🔴 ጋሽ መሀሙድ ተሞሸረ! ሳህለወርቅ ዘውዴ ሰርፕራይዝ አደረጉት! የጥላሁን ገሰሰ ባለቤት ታላቅ ስጦታ አበረከተች! ልዩ ምሽት!/gora studio

  Рет қаралды 9,070

Gora Studio

Gora Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@Tem-f2q
@Tem-f2q 3 сағат бұрын
ጋሽ መሀሙድ ትክክለኛ የጉራጌ ማህበረሰብን የሚወክል ሰው ነው! ከሊስትሮነት ተነስቶ ለዚህ ሁሉ ክብር መብቃት ትልቅ ነገር ነው! ጉራጌ እንደ መሆኔ በጣም እኮራብሀለው! 💚💛❤️
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 2 сағат бұрын
ሞት ለዎያኔ ትግራይ ለጋላ ኦሮሞ ዘመን ቆሻሻ ዘረኛ ትውልዶች ይሁን😂😂 ሙሀመድ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ሁላችንም የምንኮራበት የምንወደው የሁላችን ነው ያንቺ ዘመን ዘፋኝ ሀይሉ ፈረጄ ይወክልሻል የጥንቦች ዘመን ዘፋኝ😂😂😂😂
@Asnakech100
@Asnakech100 17 минут бұрын
የኔ ወንድም በትክክል ማሕሙድ የጉራጌን ሕዝብ ሰራተኝነት ያሳዬ ጀግና ነው፣ ግን ደግሞ ከዚህ ጠባብነት ውጣ! ማሕመድ ከብሔር ባለፈ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው፣ " ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም፣ እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም፣...... ፣ የሚለውን ዝነኛ ወኔ ቀስቃሽ ዜማ በ1969 የዚያድ ባሬ ወረራና የገንጣዮች ወረራ ወቅት ሲጫወት ከፍተኛ ድል እንዲገኝ ረድቷል፣እኔም በወቅቱ የሰራዊቱ መኮንን ነበርኩ፣ በክብር ዘበኛ ኦሮኬስትራ የተጫወታቸውን ዜማዎች አዳምጥ፣ የጉራጊኛውን ጨምሮ ልዩ ናቸው፣ በአጠቃላይ ማሕሙድ አሕመድ ታላቅ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው!!
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 6 минут бұрын
@Asnakech100 kkkkkkkk ኮሜንቱን delet አደረገው bro እነዝህ በትግራይ ዎያኔ ኦሮሞ ዘመን የተፈለፈሉ ትውልዶች አንድ ጤናማ አኢምሮ ያለው አታገኝም በበሽታ በችአይቪ በዘር በገጄራ ተፈላልጠው ለአረብ እየተሸጡ ለፈረንጅ ወስብ ገበያ እየተሸጡ ለአረብ እየተሸጡ በዘርኝነት በሽታ ሞተው አላልቅ አሉ ብቻ አሁን ዕድሜያቸው 30 ስለሆነ ሞተው ያልቃሉkkkkk ፈጣሪ ከምድረ ገፀ ያጥፉቸው ውርደታሞች ገብረሰዶም ስብስቦች
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 6 сағат бұрын
ጋሽ መሀሙድን ሳይና ስለሱ ስስማ እናም ትዝ ትለኛለች 3 ዘፉኞችን ትወዳቸው ነበር ቡዝነሽን ጥላውን ገሰስን መሀሙድን መሀሙድ እድሜህን ያርዝምልን የሞተውንም ነብስ ይማር
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 5 сағат бұрын
ታላቅ ድንቅ አርቲስት መሀሙድ አህመድ በሱ ዘፈን ያላፈቀረ ያተፈቃቀረ ያልተዋደደ ደሞም ያልተጋባ የለም ትዝታው ይለያል ከባድ ነው ይገባዋል ያከበሩት እንደሱ ይክበሩ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እወድሀለሁ
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 5 сағат бұрын
ወደት ነው የሚሸኙት ?
@KCCAT462
@KCCAT462 4 сағат бұрын
የኔም ጥያቄ እሱ ነው
@mitkutelila3386
@mitkutelila3386 4 сағат бұрын
ወደናተ ቤት ጭቃ
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA Сағат бұрын
​@@KCCAT462 ከዘፈኑ ዓለም ወደ ?
@Honest-d8u
@Honest-d8u Сағат бұрын
Wede mekaber newa. Sew be hiwotu meshegnt. 🤔🤔🤔
@yareddawit2021
@yareddawit2021 6 сағат бұрын
ትልቅ ሰው ትልቅ ቦታ ይገኛል በየስርቻው የሚሄድ አይሆንም
@muninitefera6728
@muninitefera6728 5 сағат бұрын
Thank you
@rashidjula6314
@rashidjula6314 Сағат бұрын
ንስሀ ንስሀ ወፈንዘፍኖ ሰማይ ላይ ቦታ የለም
@Bethanywondimenehbekele
@Bethanywondimenehbekele 6 сағат бұрын
thanks long life
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Сағат бұрын
ጤና እድሜማ ሰጠው
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН