No video

አጋንንትን የሚያሳድድ ፀሎት ክፍል 1 ድንቅ እና ታላቅ ፀሎት የአጋንንት ዓይነቶች እና እነሱን ለመዋጋት የተወሰኑ ጸሎቶች

  Рет қаралды 101,092

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

2 жыл бұрын

✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 294
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 💚💛❤🤲😭
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ከሀጥያት ፍላፃአ አድነኝ አሜን አሜን አሜን
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Abatachin Kalihiwot yasemalin !
@hiruttsigab9274
@hiruttsigab9274 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህን ትምህርት ስሰማ በጣም እያነባሁ ነው በጭንቀት ውስጥ እያለሁ ነበር ያገኘሁት ። በትዳሬ አና በልጄ በጣም ተጨንቄያለሁ ከእግዚአብሄር ስለራቁብኝ ነው ልጄ ዲያቆን ጳውሎስ ይባላል ባለቤቴ ደግሞ ሚካኤል ይባላሎ በጸሎቶ ያስቡልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልን አሜን።
@aligayazewdu5437
@aligayazewdu5437 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤
@meazgela6274
@meazgela6274 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekd87
@Mekd87 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mulukenassefa7575
@mulukenassefa7575 2 жыл бұрын
ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ለሉዑል እግዛአብሔር ምስጋና ይሁን ... እንዲሁም ላአስተማረን ለመከረን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እኛንም የሠማነሁን ለመተግበር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@OG0o
@OG0o 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@danielyigzaw5925
@danielyigzaw5925 Ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን እ/ር ይስጥልን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤
@weynshetderbew5058
@weynshetderbew5058 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@tegsttarkegn3885
@tegsttarkegn3885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-oz4en3vu7g
@user-oz4en3vu7g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን
@tegesttarkegn1765
@tegesttarkegn1765 2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tigstmame8369
@tigstmame8369 2 жыл бұрын
Amen Amen amen kaliheweti yesamlin
@saudmu9781
@saudmu9781 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያስማን🙏
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hywetne yasemalen 🤲💜✝️
@Belayinesh-ew3dt
@Belayinesh-ew3dt 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@konjolukcy5654
@konjolukcy5654 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰
@ZenebuAdamu
@ZenebuAdamu 16 күн бұрын
Amen.Amen.Amen🙏🙏🙏
@tenisayeyetklyelji1131
@tenisayeyetklyelji1131 2 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiywtn yasmaln wedmac skawun yaln 🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzalen 🙏🙏🙏💖💖💖
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእውነት የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤትና በረከት አይለየን አሜን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@shhsshx7964
@shhsshx7964 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 10 ай бұрын
❤❤❤አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን
@addistechere5449
@addistechere5449 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@amenamen8344
@amenamen8344 2 жыл бұрын
Egzabher yemesegene 😇👏👏👏 amen 🙏 🙌 👏
@a01core17
@a01core17 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንንን
@likeaila1727
@likeaila1727 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ለዘላለም ከኛ ጋር ይሁን አሜን 💚💚💛
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@slmena9603
@slmena9603 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን።
@user-xg8po4if8y
@user-xg8po4if8y Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-qw8ot6zs9r
@user-qw8ot6zs9r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tangoengda4473
@tangoengda4473 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zinashtesfaye2030
@zinashtesfaye2030 2 жыл бұрын
Amen
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✟✟✟
@sanas7429
@sanas7429 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@itayodose6116
@itayodose6116 2 жыл бұрын
Amen...amen..amen..kale hiwet...yasemaln
@fm6563
@fm6563 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ላሰተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን✝️✝️✝️
@mobilenokia9800
@mobilenokia9800 4 ай бұрын
Amen Amen Amen kili hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫
@sintayoogirma1978
@sintayoogirma1978 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️
@user-yk2by7nk5m
@user-yk2by7nk5m 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ , ለዘላለም ትኑር !!! አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-on3gz5qg1i
@user-on3gz5qg1i 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ሒይወት ያሠማልን
@user-df9gu6cx7t
@user-df9gu6cx7t 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@hannaalemu574
@hannaalemu574 2 жыл бұрын
Amen Amen AMEN....
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@djjfhfdhdhd1501
@djjfhfdhdhd1501 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜንንኣሜን ቃለሂወት ያስማልኝ
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
ሰለአሰተመረይኝ ሰለመከረይኝ ክብርና ምሰጋና ለሰሙ ይሁን!! ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛልን💞💞💞
@salamamammo1857
@salamamammo1857 Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና
@anamesfinanamesfin674
@anamesfinanamesfin674 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወትን ያሰማልን
@michaelyohannes1031
@michaelyohannes1031 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@user-op8ok9eb2j
@user-op8ok9eb2j 7 ай бұрын
Amen amen amen kalewhat yasmalne❤❤❤❤❤❤❤
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@abbaysenaa4372
@abbaysenaa4372 2 жыл бұрын
Ammmm🤲🤲🤲
@antenehtadesse3846
@antenehtadesse3846 2 жыл бұрын
ቃልዮት ያሰማልን ከዚ የበለጠ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ዪስጥልን አሜን
@user-vk4gp7gb9u
@user-vk4gp7gb9u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fevendemoze3997
@fevendemoze3997 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ms3by7ou3c
@user-ms3by7ou3c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ይስማልን
@amnaalshehhi7986
@amnaalshehhi7986 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@HussenHassan-nz8pm
@HussenHassan-nz8pm 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
amen amen amen kalewute yasemalen 🤲
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_****_ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ አመስግኑት_* *_እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ ለስሙ ዘምሩ መልካም ነውና_* *_በኢየሩሳሌም የሚያድር እግዚአብሔር ከጽዮን የተባረከ ነው ሃሌ ሉያ_**_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@lamrotte91
@lamrotte91 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያቤር ቀሪው ዘመኖትን ይባርከዉ
@belayfentaw4182
@belayfentaw4182 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birhanukebede9977
@birhanukebede9977 Жыл бұрын
ባሕረ ነጋሸ ብሉ በጣም ያምራል ቃለሕይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@molumolu633
@molumolu633 Жыл бұрын
Egezhbher yemsgen Abatachin Yehiwot kal yasemalen amen
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Жыл бұрын
አሜኔ አሜኔ አሜኔ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shtoshti9927
@shtoshti9927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስታ ሰማይ ያዉርስልን አሜን ፫🙏🙏🙏
@AkberetEqube
@AkberetEqube Ай бұрын
Amin amin
@uae4532
@uae4532 2 жыл бұрын
amen amen amen
@astarbekele1921
@astarbekele1921 Жыл бұрын
ለሕግዛቤሕር የሚሳነው ምንም ነገር የለም ማዳንህን ባይኖቼ አየቻለሁ ተመሰ ገን
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 жыл бұрын
Amen, amen, amen, 🤲🙏🙏🇧🇯
@zhraimohmmd4636
@zhraimohmmd4636 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤️
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማለን
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህር🙏
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 2 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Amen amen kal heowt yasemalen
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ቃልሂወትንያስማልን፣መምህራችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣አሜንኡሜንአሜን
@yordanoswerku6162
@yordanoswerku6162 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@selamtube5007
@selamtube5007 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalin 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y 2 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@weysewgeremew6257
@weysewgeremew6257 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንw
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 7 ай бұрын
Ameuameuameuameu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@freweynigebereslas2900
@freweynigebereslas2900 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@leylaseid3680
@leylaseid3680 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እሜን
@user-qb2vp5wd8c
@user-qb2vp5wd8c 2 ай бұрын
ቃልሂወተ ያሰመልን
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ ሊቀ መላእክት ሩፋኤል በበረከቱ ይጎብኘን አሜን
@maramawitorale4347
@maramawitorale4347 2 жыл бұрын
አባታቸችን ቃለህይወትንያሰማልን
@addischanie3425
@addischanie3425 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን, መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
🛑 አስቸኳይ |  ተዘርፈናል ! የማይታይ የለም!! #ethiopian #orthodox @nsiebho
28:12
እግዚአብሔር በነፍስም በሥጋም የታሰሩትን ይፈታል መዝ 146 =7
41:16
ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya
Рет қаралды 11 М.
አጋንንትን የሚያሳድድ ፀሎት ክፍል 4
31:33
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 21 М.
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 22 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН