ጅማሬው ነው ግን 🙌 መርቁልኝ❗️ "ለውጥ ሲያምርብሽ" በጎ ስጦታና ከሰማይ አባት ይወርዳሉ 💫7 አመት ስደት በኋላ

  Рет қаралды 37,010

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
ተመስገን 🌼✨🎊🎉💜ያዕቆብ 1:17 በጎ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ ከላይ፣ ከሰማይ ብርሃናት አባት ይወርዳሉ፤ በእርሱ ዘንድ መለዋወጥ፣ ከመዞር የተነሣ የሚያርፍ ጥላም የለም።
@yefetarisera1787
@yefetarisera1787 4 ай бұрын
ሁሌም ቆንጆ❤
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 4 ай бұрын
Amen❤
@heywet
@heywet 4 ай бұрын
Konjo ye Oromo lebs new mejemerya yelebeshew! Waaw!
@honeyaddisababa
@honeyaddisababa 4 ай бұрын
❤❤❤
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 4 ай бұрын
ፀልይልን በአመቱ መጀመሪያ ከባድ የሐዘን ዜና ሰምቼ ነው ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
እህታለም እንኳን አደረስሽ ከተናገርሽው ነገር ሁሉ የሳበኝ እስከዛሬ ከኖርኩት በላይ ፈጣሪዬን ካወኩ በሀላ ነው የኖርኩት ህይወት ነው እዲስ ያልሽው ልክ ነው ብዙዎቻችን ችግሮቻችንን ሁሉ ለጌታ ስጥተን እርፍ ብለን መኖርን እንድንችል ፈጣሪ ይርዳን🙏🏾 ❤
@b21e19
@b21e19 4 ай бұрын
የልባችንን መሻት ፈጣሪ ይሙላልን❤🙏 የስኬት የሰላም ዘመን ያድርግልን ተባረኪ
@loveisgreat9102
@loveisgreat9102 4 ай бұрын
የኔ አበባ ትሁት ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የልብሽን ሁሉ ፈጣሪ ያርግልሽ የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
My love 🎊🎉
@firansh1115
@firansh1115 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ አመት በሰላም በፍቅር የስኬት አመት ይሁንልን አሜን
@ወለተሚካኤል-123
@ወለተሚካኤል-123 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስአመት የኛ ሰራተኛ ምን ትል ነበረ መሰለሽ , ለአስተማሪ እና ለውሃ ገንዘብ አነሰው ትል ነበር ረባሽ ልጆች ት/ቤት ይሄዳሉ ስትይ ትዝ አለኝ ሰላም ሁኚ
@rahelabraham717
@rahelabraham717 4 ай бұрын
አሜን እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ፈጣሪን ያመነ እናቱን እመቤቴ ማርያምን የተማፀነ አይወድቅም🙏✝️🌻🌻🌻እኔ በሕይወቴ ብዙ ፈተናዎችን እግዚአብሔር አሳልፎልፎልኛል🙏✝️አዲሱን አመት የተባረከ የተቀደሰ ዘመን ያድርግልሽ ከነቤተሰቦሽ❤🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen amen ehita!
@dehnatube
@dehnatube 4 ай бұрын
እውነት ነው ቃልዬ ሁላችንም ከእግዚያብሄር ጋር ስንጣበቅ ነው መኖር የጀመርነው!
@meseretadana109
@meseretadana109 4 ай бұрын
አሜን ቃልዬ ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦች ሁሌም ሳያችሁ ቤተሰቤን በጣም ነው የምናፍቀው ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ዘመኑን የህይወት ለውጥ የምናገኝበት ያርግልን 🙏❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AzebHaylelul
@AzebHaylelul 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ አንቺ ምልካም ሴት በብዙ ተባረኪልኝ አዲሱ አመት ለሁላችንም የለውጥ ዘመን ያድርግልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 4 ай бұрын
ቃልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይርዳሽ በነገር ሁሉ ❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 4 ай бұрын
ዋው ስታምሪ ሁሌም ውብ ❤❤🎉መልካም አዲስ አመት !
@melatTUBE
@melatTUBE 4 ай бұрын
1st happy new year 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Hi sis 🎊🎉
@YohanaLoan
@YohanaLoan 4 ай бұрын
ሜሉ የት ጠፍተሽ ነው video መስራት አቁመሻል በሰላም ነው ውዴ?
@marshetsolomon6316
@marshetsolomon6316 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ኑሪልን
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ እንኳን አደረገሽ እመብርሀን 2017 ያሰብነውን ታሳካልን እወድሻለሁ❤❤❤
@misraktessema8221
@misraktessema8221 4 ай бұрын
ቃልዬ አሜን አዲሱ አመት ለውጥ የምናይበት ያድርግልን እናመሰግናለን ዘመንሽን ሁሉ የለውጥና የመባረክ ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen amen dear
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 4 ай бұрын
❤❤❤መልካም አዲሰ አመት🌼🌼🌼💐💐💐🍇🍇🍇🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@tsedi2737
@tsedi2737 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ። አሜን! አዲሱን አመት ለሁላችንም የለውጥ ያድርግልን!!💕💕🙏🙏
@ExcitedBeachChairs-pu5im
@ExcitedBeachChairs-pu5im 4 ай бұрын
ቃልየ የኔ ውድ የእውነት እንኳን ሰው ፈጣሪ እንኳን እንዴት እንደሚወድሽ አስተውለሻል የኔ ወረቅ የኔ እናት ኢትዮጵያ ብየ ልግለፅሽ የድሮዋ እናት ኢትዮጵያ ያቺ ደጓ ሩህሩሀ የምትናፈቀዋ ቃል ስላጣሁልሽ እናት ልበልሽ ዋጋ ያላት እናት ዋጋ የከፈለች እናት ብቻ አላውቅም 24አመት ልጅ ነኝ የ3 አመት ልጅ አለኝ አንቺ ነሽ ብረታቴ ዩኒቨርስቲ አቆረጨ ሞዴል ደራሲ ገጣሚ ነበረኩ ስንት ስጠበቅ እግዚአብሔር ን የሚፈራ ብየ ባመንኩት ሰው የልጄ አባት በጣም ጎድቶኝ ቤተሰብ ጠልቶኝ ልጄ እና እኔ ያሳለፍነው ነገሮች በጣም ከባድ ነበረ ግን ሰው ሁሉ ገፍቶኝ ብቻየን ልጄን ሳሳድግ ተረቤ በባዶ ሆዴ አጥብቼ ኦፍፍፍ ስንቱ ግን ፈጣሪ እንባየን በተስፋ ሞላልኝ በቃ በባዶ ሂወቴን እየተጋፈጥኩ ነው አሁንም ቃል ደግሞ እህቴ እናቴ ጓደኛየ አንቺ ብቻ ነበረሽ ቤተሰቤም ጭምር ካልናቅሽኝ አንድ ቀን ማመስገን እፈልጋለሁ መልካም ዘመን ይሁንልሽ እማ ከዚህ በላይ ያኑርሽ በልጆችሽ ተደሰቺ❤❤❤❤
@melat21
@melat21 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 4 ай бұрын
ቃልዬ በሳቅ እንደጀመርሽው ዘመንሽ ሁሉ የሳቅና የመከናወን ይሁንልሽ ተባረኪ።🥰🥰🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen dear
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አድርጉልኝ በዚሀ ጊዜ ይሀን ማድረግ ፈልጋለዉ ሰላቸዉ ሰትመጪ ይደረሳል አያሎ የሜያጣጥል ቤተሰብ አይጣል ከደዚሀ አይነት ሰዎች መራቅ ነው የምስማማበት ምክር ነው ብረክ በይ የእኔ እህት
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Tekekel my dear
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 4 ай бұрын
እንኮን አደረሰሺ ቃልየ ኧረ ሜሉ ጠፍች ደህናናት❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 ай бұрын
መምህርት እንኳን አደረሰሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ። የኔ ጎበዝ ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen amen!
@medhanithaile7134
@medhanithaile7134 4 ай бұрын
Thank you so much Zemenawit ,I have learned so much from your life .your life is a powerful teaching❤❤❤❤
@metadelmulugeta6937
@metadelmulugeta6937 4 ай бұрын
ቃልየ እንኳን አደረሳችሁ የሜላት ሞያ ናፍቆኛል
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@medhanithaile7134
@medhanithaile7134 4 ай бұрын
Thank you so much Zemenawt !! I have learned so much from your life .your life is powerful teaching
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 4 ай бұрын
የኔ ሴት ስታምሪ እኮ ❤❤❤❤❤ልክ ነሺ አንች ባለፍሺበት ስቾሺን ውስጥ ነኝ ከእግዚአብሄር ጋር አልፈዋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 4 ай бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም አድስ ዓመት ለሁላችን❤
@YisekMahemmed-lz1bi
@YisekMahemmed-lz1bi 4 ай бұрын
ቃልየ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@alemsisay5282
@alemsisay5282 4 ай бұрын
ቃልዬ ማር በጣም ነው የምወድሽ በፍቅር ነው የምጠብቅሽ ምክርሽ ጥሩ ትምህርት ሆኖኛል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 4 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ የእኔ መካሪ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ!! 🙏🙏❤❤💅💅💅🤳🤳
@Ethopia22
@Ethopia22 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 ай бұрын
እንክዋን አደረስሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ::🌼🍃🌼🍃🌼🍃🌼🍃🌼
@Hagi776
@Hagi776 4 ай бұрын
የኔ ቃል እንኳን አደረሰሽ እህቴ😘😘😘🌻🌻🌻🌻🌻
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tigistaberew
@tigistaberew 4 ай бұрын
ዋው የምርጦች ምርጥ ነሽ❤🎉
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 4 ай бұрын
እንካን አደረሰሸ ቃልዬ እኔ ብዙ ኮመንት አላደርግም ዛሬ ግን ማረግ አለብኝ ተባረኪልኝ ❤❤❤🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Welcome dear 🌼✨🎊🎉💜
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 4 ай бұрын
Soooo beautiful🎉❤❤❤we love you so much 😊my kids too
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Love you more 🌼✨🎊🎉💜
@kiya2113
@kiya2113 4 ай бұрын
በጣም ነው ምወድሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤
@AragashDajane
@AragashDajane 4 ай бұрын
Thank you enat ❤❤
@susu-l3f
@susu-l3f 4 ай бұрын
ሠላም እቴ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@TT-ke4qh
@TT-ke4qh 4 ай бұрын
Kaliye egiziabher ahunim abzito yibarkish. Ene alew kelijoch gar ebet kuch biye gira yegebagn. Adissu amet yelewit yarigilin. Birtatun yisitegn fetari
@Tezetabekele-h3v
@Tezetabekele-h3v 4 ай бұрын
Happy new year 🎉 beautiful 😍
@venatlove71
@venatlove71 4 ай бұрын
It's true, sister tebarkelen
@betimesfen8796
@betimesfen8796 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ለአዲሱ አመት 🎉🎉😢
@KooluuGizaw
@KooluuGizaw 4 ай бұрын
Kalye enkuan adersesh betam tamriyalsh! Kemisesh betam yamral keyet new yemagenew please 🙏 tebareki
@almazgebre4091
@almazgebre4091 4 ай бұрын
Melkam adis aemet God bless you 🎉
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 4 ай бұрын
Happy new year Kalye shikorina 🥰🥰🙏 sitamiru🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Thank you love
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 4 ай бұрын
እንኩዋን አደረስሽ የለበሽውን ቀሚስ ወዴድኩት ስንት ነው ስልት ቁጥር ክንለሽ
@liya_amen
@liya_amen 26 күн бұрын
Huliem yesakalish eniem betam yehone stack yaderegehubet bota ale
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 4 ай бұрын
በጣም አምሮብሻል
@Fanoyema
@Fanoyema 4 ай бұрын
You're precious woman ❤
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo 4 ай бұрын
Sitamri Kalye Egziabiher Amlak ye Selam ye Tena ye lewti Amen yargilin🙏🙏❤️❤️
@finifine
@finifine 4 ай бұрын
The universe has many tests pre- planed for each one of us before we joined this reality called life. Life is a university..we have to pass the exams which were programmed for us before graduating:) Keep going sis. Your better days are coming :) I would love to see you joined by your children soon celebrating the holidays. I have you in my prayers. You are a good spirit so you shall see every of your wishes come true in due time :)
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Thank you so much sis! Amen
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 ай бұрын
May God bless konjo. kemisish yamiral
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 4 ай бұрын
የምወድሽሽሽ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ😂😂😂😂😂 አዎ እልፍ ነው ተመስገን
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Love you to sis 🎊🎉
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 4 ай бұрын
Happy new year konjo ❤❤❤❤
@eritrea576
@eritrea576 4 ай бұрын
God bless you all, Happy holiday
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 3 ай бұрын
ሰወድሸ❤❤❤
@kitchen2176
@kitchen2176 4 ай бұрын
ፍልቅልቋ ቃል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@ilovemydad3492
@ilovemydad3492 4 ай бұрын
Hello hi sister Happy New Year🎉 Happy New Year God bless you good job I like your video you're so beautiful we love you.
@MesrieMesrie
@MesrieMesrie 4 ай бұрын
Happy New year 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛👑👑👑👑👑👑👑👑
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 4 ай бұрын
እንደ ሁል ግዜ ትለያለሽ ዬኔ ኣርያ ደሞ እንካን ኣደረሰሽ❤❤❤
@tjj269
@tjj269 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 💕💕💕
@martatiga6552
@martatiga6552 4 ай бұрын
ጥበብሽ ያምራል kalu❤
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 4 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹👍Happy new year
@MamuleMamula
@MamuleMamula 4 ай бұрын
Happy New Year
@letshy
@letshy 4 ай бұрын
እሜን ቃልየ እንኳን ኣደረሰሽ ማዓረይ😘🙏🌻🌻
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 4 ай бұрын
Kaleya hulame emarebeshalehu tebarekr
@mestawetbusa9320
@mestawetbusa9320 4 ай бұрын
Amen amen amen 🥰🥰🥰🥰
@hanakifle2768
@hanakifle2768 4 ай бұрын
Negegesh ke Geta endetemare sew new tebareki
@hanakifle2768
@hanakifle2768 4 ай бұрын
Yene fiker Geta yeredash ene bizu aleketateleshem gin des teyalesh berech
@tesstefera6334
@tesstefera6334 4 ай бұрын
FETARIYE SAYHON EYESUS BEY....BE SEW FIT YAFEREBEGNE BE ABATE FIT AFREBETALEHU BELUAL EHETE....EBAKESH DEFERI......Luke 9:26 26 If you are ashamed of me and of my teaching, then the Son of Man will be ashamed of you when he comes in his glory and in the glory of the Father and of the holy angels.
@merontamrat851
@merontamrat851 4 ай бұрын
ቃልዬ❤❤❤❤
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 4 ай бұрын
Tabarkelege
@liya_amen
@liya_amen 26 күн бұрын
Thanks ❤
@godmysave33
@godmysave33 4 ай бұрын
I love your dress 🎉❤konjit
@neye5714
@neye5714 4 ай бұрын
Happy new year🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 ай бұрын
በእጄ ላይ ያለውን. ነገር እንዴት መጠቀም. እንዳለብኝ አውቃለሁ ግን. ሳውዲ ምንም አይመችም
@mahihabesha941
@mahihabesha941 4 ай бұрын
Welcome knojit ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🎊🎉
@SaraDest-w6n
@SaraDest-w6n 4 ай бұрын
My flower ❤
@rahelw4920
@rahelw4920 4 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰብ:: ደስ በሚል ግዜም እዳሳለፋችሁ አይተናል ሙሉንም አመት እንዲሁ የደስታ ዘመን ያድርግላችሁ:: በተረፈ ሲመችሽ የኣማዞን ሊንኩን ፃፊልኝ የሳሎን ራግ ካላሳቸገርኩሽ🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi I will look for it my dear .. Busy week
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 ай бұрын
አንቺ ፀደይ እራስዋ. ነሽ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@Selam-ps1td
@Selam-ps1td Ай бұрын
Amen
@heyo9246
@heyo9246 4 ай бұрын
አረ እኔንም ጥሪኝ ዘመንዬዬ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 ай бұрын
☝🏿☝🏿ሲኔና ጀበና ያስቀመጥሽበትን እቃ የት ነው 🙏🏿🙏🏿የግዛሽው 😍በጣም ውደድኩት አበሽ ልብሱንም ውደድኩት ጽፍልኝ ፕልስ
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 4 ай бұрын
Beautiful ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
🌼✨🎊🎉💜
@AddisBelachewu
@AddisBelachewu 3 ай бұрын
woa❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 4 ай бұрын
EYESUS YADENAL,EYESUS BECHA
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🥰😘
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 4 ай бұрын
Awaze aserar asayin..😊
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 4 ай бұрын
selam sis
@ibra6602
@ibra6602 4 ай бұрын
Merci
@fafiabel3593
@fafiabel3593 4 ай бұрын
😮ዶሮዋ 😅😅😅😅😅😅😅
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
I know haha 🎊🎉
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 ай бұрын
konjo bunawun endit nwu yemitkoywu
@abayeneshhuneyalew5686
@abayeneshhuneyalew5686 4 ай бұрын
kalye ehtshn enyat astewawkin
@hanakifle2768
@hanakifle2768 4 ай бұрын
Min new meret lay
ያቺ እኔ የምቀናባትን ሴት❗️That girl Ethiopian version 🦋
16:05
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
የእኛ ቀናት #203 ቤታችን በጎርፍ ተጥለቀለቀ::
8:06
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 72 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН