አነጋጋሪው የዮኒ ማኛና ጂጂ ኪያ እርቅ እና ለማመን የሚከብደው ቀበጡ ፓስተር ምን ጉድ ነው? - በስንቱ | EBS TV | YD TOM

  Рет қаралды 35,793

YD TOM

YD TOM

10 күн бұрын

አነጋጋሪው የዮኒ ማኛና ጂጂ ኪያ እርቅ እና ለማመን የሚከብደው ቀበጡ ፓስተር ምን ጉድ ነው? - በስንቱ | EBS TV | YD TOM
#ydtom #ebstv #habesha

Пікірлер: 47
@eagle4452
@eagle4452 8 күн бұрын
ዶርየ ሴያዝ ለምን ተያዘ ትላላቾ ፑሊስ ሲያዝ እሰይ ትላላቾ የ ሀበሻ ነገር ይገርመኛል 🤔 ህዝቡ ህግ የማያከብር ልቅ ህዝብ ነው አዲስ አበባ መኬና ሴነዶ እንኮን ህግ አያከብሮም እግረኛው ህግ አያከብር የ እብድ ከተማ እስኬመስል ሆሉም የፈለገውን ያደርጋል
@abdimom5825
@abdimom5825 8 күн бұрын
ሲጀመር ከተፈጥሮ ውጪ ነው ይሄ ሴሴኝነት ነው ከብዙ ሰው ጋር ሞክራ ልትለያይ ነው ዝሙት ነው መሰልጠን አይደለም ከነ ክብርሽ በክብር ማግባት ትችያለሽ ድድብናችሁን በአደባባይ አታውጡት ከነ አስተሳብሽ እዛው ቁጭ በይ እድ እየመጣቹ ትውልድ አታበላሹ
@natenaelalemayehu8521
@natenaelalemayehu8521 8 күн бұрын
YD ሃናን አየሁት? ራሷ የዘፈነችው ዘፈን ነው የጠፋት😭😭😭😭😭
@user-bx9rm3do7v
@user-bx9rm3do7v 5 күн бұрын
ስጀመር ትዳር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባትም
@fifiyeliana7564
@fifiyeliana7564 5 күн бұрын
She is right
@eagle4452
@eagle4452 8 күн бұрын
Danke!
@astuastura9332
@astuastura9332 8 күн бұрын
አሪፍ ነበር በርታ ቡሮ 🎉🎉🎉❤❤❤
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 5 күн бұрын
YD tom, ስለ አርሲው አረቄ ዘገባ ያቀረበው ግን ምን(ማን) እንደሆ ታውቃለህ? ካወክ አሳውቀኝ pls.
@AsterMelaku-mv9po
@AsterMelaku-mv9po 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@banshihajarat1607
@banshihajarat1607 8 күн бұрын
ዛሬ አንደኞ ነኝ
@imagoat5710
@imagoat5710 8 күн бұрын
True he can make two of them. But he is cool
@Samitrghh
@Samitrghh 5 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢
@gashawmenberu6215
@gashawmenberu6215 5 күн бұрын
ይሄ አይነቱ ትዳር አንቀጽ 39 እስከ መገንጠልን መሰረት ያደረገ እንጅ የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ አይደለም ወዳጆቼ፡፡
@nanitad5622
@nanitad5622 8 күн бұрын
ትዳርን መመርመር እውነትነት ቢኖረውም ያንቺ የምርመራ ጥበብ ግን ሳታገቢ በአገልግሎት ብዛት ያገለገለ ዋጋ የሚያሰጥሽ እና ጊዜሽን ጨርሶ በዜሮ የሚያባዛሽ ስለሆነ አስቢበት!!!
@user-sl7rl3hl1x
@user-sl7rl3hl1x Күн бұрын
❤❤❤
@user-qf3ws6qo9f
@user-qf3ws6qo9f 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍
@Hana-3838
@Hana-3838 5 күн бұрын
❤❤❤👍👍👍ወደው አይሥቁ
@MuluBogal
@MuluBogal 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@KokiSpark-se3vy
@KokiSpark-se3vy 5 күн бұрын
እውነት ነው አረቄ ነው በቀን እስከ አስር አይሱዙ ይወጣል እኔብየአርሲ ነጌሌ ልጅ ነኝ
@NardosAraya-rv8jh
@NardosAraya-rv8jh 8 күн бұрын
እየጠፋህ ስለ ሆንክ ነው በተረፈ ጎበዝ ነህ ኣ👏👏👏👏ናል😂😂❤❤🎉🎉
@DawitNgusse
@DawitNgusse 8 күн бұрын
Lmatawi video gn alaregem
@Papi_Vlogs5
@Papi_Vlogs5 8 күн бұрын
Yd🎉
@user-wr8bq7rd3d
@user-wr8bq7rd3d 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hadasmesfun3136
@hadasmesfun3136 7 күн бұрын
YD🎉❤
@munamuna2128
@munamuna2128 8 күн бұрын
ሠው ሰላም የሚባለወ 4ቴ ነው
@eagle4452
@eagle4452 8 күн бұрын
የጫት ቃሚ ቤሂራዊ ቀን ይከበር አላለም 😅😂🤣🤣🤣🤣
@tesfayegebrewold9103
@tesfayegebrewold9103 8 күн бұрын
Your opinions and comments took the whole time. Dude we understand, please don't explain.
@tirluozeleke2822
@tirluozeleke2822 8 күн бұрын
❤❤🤙🥀
@jerusalemtewoldebrhan3146
@jerusalemtewoldebrhan3146 5 күн бұрын
Nonbody. Mr doorptachkr
@user-pn5in7sh6h
@user-pn5in7sh6h 5 күн бұрын
ወጣቱን ከተለያዩ ነገሮች ይጠበቅ ነበር ቢያንስ 1 ወር EURO2024 ለምን አታስተላሉፉም ቢያንስ YD TOM የወጣቱን ኮታ ተደራሽ በማድረግ --ዛግን እኮ፡፡ በመላዉ ኢትዮጵያ አጀንዳ ይፈጠር ነበረ ትዉስታ በዛዉም የረሳናቸዉ ሜዳ ትዝ ይለን ነበር ምክኒያ ለበራዊ ቡድን አንድ ሜዳ የለለዉ ሀገር፡፡
@user-pn5in7sh6h
@user-pn5in7sh6h 5 күн бұрын
ወጣቱን ከተለያዩ ነገሮች ይጠበቅ ነበር ቢያንስ 1 ወር EURO2024 ለምን አታስተላሉፉም ቢያንስ YD TOM የወጣቱን ኮታ ተደራሽ በማድረግ --ዛግን እኮ፡፡ በመላዉ ኢትዮጵያ አጀንዳ ይፈጠር ነበረ ትዉስታ በዛዉም የረሳናቸዉ ሜዳ ትዝ ይለን ነበር ምክኒያ ለብሔራዊ ቡድን አንድ ሜዳ የለለዉ ሀገር፡፡
@sisay-tube
@sisay-tube 7 күн бұрын
ፊልም ይመስል አታርዝመዋ
@user-es3gh1ck1z
@user-es3gh1ck1z 7 күн бұрын
Awo areqe new yene manora Hager nat nagele
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 4 күн бұрын
Yemukra sercht ged new esmamalw
@jamesreaction3156
@jamesreaction3156 5 күн бұрын
zerya
@ethioupdatedinfo.
@ethioupdatedinfo. 8 күн бұрын
ደቂቃውን ቀንሰው በዛ ቢባል ከ20 ደቂቃ አታስበልጠው ።I don't want to waste my time watching of 40 minutes or 50 minutes on KZbin.
@SamsonYegeni
@SamsonYegeni 8 күн бұрын
90ደቂቃ አርገው ydይመችክ✌️@ethioupdatedinfo 🤔ወሬ
@behailuabdisa9632
@behailuabdisa9632 8 күн бұрын
Man eyelgn alek seweye
@nanitad5622
@nanitad5622 8 күн бұрын
My dear don't blame others for your own time management problem.
@Netsanet_Tirusew
@Netsanet_Tirusew 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
ቱልቱላ😮😅
@zebibashifa6125
@zebibashifa6125 6 күн бұрын
kezway,ketem,bcha,4o,jerikan,wedengele,yemichanew;keadisabam,betam,buzu
@BarakatAndualam-ke4dl
@BarakatAndualam-ke4dl 8 күн бұрын
yemin hager chat new esu erasu yemikmew aynu feto bezalay demo melasu hooo
@yosephA3926
@yosephA3926 8 күн бұрын
If u want more views, better make better videos, bro. don't beg for followers
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 35 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 6 М.
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,9 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,5 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 6 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 6 МЛН