አነጋጋሪዎቹ ሙሽሮች በአለላ ሾዉ ክፍል 1 / ዱርየ መስላኝ ነበር

  Рет қаралды 349,437

Alela Media

Alela Media

Күн бұрын

Пікірлер: 571
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ ሰብዕናና ስነምግባር ያለሽ ቆንጂዬ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ልቦናሽን አይለዉጠዉ
@belayyoutub8785
@belayyoutub8785 2 жыл бұрын
በጣምምም
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 2 жыл бұрын
ከምን በላይ ጋዜኛዋ ያላትን ትትና ስነመግባር ደስ ይላል
@seada9327
@seada9327 2 жыл бұрын
👍👍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 ነይ ደምሪኝ ልደምረሽ ውደ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@@sdemssi1962 Eshi
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትለው
@لال-و8ك
@لال-و8ك 2 жыл бұрын
ከአየሁት ሁሉ ሰርግ የሄ ሰርግ ለእኔ ይለያል ሥንተየ አየሁት ለእናንተሥ እውነተኛ ፍቅር ያላቸው ናቸው😍 ውለዱ ክበዱ😍😍 የኛ የመዳም ቅመሞች እስከመቸ 😥😥😥😥😥
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ባህላቸውን የጠበቁ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክ
@bilagedarge548
@bilagedarge548 2 жыл бұрын
ባህላቸውን የጠበቁ ምርጥ ጥንዶች ሥወዳቸው😍😍😍😍😘
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
በጣም
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
💓💓💓
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰ እንሁን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@samritube5541 demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 demerign melesalewu
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ 2 жыл бұрын
የልጂቷ ከለር ሲያምር ቆጆ ናችሁ 😍😍😍 ውለዱ ክበዱ አለባበሳችሁ በጣም ነው የተመቸኝ ሰሜን ወሎ😍😍😍
@ሮዚጎንደሬዋ
@ሮዚጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
በጣም
@eskeeeskee6861
@eskeeeskee6861 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ወድጃት ልሞት ነው የኔ ቆጆ
@ethiopia819
@ethiopia819 2 жыл бұрын
ሲያወሩ የሚተያዩት ነገርስ ☺️ሲያምሩ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁ ይመር ውለዱ ክበዱ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ነፍጠኞች አስደመማችሁንኮ አይ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ህዝብ
@meronbelay2660
@meronbelay2660 2 жыл бұрын
Yes im proud Amharaye
@ssaa6844
@ssaa6844 2 жыл бұрын
ትክክል
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Eski zeregnet yikir woy ahun yih min agenagnew.
@ssaa6844
@ssaa6844 Жыл бұрын
@@adm6182 መብታችን ነው አው አማራ መሁን መታደልነው
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 Жыл бұрын
Bemangnawem melku Yeh cancer Besheta eko aylekem denz hezb
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመፅጨ ያዳመጥኳቸው ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ታምራላችሁ በጣም 🥰🥰🥰💜
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
እንዴት እንደገለጠችው በስመአም ትክክለኛ ማች አድርጋችኋል።ደስ ትላላችሁ! እኔ የሆነ ሚዲያ ላይ ዳንሳቸውን አየሁትና እንዴት እንደገረመኝ ደስ ይሉ ነበረ።ውለዱ ክበዱ ዋናው መጨረሻው ሲያምር ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።ቀጣዩን ክፍል እየጠበቅን ነው።
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ማህተባቸውን አደንቃለሁ ጋዜጠኛዋንም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🥰🥰
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን💚💛❤️ ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቋቸው የነበረው ስወዳቸው አይለያያችሁ በባህላቸው አሸብርቀው ዋው ናቸው አቤላ የደሴ ልጂ ነህ ወሎ የፍቅር የቆንጆዎቹ ሀገር ውብ ወሎዬዎች ፍቅር ናቸው 👩🤵😍😍🥰🥰💕💕💕❤️❤️
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
እኔ👆👆👆
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
እኔ
@samsontad2275
@samsontad2275 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ጋዜጠኛዋ ስታምሪ ጎበዝ ነሽ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 жыл бұрын
_የኔ ቆንጆ የጋዜጠኛዋ የባህል አያያዝ_ 💚💛❤️👈 *የምታስተዋውቀው ነገር ደስ ሲል* 😱
@TheFhdude
@TheFhdude 2 жыл бұрын
ይሄንን ቻናል ገና ዛሬ ማየቴ ነው። አቅራቢዋ ዋው ናት፤ በጣም ታምራለች በዚህ ላይ ጎበዝ ጠያቂ ናት። በጣም ነው የተመቸችኝ። አለላ ብላችሁ መግቢያው ላይና ስቱዲዎውን ያሳመራችሁበት ቀለማትም በጣም ምርጥ ናቸው። እናንተ ከዚህቺ ከምታምር አቅራቢያችሁ ጋር ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ። በነገራችን ላይ አቅራቢዋ ካላገባች ቁጥሯን ማግኘት ይቻላል ወይም ኢንስታግራሟን? እስኪ እዚህ ዱቅ አድርጉ። ወገኖች እየተጋገዝን
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 жыл бұрын
ዋው ክፈትወኩም ምቁራተይ ራያየ ረሑስ መረዓ ይግበረልኩም ( በጣም ብቅ ምወዳችሁ መልካም ጋብቻ ብያልሁ የኔ ምርጦች አለባበሳችሁ ራያየ ብያችሃለዉ አይለያችሁ ሃባይብ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ማነዉ እደእኔ የፍቅር ታሪክ መስማት የሚያሰደሰተዉ
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 2 жыл бұрын
እኔ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ምርጥ ባለ ትዳሮች ፈጣሪ የልጆችን ፀጋ ያልብሳችሁ
@hailem9116
@hailem9116 2 жыл бұрын
በሙሽራ ታሪክ እንደ እናንተ አይነት የቆንጆ ቆንጆ አላየሁም ዘመናችሁ ይባረክ
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
ስሙ የመጀመሪያ ከተማ ሆነህ በወሎ ባህል ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ለሌላው ወሎየ ከተማ ተወልዳ ያደረ በባህሉ ይኩራ ከናተ ይማር የወሎ ባህል ያምራል
@لال-و8ك
@لال-و8ك 2 жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ ያርግልሽ በሉኝ መርቁኝ😉😍😍
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ልብሽ የወደደዉን ይስጥሽ😍😅
@لال-و8ك
@لال-و8ك 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 አሚን ውዴ
@لال-و8ك
@لال-و8ك 2 жыл бұрын
@@officailethio6154 የምወደውን ሠጥቶኛል ግንአገር ስገባ ኢንሻአሏህ😉😍
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 2 жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ
@thomassimachew6122
@thomassimachew6122 2 жыл бұрын
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ! ከምር በጣም የወደድኩት የሰርግ ፕሮግራም ነበር::💚💛❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ። ራያ ፤ወሎ በተሰኘው የሃቅ አገላለጽ ነው የገለጸችው።
@hghg5376
@hghg5376 2 жыл бұрын
ዋው የደሴ ልጅ ነህ የሀገሬ ልጅ ❤👌
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከሠው አይን ያውጣችሁ፣ምርጥ ጥንዶች፣
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
እረ በጣም ቆጆ የኛ አማራዬ ኢትዮጵያ አየ አቤትዉበት ፍቅር ሰርጋችሁ ያማረዉዝዋዜ ትዳራችሁም ይመር ጠያቂዋ ቆጆ ሙሽራዋቆጆ 👌👌🥰
@hayatmuhammad567
@hayatmuhammad567 2 жыл бұрын
ደሰ የሚሉኝ ምርጥ የአመቱ ጥንዶች የወሎ ቆንጆወች የምረ ደሰ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏የገሬ ልጅ ወሎደሴ💚💛❤👌👌👌
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ወይኔ ባህል ልብሳችሁ ሲያምር እናመስግን አለን የወሎ የባህል ልብስ ስለለበሳችሁ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ 💓💓💓💓
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
ከራቁት የፀዳ ፕሮግራም በርቺ ጋዘጠኛዋ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ❤
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሙሽሮች ፡በጣም ስነምግባር ያላችሁ ደስ የምትሉ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ;ጋዜጤኛዋ በጣም የተረጋጋሽ እናመሰግናለን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
ስታምሩ የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ትዳራቹን ይባርክላቹ ውልዳቹ ክበዱ ❤❤❤ 💚💛❤
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 жыл бұрын
ወይኔ አለባበሳችሁ ሲያምር ❤ ፕሮግራም ሲኖራችሁ ሁሌም እንደዚህ ልበሱ ማርያምን ስታምሩ ❤ በጣም ነው የምወዳችሁ እምር በራስ ቀለም ባህልን መውደድ ማለት ህብረተስቡንም ማክበር ማለት ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏❤ ውለድ ክበድ❤🙏
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ሴት ሆይ የምትወጅውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል ፍቅርን ያስተምርሻል፣ አንችም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳትሳሺ እስትንፋስሽን ስጭው ያኔ ደስታ ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ፡፡ አንቺ ግን የምትወጂውን ወንድ ካገባሽ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል። ጥሎሽ ስለሄደ ግን አትከፊ አትቆጪ ብልጥ ከሆንሽ ትማሪበታለሽ ሞኝ ከሆንሽ ግን አሁንም ደግመሽ ስህተት ትሰሪያለሽ። ውዷ እህቴ ሰምተሻል!
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ክበሩ ፈጣሪ በቤታችሁ በረከት ይዞ ይግባላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@janatath7473
@janatath7473 2 жыл бұрын
ኧረ ውበታቸው የተለየነው ወሎየነት 💚👌👌ልጅቱ እራሡ በንፁህ ውበት ልዮናት የወሎን ደም አጋባባት ወሎወየው ወንድማችን ሣቅና ጨዋታ ዝና ካማራችሁ እደኛ ወሎ ላይ በተወለዳችሁ 💚ውብ አይገልፃችሁም ፈጣሪ እሥከፍፃሜ ያኑራችሁ በልጆቹ ተባረኩ 💚
@የዴሴዋነኝ
@የዴሴዋነኝ 2 жыл бұрын
ከዘሩ ነው አማራ ሁሉም የሸጋ ዘር ነው እኔም ወሎየ ነኝ ኩሩ አማራ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምሩት እሱ ግን እዴት ቢወዳት ነው እንደዚህ በፍቅር ስታወራ የሚያት😘
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እነዚህ ደስ የሚሉ ጥንዶች ቆንጆዎች ናቸው አይን አታብዙባቸው አብረው ያርጁ🙏🏾❤️
@fatumaseid7760
@fatumaseid7760 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን, ውለዱ ክበዱ
@eyutube2971
@eyutube2971 2 жыл бұрын
የእናንተን ሰርግ ካየሁ በኃላ የማግባት ፍላጎቴ ጨመረ!!!!እንዴት እደምታምሩ❤❤❤
@sfpcellphone1869
@sfpcellphone1869 2 жыл бұрын
እደዚህ ደስ እሚል አጋጣሚ አለ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብሯችሁ ይሁን ለእኛም ላላገባን ፀልዪልን
@miri8656
@miri8656 2 жыл бұрын
አቤት ወበት ወሎ ብሎ ዝም ነው የኔ ወሎየወች ውድድድ ወሎ የሁሉ እኩል አገር
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@sofoaoumar9920
@sofoaoumar9920 2 жыл бұрын
ልጁ ያለበት ፍቅር ደስ ሲል አይናይኗን ነው እሚያየው ለሁሉም እንደዝህ ያለ ፍቅር
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
ረእሷምነች
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 жыл бұрын
በእናንተ ምክንያት የምፈራውን ትዳር ወደድኩት😂የመጨረሻ ውብ ናችሁ❤
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
አይዟችሁ አግቡ አምላክ ፍቅር ነው ያስተማረን ብዙ ያልተወሩ ፍቅሮች አሉ መጥፎውን ብቻ አትዩ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 жыл бұрын
@@adoniyaadam3010 እሺ!
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 ай бұрын
እኔም😊😊😊😊
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
እውነትም ወሎዬ ውብ ናችሁ ከስው አይን ይጠብቃችሁ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
👍👍👍
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
@@officailethio6154 😍😍😘
@Woman544
@Woman544 2 жыл бұрын
አሚን❤
@ሶስናየድንግልማርያምልጅ
@ሶስናየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን
@ሶስናየድንግልማርያምልጅ
@ሶስናየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን
@zinashyalew8290
@zinashyalew8290 2 жыл бұрын
ሰታምሩ 🌷🌷🌷ብሀላችን ሳምር እኮ
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ እርጋታዋን ሥወድላት ሙሽሮችየ በጣም ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍😍😍😍
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 2 жыл бұрын
የእውነት ልጅቷ Naturally ቆንጅዬ ናት😍። ያለ ሜካፕ የእኔ ውብ ዘመዶች እኮ ውብ ናቸው። የእውነት እናንተ የተፈጥሮ ውበት ካወቃችሁ ውብ ናት ደማምዬ😍 ያው እኔ ተፈጥሮና ወዳጅና የድሮ ሥርዓት ናፍቂ ነኝ ለዘላለም😃
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 2 жыл бұрын
😍😂
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዝያብሔር ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ቤታችሁ ባብራሙ ስላሴ እግድች የተሞላ ያማረ የደመቀ ፍፃሜያችሁ ያማረ ፍቅራችሁ እዳር የሚያምር እዳበበየሚቆይ ያርግላችሁ ሴትልጅ አፍቃሬዋን ስታገባ ደስ ይላል እሡም ፍቅሩ ጥልቅ እይታዉ የስስት ነዉ እህቴ ባልሽን በጥንቃቄ ነዉ መያዝ እዳያመልጥሽ
@lemlemkebede8622
@lemlemkebede8622 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ቆንጅዬ አረጋ ያለች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 2 жыл бұрын
ሚስትዮ ግን ፈግግታዋ ቀለል ያለች በቃ ስታምሩ
@slameselame7404
@slameselame7404 2 жыл бұрын
አቺን ባል ሥጠኚ ሥትይው የምትወጂውን ባል የሠጠሺ ፈጣሪ ለኔም ይሰጠኚ🙏🙏🙏💕💕💕💕❤💓
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
አይነዋህ ያሥታውቃል ወሎየው ማልካም የትዳር ዘመን ያሪግላችሁ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ማሻ አላህ
@ተዉህልሜተፈታ
@ተዉህልሜተፈታ 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል ትህትናዋ ፈገግታዋ እርጋታዋ በጣም ደስ እምትልጅ ነች
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 2 жыл бұрын
የትዳር ዘመናችሁ ሁሌም የተባረከ የተቀደሰ የደስታ: ፍቅር ርህራሄ የሰፈነበት እንዲሆን እመኝላቸዋለሁ:: ለሌሎች ምሳሌ ናቸው:: የእግዚአብሔር በረከት ዘወትር አይለያቸዉ:: አሜን!!
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ምታምሩት በጌታ ወልዳችሁ ሳሙ🙏ባህሉን ወጉን ሚያጠብቅ ሰው ስወድ👌❤❤
@ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍👍
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 2 жыл бұрын
እኔም
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
💓💓💓
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@jemilamhammed4806 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ ማማየ
@giasbd1227
@giasbd1227 2 жыл бұрын
በጉጉት በደስታ ነዉ ያየሁት የምር እግዚ አብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ድምጽ እራሱ ዋው ነው ደስሲሉ በፍቅር በሽ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰ እንሁን ማር
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። አቤል "እኔ ትልቅ ቦታ የምሰጠው የውስጥ ቁንጅናን ነው።" ያልከው ትልቅ አባባል ነው። እውነት ነው!!!!
@hadiass2781
@hadiass2781 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን እሥከመጨረሻ ያድርግላችሁ የሀገሬ ልጅ my ደሴ😍😍😍💘💘💘💘💘
@fjkfhj1828
@fjkfhj1828 2 жыл бұрын
የወሎን ፍቅር የአዲስ አበባን ፍቅር ማወቅ በዚህ በቂ ነው ረጅም ሀያት
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 жыл бұрын
እኛ ወሎወች እኮ ፍቅር ነን ሐዛውም የውቢቿ ደሴ ልጅ ስታምር እሷ እራሱ ምርጥ ጥንዶች❤❤
@mounasager4940
@mounasager4940 2 жыл бұрын
ሲያምሩ ብዙ ዘጠኝ አመት ጀባ ይበላችሁ🙏🏾
@devoramola6828
@devoramola6828 2 жыл бұрын
እዴት ታምራላችሁ በሀላችሁን የጠበቀ አለባበሳችሁ እራሱ ቃላታችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ጥሩ ጥዶች ሙሽሪት የብሀር አሳ የመሰለች ባልየውም በተመሳሳይ ጋዜጠኛዋ አጠያየቅሽ የተረጋጋ ነው በዚህ ቀጥይበት
@yihena4041
@yihena4041 2 жыл бұрын
ሃና ማርያም የተረጋጋሽ ጎበዝ ጋዜጠኛ እደጊ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፍቅር የወሎ ልጆች ብዙ ሰርግ አይቻለዉ እንደናተ ስርግ እና እንደ ተዋናይት ፌቨን ከተማ ሰርግ በጣም ያስገረመኝ ወግ ባህላችን ሳይመረዝ ወድጅዋለዉ 😍😍😍 የአብራሀም እና የሳራ ይሁንላቹ ዉለዱ ክበዱ ዘርታቹ ቃሙ ወልዳቹ ሳሙ
@sofiaabdi1855
@sofiaabdi1855 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ሰርጋችሁ የምር ገራሚና ማራኪ ነበር በጣም እጅግ ውቦች ናችሁ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ ታምራላችሁ!
@miri8656
@miri8656 2 жыл бұрын
ወላሂ የሚስትየዋ ፈገግታ አቤት ወሎ ሳምርዬዬዬ🍋
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
እሷ ያዲሳባልጅ ናት እሱነው የደሴልጅ
@መሲyouTube-s1c
@መሲyouTube-s1c 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 ዘሯ ወሎ ነው ገለቴ
@fatumaibrahim8108
@fatumaibrahim8108 2 жыл бұрын
@@መሲyouTube-s1c እድህ እማ አምራ ወሎ መሆን አለባት ግድ ነወ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
@@fatumaibrahim8108 ከወሎ ሌለ መቼም ቆንጆ የለም???😏
@zነኝወሎየዋ-e5v
@zነኝወሎየዋ-e5v 2 жыл бұрын
@@ግእዝቲዮብ አወ ወሎየ መሆኗ ታስታውቃለች ለዛዋ ይናገራል
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ኑሮችሁን ይባርከው ሳምሪ ፍልቅልቋ ዘራችሁ ይብዛ🙏
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ሚስትየው ከራኬብ ጋር ትመሳሰላለች
@chfh4793
@chfh4793 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በደስታ ኑሩ ከምንም በላይ ጋዜጠኛው ትትና አለባበሷ በጣም ደስ ትላለይ♥♥♥
@mettik1562
@mettik1562 2 жыл бұрын
God Bless your marriage!!!! This marriage is perfect. She is Lucky and He is lucky as well.
@ቲጅየ
@ቲጅየ 2 жыл бұрын
መገን ወሎ ከመልካችን ፍቅር አሰጣጣችን 😍😍ይለያል ዉለዱ ክበዱ /አለላ ደስስ የሚል ስያሜ ነዉ ባህላችን ዉበታችን ነዉ አክስቴ በጣም ታዘጋጃለች አክረማ አለላ ማዘጋጀት እናቴ የሞሰበወረቅ ባለሞያ ነች አመሰግናለዉ አስታወስሽ😍😍
@AlelaMedia
@AlelaMedia 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችህን ይባርክላችህ በጣም ደስ ትላላችህ ዉቦች
@ያልፋል-ኰ5ዸ
@ያልፋል-ኰ5ዸ 2 жыл бұрын
ልዩ ናቹሁ ጎበዞች በብሀል ነው ውበት ድምቀት በራስ መተማመን የኔ ቆንጆ ጨዋ ብሀልህን መውደድህ ጎበዝ👌👍👍👍👍
@sarahhalefom4454
@sarahhalefom4454 2 жыл бұрын
የሆነ ነገርዋ ራኬብ ኣለማዮ ትመስላለች ሙሽርት
@madeenat6340
@madeenat6340 2 жыл бұрын
ስነስረአታችሁ ደስሲል ያመቱ ምርጥ ዳይመንድ ናቹ
@2116EMU
@2116EMU 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ፍቅራችሁን ከሠዉ አይን ይሠዉርላችሁ ትዳራችሁ ይመር ወልዳችሁ ዳሩ 😘😘😔😔❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞 ማግባት ደሥ የሚለዉ አንዲህ ተግባብቶ ሢሆን እንዴት ደሥ እደሚል 😘😍😍
@meserettefera-mp1fr
@meserettefera-mp1fr Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆዎች ስታምሩ ትዳራችሁ ያብራሃምና የሳራ ያርግላችሁ፡፡
@woineshetakalu9476
@woineshetakalu9476 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክ ሀኒ ቆንጆ በርቺ
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ስወዳቸው ይሄ ኢንተርቪዩ ሚሊዬን ቪው እንደሚያገኝ ነው
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ከዚያ በላይ
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ ማለት? እኔ ለምሳሌ ሰርጋቸውን ሺ ግዜ ነው ያየሁት ቢገርምሽ ኢንተርቪዩውንም በቃ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው የሱ ፈገግታ ውበት በውሸት አድርጎታል የሶ ረጋ ማለት ለውበቷ ውበት ጨምሮላታል
@fatumaibrahim8108
@fatumaibrahim8108 2 жыл бұрын
@@lifeat2401 ትክክል
@gnedryoutobe6670
@gnedryoutobe6670 2 жыл бұрын
አቤት ስንስርአታቸው ወይኔ ደስ ሲሉ የኔ ውዶችየ ማን እንደወሎ
@semutitube2351
@semutitube2351 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሙሽሮች 🥰🥰 በዛ ላይ ባህላችሁን የጠበቃችሁ ውለዱ ክበዱ አቤላ🥰ሳምሪ ወይኔ አቅራቢዋ ደግሞ ስታመሪ በዛ ላይ እርጋታሽ👌🥰
@hiwet7879
@hiwet7879 Жыл бұрын
ዋውው ደሰ ሚል ተፈጥሮ ደሰሚሊ ፋጣሪ ፋቅራቹን ያብዛል
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጋዜጠኛዋ ትህትናዋ እርጋታዋ ውበት ሁሉንም አሟልቶ ነው የሰጠሽ በርችልን
@AlelaMedia
@AlelaMedia 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያማረ አድርጐ ያፀድቅላችሁ ዉለዱ ክበዱ❤
@yaradeabebe4702
@yaradeabebe4702 2 жыл бұрын
ዋው ትዳራችሁን እገዚሀቤር ይባርክ አቢ ያን ግዜ እኔ ጋ ብትሆን ቀምቸህ ነበር በዉነት ሣሪ አፏ ሲጣፍጥ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
እሷነት የጠበሰችህ የኔ ወሎየ ቀብራራ 😂😂😂😂 አይለያችሁ ደግሞ ሲያምሩ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
😄😁😁
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 2 жыл бұрын
😂😂😂የተርገምሺ ልጃችንን ወሰዴችው ግን ሰታምር ካለሯ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Жыл бұрын
መሲየ መልሺ የትሀገር ናት እሷ?
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁበተለይ በራያዉ ቀሚስ እደት አምራችኋን ዘመናችሁ ይባርክ
@Tube-nv2jg
@Tube-nv2jg 2 жыл бұрын
ሀኒየ አለባበስሽን ሁሌም ሳላደቅ አላልፍም የኔ ሴት
@fatumaadem3646
@fatumaadem3646 2 жыл бұрын
የመጨረሻዉ አስተያየት ዋውዉዉ የፍቅር አስተያየት ያጣፍጥላቹሁ🥰🥰🥰
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
ታዋቂ ብቻ ካልሆነ የሚቀርብበት ከስደት መልስ እንቀርባለን እኛም ምርጥ ታሪክ አለን🌚
@ሀይኪየጃማልጂ
@ሀይኪየጃማልጂ 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 2 жыл бұрын
የኔ ማር ኢንሻ አላህ
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
@@azeynedaedres4279 🌹💐
@rdfffegfr6136
@rdfffegfr6136 Жыл бұрын
ፈገግታዋ ስታምር የኔ ቆንጆ ትዳራቹ ይባረክ
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 2 жыл бұрын
ባለ ማህተቦች ስታምሩ 🎚
@saraymer2584
@saraymer2584 2 жыл бұрын
ሸጋው ያገሬልጅ የደሴው ቆጆ ከወሎየወችጋ የተጠጋ ሽታው ወሎየነው በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@Eyerus879
@Eyerus879 2 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ነኢማየወሎልጅ
@ነኢማየወሎልጅ 2 жыл бұрын
የእኔዎቹስታምሩ❤❤❤❤ሽአመትኑሩ የገራገሩፍሬዎች😊😊😊
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
Wow ደስ ስትሉ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ !
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 жыл бұрын
ጋዜጣኛዋ ስወድሽ ያለሽ ስነስረአት እድሁም ጥያቄዎችሽ እጥር ምጥን ያሉ ፍሬ ነገሮችን ነውየምትጠይቂው
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
ነጋሽ በዳዳ ምን ገጠመው በደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
58:11
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
ሳምሪን ባልጠበቀቺው ሁኔታ ሰርፕራይዝ አደረኳት
16:05