ከሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ጋር Benegerachin lay se 2 ep 1

  Рет қаралды 584,578

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@abbaamuudaa3523
@abbaamuudaa3523 4 жыл бұрын
He is the truth!! I have not seen a man better than Daniel in Ethiopia to be the advisor. I am a Muslim but I have great respect for him. Generally, I have no words to explain how impressed I am with his interview. Also, his speeches are full of wisdom.
@መሰረት-የ7ቈ
@መሰረት-የ7ቈ 4 жыл бұрын
ኣንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚኣብሄር እድሜ ይስጥህ በዝመንህ እንደ ደግነትህ ብዙ ህዝብ መጥቀም ትችላለህ እና ተባረክ ።
@መሰረት-የ7ቈ
@መሰረት-የ7ቈ 4 жыл бұрын
ኣህመድ ውድ ወንድም ከ ስሜት እና የጸዳ ሰው በመሆንህ ኮራሁብህ ደግሜ ከክፉ ህሉ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ።
@birhanufekade699
@birhanufekade699 4 жыл бұрын
He is the truth!! I have not seen a man better than Daniel in Ethiopia to be the adviser. I am a Muslim but I have great respect for him. Generally, I have no words to explain how impressed I am with his interview. Also, his speeches are full of wisdom. you Mr Ahmed what do you think am repeating your words with out changing ? Totally agreed with you . He is brilliant.
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
God bless u you are a real person(mulu sewe nehe)
@beyanabdule3651
@beyanabdule3651 4 жыл бұрын
Honest openion!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንእል ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙌🏾ለተጥየከው ጥያቄ መልሱ ሁሉ ብዙ እስተማሪና ትምህርት ስጪ በመሆኑ እናመስግናለን 🙏🏾እብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ እድሜ ይስጥህ ኑርልን 🙏🏾 የኔ ውድ ጋዜጠኛ ደረጄ ክብር ይገባሀል ጤና ይስጥህ አመስግናለሁ 💚💛❤️
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 жыл бұрын
I don't have words for this interview well organized questions and well responded Dani u r a readable book tnx God to have u keep going up and u will ...dere no words u r so perfect us always ..am happy
@tesfayegetachew1296
@tesfayegetachew1296 4 жыл бұрын
ክብር ይሰጥልኝ አቶ ደረጄ ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ሰለጋበዘከው በጣም አመሰገናለሁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
OUR LEGEND DEAR በጣም ተናፍቀህ ነበር። #ጨዋ ከ አዋቄ ጋር ሲገናኝ ፦. ጨዋታ አዋቄው ደሪ ጨዋው ዳኔ ይህን የመሰለ ውይይት እንድንሰማ ስላደረጋቹን እናመሰግናለነ።
@BWEET929
@BWEET929 4 жыл бұрын
ጨዋ አስተያየት ሰጪም ስላየሁ ደስብሎኛል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@BWEET929 አመሰግናለሁ
@4Kfitness
@4Kfitness 4 жыл бұрын
እርስ በርስ እንደዚህ ስንከባበር እና ስንወዳደስ እንዴት እንደምናምር በእውነት የፃፋቹትን comment ሳነብ ሰውነቴንነው የወረረኝ የእናቴ ልጇች ክፉ አይንካቹ ሻሎም !
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@4Kfitness እኛው ለኛው ካልሆንን ማን አለን ብለህ ነው😊
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ሙዘሐ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤልክብረት እረጅም እድሜ እመኝልካለሁ ይህ ቃለ መጠይቅ ለፌሬ ቡክ አርበኞች ጥሩ ትምህርት ነው ለገባው ።ጋዜጠኛ ደረጄ የማከብርክና የማደንቅህ ምርጥ ሰው ነህ እረጅም እድሜ ኑርልን ፡ያኑርክ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 4 жыл бұрын
Thank you ደሬ፣ እጅግ መሳጭ ውይይት ነው።ዳንኤል ክብረት ፣ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ ። በሰላም እና በጤና ኑሩልኝ።
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 жыл бұрын
እንደው አንደበተ ርቱ መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ደሬ አቤት አቀራረብ አፍ ነው የምታስከፍተውኮ እናመሰግናለን እነ ሰበር ዜናዎችም በየግዜው ቀልባችንን ከሚገፉ ለሙያው ክብር ካንተ ቢማሩ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል በጣም የማከብርህ ሰው!! ነህ ኢትዮጲያን የሚወድ ከሱ ብዙ መማር ይችላል እ/ር በየጠብቅህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
God bless you
@mychild5210
@mychild5210 2 жыл бұрын
ውይ ድምፁ ደሞ ሌላ ነው ኢትዮጵያ ምን ይወራል ይህንን ድምፅ ይዘህ ወደ አድናቂው አለም ናና እዚህ ነው ጎምለል ማለት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኝ ነህ በርታ ጌታ ይርዳህ::🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@genetbekele515
@genetbekele515 4 жыл бұрын
ሞያና ሞያተኛው የተገናኙበት ስፍራ ተባረክ ዳኒ
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
Genet Bekele ትክክል
@biniamg1494
@biniamg1494 4 жыл бұрын
ድንቅ ግጥጥሞሽ ነው ጋዜጠኛ ደረጄ እና ሞሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ... በጣም ያጠረ ያህል ነው የተሰማኝ ባላለቀ እያልኩ ሰስቼ ነው የሰማሁት። ሰው እንደሰይፍ በሁለት በኩል ስለት ሲኖረው ደስ ይላል ፖለቲካዊ አስተሳሰብን ከሃይማኖት አስታርቆ እራስን እንዲህ ትሁት ማረግ። አገልግሎታችሁን ያብዛላችሁ እዶሜ ከጤና ይስጣችሁ።
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዲኒኒኒኒኒኒኒ ገና ሳየውና ሳይናገር ውስጤን የመንፈስ እርካታ ይሰማኛል ክበርልን ተባረክልን ወንድማችን::
@mamayen3450
@mamayen3450 4 жыл бұрын
Ewint new lanam yha new mesmagn
@messyzewd168
@messyzewd168 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@abuhaniha3970
@abuhaniha3970 4 жыл бұрын
ante jebe ageche asama kersame gedele geba eshe
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
mohammed yimam ተቃጠል አንተ ምቀኛ አክራሪ ቴረሪስት!! ሰው በምድርም በስማይም እንዴት ቦታ ያጣል? ሴጣን የሴጣን ቁራጭ ሂድና እዛው አረብህ ላይ ተፀዳዳ ኢትዮጵያ ላይ አይደለም!! ባጎረስኩ ተነከስኩ አሉ!! ያው ኢትዮዽያን ስትበጠብጥ ቅስፈት መጣልህ ሊያረጋጋህ አደብ ግዛ አንት እርኩስ!! የዳኒን እጣቢ የመጠጣት እድሉና ፈውሱ የለህም ንገሩኝ ባይ!!!!!!
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@mamayen3450 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@deaconhabtomafewerki7768
@deaconhabtomafewerki7768 4 жыл бұрын
"መሪ፡ ያለጥሩ ኣማካሪ፡ ኣንድ ኣመት ኣይነግስም" This interview reminded me the above Deacon daniel's golden quote. ዘመንህ ሙሉ እንደ እምነትህ እግዚአብሔር በመላእክቱ ይጠብቅህ። የሚያከብርህ ወንድምህ ዲያቆን ሃብቶም ከ ኤርትራ ነኝ
@mulughetagebremedhin9608
@mulughetagebremedhin9608 4 жыл бұрын
ሟኣዘ ጥበባት ዳኒኡል ክብረት ፣ኤርትራዊ ነኝ ፣ካንተ ኣይነቱ ሰዎችችችችች ጋር ማውራቱ መስማቱ እንደት ደስ ይላል ፣በሃይማኖት በ ባህል ሌላም ስለ ኤርትራ ስያወሩ ዓሰብ ቀይ ባህር ወደብ እንጂ ሲለ ህዝቡ ፍጹም ትዝም ኣይላቸውም ፣የተማሩትን ወይ የሃይማኖት እውቀት ያላቸው ሰዎች ።እኛ በጣም ነው የምናፍረው እኝህ ኣይነቱ ስናይ ወይ ስንሰማ ፣ እንዳንተ እና እንደ ደራሲ ዘነበ ወላ እና ለሎች በጣም ጥቂት ሙሁራን እያየን ኣንድ ቀን ,,,,,,,,,,,,,,,,,ቁጭ ብለን ስለ ሰላም እናወራ ይሆናል ፣ያስመራዋ ማርያም ከጎንህ ትሁን ፣ሲለምትሰራው እንጂ ስለ ሚባለው ኣትጨነቅ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
አሜን፫
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 4 жыл бұрын
Mulugheta Gebremedhin አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
@kidestaylwe7001
@kidestaylwe7001 4 жыл бұрын
Amen
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 4 жыл бұрын
እውነተኛ ስው ሁሌም ችግር ይገጥመዋል ግን ልቡ በእግዚአብሔር ቃል የተማላ ስለሆነ አሽናፊ ነው
@samualebiersaw8724
@samualebiersaw8724 4 жыл бұрын
ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዉ ነዉ ፡፡ ሁሉንም ነገሮቹን እወድልታለሁ፣አድንቀዋለሁ ፡፡በነገራችን ላይ ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ልታደንቁትና ልትደግፉት ይገባል ምክንያቱም ስለሚገባዉ ነዉ ፡፡ ይህን ስል በሶስት መንገድ እገልፀዋለሁ ፡- 1. ሁሉን አክባሪ ነዉ 2. ለሁሉም ሰዉ የሚሆን መጸሓፍቶችን ይጽፋል 3. ሁሌም ለእዉነት የቆመ ነዉ ስለዚህ ማንኛዉም ምክንያታዊና እዉነትን ፈላጊ የሆነ ሰዉ ዳንኤልን የሚደግፍበት እንጂ የሚቃዉምበት ህሊና አይኖረዉም፡፡ “እግዚአብሔር በቸርነቱ አይለየዉ” !!
@eliastega8943
@eliastega8943 4 жыл бұрын
የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ነች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@sirajsururhabibe2110
@sirajsururhabibe2110 2 жыл бұрын
ውይይታች እጅግ መልካም ነው አሰተማሪም ነው ሙአዘ ጥበባት አንተን የሚያብጠለጥሉት ያተን ቦታ ቢያገኘ የማይባጥጡት የለም ገብተው ቢዪት ሲብጠለጠሉ ለካ ይህ ጠንካራ ነው ይሉ ነበር አብይን ወያኔ የልብ ልብ የሰጣቸዉ እሱ ነዉ ከነሱ ጋር ግንኝነት አለው በማለት ሲያባኩ በመጨረሻም ትግሰቱ አልቆ አጸፋዊ እርምጃ ሲወሰድ ጨረሰ አሰጨረሰ በመለት ልማዊ ወቀሳ ቸዉን ቀጥለዋ ሰለዚህ ለአገር መልካም አሰከሆነ
@gezahegnhailmariam4385
@gezahegnhailmariam4385 4 жыл бұрын
ዲኒ እና ደሬ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለናንተ ! ዳኒ በአንተ ምክነያት ለአብይ ያለኝ አመለካከት ተስተካክሎአል ዋልታ ላይ ከስሜነህ ጋር ያደረከው ውይይት ! ትልቅ ሰው ነህ !!!!
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ስነስርአት ያለበት ዲሲፒልን የታየበት ውይይት ነው እናመሰግናለን
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 4 жыл бұрын
በጣም ስጠብቀው የነበረ ፑሮግራም ነበር በጣም ጅግና ነህ ዳኒ አንተን ስሰማህ መንፈሴ ይታደሳል ተንቀሳቃሽ መፅሀፍት ቤት ነህ አከብርሀለው ደርዩ እግዚአብሔር ያክብርህ ይህን የመሰለ ሰው በእንግዳነት ስላቀረብከው ክበርልኝ ደሬ አድናቂህ ነኝ
@Amenkeneni21
@Amenkeneni21 4 жыл бұрын
ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዱና ዋነኛው ሙዓዛ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ብቻህን ብዙ የሆንክ ሰው ከባድ ሚዛን እግዚኣብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
@tseigadnglgirmamelakamu6429
@tseigadnglgirmamelakamu6429 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነው ዳንኤል ክብረት ።አንድ ነገር ልጨምር እሳቸው ከጠቀሱት በተጨማሪ ዳንኤል እራሱን በእውቀት እንጂ ከብሄር አንፃር አልተገነባም ሲመረጥም ብሄርን ወክለው አይደለም ። አየህ እንደዚህ አይነት ሰው በብዛት ያስፈልጋ የለውን የብሄር ቋት ውስጥ ወጥቶ ለሁሉም ብሄር ሀይማኖት ከመወገን ነፃ ያረገዋል አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ።
@fasilmekonen8970
@fasilmekonen8970 4 жыл бұрын
ዳኒ በጣም ትችላለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናይስጥ ደሬንም አለማድነቅ ይከብዳል
@Menelik27
@Menelik27 4 жыл бұрын
ዳንኤል ሲናገር በጣም ነው የሚስበኝ ፁሁፎቹም ድንቅ ነበሩ ሲናገርም እንደዛው ነው።የማያልቅበት የኢትዬጵያን ታሪክ ከምሳሌ ጋር እያዋዛ የሚያቀርብ በውስጡ ብዙ የታጨቀ ታሪክ ያለው በጣም አክባሪው ነኝ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!ሌላ ግዜም ብታቀርበው ደስ ይለኛል እናመሰግናለን ደረጄ።
@get2121
@get2121 4 жыл бұрын
እባክህ ወንድም ደረጃ እንደ ምንም ብለህ ምን አለ አንዳንድ ጋዜጠኞችን ብታሰለጥናቸው ። የተዋጣለት ቃለ መጠይቅ ።
@The20angel10
@The20angel10 4 жыл бұрын
ዳንኤል:- የእውነት ሰው ! ጀግና!!! በእውነት የኢትዮጵያን ደም የተሞላህ ሰው ነህ። በርታ የኔ ጀግናናናና።
@wengelawitfida6999
@wengelawitfida6999 4 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ዳኒና ደሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር የሁለታችሁም ዲሲፕሊና ትዕግሥት የሚገርም ነው ለሌላው ትምህርት ይሰጣል ብዬ እስበለሁ ::በርቱልን::ዲያቆን ዳንኤል ሁሌም አድናቂህ ነኝ ኑርልን:: አመሰግናለሁ
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን እንደ ስምህ ዲያቆን ዳንኤል ጋዜጠኛውንም ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ 🇬🇳🇬🇳
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዳንኤል ክብረት በብዙ ሰዎች ሲጠየቅ አይቸዎለሁ እንደዚህ ዓይነት ጋዜጠኛ ነብስ ያለው ቆይታ አላየሁም ።ዳኒ ከአሁን በኋላ እንደዚህ ያለ ጋዚጠኛ ነው ለኢትዪጵይ የሚያስፈልገው አንተም ዳኒ እንዳልከው አንዳንድ ጋዜጠኛ ቅፅ አሰሞይ ይመስላሉ ያልከው ትዝ አለኝ ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወንድማችን ኑርልን ! በርታ ! ትችላለህ ። ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህ እስካሁን ምንም የሚረባ ሰው ሲዘልፍህ አላየሁም ።
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 4 жыл бұрын
ደግሜ ልኮምት መንፈሴ እረካ ዋውውው አቤት ስርአት ጠያቄ እና ተጠያቄ ሲገናኝ ደግመህ ደጋግመህ ትሰማለህ ወይም ትመለከታለህ ደሬ ሁሌም ሰራዎችህ አንጀት አርስ ናቸው ዳኒም ደሬም ክብር ክብርብር በሎልኝ ውድድድድድ
@molameresa8476
@molameresa8476 4 жыл бұрын
የእኛ አንደኛ ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው ምንጊዜም የተማረና ያነበበ ሰው መከበር አለበት ክብር ለአንተ ይሁን ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም ነው
@misadagne1380
@misadagne1380 2 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ሰው አንተን ለመተቸት አንተን መረዳት ማወቅ ያስፈልጋል ማንም ቢጮህ አትረበሽ ዝም ብለህ ስራህን ስራ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።
@Mesi-dv1jp
@Mesi-dv1jp 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ዲ ዳንኤል ክብረት እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ።በተረፈ የጠሚዶ ጽሁፍ እንኳን ያን ተው ነች ።
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 4 жыл бұрын
ልክ እንደ ጣፋጭ ሙዚቃ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ቆይታ ደሬ እና ዳኒ የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤናዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
@زيادزياد-س1ب
@زيادزياد-س1ب 2 жыл бұрын
እንዴ ጋዜጠኛ ምን ነካህ እውነቱን ደብቀህ አንደበተ መልካም በጓ አሳቢ አደርገህ ቆጠርከው እውነት እሱ በረጨው መርዝ ሰወች አልተጓዱመን
@misrakbeyene3729
@misrakbeyene3729 4 жыл бұрын
I’m proud of you my brother, God bless your family
@maethio
@maethio 4 жыл бұрын
facebook.com/136953910307768/posts/505162180153604/ በወለጋና በጎንደር ህዝብ ሂወት ላይ የሚቀልድ ደም መጣጭ ነዉ!!!
@eyobabay
@eyobabay 4 жыл бұрын
This gay is opportunist and ware house of jinni! !!!
@አንድእንሁን
@አንድእንሁን 4 жыл бұрын
@@maethio አራጅ አንተና ያንተ ግሩፕ እንጂ እሱ አይደለም።
@samerikerstiyan2052
@samerikerstiyan2052 4 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ነው እናመሰግናለን በእውነት ደሬ ስላቀረብክልን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 4 жыл бұрын
ደሬ አንተም ጠፍተህ እኛም ናፍቀንህ ነበር ጠፍተህ... ጠፍተህ...ስትመጣ ግን ከትልቅ እንግዳ ለዚያውም ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር መጣህልን።እባክህ እንዲህ በጣም አትጥፋብን። ለአሁኑ ግን እናመሰግናለን።
@tsahaylemi2706
@tsahaylemi2706 4 жыл бұрын
😍😍
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 4 жыл бұрын
አንደበተ ርዑት የሚጠይቀውንየሚያውቅ Legend. Journalist
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
Yemeche new?
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 4 жыл бұрын
ከስድስት ወር በፊት የቀረበ ነው
@yitbarekbizunhe3915
@yitbarekbizunhe3915 4 жыл бұрын
ይገርማል አንድ የሚጥም መጽሃፍ በአንድ ሰዓት ውስጥ አነበብኩኝ ይገርማል እኛ ያየነው ምን ተማርን?ሃገር እንደዚህ ያሉ ሰዎች ሃገራችን ውስጥ ያላቸው ሚና ማነሱ አይደለም ትላላችሁ የፖርላማውን ጩኃትማ ይቅር መገረፍ የነበረባቸው መሃይማን መንደሬዎች የእውቀት ቋት ያላያቸው እንቅልፋሞችን ቀስቅሶ እንዲህ ሲያንጫጫቸው ሳይ ተመስገን ለሶስተኛ ጊዜ ሲመረጥ እጅ እያወጡ ያሳለፉ መሃይማን እንዲህ ሲገልጣቸ ማየት ይገርማል።
@donpetros8285
@donpetros8285 4 жыл бұрын
ዳኔል ድንቅ ድንቅ ትሁት ሰው ነህ ። እኔ በዚች ትንሽ ደቂቃ ብዙ ተማርኩ ። በርታ፣ ተባረክ ።
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆቿ ናችሁ ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፋችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን
@tesfamariam7086
@tesfamariam7086 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ዲያቆን ዳኒዬ እድሜና ጤና ይስጥም እመብርሃን ሁሌም ከጎንህ ትሁን አባቴ😍😍😍🙏🙏🙏💚💛❤🙏
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ አይናችነህ ሙአዘ ጥበባት ዳቆን ዳንኤል ክብረት ኑርልን
@fisehaabreham3132
@fisehaabreham3132 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ደሬ!......ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀት ባለቤት።
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 4 жыл бұрын
ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ ስው ነህ ካንት ብዙ መማር ይጠበቅብናል ትልቅ መምህር በኢትዮጵያ ።
@meluaraya1904
@meluaraya1904 4 жыл бұрын
በእውነትና በእምነት የሚመላለስ ሰው እግዚአብሄር ከፍ ያደርገዋል በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 4 жыл бұрын
እረ እኔስ ጋዜጠኛው ደስ ስሊ ውድ የተዋህዶ ልጅ እቁ ልዩ ብርቱ ምሁር ውብ መልከመልካም ውበቱ መስቀሉ ሙአዘ ጥበባት ድ/ን ዳንኤል ክብርት እረጅም እድሜን ጤና የድግል ማሪያም ልጅ በማያልቀው ፍቅሩ ይስጥልን
@matyasmati6447
@matyasmati6447 4 жыл бұрын
#መላእክት ናቸዉ የኔ አጃቢዎች # ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ❤❤❤
@biniamkifle3574
@biniamkifle3574 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ፥ እሄንን የመሰለ የኣእምሮ፡ምግብ ተመግበህ ኣለማመስገን ነውር ነው! እግዚኣብሔር ይስጣችሁ! ለኣእምሮኣችን ማር የሆነ ምግብ ስላበላችሁን ከማመስገን በላይ ምን እንላለን፡ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ! ክቡራን! ዲያቆን ዳኒ እግዚኣብሔር ህልምህ ያሳካልህ
@adisalex7197
@adisalex7197 4 жыл бұрын
ሁለት ጀግኖች ደሬ እና ዳኒ በጣም ነው ምወዳቹ
@tgsttgst909
@tgsttgst909 4 жыл бұрын
ሁለት፡ምርጦች፡ደሬ፡አናዳኒ።ኑሩልኝ፡አሺ
@ambelgetachew8931
@ambelgetachew8931 3 жыл бұрын
great maturity level & knowledge, respect & recognition for you KEMUAZA XEBEBATE Daniel Kibiret...wetetena weha endemexexate nw zemenote yebareke!! Thank you Dere be amero ena be ewekete yebeselu wegenochen eyakerebeke selasekomekomeken...
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ዲ/ን ዳነኤል ክብረትን ያወቅሁት የ12 ዓመት የሰንበት ታዳጊ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነው። ያኔ ያገኘሁት ዳንኤል ክብረት ከአፉ ማር ጠብ የሚል የወንጌል ሰባኪ ነበር። በወቅቱ ይጠቀማቸው የነበሩትን መልካም፣ አዝናኝና አስተማሪ ተረቶችንና ምሣሌያቾን ዛሬም ድረስ አስታውሳቸዋለሁ። ለሁለተኛ ጊዜ ዳንኤልን ያገኘሁት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪ ሆኜና ሁለንተናዊ የአስተሳሰብ አድማሴ ሰፍቶ፤ በተለይም በጋዜጠኝነት ሙያዬ ምክንያት በቅርብ ትውውቅ ነበር ። በዚህ ወቅት ደግሞ ዳንዔል ክብረት ከቤተክህነታዊ አስተምህሮና የመንፈሳዊ ግልጋሎቱ ጎንለጎን አንዳንዴም በበለጠ ሁኔታ የጠለቀ የነገረ-ህይወት ፍልስፋናና እሳቤ አዋቂ ሆኖ ነበር። እኔም ሆንኩ መሰሎቼ በነበረን የጋለ የሰዋዊ ፍልስፍናና የነጻ አስተሳሰብ ጥማት ጨርቃችንን ጥለን ከየትኛውም አይነት ጎሳዊ፣ ሃይማኖታዊና ባህላዊ አስተሳሰብ በጸዳ መልኩ ዳንኤል ክብረትን እንደ ምጡቁ አሳቢ በዕውቀቱ ሥዩም፣ ገጣሚዎቹ ኤፍሬም ሥዩምና እንዳለጌታ ከበደን በኋላም የሥነ-አዕምሮ ባለሙያ ከሆነው ዶ/ር ምህረት ደበበ ( (ሙዚቀኛው ኤልያስ መልካ ሳይረሳ) እኩል ወይም በላይ በሚያነሳቸው ባህር ተሻጋሪ እሳቤዎቹና ፍልስፍናዎቹ እንከታተለው ነበር። በተለይ ፖለቲካ ነክ ሽሙጦችን፣ ዝክረ-ታሪክ ትዝብቶችንና ማህበረሰባዊ ተቃርኖዎችን አስመልክቶ የሚያነሳቸውን ድንቅ መጣጥፎችን አንብቦ ያልተማረከና አስተሳሰቡን ያልሞረደ ጎረምሳም ሆነ ጎልማሳም እንዳለ ለመናገር ይከብድ ነበር። ለሦስተኛ ጊዜ በስደት ዓለም ሆኜ በርቀት ያየሁት ዳንኤል ግን በአስደንጋጭ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ወይም እንደ ግለሰብ አደባባይ አውጥቶ ካሳየን ማንነቶቹና ሥነ-ህይወታዊ ፍልስፍናዎቹ ፍጹም ተጻራሪ ሊባል በሚችል የቤተ-መንግስት ባለሟልነት ማዕረግ ነው። ለምን?...እንዴት?...ኋላስ?...እነዚህን ጥያቄዎች ዳንኤል ክብረት በሃቀኝነት ሊመልሳቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ግን ደግሞ በዚህም ሆነ በየትኛውም መድረክ ሊመልሳቸው ያልቻላቸው ናቸው። ይህ ከሆነ ደግሞ አንባቢዎቹና ተከታታዮቹ የሆንን እኛ ስንችል አመክንዮያቻችንን ደርድረን ካልሆነም በግምት ለመመለስ እንገደዳለን ። እንሆ እኔም አቅሜ የፈቀደውን አመክንዮዓዊ መመግተሪያዎች እንዲህ በጅምላ አስቀምጫለሁ። 1. የአገረ-መንግስቱን ጥንታዊ ታሪክ መርምሮና የህዝብን ሥነ-ልቦና አጥንቶ በነጻ አስተሳሰብ የሰለጠኑ የምዕራብ አገራትን እንደ አብነት የሚጠቅስ የመፍትሄ መንገድ አመላካች የነበር አንድ ትልቅ አሳቢ በንዲህ አይነት የ"የተመሳቀለ" የመንግስት መዋቅር ውስጥ ገብቶ "አቀናለሁ" ማለቱ "ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ" አይነት ተረትን እንጂ ድፍን አገሩን ከተጣባው ድንቁርናና ማይምንት የሚያሽረውን የኮሶ መድሃኒት በነፃነት ከገለልተኛ ሥፋራ ላይ ሆኖ ማቀበልን አያተርፍለትም። 2. ተወደደም ተጠላም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምዕዳር ራሱ ዳንኤልም እንደሚያምነው በቅድመ-ኤሕአዴግ እንደነበረው አይደለም፤ እንዲሆንም የሚያስችሉት ነባርዊ ሁኔታዎች መሬት ላይ እንዳሉ አይታመንም። ይህ ማለት ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስቲያንም ሆነች ጥንታዊ ታሪኮች ባለውና በሚመጣው ሥርዓተ-መንግስት የሚኖራቸው ተጽዕኖ እንደ ከዚህ ቀደሙ ካለመሆኑና ይሁንም ቢባል የሚጥሳቸው መሠረታዊ የ'ሎጂክ' ሃቆች በመኖራቸው የተነሳ ዳንኤል ክብረት አሁን ባለው አገራዊ ግንዛቤና አስተሳሰባዊ አቋም በቤተ-መንግስቱ የሚጫወተው ሚና ጠቃሚ ነው ማለት አይቻልም። 3. በማህበራዊም ሆነ በሌላኛውም የአማካሪነት ሚና መንግስትን ማማከር ዳንኤልም ሆነ ሌሎችም የሚገባቸው ወይም የሚችሉት ባለመሆኑ የያዙትን ያልተገባ ሥፍራ ለሚመለከታቸውና ተገቢው እውቀትና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች መልቀቅ ይጠበቅባቸዋል። በዕንባ የሚገለጽ የአገር ፍቅር ሥሜት፣ በቅንነት ለገዢዎች የሚፍደረግ ወገንተኝነት፣ ሃይማኖታዊ ግብረገብነትና የበጎ ፈቃድ ማህበራዊ ግልጋሎቶች ወዘተ የህግና የመንግስታዊ-ሥርዓትን ሉዓላዊነት የሚጋፉ ኋላቀር አስተሳሰቦች መሆናቸው ብቻ ሳይሆን እንኳን በቤተ-መንግስት በተራው ማህበራዊ ስብሰባዎችም ተጽዕኖ መፍጠር የማይገባቸው የቤተ-እምነቶች፣ የሲቪክ ማህበራትና መሰል ተቁማት ሊጨነቁነት የሚገባ ጉዳይ እንጂ ኍልቁ መሳፍርት አገራዊ አጀንዳን በጠረጴዛው ዘርግፎ እንቅልፍ ማጣት የሚገባው የመንግስት አማካሪ ጉዳይ መሆን አይገባቸውም ። ስለዚህ በኔ ምልከታ ዳንኤል ተፈጥሮም ሆነ ተካታዮቹ (አንባቢዎቹ) የሰፈሩለትን አዕምሮን የማነጽና አስተሳሰብን የመሞረድን ልዩ ቅመም በማይገባውና ርካሽ በሆነ "ሹመኝነት"ና "አጋፋሪነት" መቀየር አይገባውም ባይ ነኝ። ሥለዚህም የኔ የታናሽህ መልዕክት"ዳንኤል ሆይ እባክህን ቆም ብለህ አስብ፣ የከተብካቸውን ድንቅ መጣጥፎችህን መለስ ብለህ ቃርም፤ ከዛም ይህን "እጀ ሰባራ" የሚያደርግህን ሚናህን ተሰናብት፣ ደጅህን ቆልፍ፣ትክ ብለህ አስተውል፣ አብዝተህም ጻፍ፣ በተገባህና በተሰጠህ ሥፍራ ብቻ መልዕክትህንና ምክርህን አስተላልፍ ያኔ እንደ ፋርሳዊው ሩሚ ትናንት በከተብካቸውና አግራሞትን በጫሩብህ የምዕራቡ ዓለም አይነት እውቀት፣ ስልጣኔና ሁለንተናዊ ብልጽግናን እውን ማድረግ የሚችል ብቁ ማህበረሰብ በመገንባት ሂደት ውስጥ ታሪክ ለትውልድ የሚዘክረውን አዕምሯዊ አሻራህን ማኖር ትችላለህ። "አመሰግናለሁ።
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
@Henok R. G. ምነው ስራ የለህም ይሄን ሁሉ የምትዘበዝበው. ለምን በመፀሀፍ አታሳትመውም?? አይገባህም ነገረህ አንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሀገሩን የማገልገል መብትም ግዴታም አለበት
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 жыл бұрын
We are lockdown here
@hymanotteckllgz9431
@hymanotteckllgz9431 4 жыл бұрын
ሀሳብህን ደገፍኩት
@henelyratta7339
@henelyratta7339 4 жыл бұрын
You nailed it man. Respect .
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 4 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ በአሁኑ የጭንቅ ጊዜ እንደነ ሙኃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመሳሰሉ ድንቅ ሰዎች ስላፈራችልን ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው። ቃለ መጠይቁ ደጋግሜ ነው የሰማሁት፡ ሃቅ እውነት እውቀት ገርነት ጀግንነት አስተዋይነት ትእግስት እንዲሁም ትህትናን የቀሰምኩበት ቃለመጠይቅ ነው እና ለሁለታችሁም እድሜ ይስጥልን። ሰላማችሁ ያብዛው ፈጣሪ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ።
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር ሊንኩን የሚልክልኝ አጥቼ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን እመብርሀን ሞገስ ትሁን በቀሪ ዘመንህ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ መልእክቶች ይጠብቅህ በቀኝህም በግራህም ከፊትም ከሃላ ይምሩህ
@godsaves8457
@godsaves8457 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/l4Sxm2Osp9qdd7M
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
@@godsaves8457 አመሰግናለሁ
@kedirmohammedidris8140
@kedirmohammedidris8140 4 жыл бұрын
የኛም የሙስሊሞች ኢትዮጵያውያን ጀግና ነው።
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
አሜን
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
@@kedirmohammedidris8140 ክብር ይስጥልን
@TeshaleAstatike
@TeshaleAstatike 7 ай бұрын
ተወዳጅ ውድ ጋዘጠኛ ወንድማችን እንዲሁም እንግዳዎትን ላሰማችሁን ምርጥ ቃለምልልስ ከልብ እናመሰግናለን
@በኢትዮጵያፅኑ
@በኢትዮጵያፅኑ 4 жыл бұрын
ደረጀ ብዙ እውነትና ትምህርት እያገኘንበት ስለሆነ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ፍቃደኛ ከሆኑ ብታቀባቸው መልካም ነው
@elsabethseifu9567
@elsabethseifu9567 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመስለ ጥበብ እውቀት የስጠህ
@GD-cw4wv
@GD-cw4wv 4 жыл бұрын
To be honest, I don’t know how you manage to do such a good job every single time. Thank you, 'Deacon Danial' Very well done!
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ድንቅ ደስ የሚል ብዙ ነገሮች የሚአስተምር ውይይት ወይም ቃለ ምልልስ እስካሁን እንዲህ አይነት ስርዓት ያለው አዋቂዎች ጠቃሚ ድንቅ ጥያቄዎች እና ድንቅ እርክት የሚያደርግ መልሶች ዋው!!! ፈጣሪ እንዲህ ሁሉን ያመዛዘነ።
@ephremtamene5060
@ephremtamene5060 4 жыл бұрын
ደሬ ፤ ዳኒ መንፈሴን በዕውቀት ፤ በጨዋነት ፤ በአስተዋይነት፤ በትግስት ፤ በሰዋዊነት፤ በቸርነት፤ በፍቅር ፤ በእምነት ፤ በታማኝነት........ በብዙ ሞላቹት አመሰግናለሁ ክበሩልኝ
@lilibeza
@lilibeza 4 жыл бұрын
That is True
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 4 жыл бұрын
አውነተኛ ከሆንክ ሲያጠፋም ውቀሰው
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 4 жыл бұрын
@@SKYBLUE-sc1yc ማስረጃ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
He is so intelligent!!! He DISCRIB short and brief, Let GOD BLESS YOU and your family 🙏 GOD BLESS ETHIOPIA!!!
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 4 жыл бұрын
@@liyagebretsadik8778 ምን ማስረጃ ፈለግሽ ? ጆሮ ዳባ ካላልሽ በስተቀር ማዲያ የምትከታተዪ ከሆነ ሰምተሽዋል ዳንኤል ክብሪት አልፎ አልፎ የሚሎክሰው እሣት የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ለልብ የተሣሰረ በመሆኑ እንጂ በሌላ ሀገር ቢሆን ኖሮ ብዙ ደም ያፋስስ ነበር
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
አለህ ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ የሚሳደቡትን ተዋቸዉ ምክንያቱንም አንተን መሆን ስለማይችሉ ነዉ
@messyzewd168
@messyzewd168 4 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው እንዲህ ሊቅ ሰው ሲያወራ መስማት👏🏻👏🏻👏🏻 ሰው አክባሪ አደበተ ርቱ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
የእኔ አጃቢዎች መላእክት ናቸው ደስ የሚል መልስ። ጋዜጠኛ እና አዋቂ ሲገናኝ እንደዚህ የሚጥም እና ደስስስስ የሚል ውይይት እንድንሰማ ስላደረከን ደሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@Ismaeldo
@Ismaeldo 4 жыл бұрын
የምለው ጠፋኝ እንደው በደፈናው አለ ጥልዬ ለሁለታችሁም ከፍተኛ አድናቆት እና ክብር አለኝ
@yohannesbisrat2402
@yohannesbisrat2402 4 жыл бұрын
አንተን እንድንጠላ ተደርግን ነበር ግን ምርጥ ስው ነህ የቀንየልና ዲ/ን ዳንኤል ክብርት ግን ሓንቲ ማዓልት ናይ ኢግዝአብሔር ቃል ከተምህረና ንምንይ አብ አዲስ አበባ
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 жыл бұрын
ዲ/ን ዳኒ አንተ እራስህ የምትነበብ መፃፍ ነክ እናመሰግንሀለን ቤትህ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ ይብዛልክ ከክፉ ይጠብቅህ ደሬ እባክህ የጋዘጠኛ ማሰልጠኛ ተቋም ከፍተህ አሰልጥልልን ግሩም ስብእና ያለክ ጋዜጠኛ ዘመንክ ይባረክ
@eleleta5821
@eleleta5821 4 жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ብሆንም ስለማህበራዊ ጉዳዬች በምትፅፋቸው ፁሁፎች ብዙ ተምሬአለሁ ደሞም ለኢትዩጲያ ትጠቅማለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 4 жыл бұрын
ዝንብ የትም ትልቅ ነው ውጭ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
@@ልጅእያሱዘአንበሳ አይባልም ለመማር የሚመጣውን ውጪ አይባልም ነውርነው
@hailatsolomon1063
@hailatsolomon1063 4 жыл бұрын
@@ልጅእያሱዘአንበሳ እንዳንተ አይነቱ ነው የአገር የዘር የእምነት ነቀርሳ የወነው
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 4 жыл бұрын
@@hailatsolomon1063 ከምር ነው ? ወባ
@asnakemathewos3788
@asnakemathewos3788 3 жыл бұрын
binu mana እነዚህ ሰዎች ለእኛ አይሆኑም ስድብ ብቻ ናቸው
@bezahaile
@bezahaile 4 жыл бұрын
Respect for both of you! It touches me when you talk about how DR.Abiy sees Ethiopia . I thank God we finally have a leader who loves his country til cries!!!
@fikeralmue1915
@fikeralmue1915 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንተ በጻፍከው መጽሐፍ ልጄ ታሞብኝ ነበር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበር ያውም በጣም ጎበዝ ነበር አሁን ግን ድኖ ነጋዴ ሆኖልኛል በጣም ነው የሚወድህ ዛሬ ንግግር ግን ሳይ ዉነትም የምትወደድና የዋህ እና የልጄን መልክ ነዉ መልክይህም የሚመስለው አንድ ቀን ወደ ኢትዮጵያ ስገባ ፈልጌ መፃፍ ህን የሚወደውን ቤቢዪን አስተዋውቅሀለሁ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 4 жыл бұрын
"የኔ አጃቢዎች መላእክት ናቸው "ዳኒ የኢትዮጵያ ጀግና
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 4 жыл бұрын
ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ለሠፍሣፋ ሚኒሰትሮች ጥሩ ትምህርት ነው
@WONDE3166
@WONDE3166 4 жыл бұрын
ደርዬ ዳኒ በቃ በኔ በኔ ዘመን ነተገኛቹ እንቁዎች ስሰማቹ የነበረው እንደ ቃለ መጠየቅ ሳይሆን እንደ ፊልም ነው !💚💛❤👑ኑሩልኝ ኢትዮጵያችን ሁሌም ከፍ ትበል !!!ደሞ አይዞቹ የኮሮና መዳኒት ለአለም ምታበረክተው እናት ኢትዮጵያችን ናት !!እንደገና ከፍ ከፍ እንላለን !!!አሻም💚💛❤👑
@konjokonjo8399
@konjokonjo8399 4 жыл бұрын
አባታችን መምራችን እግዚአብሔር ያበርታህ እምነታችን ላገራችን አትስሩ አትልም በርታ እዳልከው የሚደግፈውንም የሚነቅፈውንም ብዙ አትስማ አላማህን ያስታል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yordanos4362
@yordanos4362 4 жыл бұрын
አቤት ጠያቂ እና ተጠያቂ ሲገጣጠም ድሥ ሲል
@ጎደለያስጎደለያስ
@ጎደለያስጎደለያስ 4 жыл бұрын
ዋው ዳንኤል ክብረት አተ ን መሳሰሎች ፪ኢትዮጲ ያስፈልጋታጌታ ይጠብቅህ በሄድክበት
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 4 жыл бұрын
ሙኣዘ ማለት በአለቃ ለማ የቅኔ ትርጉም ጋን ማለት ሲሆን ጥበባት በቁም ትርጓሜው ልንወስደው እንችላለን የጎንደሩ ሊቃውንት የስጡት ስያሜ የጥበብ ጋን,የእውቀት ማከማቻ ለማለት የስየሙት ጥበባዊ የማእረግ ስያሜ በመሆኑ ከተስጠህ ስፍራ በቀበሮ ጫጫታና ወጀብ እንዳትናወጥ ወጀቡ ያልፋል
@gsgsgg8750
@gsgsgg8750 4 жыл бұрын
አተ ቆቀዳዳ አተብሎ የሀይማኖትአስተማሪ ውድ አንድ ሀይማኖት ነውየምታዴላው
@abrahamalemayehu3516
@abrahamalemayehu3516 4 жыл бұрын
ይገባዋል
@abrahamalemayehu3516
@abrahamalemayehu3516 4 жыл бұрын
@@gsgsgg8750 ማርቲን ሉተር የክርስቲያኖች መምህር ነው።ከዛ እንዴት አሜሪካን. ...ከመጮኸ ማንበብ
@bekind8472
@bekind8472 4 жыл бұрын
@@gsgsgg8750 ሁሌ ተረት ተርት እውሮች የሃገራችን እንዱ ሌቅ ትልቅ ጭንቅላት ያለው መሆኑን ታውቁታላችሁ የክፋት መንፈስ ላይህ ላይ ያለው ሰይጣን ግን ገደል ገደሉን ያሳይሃል
@fairenough4755
@fairenough4755 4 жыл бұрын
Harvard declined that they didn`t give such honorary!!!
@samuelchaka453
@samuelchaka453 2 жыл бұрын
My best Bible teacher. I am proud of you! Keep going you are wonderful.
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ሙኀዘ ጥበባት እግዚአብሔር ከክፉ ይከልልህ በርታልን ቤተክርስቲያን አንተን የመሰለ እንቁ ስላፈራች ክብር ይገባታል
@አንድአፍታወሬጠላሁ
@አንድአፍታወሬጠላሁ 4 жыл бұрын
I’m orthodox Christina I respect and love deacon Daniel Keberet. There are times I opposed his ideas but for sure he is very blessed and wise man. As an orthodox Tewahedo christian, I love everyone. our lord teaches us not only to be humble and love to each others but also to our enemies.
@melesetadesse303
@melesetadesse303 4 жыл бұрын
አንተን የወለደች ማእፀን ትባረክ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ቅን የሆኑ ሰዎሽ የሚያስፈልጋት ግዜ ነእና ያብዛልን አምላክ
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
እውነቱን ነው
@muhammadejaz3719
@muhammadejaz3719 4 жыл бұрын
እንዴት ጥፍጥ ያለ አንደበት ነው አምላክ ያደለህ እንቁአችን እግዚአብሔር በሞገሱ ይጠብቅህ ሳላውቀው ተመስጬ ሳዳምጥ ነበር ሳላስበውም ነው ያለቀው አትሰለችም የተዋህዶ ልዩ ሥጦታችን ነህ ድንግል ማርያም በህይወት ዘመንህ ሁሉ ትጠብቅህ
@menkirketema5904
@menkirketema5904 4 жыл бұрын
ፅድት: ያለ: የአጠያየቅ: ስርሀትና: ፅድት: ያለ: መልስ::
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
Yes, It was very ATTRACTIVE!!! DANIEL GOD BLESS YOU 🙏 😇❣️
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
Menkir Ketema ሰውየው እኮ ደረጀ ኅይሌ ነው
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 4 жыл бұрын
አለወድህም ነበር ግን በእውነት የሙሐር ሙሑር ነህ እንኳን ለዛቺ ስልጣን ቀርቶ ለሐገርንም መምራት ትችላለህ ምንም ሳትበድለኝ ስለጠለሁህ እቅርታ አድርግልኝ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
ደረጄ የጥንቱ የጠዋቱ ስወደው ጠፍቶብኝ ነበር ዛሪ ከስንት አመት በዋላ ሳየው ሪድዩ ፍና ላይ ትዝይለኛል ማነበረች አድሴትም ነበረች አብራው ልጅ ሆነን ድምጻቸው የሚማርክ
@haimanottizazu9357
@haimanottizazu9357 4 жыл бұрын
@@danielgetahun2675 ጌታ ይባርክህ
@ሩሐማለማ
@ሩሐማለማ 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ምርጥ ሰው ነህ በእውነት የኔ አጃቢዎች መለአክት ናቸው ስትል እንዴት ተመቸኸኝ መሰለህ አሁንም ያጅቡህ ምርጡ የተዋህዶ ልጅ
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን ኮርተንብሀል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!!
@mekdesasrat3593
@mekdesasrat3593 4 жыл бұрын
Amen
@melatdemessie808
@melatdemessie808 4 жыл бұрын
ዳንኤል ክብረት እንደ አንተ አይነቱን አስተዋይ መካሪ አስተማሪ ሊቅ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን!
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 4 жыл бұрын
የኔ አጃቢዎች መላዕክት ናቸው ከዳኒ የተወሰደ
@meeraarun3935
@meeraarun3935 4 жыл бұрын
No
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 4 жыл бұрын
ለሳጥናኤል እኮ መላእክ ነበር የሱ ልጆች። እነ ጂኒ እነ ዱካክ እነ ጋኔል እነ ጠቋር እነ ኩስም ይሁናሉ።የሚያጅቡት
@yohanesteklu4789
@yohanesteklu4789 4 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ሰው የእውቀት ጥግ ይልሀል ይህ ነው ተባረክልን ባንተ ብዙ ተማርን።
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
የዳያቆን ዳንኤል አስገራሚ ንግግር የፕሮቶኮል ጋጋታ አልፈልግም አቅሜ እውቀት የሚችለዉ ያህል ሃገሬን ማገልገል ነው እምፈልገው በውነት እግዚአብሔር ያግዝ ይባርክህ
@bisratfessehaye8988
@bisratfessehaye8988 4 жыл бұрын
Yogurt yummy we I'm nnn mums mum connor 5 but ute⁸ the
@motherlove7846
@motherlove7846 4 жыл бұрын
@@bisratfessehaye8988 mm3.
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር ሁለታችሁም ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያኖች ናችሁ እናመሰግናችኋለን
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዳኒዬ ጠላቶችህን ከ እግርህ ሥር ያድርግልህ
@zerhunqatar7068
@zerhunqatar7068 4 жыл бұрын
ደረጄ በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰው አቀረብክልን ዳንኤል እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@sintmulu4522
@sintmulu4522 4 жыл бұрын
እዶሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት።
@tamriekebede2210
@tamriekebede2210 2 жыл бұрын
ክቡር መአዘ ጥበባት እግዚአብሔር ጤናና እድሜ የሰጥልን ብርቅዬ ድንቅ ኢትዬጰያዊ
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 4 жыл бұрын
አቦ ሁሌም ምርጥ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምን እልሃለሁ አንተም እንደ እኔ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ተብለህ ተቆጠርክ ምን ዋጋ አለው ብቻ የሁሉም ባለቤት እግዚአብሔር አንተንም ሆነ ቤተስቦችህን እግዚአብሔር ይባርክ
@meritekolia4825
@meritekolia4825 4 жыл бұрын
Betam betam egzabhier ytebkh dani ethiopian Smart
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 жыл бұрын
What type of intellectual person awww 🙏🙏🙏 Ethiopia on time got the right person. Almighty God bless both of you.
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 4 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ኑሩልኝ❤️❤️❤️❤️❤️
@yeshitilabogale5074
@yeshitilabogale5074 4 жыл бұрын
ወገን ለሀገሬ ብሎ መስራትንማ እንማራት፡፡ ዛሬ ላይ ለወገኔ የምትለዋ ቃል ማታለያ በሆነችበት ዓለም በትክክል የሚኖራት ሲገኝ ያስደስታል፡፡ በነገራችን ላይ መድረክ መጥፋቱ ነው እንጂ ሀገርና ሕዝቧ በትክክል ወገኔ የሚላት አለ፡፡ እንደ ወንድማችን ዳንኤል አይነቱ፡፡ በዚህ አጋጣሚ የምንሰማ ሁሉ ከዚህ ወንድማችን ከዚህ ብንማር የሀገር ቅመሞች እየበዙ ሐገር ትረጋጋለች፡፡ አጥፊዎች በየመድረኩ ወገን እያሉ በማስመሰል እየማሉ ሲሾም ያልበላ የሚል ፍልስፍናን የሚያራምዱበት አካሂድ ይዘጋል፡፡ የሚፈጥሩትም ትርክምና ግለኛ አስተሳሰብ ተወግዶ ሀገር በሚፈለገው ደረጃ ትደርሳለች፡፡ ለዚህ ቁርጥ ቀን ልጅነት ማሳያው ወንድማችን ዳንኤል የህይወት ልምድ ነው፡፡ ወንድማችን እኮ አምባሳደር ሁን ሲባል ይህ የእኔ መክሊት አይደለም ምንም የስልጣን ርዕስ ሳይኖረኝ በአቅሜ እያማከርኩ አገሬን ላገልግል ማለቱ ወገኔ የሚለው ቃልና አስተሳሰብ የሚመጥነው መሆኑን ያሳየናል፡፡ ድርጊቱና አስተሳሰቡም ከጥበብ መንፈስ የተቀዳ ነውና ከሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል መማር ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ዳንኤል ወንድማችን እኛ እንወድሀለን ኢትዮጲያም ትወድሀለች፡፡ የሚጠሉህም ከህሊና ስህተታቸው ሲመለሱ ይረዱሀል፡፡ በርታ ወንደማችን ፡፡
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚል ነው ጋዜጠኛም ተጠያቂውም ያዋቂዎች ቦታ ደስ ሲል አሁን ይሄን ባየነበህ በሰማንበት እንተዋወቃላን ወይ የሚል ፕሮግራም እንላለን እስኪ ተማሩ
@geniye5973
@geniye5973 4 жыл бұрын
😃😁😁😁😁😁😁😃😂😃😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@tewodrosfekadu4741
@tewodrosfekadu4741 4 жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ የሚለው ፕሮግራም አዘጋጅታ የምታቀርበውም ጥያቄዋም የ ጋጠ ወጥ ነው
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
@@tewodrosfekadu4741 የጋጠወጥ ብቻ በግድ ሳቁልኝ አዝናኝ ነው ለማለት አንሶላ በስንት ቀን ታጥባላቹ? የባልሽ ፓንት ምን አይነት ነው ? የሰርግሽ ቀን ምን አደረጋቹ የፍቅር ጨዋታ ሰአታቹ መቼ ነዉ ሲያስጠላ በእውነት አሳፋሪ ናት ምን ጉድ ነው ስለ ስንት ነገር መነጋገር ሲኖርብን ያላወቅነውን ማወቅ ሲገባን እንዴት እንዳፈርኩ ከቤተሰብ ጋር ቁጭ ብዬ ሳይ እህቶቼ የሚደምጡት የሚያዩት የሚማሩት ምንድን ነው ።
@tewodrosfekadu4741
@tewodrosfekadu4741 4 жыл бұрын
@@ምህረትየተዋህዶልጅ እኔ የሷ ነገር የ በቃኝ ከ ባለቤትሽ ጋር ከተጋባቹ በኃላ ከ ስውነት ክፍሉ እንደጠበቅሽው ያላገኘሽው ካለ ብላ የጠየቀች ቀን ነው እንግዲ አንድ ስው ሲያገባ ወይም ስታገባ ሙሉ አካሉን አይተህ ነው. እንደድሮ ዘመን የስርጋቸው ቀን አይደለም የሚተያዩት መጠየቅ የፈለገችው ገብቶኛል በቀጥታ አልጋ ላይ እንደጠበቅሽው ነው ወይስ ወርዶብሻል አይነት ነገር ነው ብቻ አስቀያሚ ተራ የወረደ ፕሮግራም ነው ስንት አስተማሪ ነገር እና ምክር ማስተላለፍ ሲቻል EBS እራሱ ሊያፍር ይገባዋል።
@Demekech21
@Demekech21 4 жыл бұрын
ሙዓዛ ጥበባት እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ። ደረጀ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን።
@antenehkebede7718
@antenehkebede7718 4 жыл бұрын
Really a Knowledgeable person, I appreciate you Dn.Daniel and an amazing interview by Mr.Dereje. I liked overall discussion. Keep it up, anyone watching this can benefit.
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 14 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 16 МЛН
በዓሉ ግርማ (Bealu Girma)
17:32
Awuga Media ( አውጋ ሚድያ)
Рет қаралды 21
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН