታ ነበር አሁን ግን ዳግም ሄጄ የማየት ጉጉቱ ሊለቀኝ አልቻለም
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
አብቾ ጌታ ከክፋ ይጠብቅ
@zihonnews
@zihonnews 2 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤️💓💓💓💓💖💖💖
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ። ለሀገራችን የሚበጁ የሚጠቅሙ ሀሳቦች ሁሉ በአምላክ እርዳታ በተግባር ውለው ፍፃሚያቸውን ለማየት ያብቃን አሜን ። ደ/ር አብይ የእምዮ ኢትዮጰያ አምላክ ይጠብቅህ ።, የምታቅዳቸውን እቅዶችህን ሁሉ ያስፈፅምህ በርታ።
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል የተፈጥሮ ፀጋዋ
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 3 жыл бұрын
Ageri web eko nech ❤🤲
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
Glory to Ethiopia proud to be Ethiopian we are a military force draw Adwa Victory Africa !!!! ¨^¨¨^^
@yetioromo2741
@yetioromo2741 3 жыл бұрын
ሲያምር አቢቹኮ ትለያለክ
@apexfuture1979
@apexfuture1979 3 жыл бұрын
Good to see dr. Abraham belay who has Really civilised personality.
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
God bless 💕💕💕💕 Ethiopia Amen
@triphabesha
@triphabesha Жыл бұрын
Wow viva Arts tv😮❤❤❤
@Oritali
@Oritali 3 жыл бұрын
Abiy ahmed maiat good job naw 💙💛❤
@nebiljamal5218
@nebiljamal5218 2 жыл бұрын
Mahsa Allhe Allhe yetbiqat
@rahwamenges9566
@rahwamenges9566 3 жыл бұрын
Bless those, they have this idea and all works contribute to this project. May the Almighty be with you and keep you safe until you see your final results.
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
I hope all the residents will be transferred somewhere.
@zdanatube7145
@zdanatube7145 3 жыл бұрын
ምኞት አይከለከልም አላህ ያሳካው
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ይሳካል እየተሳካም ነው ምኞት ብሎ አይደለም ያወራው በተግባር እያሳየን ነው
@lemmagetachew7879
@lemmagetachew7879 3 жыл бұрын
ባለ ራዕዩና የሰኬት ባለቤት የሆኑትን መሪያችን ጠቅላይ ሚኒሰተር አቢይ አህመድ ሀገራችንን ከችግርና ከድህነት ለማውጣት አራሳን የቻለች ሀገር ለማድረግ የተፈጥሮ ሀብታችንን የከርሰ ምድር እምቅ ሀይል ለመጠቀምና ለማውጣት የመልከአ ምድራችንን ለማልማትና ሀገርንና ህዝብን ለማሠደግ የሚያደርጉትን ድንቅ ጥረትና ጥበብ እናደንቃለን። የእግዜህአብሄር ጥበቃና ቸርነት አይለይዎት።
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 3 жыл бұрын
Impressive
@feliciabaham5446
@feliciabaham5446 3 жыл бұрын
So beautiful
@fresweety4939
@fresweety4939 11 ай бұрын
አቢቹ ትችላለህ ሁሌም ከጎንህ አለን
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 жыл бұрын
ሕልምህን ምኞትህን ያሳካልሕ እግዚያብሄር ❤️🇪🇹
@tesfayederessa4345
@tesfayederessa4345 3 жыл бұрын
ዕ ድ ሜ ና ጤ ና ው ን ሰ ጥ ቶ ን ይ ህ ን ን ተ አ ም ር ለ ማ የ ት እ ግ ዝ አ ብ ሔ ር ያ ድ ር ሰ ን አሜን ❤❤🌹🌹
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 жыл бұрын
ቃላት እጠረኝ በደስታ እቢቹዬ እውነቱን ነው እቦይ ስብሀት ብዙ ጂኒ እለብህ ያሉት lol እብያችን ያሉበትን ጂኒዋች ሁሉ ተጠቅሞ ገና ተእምር ያሳየናል💡💡💡💡💡💡💡💡💡
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 жыл бұрын
We can do it!
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
Yes Ethiopië will do it,go hard mama Ethiopië and Abiy.💚💛❤✊🏿☝🏿
@mimiwendemu3998
@mimiwendemu3998 3 жыл бұрын
Yes we can
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
Yesss we can because we are Ethiophian👍👍👍
@chol9412
@chol9412 3 жыл бұрын
ጎርጎራ የትውልድ መንደሬ
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ 💖
@aberagudeta5180
@aberagudeta5180 2 жыл бұрын
Waa'ee Dr. Abiyyi namni waan jedhee dubbatu hin qabu waaqayyo isa madaallii sirrii beeku yoo ta'e malee
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.18,2025
12:03
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 198 М.