ጋሽዬ የዛሬ ምግብሽ አይጣፉጥም አላት.ሀይሚ አለቀሰች😱😭😭

  Рет қаралды 233,221

Efa Grace ኤፋ ግሬስ

Efa Grace ኤፋ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер
@RutaTube472
@RutaTube472 Жыл бұрын
የጋሺየ አድናቂወች እስኪ በላይክ ግለፆቸው😊❤ቤተሰብ እንሁን 👍🥰🥰
@genetbelete9303
@genetbelete9303 Жыл бұрын
ኤፋ አፍቅራለሁ ተርዳኝ ❤😢
@RutaTube472
@RutaTube472 Жыл бұрын
የኔ ነውኮ😅😊​@@genetbelete9303
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
ደምሪኝ ወዴ
@RutaTube472
@RutaTube472 Жыл бұрын
@@selmayoitbechannel4323 እሺ ነይ
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
ወይኔ እረ ተይ አደጋ አለዉ ክክክክክክ​@@genetbelete9303
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት Жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ እነዚህ ቤተሰቦች የሚወዳቸው ማርያምን በጉጉት ነው የምንጠብቃቸው እኮ😢❤
@phonetastic4013
@phonetastic4013 Жыл бұрын
አለሁ እኔ😢❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
@sameraha772
@sameraha772 Жыл бұрын
እኔ ወለሂ ሁሌ ከሽዬን ሰይ አቤቴ ትዝ ይለኘል ግን እኮ የለም😢😢💔💔💔🖤🥲 ኡፍ ሞት ኩፍ😢 ገሽዬ እረጅም እድሜ ከጤነገ❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት Жыл бұрын
​@@sameraha772ኣይዞሽ እህቴ😥
@CaltuAli-r9x
@CaltuAli-r9x Жыл бұрын
ጋሽዬ ደስ እሚሉ አባት የጋሽ አድናቂዎች😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ Жыл бұрын
የኤፍሬም ትኩልና የተመቸዉ😂 ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ✝️
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح Жыл бұрын
ምሁር ናቼው አባታችሁ ማሻ አላህ 😮ደስ ሲሉ አባትና ልጅ ወንድምና ወንድም ነው የምትመስለት።እየበሉ ማጥላላት አባቴ 😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ 🤭 ተሸማቀቀች 😂😂😂ሚስኪን😢
@ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY
@ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋሽዬ ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ ላይክ❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
ፈጣረ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏ደምርኝ ወዶች በቅንነት❤❤❤
@gadsmomo5520
@gadsmomo5520 Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@AleenaAs-c5k
@AleenaAs-c5k Жыл бұрын
Amen
@ሀያትወሎዩቱብ
@ሀያትወሎዩቱብ Жыл бұрын
አሚን የት ነህ ዛሬ
@Efuye
@Efuye Жыл бұрын
አብርሽ የት ሄድክ?
@ababalubaba7456
@ababalubaba7456 Жыл бұрын
አሚንያረቢ❤
@አለም-ቐ3ቨ
@አለም-ቐ3ቨ Жыл бұрын
ደስ የሚል አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ እማ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@SebrinaTube-ደምሪኛ
@mimilove8942
@mimilove8942 Жыл бұрын
ጋሽዬ ሲችሉበት በጣም ያስቁኛል መልካም አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ።
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ Жыл бұрын
አይ ጋሼ ደሞ እኮ ድብን አድርገው እየጎረሱ ጨው በዝቷል አንበላም አንሽ ቢሏት ሀይሚን ትንሽ ታብድ ነበር. አምላሹን. አዘጋጅለት ለኤፍሬም
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
ሀይሚዬ አባትሽ ለአንች ያለው ነገር ዋው ማርያምን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማሬዋ. ዴምሪኝ
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq Жыл бұрын
ጋሽየ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እስኪ ጋሽየን እደኔ ምቶዱ በላይክ ኣሳዩኝ❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ እማ
@alamdebalkek841
@alamdebalkek841 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@alamdebalkek8ደምሪኛ41
@hiath
@hiath Жыл бұрын
የኔ አባት ፈገግታወት ሲያምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት❤❤❤ ኤፊ ግን አቤት ተንኮል😂😂😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
ደምሪኛዋ
@SayedAhmada-hr1mg
@SayedAhmada-hr1mg 6 ай бұрын
ደምኝ
@fozi2230
@fozi2230 Жыл бұрын
አይ ጋሽዬ ላለማስነቃት ኤፍሪምንም ተቆጡ አቦ ሺአመት ያኑራችሁ የገባቸው❤😂😂
@sarakessete1494
@sarakessete1494 Жыл бұрын
Kkkkkkk ወይኔ አሳዘነችኝ አረ እንዲያዉ ጋሽየ እንዴት እንደሚመቹኝ እኮ😢😢😢😢😢 በሳቅ ሞትኩኝ❤
@meditube147
@meditube147 Жыл бұрын
የጋሽዬ አድናቂዎች የት አላቹ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤
@Halima-g8j
@Halima-g8j Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@shetasheta6405
@shetasheta6405 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bitewm7998
@bitewm7998 Жыл бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏💚💛❤ይህ ቤተስብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@MEDINA-em1io
@MEDINA-em1io Жыл бұрын
አሚን
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Жыл бұрын
አሜንንንን❤
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Жыл бұрын
አሜንንንኔ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ሀይሚ ብድርሽን መመለስ አለብሽ አሸማቀቃት እኮ እስዋ እንድትነካብኝ አልፈልግም አባት ❤❤❤
@HananJelita-et9zk
@HananJelita-et9zk 11 ай бұрын
የጋሼ እሽታ ውስጤነው እስኪ እንደኔ እምትወዱት ጋሼን❤❤❤❤❤ የኢፉሬም ማካበድ ደግሞ ያስቃል😂😂😂😂😂
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad Жыл бұрын
ሀይሚየ የኔናት ስትስቂነው የሚያምርብሽ የኤፋ ስራነው አንችም የጁን ስጭው ኤፋን😂😂😂😂
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ጋሽየ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ለሁላችንም አባቶች ጋሽየን እምትወዱ👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛላችሁ አሜን
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@AyatMensur እሽ ነይ
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
አሚንን
@MesM-c8p
@MesM-c8p Жыл бұрын
አሜን❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen
@የኤርሚያስልጆች
@የኤርሚያስልጆች Жыл бұрын
ጋሽየና ሙቤ ያሉበትኮ ድምቅ ነዉ የሚለው ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 11 ай бұрын
ምስኪን የኔ አባት ደሞ አይከፋትም አላሉም የኔ የዋህ አባት ልጆቻቸው እንዲከፉ አይፈልጉም
@adenSolomon
@adenSolomon Жыл бұрын
❤❤❤❤ እናንተን ሳይ አባቴ በጣም ነው የሚናፍቀኝ በጣም በህይወት ያለ እስኪመስለኝ ነው የሚናፍቀኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum Жыл бұрын
ወይኔ ጋሽዬ ፈታ ነዉኮ የምታረገዉ ❤❤❤❤የመጨረሻ ልጅ እንደመጀመርያ ልጅ ነዉ በጣም ይወደዳል
@mianhamza2669
@mianhamza2669 Жыл бұрын
ጋሽዩ ግን ደስ ሲሉኝ የኔ አቤት ❤❤❤❤አዛኝ ናቹው ኮሚዲ ናቸው😂😂
@VipVip-ol1ju
@VipVip-ol1ju 11 ай бұрын
❤❤❤❤እወዳችሆለሁ ቃልየለኝም
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@VipVip-ol1juደምሪኛ
@Bekidevi
@Bekidevi Жыл бұрын
የኔ አባት ፈገግታወት ሲያምር ራጅም እድሜ ጤና ይብዛላችሁ 🙏😍😍😍
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ. እማ
@workefaris9447
@workefaris9447 Жыл бұрын
😄😄😄😄ወይ ጋሽዬ የግባው አባት አርቲስት መሆን ያለበት ነው ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾☝🏾
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@workefaris9447ቤተስብእናሁን
@እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ
@እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ Жыл бұрын
ጋሽዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ወላሂ ምርጥ አባት ነው ሁላችንም ውድድድድድድጋሽዬን
@AbhaAbha-fr4fn
@AbhaAbha-fr4fn 9 ай бұрын
ጋሽዬ ግን አራዳኖት የምር ፈታ እያረጉን ነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
ጋሽ ጠንቁቆ ስለልጆቹ የሚያውቅ ስው ነው በርቱ ሀይሚየ❤ የትንሽ ትልቅ ናት ተባረኪ❤❤❤❤
@astermichael3363
@astermichael3363 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ አይሚ አሳዘነችኝ። ጋሽዬ ግን ትወና ይችላሉ። ኤፊ ግፈኛ ነህ። ስወያችሁ እኮ❤❤❤❤❤ ኤፍዬ ደሞ መስቀል እሰር።
@ሂክማነኝወሎዬዋ
@ሂክማነኝወሎዬዋ Жыл бұрын
ጋሽዬ የኔ አባት ሩህሩህ አዛኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤ ኤፍዬ አተ አቃሳሳሪይ ነፍስህ አይማርም በሀይሚማ አትምጡ😂😂😂😂😂😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@NetsiTubeነፂዩቱብ
@NetsiTubeነፂዩቱብ Жыл бұрын
አይ ጋሺየ የትወና ብቃታቸዉኮ ሀይሚየ የኔ ሚስኪን💕💖💖💖💖💖
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 11 ай бұрын
ማሻአላህ ጋሺየን ሳይ አባቴንይመስለኛል🎉❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm Жыл бұрын
አባት ለ ልጅ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢አይከፋትም አለ 😍😍😍😍😍😍😍😍እሺ አመት ኑሩልን 💞💞
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
በጣም 😢❤❤እርጁም እድሜየ ይስጠህ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@zainasied615ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
ደምሪኛ
@Mahle-v1o
@Mahle-v1o Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ😢 አፍሽን አትከፍች ሢል ወንድሙ ትዝ ያለዉ😢😢😢😢
@promobile9759
@promobile9759 Жыл бұрын
ማነውግንእደኔ እንህን ፍቅርየሆኑ ቤተሰቦች የሚወድ ወላሂ በጉጉትነውየምጠብቃቸው አላህረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ Жыл бұрын
ጋሽዬ 😂😂😂በርገር ስሪ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ሰላማችሁን ያብዛው❤❤❤❤
@seasead-ch9hh
@seasead-ch9hh 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት እንዴት አደምወዳቸው እነዚህን ቤተሰቦች 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 Жыл бұрын
የጋሽዬ ንግግሮቹም ሆኑ ፕራኮቹ እንዴት ደስ እደሚሉ እኮ ምርጥ ቤተሠቦች❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እደዉ አየ ጋሽየ የልጆቻቸዉን መክር አቀባበላቸዉ ዊይ 😂😂😂 እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ጋሽዬ የኔ አባት ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር🙏😍😍❤
@Ashutube1998
@Ashutube1998 8 ай бұрын
ጋሽዬ ትለያለህ የምር በላይክክክክ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
እውነት ነው ጋሽዬ የጉርምስና ጊዜዎች በጣም አስቸጋሪናቸው 😂😂😂😂😂😂 የኔ ውድ ሀይሚዬ አሳዘነችኝ ጋሽዬግን ተንኮላቸው
@yyss333
@yyss333 Жыл бұрын
ደገሞ እኮ እየበሉ ነው የሚያዝናኑት አባትየው የገባቸው ሲችሉበት ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጦት ከነቤተሰቡ ፍቅር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@araguaraara8286
@araguaraara8286 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@araguaraara8286ቤተስብእናሁን
@Efuye
@Efuye Жыл бұрын
ጋሺዬ በጣም ነው ሚወዳችው ዘመናችው ይባርክ ሀይሚ የኔ ዉድ አይዞሽ እናንተ በአያዉ ቁጥር የቤትሰዎቼ ናፍቆት ራሳለሁ ሳትከፉ ኑርልኝ❤❤❤
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Жыл бұрын
ምርጥ ቤኤተሰቦች ምስኪን የኔ አባት ለሀይሚ እዳይከፋት አስበው ማን እንዳባት❤❤❤❤❤ እድሜ ከጤነ ይስጦት ዕነ ይልጆትን ውግ ማርግ ያሳያችሁ ያረብ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አይ አባትነት እንዴት ደስ ይላል።ቸሩ መድሃኒያለም እረጅሙን ጤናውን ፣ሰላሙን እና ፍቅሩን ይጥዎት።ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ ።በርቱ ጠንክሩ
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq Жыл бұрын
ጋሽዬ ለሁሉም ሳያዳሉ ይተባበራሉ ሀይሚ አንቺን በይበልጥ ያግዙሻል ተጫወችባቸው አይዞሽ ❤❤❤
@ሀያትወሎዩቱብ
@ሀያትወሎዩቱብ Жыл бұрын
ያልበሰልከዉ አተነህ አላሉ እሜናጤና ጋሺየ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ Жыл бұрын
የጋሽዬ ቤተሰቦች እኳን ደህና መጣችሁልን❤🎉
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቃችሁ የጋሽየ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀይምየ የኔ እናት እንደት እንዳሳዘነችኝ ኤፍሬምን ፕራክ አድርጊዉ የምትሉ 👍
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማሬዋ. ዴምሪኝ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 Жыл бұрын
@@SebrinaTube- እሽ 🥰
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@rahmerahmerahme1342 ቤተስብእናሁን
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
ምረጥ አባት ምረጥ ልጆች ኤፍሬም እረጋ ብለህ አባትህን ሥታዳመጥ አባቴ በኖረ ብየ ተመኜሁ ሢናገርኝ ሢመክርኝ እግድህ ጄመርህ እያልኩ ጥነዉ እሀድ ነበር አሁን ሣጣዉ ተሠማኝ ሀይሚ ለአባቶ ያላት ክብር መሼአላ
@shahamaha4372
@shahamaha4372 Жыл бұрын
ሀሚየ የኔ ምስኪን አሳዘነችኝ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ጋሺዬዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤👌ኤፉ መጋኛ ታስደግጣታለህ እዴ 😂😂😂😂😂ሀይሚ የመልስ ምት እንጠብቃለን ❤👌
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي Жыл бұрын
ጋሽዬ ምርጥ አባት አላህ ይጠብቃቹ እንዳትከፊባቸው ምያረጉት ጥረት አይሚዬ አይዞሽ ❤😂
@gshgdh1030
@gshgdh1030 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤ማርያምን በጉጉት ነው የምንጠብቃቸው እኮ የኔ አቤት 😍❤️❤️❤️
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ. እማ
@gshgdh1030
@gshgdh1030 Жыл бұрын
እሺ 🙏❤️😍​@@SebrinaTube-
@MadinaHerato
@MadinaHerato Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@gshgdh1030
@gshgdh1030 Жыл бұрын
❤️😍👌​@@MadinaHerato
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እውነት እኔም ነኝ ❤❤❤
@አስንቃ
@አስንቃ Ай бұрын
ጋሽየ ምርጥ አባት ነው❤❤❤❤❤
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
ሠው ሁሉ እንደጋሽየ ቢሆን የሠው አስትዛዘኑ ምን አለ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ጋሽየ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩላቸው ጋሽዬ ፍቅሮች የምወዳቹ ሀይሚዬ ተሻለው ውዴ❤❤❤
@muhamadyasin282
@muhamadyasin282 Жыл бұрын
አባትኮ ለሴት ልጁ ያለው ፍቅር ይለያል ወላሂ❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@ganetgarma
@ganetgarma 6 ай бұрын
አዎ ነብሱን ይማረውና በጣም ነበር ሚወደኝ
@mesijfgjvjcfzf6426
@mesijfgjvjcfzf6426 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 Жыл бұрын
ሰላም የጋሽዬ ቤተሰብ ጋሽዬ እንኳን በሰላም በጤና መጡ ይኤቤተሰብ እዴት ደስ እደሚሉኝ ፍቅራቸው የፍቅር ምሳሌዎች ቁምነገር ትምርት የሚገኝባቸው ቤተሰቦች አይቻቸው ማልጠግባቸ ኤፍ ኤሚ የማትቃቃመው ፕራንክ ጠብቅ ታረጋለች ጋሽዬግን ዋው
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 11 ай бұрын
ሀይምዬ አሳሳዘነችይ የኔነት ጋሻዬ ልቡእሩህሩህ ታዛጅናት
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Жыл бұрын
ጋሸየ በዱላ ሳይሆን በፍቅር ይመለሳል አለ ልክነው እኮ የኔ አባት ንግግሩ ደስ ሲል
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀወት ጋሺየ አላህ ይጠብቃችሁ አባት ብቻ አይገልፀችሁም መልካም ሰው🎉🎉🎉
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
ሀይሜዬ የኔ ዉድ ሀይሚዬ የኔ ባለሙያ ናት ስንቴ ደገሰች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdifataxHussen-c1m
@AbdifataxHussen-c1m Жыл бұрын
ጋሽዬ መልካም አባት የቤድ ምሶሶ ሰላማችሁ ይብዛ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 11 ай бұрын
ጋሻዬ ስድህ ልጆችን በጥበብ ነው የምታሳደግህ በትክክል ጋሻዬ ልዩአባትነህ ኤፍሬም 3ት እስቴብ አለብህ ጉድህ ገናነው አባትህን ምክር ስማ አብርሽአንድ ሃይሜ ገናናት ሀይምዬ የኔናት አስደነገጣችሁአት ሀይምዬ ኤፍሬምን ቀጣይ ተበቀይው
@UeHhdr
@UeHhdr Жыл бұрын
ጋሽየ የኔ ምርጥ አባት አባት ቢኖረኝ ብየ እቀናለሁ አንተን ሳይ😭❤❤❤❤
@bettymolo8711
@bettymolo8711 Жыл бұрын
ወይኔ ስታሳዝን ደነገጠች የኔ ማር ደግሞ በጣምአም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kwaa9870
@kwaa9870 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ለአባቶቻችን ❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ዴምሪኝ እማ
@kwaa9870
@kwaa9870 Жыл бұрын
@@SebrinaTube- አብሽሪ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@kwaa9870ደምሪኛ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለጋሽየ ቤተሰብ😂😂😂 ሀይሚየ የየየየየየየኔ ፀባየ ስናይ እረረረረ ኤፊ፣ ጋሽየ ሀይሚን አታናዱብን😢 ጋሽየ የገባቸው ናቸው 😊 ጋሽየንም ፕራንክ አድርጓቸው😅
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 11 ай бұрын
የታደላችሁ ናችሁ የዚህ አዬነት አባት እድሜ ጤና ይሥጥላችሁ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ አባት ጋሺዬ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ Жыл бұрын
አይ ሀይሚ ሚስኪን ሰሩላት ዛሬ ስታሳዝን
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k Жыл бұрын
እረ ጋሽየ የኔ አባት አላህ ይጠብቀወት ውድድድድድ❤
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 Жыл бұрын
የጋሸ አድናቂወች👍👍
@maryammm4345
@maryammm4345 Жыл бұрын
አህሌን ጋሽዬ ነ የጋሽዬ ልጆች ዘሬ ነዉ ለጋሽዩ ቸነል ቤተሰብ የሆንኩት ሱሶቼ ነቹ አለህ በለቹበት ይጠብቀቹ ሙብንም አምጡልኝ
@toiybahassen6631
@toiybahassen6631 Жыл бұрын
ወይኔ ጋሺዬ ትተወና 111111111አቦ እድሜእና ጤና ይሰጣችሁ አብዝቶ
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 11 ай бұрын
ጋሽዬ ደስየምትል አባት ነህ ❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርልህ
@Athashi-c9m
@Athashi-c9m Жыл бұрын
ጋሽዬ የኔ ምርጥ አባት ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
ጋሽየ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔርን እንደት እንደምወዳችሁ ሳየው እጠግባለሁ አባቴን ይመስለኛል እፍፍፍ እድሜ ይስጣችሁ
@sayedhussen-rb4ml
@sayedhussen-rb4ml Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ጋሽየን የሚወድ 👍👍👍👍👍አሳዩኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
አለን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ ውይ ኤፋምነው ጨከንክባት ሃሚዬ የኔ ልጅ አሳዘንሽኝ ውይየኔ አይዞሽ ጋሽዬ ምርጥ አባት እስማርት አባት ነው ያላችሁ
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 11 ай бұрын
አረ ግፋቹ አባትና ወንድም ተብዬውች ጥሩ አይደለም ኢሄን ያህል ማስጨነቅ ለፕራንክ ተገቢ አይደለም
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA Жыл бұрын
የኔውድ እደት አሳዘሽኝ ሀይሚ ጋሽየ አባቴን አስታወስከኝ አላህ ይረሀመው ያረብ አትምቱምከሩ ይል ነበር የኔማር😂😂😂
@ዘምዘምሲራጂ
@ዘምዘምሲራጂ Жыл бұрын
እደኒ ማነዉ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኛ
@2-nl9dw
@2-nl9dw Жыл бұрын
ሀይምዬ ምስኪን😢😢😢😢❤
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 11 ай бұрын
አይ አባት ቁጣው ምግብ እኮነው እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጥልን አባቴ በጪቅላት ካንሰር ተሞብኛል በዱዓ በፀሎት አስቡኝ 😢
@HayatMohammed-sc6wu
@HayatMohammed-sc6wu 11 ай бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስልሽ እህቴ😢😢
@HayatMohammed-sc6wu
@HayatMohammed-sc6wu 11 ай бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስልሽ እህቴ😢😢
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 11 ай бұрын
@@HayatMohammed-sc6wu አሚን ውዴ😥
@MULU-c9y
@MULU-c9y 11 ай бұрын
የንየ ዉድ ኣባት ጋሽየ 1000 ኣመት ንሩልኝ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 Жыл бұрын
ጋሽዬ ጤናና ፀጋውን ፈጣሪ ያብዛሎት ምርጥ አባት ለአባቶች ልዩ ክብርና ፍቅር አለኝ😍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ጋሽዬ እንደምወዳቸዉ እንደኔ የሚወድላክ
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd Жыл бұрын
የኔ ምርጦችችች ትክክል ጓሽዬ በፍቅር ነው ማሸነፍፍ❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 Жыл бұрын
አይይይ ጋሽዬ እየበላ ጫው ብቻነው😂 ስወዳይሁች❤❤
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 11 ай бұрын
ጋሽዬ እኮ ሚሰኪን አባት ነው ሰውደው አባቴ ይመሰለኛል ሰውዳችሁ ሁላችሁም በርቱ❤❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጋሸዬ ቤተሰቦች የኔ ፈገግታ ወት ሲያምር ❤❤❤❤❤
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ❤ስወዳችሁኮ ወላሒ😊
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Жыл бұрын
ጋሼ ሃይሚዬን በጣም ይሣሣላታል😢❤❤🥰🥰😍
@Halima-tf6br
@Halima-tf6br Жыл бұрын
ውይ ጋሸ ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች እፍፍፍ ወላሂ ልክ እዳባቴየ ባይጥመው እኮን ወድሞቸየ አጥምም ሲሉኝ እሱ እደት እደሚሞ ግሰኝ ባባዬ እደት እደናፈከኝ ደ
@feratesmaferatesma8544
@feratesmaferatesma8544 Жыл бұрын
ውይ ጋሽዬ የኤፊ ተባባሪ ሆነው ሀይሚን አስለቀሷት 😢ግን በጣም ነው ምንወዳቹ ፍጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤🎉
💫ማሂን እወዳታለሁ ካጠገቡዋ እራቁ አስጠነቀቃቸዉ😡
24:31
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 40 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
28:06
🛎️እንድትለያዩ አልፈልግም ተቆጣችን ሀይሚ ደነገጠች😱
26:41
🌺እንዳገናኘኸኝ አለያየኝ ብሩክ ደነገጠ
20:24
ሀይሚን ተጫወትንባት. ጋሽዬ በሳቅ ገደልነው🙈🤣
13:35
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 252 М.
🛎️ከ ሀይሚ ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ዊና እና ሙቢ አገናኙን😳
21:52
የሰው ወሬ ሊያፋታን ነው🥺
24:19
Esam & Ekram
Рет қаралды 52 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН