አነጋጋሪ መፅሀፉን ለማስተዋወቅ "ወላሂ ማርያምን" ከድር አሊ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 59,153

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አነጋጋሪ መፅሀፉን ለማስተዋወቅ "ወላሂ ማርያምን" ከድር አሊ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 259
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam 9 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከድር አሊ ክበርልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ከድርዬ የኔ ልዩ እንዴ ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ ያሰባሰበ ጀግና❤❤❤❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 9 ай бұрын
❤❤❤ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው አብረን የምንከባበርበትን ዘመን ይመልስልን 💚💛❤️
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 9 ай бұрын
ሰይፍሽ ዛሬ ገና ሰው አቀርብክ እናመሰግናለን ብትዘገየም የሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ሰይጣን ነዉ ምርጥ ምክር ሁላችንም የሚሰበስብ ና ወደ ሰላም የሚመልስ❤ አንድነን ያጠናክራል በወርቅ ብእር ይደገማል ወደ እንግሊዝኛ ና የተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎም አለበት ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
ወላሂ ማርያምን ድነቅ መፅሃፍ ። ❤❤❤
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
ሙስለመም ወላሂ ማሪያምን እዲንል አልታዘዝንም ስለዚህ ሙስሊሞች አይመለከተንም ያልተባሐነገር በሀዲስ በቁረአን ያልታዘዜነውን አንታዘዜም
@አስማቢንትኑሪ
@አስማቢንትኑሪ 9 ай бұрын
@@FatySam ትክክል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
ከድርዬ አቦ እገዚህአብሄር/ አላህ የባርክህ ። እጅህን ቁርጥማት አይነካው ። እወነተኛ ኢትዮዽያዊነትን በዚህ መልኩ ለትውልድ ስላበረከትህ ። ከልብ እናመሰግናለን አነተን የመሰሉ አስተዋይ ኢትዮዽያውያንን ያብዛልን ።
@JahAdam
@JahAdam 9 ай бұрын
ክቡር ከድር ተባረክ የእምዬ ማርያምን ስም ስትጠራ እንዴት ልብ እንሰሚያስደስት፤ ሰው መሆን ማለት ይህ ነው እንኳን እምዬ ማርያም ሌሎች ሰዎች እንኳን ከፍ ያለ ቦታ አላቸው፤ የእምላኬን የኢየሱስ ክርስቶስን እናት ድንግል ማርያምን ስም እንዲህ ከፍ አድርገን ለልጅ ልጅ ሳይቀር እንጠራለን! ብጽእት እንላለን!
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 9 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች መቼም ቢሆን ማርምንና እየሱስን ዝቅ አድርገን አናውቅም ሁለየ የሚገባቸውን ክብር እንዳከበርናቸ ነው
@RahilAkillu
@RahilAkillu 9 ай бұрын
​@@Alhamdulillah_2534 ክበሩልን
@dohadoha8116
@dohadoha8116 9 ай бұрын
አረጉዲ ነወ ማሪያምንኮ እንዴኢሰላም ከፈ ያረጋት የለም በሰሟ ቁረአን የተሰዬመላት በኢሰላም ውሰጥ ነወ ከናንተ በላይ እንዴሙሰሊሙ የማከብራት የለም ግን በሷ አንምልም አልታዘዝንም
@RahilAkillu
@RahilAkillu 9 ай бұрын
@@dohadoha8116 ዝም ብለሽ አትዘባሪቂ ምን አይነት ነች
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው የጥበብ ጽዋ ይህ ነው።ሰው መሆንና መሰልጠን ይህ ነው።ከድሬ ባንተ የጥበብ ስጦታ የሀገራችን ተስፋ ይታያል።ተስፋ አንቆርጥም።ክፉ አይንካህ አቦ።እኔ ባደኩበት ራያ ቆቦ አካባቢ መሐመድ የሚባል ታዳጊ ብላቴና ነበር ራማ ኪዳነ ምህረት ገዳም ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ሲከበር አሰባስቦ ይዞን የሚሄድ እሱም በዓሉን አክብሮ እኛ ጋ የሚመለስ ታዳጊ ልጅ ነበር በጣም የሚገርመኝ ልጅ ነው።ሳስበው በጣም ይገርመኛል።ያ ልጅ ይደግ ክፉ አይንካው ሁሌም ነው ማከብረው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
እውነት ነው እኛ ናዝሬቶች ጓደኞቻችን ሊሰግዱ ሲገቡ ጫማቸውን ይዘን ውጪ ጠብቀን ።እኛ ቤተክርስትያን ገብተን ስንሳለም ጠብቀውን ነው ያደግነው የእውነት የኖረ ነው የሚያቀው
@marthameshesha8922
@marthameshesha8922 9 ай бұрын
ከድር አሊ የድሮ የኢትዮጵያዊ ተምሳሌት ያንተ አይነቱን ያብዛልን ከድርዬ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ ብዙ ብዙ ፃፍልን
@seidethio4735
@seidethio4735 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያዋደን
@elenimengesha3939
@elenimengesha3939 9 ай бұрын
የናዝሬት እንቁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ክብር ይገባሃል
@RahilAkillu
@RahilAkillu 9 ай бұрын
ውይይይ በማሪያም የማገርም ነው ከድር አሊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይህ ነው ኢትዮጵያውነት 🎉
@tesfamichaeltadele538
@tesfamichaeltadele538 9 ай бұрын
ረዥም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ ወንድም ከድር። ለናዝሬታችን ኩራት ነህ
@FasikaHunde
@FasikaHunde 9 ай бұрын
እኛ ኢትዬጵያወያን መከባበራችን አንድነታችን ነወ ወበታችን። ወላሂ ማርያም ብለን የምንምለወ ከልባችን ወበታችን እንዲያብብ ሀገራችንን ሰላምን ፍቅርን አብዝቶ ይስጠን። ከድሬ እጆችህን ይባርክ። እስካነበወ ጓጉቻለሁ።
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
ወላሂ ማሪያምን አንልም ወላሂ ብቻነው እዲንል ቁርአን የነገርን ማሪያምን እንወዳታለን የሴቶች የበላይ ናት ምንም ወጀል የለለባት ንፁህሴትናት በቁርአን ውስጥ ከ8ጊዜበላ በቁርአን ተገልፃለች ግን በስሞ አንምልም አንሰግዲላትም ሙስሊም ወላሂ ብቻነው የሚለው ቁርአነን የሚፃርር እያምጡብን ያልተባለውን አያቅርቡ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 ай бұрын
አታሽቃብጭ እኛሙሲሊሞች በአንድ አላህ ብቻነውየምንምለው ሲቀጥል ሰውየው የዱናመናወዝ ይዞት እንጂ ምን ሲባል ነው ወላሂ ማርያምን እወዳለሁ የሚለውጀዝባ ወላሂ መሬምአለይህሰላምን ለምን አላለም?ምክንያቱ መሰልቱስለሆነ መሬም ቢል መፅሀፉን ክርስታኑህዝብ ስለማይደግፈው. ልጥፍጥፍ አገር የጋራ ነች እምነት የግል ነው መቼም አንድ አንሆንም
@hanadesalegn198
@hanadesalegn198 9 ай бұрын
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ የመጽሐፉ ሽፋን ለማለት የፈለገው ሙስሊሙ ወላሂ ብሎ ክርስትያኑ ማርያምን ብሎ ይምላል ለማለት ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 ай бұрын
@@hanadesalegn198 ወላሂ የሚለውን ቃል መፅሀፍላይ ማስፈርየለበትም ሲጀመር
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
❤️እንዳንተ ያብዛልን ኢትዮጵያ ማለት እንደዝ 1ያርገን አሄንን የመጣብን መዓት ያንሳልን ❤️እድሜና ጤና ይስጠን
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 ай бұрын
ከድርዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤😘ማርያምን በጣም ነው የምወድሕ❤😘
@MatuSala-7
@MatuSala-7 9 ай бұрын
ማሂ አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ይመችሽ😉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ የሚገጥመው ግጥም በትዝታ ወደኋላ ይወስዳል ያስነባል😢 አንድነታችንን የሚገልፅበት መንገድ በእምነት በብሔር ያልተለያየንበት ዘመን ይናፍቀናል😢❤ከደር ከነቤተሰብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ ናዝሬት ለተወለዳቹ ላደግንባት ደሞ ስለከተማዋ ስለተማርንባቸው ት/ቤት ስላኗኗራችን የሚፅፈው በቃ ግሩም ነው ❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
ከድር አሊ የአገሬ ልጅ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ በርታ ❤❤❤❤
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 9 ай бұрын
"ወላሂ ማርያምን"። እጅግ ደስ የሚል ርዕስ ነው። ከጥንት ጀምሮ ኢትዬጵያችን እንዲህ አቅፋ ነው የምታኖረን። ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ወፍ ዘራሽ ዘረኛ የሰይጣን መልዕክተኞች ሀገራችንን ተቆጣጥረው ይኸው በአደባባይ ህዝብ እየጨፈጨፉ ሀብት ንብረት እያወደሙ ሀገራችንን እየበታተኗት ነው።
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ያገሬ ልጅ እንዳንተ ኣይነቱን ያብዛልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ከድሬ❤❤❤
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 9 ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍ ከድርዬ እኔም ክርስቲያን ነኝ ግን ከጓደኛዬ ጋር ጠዋት ቄስ ትምህርት ቤት ከሰአት ቁርአን ቤት ሄደን እንማር ነበር ❤
@empyrealcirus
@empyrealcirus 9 ай бұрын
እንዲህ ነን ናዝሬቶች በቃ ❤ ምንም ማድረግ አይቻልም ❤
@NasirArgada
@NasirArgada 9 ай бұрын
መሸአለህ ናዝሬቶች አለህ ይጨምረለችሁ በርቱ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ክብር የአምላክ እናት¶የገባው እንዲ እናቱ ይወዳታል❤❤❤ ወንድማችን ክብርልኝ❤❤🎉🎉
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 9 ай бұрын
መቸም ይህንን መፀሀፍ ጴንጤወች አይነኳትም ውይ ከድርየ ኑርልን
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 9 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ አተን በጣም ስለምወድህ በብዛት መፃፍህን ገዛለው ለቤተሰቦቼ ለጓደኞቼ በስጦታ መስጠት ፈልጋለው እድሜ ይስጥህ
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቁጭ አርአያ ተስፋማርያምን ነው የሚመስለው። ሲያወራ ሁሉ እሱን ነው የሚመስለው።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 9 ай бұрын
እውነት ነው የእውቀት ድሆች ሰለጠኑብን. ለአገራችን ሰላምን ይላክልን. እውነት ነው የእመቤቴን ፍቅር የቀመሰው ያውቀዋል.
@henok1495
@henok1495 9 ай бұрын
እውነት ነው እንዲ ነን ናዝሬቶች ፍቅር ብቻ ❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ከድር አሊ የናዝሬት ምርጡ ሰው❤
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 9 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዳተ የተባርከ ሰው ማየት ይገርማል እመ ብርሃን እናቴ ፈፍቅሯን ጨምራ በልቦናክ ታኑርልክ🙏💚
@BouzaDagne
@BouzaDagne 9 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችን ሠላሟን መልስልን አንድነታችን ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@martazewde1658
@martazewde1658 9 ай бұрын
ወላሂ ማርያምን እኛም የምንኖረው እድሜ ውስን ነው ይችን የተሰጠችንን እድሜ ለሰላምና ለፍቅር ብንኖር ጽድቅና ኩነኔው እንዳለ ሆኖ ::
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 9 ай бұрын
ወላሂ ማርያምን ድንቅ ድንቅ ድንቅ ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ከድር አሊ
@gunatube12
@gunatube12 9 ай бұрын
በስማም እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት መልካም ሰዎችን አያጥፋብን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ናዝሬቶች እንዲህ ነን❤❤❤🎉🎉🎉
@marthameshesha8922
@marthameshesha8922 9 ай бұрын
ኤልስዬ የናዝሬት ልጅ ነሽ ለካ ተከታታይሽ ነኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
@@marthameshesha8922 Awo
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 9 ай бұрын
ኤልሲ የናዙ ነሽ ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ኤልሲ ናዝሬት ነሽ ለካ ዋው❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
እነባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ። የልብ ሰርን ፈንቅሎ የሚገባ ንግግር። ኢትዮዽያውያን እባካችሁ የፈረነጅን ኢትዮዽያን የማፍረስ አላማቸውን አናሳካ ። በ እግዚህአብሄር በመብርሃን / በአላህ በነቢ ልለምናችሁ ። 🤲✝️☪️🤲
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@dagmtes9375
@dagmtes9375 9 ай бұрын
እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
@HSolomon8
@HSolomon8 9 ай бұрын
This is True and Special Mama Ethiopia! Thank you for sharing! 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@freefree6700
@freefree6700 9 ай бұрын
ከድር አሊ ምርጥ የናዙ ልጅ 😍😍😍😍😍
@yordiame3457
@yordiame3457 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ትዝታን አመጣክብን ወንድማችን😢😢😢 እንዴት እናገኛለን መፃፉን
@mikiyasyohannes
@mikiyasyohannes 9 ай бұрын
ይህን አንድነት ነው ለማጥፋት አንዳንድ እኩያን የሚጥሩት ክፉ ሀሳብ መቼም አይሳካላቸውም። ከድሬ በርታ
@kedirmubarek3977
@kedirmubarek3977 9 ай бұрын
Betam tasaznaleh Allah wedeketetegnaw menged yemrah!
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 9 ай бұрын
ኢናኢላሂ ወኢናኢላሂ ራጀኦል. መሪም እኞዳታለን ግንወላሂ ከአላህውጭ ማሬየለም አተግም
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 9 ай бұрын
Inde Inante Ayinet Sewu New Hagerin Yakosheshe😢
@mahimahi-jc6sw
@mahimahi-jc6sw 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን ልበል እብርሀን ስምሽ ሲነሳ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች
@tadesseazage3306
@tadesseazage3306 9 ай бұрын
በዚህ ዘመን ያለህ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ግጥሙን ስታነብ እምባዬ ፈሰሰ በርታልኝ ከድሮ
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 9 ай бұрын
Thank you!!!100%true !!!! You are amazing person!!! Thank you again
@mariommariom9758
@mariommariom9758 9 ай бұрын
Masha Allah agelalese hulu nger wedere yelewem!ya Allah Ethiopia fki selam aweredlen 🙏🙏🙏❤️
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 9 ай бұрын
ስለ እውነት ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤🇪🇹❤️
@alisultan3799
@alisultan3799 9 ай бұрын
ልጅ ሆነነ ስንጫወት የሰፈሬን የ10 ቀበሌን ልጆች እስኪ ገብርኤልን ብለክ ማልልኝ ነበር የምንለው ገብርኤል ቤተክርስትያን የመስጂድ ያህል ነው የምንወደው ሚገርም ጊዜ ነበር አባቶች ወደ ቤተክርስትያን ሲሄዱና ሲመለሱ ኳስ ጨዋታችንን አቁመን ጓደኞቼ በሰልፍ መስቀል ይሳለሙ ነበር እናቶቻችን ሲያልፉ ዘንቢላቸውን ተቀብለን እቤት እናደርስ ነበር እሚገርም ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ዮወርድ
@ዮወርድ 9 ай бұрын
በጣም የዉነት ያደግ ግዜ አሁንማ በኮሜንትም መግባባት እያቃተን ነዉ😢
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
ከድርዬ እናመሰግናለን 🥰🙏
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 9 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤ዋናው ሠው መሆነው
@Muna336
@Muna336 9 ай бұрын
ዋውው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የፍቅር ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotahmedahmed1474
@haymanotahmedahmed1474 9 ай бұрын
God bless you our brother. I don't have words to express my feelings. Your meassage has a power to make us united, love, and respect each other.I would like to say thank you.
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 9 ай бұрын
You are amazing person!!!!! Thank you again!!!!!!
@musesem4523
@musesem4523 9 ай бұрын
ይሔነው እኛ ኢትዮጵዊያን የሚያምርብን ይሔንን የመሰለ እውነት ሊያጠፉብን ነው አሑን የመጣብን ፖለቲካ ዘርና ሐይማኖት እየከፋፋሉ ሊያጠፉን የተነሱት ግን አይሳካም ከድሬ ተባረክ
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 9 ай бұрын
ወሎ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ ተቻችሎ ነው የሚኖረው...ከድሬ ሀገሬን አስታወስከኝ ❤❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
አዲስ አበባም ጭራሽ ሙስሊም ክርስቲያን መሆናችን ትዝ አይለንም ጎረቤታችን ሙስሊም ናቸው እረመዳን ተምር ሾርባ ስጋ አይገባም ለኝአ ሲባል ሳምቡሳ አፋጥር ጠብቀን ነው የምንሄደው እነሱም ማህበር ስንደግስ ሰርተው በአላችን መተው ቡና ዳባ የኝአ ጎረቤት ጠላም ትወዳለች ሙስሊም ናት😂 ደመራ መተው ጨፋረን ጥምቀት አብረን ነን አዲስ አበባም ዘር ሀይማኖት የለም
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 9 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012የድሮዋ ኢትዮጵያ አሁንማ እናዛ የተረገሙ ፓለከኛ ከፋፈሉን
@Muna336
@Muna336 9 ай бұрын
እውነትህን ነው ሰይፉየ የሰላም ሰው
@naajanojaa7
@naajanojaa7 9 ай бұрын
እንወድሃለን
@negashtersit7630
@negashtersit7630 9 ай бұрын
ውሎም እንደዚህ ነው አንድ ቤት ውስጥ የሁሉም ሀይማኖት ተከታይ አብረን ነው የምንኖረው እኔ ለምሳሌ አስታውሳለሁ አንድ አመት ላይ እኛ የፋሲካ ሌሊት በዶሮ ስንፈታ የአጎቴ ልጅ ደግሞ እናቴ የሰራችለትን ሾርባ ፣ሳንቡሳ፣እንጀራ በሥጋ ወጥ እየበላ ፆሙን አሰረ እባክህ አምላካችን አሁንም አንድ አድርገን።
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 9 ай бұрын
Great and legendary master piece, thanks.
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 9 ай бұрын
ከድሬ የ14 የቦይማዶ ጀግና እንወድሀለን❤
@nebyatabay7010
@nebyatabay7010 9 ай бұрын
የናዝሬት ልጆች ባመኑበት የሥራ መስክ ትችትን መማሪያ ነው የሚያደርጉት ከድር አሊ ለሚቀጥለው ሥራህ በርታ ታሣካዋለህ።
@RuhAb-q3x
@RuhAb-q3x 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሀሳብህን እመቤቴ ታሳካልህ
@Ebrahimsied-yz3ox
@Ebrahimsied-yz3ox 9 ай бұрын
Yes you are right በጣም ደስ የሚል አጋለለጽ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 9 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ የተባረከ❤❤❤
@negashtersit7630
@negashtersit7630 9 ай бұрын
መገን ወሎ!! አልሀምዱላሂ ታቦታችን ገባ የተባለባት አገር !!!
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
አሁን ይሄ ጡሩነገር ሁኖነው የምታወሪው ቱቱቱቱ ሀይማኖትሽን ተማሪ
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 9 ай бұрын
ድንቁርና ካልሆነ ምን ችግር አለው ​@@FatySam
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 9 ай бұрын
ይሄ እኛምጋ ቡታጅራ አለ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abaydagne
@abaydagne 9 ай бұрын
ኑርልኝ እንዲሕ አይነት ሥሠማ እንደ አረጋዴ ቅጠል ይለመልማል ጀግና
@NAMMEENGINEERING
@NAMMEENGINEERING 9 ай бұрын
እኛም ልጆች እያለን እንደዚህ ነበር ያደረግነው የዛሬን አያድርገውና ።ሙስሊሙ ጓደኛዬ እንዲያምነኝ ወላሂ፣ወረበል ካባኣ፣ነብያችንን ብዬ እምልለት ነበር እሱ ደግሞ እንዳምነው ማሪያምን፣ገብርኤልን ብሎ ይምልልኝ ነበር።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
በትክክል ኢትዮጵያነት በዚህ ሁኔታ ነበር የኖርነው!አሁንም አገራችን ወደቀድሞው መመለስ አለበት! የመንግስት Política ከሕዝብ መከፉፈል እጁን ያውጣ!🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️💓💚💛❤️
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነክ እመቤቴ ተጠቡቅ ❤❤❤❤❤
@desalegnseifu7469
@desalegnseifu7469 9 ай бұрын
ያደኩት ደሴ ነው። አንድ አይነት ባህል እና አክብሮት ነበረን:: በጣም ልብ የሚነካ ነው! አይኖቼ በእንባ ተሞልተዋል።
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 9 ай бұрын
we thankyou author keder ali ,, wonderful nice book we learn knoweledge from this great book ,, mashallah ,, mashallah ,,.
@desalegnlakew8339
@desalegnlakew8339 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደከድር ዐይነት ሰዎችን አብዛልን !!!ሰይፍሽ እባክህ እንዲህ ዐይነት ሰዎችን እየፈለክ አቅርብልን
@meryambekelemery
@meryambekelemery 9 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አዎ አቡዳቢ ማሪያም ማስክ አለ ወንድም ያአሳብህን ፈጣሪ ይርዳህ ሰላም አገሪ❤❤❤🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለእናቴም ስል ከድር ኢቺ ሙስሊም እህታችን ታሪኳ ትዝ አለኝ እመቤቴ ማርያም የምትባይው እኔን አታዋልጅኝም?እኔ ሙስሊም ስለሆንኩኝ ነው እንዴ የማታዋልጅኝ...... ብላ ተማጽና በ30 ሰከንድ ታምር ያየች ነፍስ *** ነገሩ እንዲህ ነው.... ይህቺ እህታችን በህሪያ ከድር ትባላለች። የእስልምና እምነት ተከታይ ናት ህይወት ለማሸነፍ ከተወለደችበት እና ከደገችበት ቀዬ በልጅነት ዕድሜዋ ተነስታ መሃል አዲስ አበባ ከአንድ ቤተሰብ በሰራተኝነት ተቀጠረች። በቀጠራት ቤተሰብ ውስጥ አባወራ የነበረው ግለሰብ ግን በአንደኛ ስውር ቀን ላይ ደፈራት። በተደፈረችበትም ቀን ሳታውቀው ሆዷ ጽንስ ቋጠረ። በወቅቱ ገና ህጸን የነበረችው ይህቺ ሴት ማርገዟን ሳታውቅ እስከ ስባት ወር መደበኛ ሥራ እየሰራች ብትቄይም በደጋግ ጓደኞቿ ጥረት በመጨረሻም የህክምና ክትትል እንድታደረግ ተደረገች። በስተመጨረሻም ያቺ የሞት ታናሽ ወንድም የሆነችው የምጥ ቀን ድንገት ከጓደኞቿ ቤት ሳለች መጣ። ሁለት ጓደኞቿ ወደ ህክምና ተቋም የሚወስዳትን ባጃጅ ወይም መኪና ፍለጋ ምጥ ላይ ያለችውን ወላድ ለአንድ ተከራይ ጎረቤት ጥለው ሄዱ ይህን ጊዜ ይህቺ እህት በህጻንነት ዕድሜው ባልዳበረው አጥንቶቿ ምጡ እየከፋ መጣባት። ከዕድሜዋ አንጻር ለእዚህች ሴት አንድን ህጻን በምጥ መውለድ ወደ ሞት የመሄድ ያክል የከፋ ፍርድ ነበር። ነገር ግን ወደ ህክምና ተቋም የሚወስዳትን መኪና ፍለጋ የሄዱት ጓደኞቿም የውሃ ሽታ ሆነው ጠፍተዋል። በምጥ የምትሰቃይው ይህቺ ሴት በስቃይ ውስጥ ሆና ግራ ገባት። አይኗ እያዬ እየሞተች እንደሆነች የታወቃት መሰላት። ይህን ጊዜ ባደገችበት የገጠር ቀበሌ ሴት እህቶች ሲወልዱ አዋላጅ ክርስቲያን እናቶች የሚሉት ስም ድንገት ታወሳት። "ማርያም" "እመቤቴ ማርያም የምትባይው አታዋልጅኝም ወይ...እኔ ሙስሊም ስለሆንኩኝ ነው እንዴ." ስትል በእንባ አምርራ እያማጠች ባለችበት ስፍራ ሆና ጠየቀቻት። ይህን ጊዜ አንዲት ጨቅላ ህጻን የታቀፈች እናት ሴት በሰመመን ታዬቻት። "30 ሰከንድ ጠብቂኝ ተመልሼ እመጣለው " ስትል ብቻ ተናገረች። ይህን ሰምታ ከሰመመኗ ስትነቃ ህጻን ልጅ ያለምንም እንከን ከሆዷ ወጥቶ መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ አየችው።አጥንት ሰባሪው የምጥ ህመም ሁሉ ጠፍቶ የሆዷ ፍሬን በአይኗ ተመለከተችው። ምንም እንኳን ሙስሊም ብሆንም ማርያም ይህን አድርጋኛለች እና ታምሯን ማውራት ይገባኛል ስትል በinfo sheger የዩቲብ ቻናል ምስክርነቷን ሰጠች። እነሆ ሙሉ የምስክርነት ቪዲዮ ኢትዮ ሸገር መሲ ጋ❤
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደሀሳብህ ይሁንልህ
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል። በርታልን ከድር አሊ🎉
@Jegolejegole
@Jegolejegole 9 ай бұрын
Ethiopiaዊነት OMG this poem is sentimental you remind me old school. Mr. Kedir how do I get this poem online or hard copy. We all have to learn from UAE Abrahamic Family House a Mosque a Synagogue a Church this’s UNITY
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 9 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጱያው ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@alisultan3799
@alisultan3799 9 ай бұрын
የናዝሬት ልጆች በቃ እንዲህ ነን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
እንዲህ ነን ❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 9 ай бұрын
Correct ❤❤❤
@melber7957
@melber7957 9 ай бұрын
Ye nazret sefare maleth new?? Nazret Israel ager new yslew
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 9 ай бұрын
እኔግንአልደግፍምእደትበማርያምይምላል እደትአይነትዘመንላይነን😢😢😢😢😢😢
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 6 ай бұрын
የኔ በምትለው ብቻ ሳይሆ በሌላውም ውስጥ በጎ ነገር ለማየት እና ለማድነቅ የሚደረግን ጥረት ማበረታታ ለሰላም እና ለአንድነት ይበጃ። በርቱ ፈጣሪ ይታከልበት።
@honeytube8922
@honeytube8922 9 ай бұрын
ርእሱ ላይ ግን ማርያምን ያልከው ለማሃላ ከሆነ ተሳስተሃል ምክንያቱም ሽርክ ነው። እኛ የምንምለው በአላህ ብቻ እና ብቻ ነው ከዚያ በተረፈ መርየም አለይሂ ሰላምን እንወዳታለን
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 9 ай бұрын
ዝበይ እስቲ ከድሬን አታቂውም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 9 ай бұрын
እውነቷነው እኛ ሙስሊሞች ከአላህ ውጭ መማል አይፈቀድ በነብያችን እንኳን ቢሆን ​@@hewanadamanazreth443
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 9 ай бұрын
ትክክል
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
​@@hewanadamanazreth443አችምን አገባሽ ስለሱ የምትከራከሪው አዎ እኛሙስሊሞች ወላሂ ማሪያምን ለመሀላ አንጠቀምም ቁርአን እና ሀዲስ ያዘዘንን ነው የምንከተለው የመጣየሄደሁሉ አይጎትተንም ፉቅር መስበክ ከሆነ የቁርአን አስተምሮት በቂነው
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
አዎ የተሳሳተመፆሀፉነው አገዛም ሙስሊሞች እዳገዙ እኛ ቁርአን እና ሀዲስ በቂያችነው ይሄ በሀይማኖት መነገዲነው መሀላችን ወላሂ ብቻነው መሬምን እንወዳታለን ግን በሷ አንምልም አናመልካትም ለሷ ክብርአለን የሴቶች አርያናት የየሱስ ክርስቶስ እናት ናት እንወዳታል ብቻ
@Alem844
@Alem844 9 ай бұрын
ከድር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜን ያርዝመው ፍቅሩን አንድ ነት ይመልስልን
@fatuma241
@fatuma241 9 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወስከኝ ከድርዬ እኛ ናዝሪቶች እንዲ ነው ባህላችን ያንን ግዜ አላህ ይመልስልን የረመዳን ትውስታውማ አይወራ ኡፍፍፍፍፍ
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 9 ай бұрын
የደሮዎቹሙሰሊሞችማ ፍቅር ምርጥኢትዮጵያውያን ናቸው ከልባችንአይወጡም ተወዳጅታሪክአፀፈዋል ያሁኖቹግ መጤባንዳ ሰውበላጭራቆች ሆዳም ውሸታሞች በሙሰሊም ሰምየሚነግዱ ተላላኪጭራቆች ታሪክአልባ ወንበዴዎች ያረብአገልጋዮችናቸው አናቃቸውም አንወዳቸውም ኢትዮጵያዊ ሙሰሊምአይደሉም።
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
ናዝሬት መንፈስ ጉባይ ትምራለሁኝ ትልቅ ትዝት የናዝራት ልጅ ነኝ ❤❤❤❤
@asterzenebe847
@asterzenebe847 9 ай бұрын
ውይ ይሄን ሰው ስወደው ❤
@mimekebede5623
@mimekebede5623 9 ай бұрын
እመቤታችንን ወደር የማይገኝላትን እናታችንን ስለወደድካት ክበርልኝ ወንድሜ።
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 9 ай бұрын
Siwedew tebarek wendime yihe ethiopiawnet
@BayuKifle
@BayuKifle 9 ай бұрын
ከድር በርታ
@gedam626
@gedam626 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ይህ ነዉ ኢትዮጵያ አዉይ የዉነት❤❤❤❤
@amanueltela349
@amanueltela349 9 ай бұрын
Ar antes telyaleh hagrachen selam yarglen ❤
@ethiodr4962
@ethiodr4962 9 ай бұрын
ሰው መሆን ማለት ይህ ነው ከጎንህ ነን ከድሬ ናዝሬት❤ ናዝሬት❤ ናዝሬት❤
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 9 ай бұрын
ከድርዬ ወላሂ እኛ ኦርቶዶክሶችም እንወድሀለን ❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰💐💐💐
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 9 ай бұрын
እንዲህ ነው ሃበሻ !
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,8 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 114 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26