#አልጋና

  Рет қаралды 16,018

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@ethiotg8213
@ethiotg8213 27 күн бұрын
በቀጣይ ደግሞ ሶፋ ይዤላችሁ እመጣለው ፍላጎታችሁን👍👈በማድረግ አሳዩኝ ውዶችዬ❤
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 27 күн бұрын
ቲጅዬ እዳው በማሪያም እንጨቱ ምን አይነት እንጨት ነው ኤም ድኤፍ ነው ስንት ስንት ሳቲም ነው የጣውላው ከፍታው ስልሽ ውፍረቱ እባክሽ አስረጅኝ ሳዝ ምን ሞደል ብየ ልዘዝ ጓደኛየ የሄነ አልጋ አሰርታ ብታይዬ በጣም ስስነው ጣውላው ወረቀት በይው እኔማ ሳየው ካርቶን ነው እሚመስለኝ እና እደዛ እዳይሰሩብኝ ብየ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 27 күн бұрын
በኡነት አልጋሽ ሲያምር ግርማሞገስ አለው እደዚህ አይነት አልጋ አይቸ አላውቅም ባችበኩል ባዝ ክፍለሀገር ወሎ ያደርሳሉ ወይ?????
@Shewa2219
@Shewa2219 27 күн бұрын
እሺ እጠብቃለን
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 26 күн бұрын
@@ethiotg8213 ትጂዬ እዳው በናትሽ በልጅሽ ሞት ይሁንብሽ ጥያቄየን መልሽልኝ😭😢አገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኛ እና ጥሩ ጥራት ያለቃ ለማሰራት ነው ንግድ ጋዴወሽ እዳይሸውዱኝ ነው እባክሽ አስረጅኝ
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 26 күн бұрын
@@ethiotg8213 ቲጂዬ
@omuRayn-p9u
@omuRayn-p9u 27 күн бұрын
ቆይ ቲጂ ስለ ሄቨን ፍትህ አቲይም
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 26 күн бұрын
ስንት ትበል አለች ህኮ
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 27 күн бұрын
ቲጅ በማሪያም በናትሽ በፎቶ አስቀምጭልኝ ማሰራት ሰለፈለኩ ነው ብትችይ አንድ ያለፊራሹ ሀልጋው ተገጣጥሞ ብቻ አንድ ፍራሹን አድርገሽበት አትልፊኝ ሰሞኑን ላሰራ እያሰብኩ ነው
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 27 күн бұрын
ማሻ አላህ ቲጅዬ በጤና፣በፍቅር የምትተኝበት ያድርግልሽ። ባለቤትሽንም ከስደት በማግኘት አንድ ላይ ያገናኛችሁ ።ልጅሽንም በቅርቡ እህት፣ወንድም ወልደሽ ተደሰች
@aaft1329
@aaft1329 27 күн бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላይ መብሩክ ላሰቲኩን አንሺው ቲጂ ለሰውነት መጥፎ ነው
@የማራምልጅስደተኘዋ
@የማራምልጅስደተኘዋ 27 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ በአላህ
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 27 күн бұрын
ዋጋው አሪፍ ነው የምረ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 27 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ በጤና በሰላም በፍቅር የምትኖሪበትያድርግልሽ ቲጅየ ዋጋውግን በጣም ውድ ነው እረ ፍራሸንገዝቸ እተኛው አለሁ ደግሞቤቱ በግድ ቢያልቅልኝ ለእቃልጨነቅእንደ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 27 күн бұрын
እኔም ሁለት ወር ሆነው አልጋው 35.000ቁምሳጥኑ35.000 ብዙሰው ፈዞነው የቀረው ውበቱ በውጭ ድዛይንነበር ያሰራሁት ትላት ብንጠይቀው ጓደኛየልታሠራ የዋጋጭማሬው ኦቨር ሆኗል
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 25 күн бұрын
የት ነው ያሰራሽው
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 24 күн бұрын
​@@JamilaAs-my3kwመልስሏት እረ ልልጅቷ ቲጂንም ስጠይቂ አይቸሽነዉ እህት የመለሰልሽአለወይ ሶፋዉዉን
@bosemnale2483
@bosemnale2483 27 күн бұрын
ያምራል በጣም ቆንጆ ነው
@haytomer9818
@haytomer9818 27 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን በአሁን ሰአት ከፍትህ መጠየቅ ዉጭ ሌላዉ አያሰደሰተንም ፍትህህህ
@AbelAbdelwahab
@AbelAbdelwahab 17 күн бұрын
ቁምሣጢኑ በጣም ያሢጠላል አሊጋዉ አደኛ ነዉ
@እማማጨቤEkruTube2
@እማማጨቤEkruTube2 27 күн бұрын
የኔ ፍቅር ❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 19 күн бұрын
ዋሳብ እኮ የላቸውም እኮ ቀጥታ ማን ይደውላል ቲጂዬ
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 26 күн бұрын
ቲጅይ ግን ስወዳት ቅን ጨዋ❤ መልካም እኮናት
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 27 күн бұрын
ሰላም ሰላም ቲጀዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉዴ ዋዉ ሲያምር ❤❤❤🎉🎉
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 27 күн бұрын
ዋው ያምራል ቲጅዩ
@JemunatTube
@JemunatTube 26 күн бұрын
አረ ቲጂዬ እኛ መሬትም እንተኛ ነበር😅ግን በጣም ያምራል❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 27 күн бұрын
ስላም የጠፋ ሰው ቲጂዬ እንዴት ነሽ የቤት እቃ ቅየራላይ ነሽ እሰይ በአዲስ አመት አዲስ እቃ አዲስ ነገር አዲስ ሰው ትያለሽ😅❤❤❤
@የማራምልጅስደተኘዋ
@የማራምልጅስደተኘዋ 27 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@HanaHma
@HanaHma 27 күн бұрын
ላሰቲኩ አንሸው ጠሩ አይደለም
@martamarta7397
@martamarta7397 20 күн бұрын
በጣም ንው የመወድሽ ❤❤❤
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 27 күн бұрын
አሹ ላስቲኩ ጥሩ አይደለም የፍራሹ ላስኪት
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 20 күн бұрын
ማሻአላህ
@amamaamm4635
@amamaamm4635 21 күн бұрын
ቲጂ ሆድሽን ኢየሸፈሺዉነዉ አርጊዘሽ ይሆነል ዱወ ሰረጊልሽነበረ ሚክነቱም ከአድ ልጅ ኢደቀር ኢኘስ በሲደት አለቀ ኢድሜየቺን የረቢ
@cherutube3064
@cherutube3064 26 күн бұрын
ቦርጭዬ😍😍
@fatmah1744
@fatmah1744 27 күн бұрын
ያምራል ውዴ ዋናው ቤት ነው ኪራይ ነው ወይስ የራስሽ ቤት ነው ወዴቤቴን ጨርሼ አልጋ ዶላብ ቡፌ ቲቪስታድ ገዝቼ አሟልቼ የቤት እቃ ብቻ ነበር የቀርኝ😢ሀገሬ እገባለሁ ጥቅምት እያልኩኝ ባሌ በብሀር ምጥት አላለም በሰላም እድገባ ዱአ አድርጉልኝ ደግሞኛል ሰልችቶኛል የሰው ሀገር በሰላም ይግባለልኝ እኔ አቃለሁ😢
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 27 күн бұрын
የራሷቤት ነዉ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 27 күн бұрын
አላህ በሰላም ያስገባልሽ
@21MarYam
@21MarYam 25 күн бұрын
ቲጂዬ የቀስተደመና አልጋዎች ነበሯቸው አልጠየቅሽም ?
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 20 күн бұрын
ላክሲኩን አንሽው እግር በሽተኛ ያረጋል አሉ።
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 27 күн бұрын
ሀሪፍነው ቲጅየ ያምራልከለሩም እኔማዘዝእፈልግ ነበር ግንየክፍለሀገር ልጅነኝ ያዴልሡይሆን
@AmenoNati
@AmenoNati 26 күн бұрын
የጠፋ ሱው እምኳን ደና መጣሽ በቦትሽ🎉
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 18 күн бұрын
ሶፋ አልጋ ብፌ ቁም ሳጥን ለመግዛት በአሁኑ ዋጋ ስንት ይፈጃል እህቴ እስኪ ንገሪኝ
@sablacell1012
@sablacell1012 27 күн бұрын
ፈንድሻ ስወድሽ የኔ ንፁህ ልብ❤❤❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 19 күн бұрын
ሰፈሬ ነው
@jana-mh2gq
@jana-mh2gq 27 күн бұрын
እርጉዝ ነሽ
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 25 күн бұрын
Bin ፈርኒቸርን ሚያክል የለም ወላሂ አደኛ
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 26 күн бұрын
በሰላም ውለጅበት ቲጂዬ ውብ ነው❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 26 күн бұрын
የት ነው ቲጂ??
@gjyvng738
@gjyvng738 27 күн бұрын
እኔምበዚህአይነትማሠራትእፈልጋለሁማሻአላህብያለሁ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 26 күн бұрын
ርካሻሺ ነው እቃቸው እኔ ያሠራሁት ወይ አያምር ተናድጃለሁ ያሠራሁት
@hiwattube
@hiwattube 27 күн бұрын
የስላም የጤና ያድርግልሺ መዳኒአለም የኔ ፍልቅልቅ ትጂ❤❤❤❤❤❤
@rozigifti-tv3sg
@rozigifti-tv3sg 27 күн бұрын
Masha allah ክፍሉ ስንት ሜትር ነው
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 25 күн бұрын
የቁምሳጥኑ በር ተገልብጧል እኮ አደኛው
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@صباحخضر-ض4ل
@صباحخضر-ض4ل 27 күн бұрын
ሠላም ነሽ ለምን ለአስምሽ (ለሚተንፈሻ ችግር ካልተሣሣትኩ በፊት ያመኛል ስትዩ የሠማሁሽ መሠለኝ የአፋሩ የባህልናዘመናዊ ዶክተሩ በፊስቡክ እይው ይጠቅምሻል ከተሣሣትኩ ይቅርታ
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 25 күн бұрын
ሰሙ ማነው እሰኪ ንገሩኝ
@SaraTube-nz2so
@SaraTube-nz2so 26 күн бұрын
የኔ እናት የኔ ጀግና 👌👌👌👌
@RahelBerhanu-dd1gk
@RahelBerhanu-dd1gk 24 күн бұрын
Baby girl coming💕💕💕❤
@tamimatube4453
@tamimatube4453 27 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤❤🎉awwww❤
@FantaTeka
@FantaTeka 27 күн бұрын
ስልክ ቁጥር ስጭኝ ውዴ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 26 күн бұрын
ከነመጨርሻው ስሚው ተናግራለች
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 27 күн бұрын
150ምን ሺ ወይስ ብር ቲጁ 😳😳😳
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 27 күн бұрын
ሺነውእንጅ
@RaheemaRh
@RaheemaRh 27 күн бұрын
ውዶችዬ እንዴት ናችሁልኝ ደህና ናችሁ አገራ እየሩ እንዴት ነው በጣም ነው የሚያምረው
@ethiotg8213
@ethiotg8213 27 күн бұрын
አለንልሽ ሪምዬ ሁሉም ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@rahma6779
@rahma6779 24 күн бұрын
የሺ ነገረን አሳያቹሀለዉ❤❤❤❤❤
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 27 күн бұрын
መብሩክ ታጂዬ ያለም ያሪግልሽ
@RaheemaRh
@RaheemaRh 27 күн бұрын
ዛሬ በቃ አልጋ ላይ ብሎ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetisultan-bp1mt
@fetisultan-bp1mt 26 күн бұрын
የኔ ብራንድ አንበሲት እኮ ነሽ❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 26 күн бұрын
ደሰይላል❤❤❤
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 27 күн бұрын
Egig mine agben waktu adalne antim 2tunen Ag uuuusetyensmaiain vi Gimsermota😊
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 25 күн бұрын
ላስቲኩን. አሽዉ.
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 23 күн бұрын
👍👍👍👍
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@rorororo7967
@rorororo7967 19 күн бұрын
እና ታዲያ በጣም እርካሽ ነው🤔🤔
@raheltube6963
@raheltube6963 26 күн бұрын
Wagaw senet nw?
@Mimi19Alem
@Mimi19Alem 27 күн бұрын
Yemtweljwe set neche
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 27 күн бұрын
በጣም የገረመኝ የፍርናሹ ኡኡኡኡኡኡ ነው
@user-iv8zc3xz5t
@user-iv8zc3xz5t 27 күн бұрын
እረ ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ ከምር አሁን አዛቸዋለሁ
@YordikonJ
@YordikonJ 27 күн бұрын
Ferashu keste demena ayedelem yegbresodom bandera new yensu arema new eka setgezu eyaychu gezu
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n 27 күн бұрын
አዉዚቢላ ወይብር
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 27 күн бұрын
ብርርርርርር ብርርርርርር እኛም እድሜያችን በረረረረ እሡን ለመያዝ ሥንል😢😢😢😢
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ام
@Selamtub
@Selamtub 26 күн бұрын
አገረቹ ለይ እየኖረቹ እኛን አተስ ጨንቁን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 21 күн бұрын
ትክክል ነሽ ተመስገን እንደማለት ኡፉ ኤጭ እየተባለ የቤት ዕቃን በደስታ እየሞሉ ማመስገን ገና እዚ ላይ አልደረስንም ቀንቼ ሳይሆን በተሰጠን አመስጋኝ እንሁን ቀናሽ የሚል አይጠፋም ብዬ ነው ለማንኛውም ይመችሽ
@Selamtub
@Selamtub 21 күн бұрын
@@Dana-fy2bu ልክናሽ ውዴ በላን ነገር ተመስገን መለት አልብን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 21 күн бұрын
@@Selamtub የምር እንደውም ስደት ያላቹ ጠንካራ ሁኑ ላገራቹ ያብቃቹና እንደኔ ኑሮ ይስጣቹ ይባላል አንዳንዴ ኮመንት ሲሰጥ ቀንተሽ ነው ይላል አንዳንዱ እና ቢያንስ ሀገሯ ላይ ነች ያለችው የኑሮውን ውድነት በደንብ እናውቀዋለን እየኖሩም ውይ ኢትዮፕያ ላይ ኑሮ ይላሉ እኛ መቼ እንዲ የሚለን ጠፍ ሞራል የሚሰጠን እንጂ ማመስገን አናውቅም በተለይ ስናገኝ ችግር አለብን ብቻ ልቦና ይስጠን አሜን
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 27 күн бұрын
Feteh a tigh dah ag tunem gemed uuuu setey asygh
@mamaewedshalewu5171
@mamaewedshalewu5171 27 күн бұрын
Tiji yeljvshanta aywu ljshi set nat meselegnvyaregeshiwu awo kalshi layk ayrgn
@tinatube1983
@tinatube1983 27 күн бұрын
ሁሉብርቅሽ
@kadotube9947
@kadotube9947 23 күн бұрын
ያጣ ብዙ ያወራል😂😂
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 21 күн бұрын
ምቀኚት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 19 күн бұрын
​@@kadotube9947ማርያምን ቀላል ያወራል ያጣሰው😂😂😂😂
@bipbip941
@bipbip941 26 күн бұрын
አች ስላልጋ ታወሪያለሽ በዚህ ሰአት አይ ሰው ነገ አች ቤት ምን እደሚገጥምሽ አታውቄም
@ዮወርድየማርያምልጅ
@ዮወርድየማርያምልጅ 26 күн бұрын
ማለት
@SusuumuabedalaTube
@SusuumuabedalaTube 24 күн бұрын
ዩቱዮፑን አስቀምጭልን
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hdhfhdhegguf9071
@hdhfhdhegguf9071 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 44 МЛН
🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰
30:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 77 М.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 43 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН