ያያትን ሁሉ በፍቅር ገዳይ ነች !! |

  Рет қаралды 879,194

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 956
@mulugirmawmulu9476
@mulugirmawmulu9476 2 жыл бұрын
እውነት መታደል ነው አባት ማለት እንዲህ ነው ልጅ የአባቱን ተከትሎ ያድጋል ጀግና አባት መልካም ልደት ይሁንልሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የተመኛነውን የምናሳካበት ይሁንልን
@bettynura6901
@bettynura6901 2 жыл бұрын
ጸጸጋ
@meronkenfeye5618
@meronkenfeye5618 2 жыл бұрын
@@bettynura6901 p po
@likuberihun6590
@likuberihun6590 2 жыл бұрын
ፈነጠዝኩ አለቀስኩ ኩራትም ተሰማኝ ትንሽ ቆየት ብሎም በትዝታ ወሰደኝ ትምህርትም መሰለኝ የቃላትህ ድርድር ሲኒማም ይመስላል የታሪክህ ምስጢር የልጅህ ፈገግታ ያንተ የታሪክ ሰነድ የአዘጋጅ ቅንብር የአቀራረብ ማዕድ እጅጉን ደስ ይላል ጩህ ጩህ ያስኘኛል የከቤ ልጅ መሆን ያንት ወንድም መሆን የማህሌት አጎት የሀና እማች መሆን ምንኛ ሀሴት ነው ምንኛ ደስስስስስ ይላል
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
ወይ እሼ አንተ እኮ ልዩ ነህ ያያትን ሁሉ በፍቅር ገዳይ ነች አላለም 🤗😍😁😂ከእሷ የበለጠ አንተ በፍቅር ገዳይ ነህ ምንም የሚጋነን አይደለም 😍ሁሉም ኮሜታተር ይናገራል ከእምነት እስከ ሀገር ወዳድ የሆንህ ነህ ብቻ ለአንተ የሆነው እግዚአብሔር አያዘግይብህ መድረሱ አይቀርም 🤗😍ብቻ በርቱልን ድንቅ የእሼ ግብረ አበሮች አጋዦች 🤗😍/// ፍቅር አንድነት ለእማማ ኢትዮጵያ ይስጥልን ተስፋችንን ያለምልምልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እኮ ማን በነገረው ክክክክክክክ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን ከንአን ወንድሜ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
አውነት ነው አተም እንደዛው ነህ ኖርማኑ ከነአን
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ትክክል
@hanatefara5751
@hanatefara5751 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት ዝግጅት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ያብዛልን ይስጣችሁ 🤗😍/// ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን
@eyurusalemtefera958
@eyurusalemtefera958 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ከነአንዬ
@mudasirdarulo4941
@mudasirdarulo4941 2 жыл бұрын
አንተ ጅለንፎ ፍቅርንና ሠላምን እንደምተቅ አያሁ እኮ በቲክቶክ ¡
@Fevenmes
@Fevenmes 2 жыл бұрын
አሜንን
@tubecircus3830
@tubecircus3830 2 жыл бұрын
ጀግና መፍጠር program ላይ ቢቀርብ ታሪካቸው ብዙዎችን ያስተምራል
@Aኝጎንደሬዋ
@Aኝጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
አሜንንንንኔ
@jesusisking3565
@jesusisking3565 2 жыл бұрын
እንደአንተ አይነት አባት ያብዛልን ስንት ክፉ አባት ባለበት ሀገር የአንተን ድምፅ መስማት መድሀኒት ነው ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ 2 жыл бұрын
የአባትነት ጥግ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ይሄን ውድ ቤተሰብሽን ለማስደሰት ትልቅ ሀላፊነት ነው የተሰጠሽ ስኬታማ ሆነሽ አስደስተሻቸው በአንቺ ስኬት የእነሱን ደስታ ለማየት አላህ ያብቃሽ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐💐
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ 2 жыл бұрын
@@emadtube9949 ደመርኩህ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ ለዛም በደሀ አገር ላይ ሆነህጥቅም ያልበገረህ ምርጥ ተምሳሌት ብየሀለው አንች ምርጥ አባት አለሽ ኩሪበት እላለሁ። ጂቦች በበዙበት እንዲህ አይነት ጀግና ማየቴ ደስ ብሎኛል
@ማስቲ
@ማስቲ 2 жыл бұрын
አባት እኮ ልዩ ነው😢💔
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹
@tedrosgebrai8929
@tedrosgebrai8929 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ አባት በመኖሩ እኛም ኮርተናል:: ፍፃሜህን ያሳተመው አሜን!
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube 2 жыл бұрын
የሚገርሙ አባት ናቸው ማሻ አላህ በአሁን ሰአት መጥፎ አባቶች ልጆቻቸው ጥቁር ጠባሳ በሚያደርጉበት ዘመን እንደ እርሶ አባትም ስላሉ አልሀምዱሊላህ ረዥም እድሜ ተመኘሁሎት
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@መክሊት21
@መክሊት21 2 жыл бұрын
አቤት መታደል አባትነትን በተግባር ነው ያየሁት ታድለሽ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ አባትሽኝ አቺም እሳቸው የሚመኙበት እንድደርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤️
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
ዎው የአመቱ ጀግና አባት እድሜ እና ጤና ይስልን አባታችን ማሂ መልካም ልደት እሼ አንተም በፍቅር ገዳይነህ ወንድማችን ።
@ሰአዳየመቅደላዋ
@ሰአዳየመቅደላዋ 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ድንቅ ልጆች ነበር እምናየው ዛሬ ድንቅ አባት 😍
@bintkadir4594
@bintkadir4594 2 жыл бұрын
ወላሂ አስለቅሶኛል ኡፍ የኔ አባት እረዥም እድሜ ተመኘሁሎት ኡፍፍፍፍፍፍ
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
የኔአባት እንደአንተ ያሉ አባቶች ይብዙልን የአባቶች ተመሳሌት ሺአመት ኑርልን እሼ መልካምሰዉ አላህ ሂዳይስጥህ መጨረሻህን ያሳምረዉ
@mentamerhailu4427
@mentamerhailu4427 2 жыл бұрын
መምህሬ ነበር ባዪሎጂ ሀይለ ማርያም ማሞ እድሜ ይስጥህህህ
@ዘዉጠዘዉዴዘዉገዘዉዴ
@ዘዉጠዘዉዴዘዉገዘዉዴ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቤተሴቦች መልካም ባይሆኑም ወዴፍት ለልጆቼ መልካም ቤቴሴብ እሆኖሌሁ ብቻ ቤተሴቦችሽን ዕድሜ ያቆይላቼሁ!!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solisoli5968
@solisoli5968 2 жыл бұрын
ውይይ እንደዚህ ኮርቶ የሚያኮራ አባት እንዴት ደስ ይላል እድሜ ይስጣችሁ ዶንኪ ቲዩብ ደሞ መምህርን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን❤
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 2 жыл бұрын
መልካም አባት ለሴት ልጅ ያለዉ ፉቅር ያኮራል ሀብት በስራ በጉልበት እንጂ ያልሰራዉን የማይፈልግ ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርላት ትኑርልህ🙏
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
በጣምእጀግየሜወደድአባት በጣምደሰየሜልጉበዝ በአሁንእዴህአባትአለብየአልገመቱም ጉበዝእድሜጤናይሰጥህ
@tigstmekonen8771
@tigstmekonen8771 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል አባት መልካም ልደት
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
በጌታ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ይህ እኮ ስራ ተግባር ፍቅር ጀግንነት አንድ ላይ ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል 2 жыл бұрын
እናት እና አባት እኮ ይለያሉ አላህ ሆይ የቤተሰቦቻችንን ነገር አደራ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺
@genetarage317
@genetarage317 2 жыл бұрын
እሸቱ አሁን በጣም የሚገባውን ሰው አቀረብክልን ደርዬ ያሳለፍከው ሁሉ ያሳዝናል ግን አንተ ጀግና ነህ ማህሌትዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ።ሀንዬ እንኳን ደስ ያለሽ ።ደሬ ከትምህርት ቤት ሲሰናበት ልጄ የአብስራ መቅድም አልቅሶ ነበር አለን የምንለውን መምህራችንን አባረሩብን ብሎ ት/ቤት መሄድ ሁሉ ጠልተው ነበርእናም እኔና ዘነብወርቅ ስንሄድ አቶአክሊልንም አገኘነው ትክክል እንዳልሰሩ እናም እንዲመልሱ ተናገርን አሳዛኝ አጋጣሚ ነበር ።ለቤተሰቡ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።እሼ የምናውቀውን ታሪክ እንድንሰማ ስላደረከን እናመሰግናለን።
@derejekebede9576
@derejekebede9576 2 жыл бұрын
ለህያው ምስክርነታችሁ በጣም አመሰግናለሁ። እናንተም የልጆቻችሁን መብት ለማስከበር ፀንታችሁ የታገላችሁ የማትረሱ ጀግና ወላጆች ናችሁ።
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የሰላም የብልፅና የፍቅር ይሁንልን መዲነአለም አባቴ በቃችሁ በለን 2015 የወለጆዎች ድምጽ የምንሰማበት ያድርግልን ፈጣሪ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ይሁንልሽ እህታችን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@hailukifle7489
@hailukifle7489 2 жыл бұрын
ደሬ በእውነቱ ደስ ይላል አብረን አስተምረናል! ደሬ የነበረህ ልዕልናለ ለተማሪዎች እንቁ ባለውለታ፤እውቀትና ችሎታን የተቸርህ ነህ ለተማሪ ብቻ ሳይሆን እኛም ብዙ የተማርንብህ ትልቅ ሰው ነህ እንዲሁም ብዙ አይረሴ ትዝታዎችን ያሳለፍን በመሆኑ እጅግ ኩራት ይሰማኛል እያልኩ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ረጅም ዕድማና ጤና ያድላችሁ፡፡
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 2 жыл бұрын
ቲቸር ደሬ 8ተኛ ክፍል አስተምሮኛል ጎበዝ አስተማሪ ነው.... አንድ ቀን ክላስ ዉስጥ እያስተማረ ስረብሽ አይቶኝ ጥምብ እርኩሰን አውጥቶ ሰደበኝ like በጣም ሞራል የሚነኩ ስድቦች። በጊዘው ሚሊኒየም ትማሩ የነበራችሁ ልጆች ታስታውሳላችሁ ብዬ አስባለሁ። እና ከዛች ቀን በኋል ተለወጥኩኝ ቲቸርን እንደተሳሳተ አሳየዋለሁ አልኩኝ። አሁን ላይ ያኔ ደሬ ከሚወዳቸው እና እንደ ምሳሌ ከሚያወራላቸው ተማሪዎች በተሻለ ውጤት ከAASTU ተመርቄያለሁ። I think i proved you wrong!
@derejekebede9576
@derejekebede9576 2 жыл бұрын
ያኔ ከገለፅኩህ በተቃራኒው ቦታ ተገኝተህ አጋጣሚውን በኩራት ልታስታውሰኝ በመቻልህ በጣም ደስተኛ ነኝ። ነገር ግን እመነኝ ላንተ የመቆርቆሬ ምክኒያት ነው ያን ስህተት እንድሰራ ያደረገኝ። ሆኖም ግን መጠንቀቅ ነበረብኝ። ግን ያው ሰው አይደለሁ። ተሳሳትኩ። በስህተቴም ለፈጠርኩብህ ጉዳት ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አንድ ነገር ግን ስለ ራስህ እንድትገነዘብ እፈልጋለሁ። Resilient (ከጉዳት ወጥቶ በብርታት የመጓዝ ጠንካራ ማንነት) personality ያለህ በመሆኑ ልትኮራ ይገባል። እኔም ኮርቼብሃለሁ።
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 2 жыл бұрын
@@derejekebede9576 በጊዜው በጣም ተናድጄብህ ነበር። ቪዲዮውን ሳየው ነው በደምብ የተረዳሁህ። ከደረጃህ ወርደህ ዝቅ ብለህ እያስተማርክ እኛ ደሞ ስንረብሽ እንደሚያበሳጭህ ምንም ጥያቄ የለውም። ያኔ ስላበሳጨሁህ ይቅርታ። አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ግን እግዚያብሄር ባንተ በኩል አርጎ እኔን ሊለውጠኝ ፈልጎ ነው። የዛን ቀን እንደዛ ባትናገረኝ ኖሮ ያለኝን potential fully አልጠቀምበትም ነበር። ስላገኘሁህ እና ስላወራን ደስ ብሎኛል። .......btw diary መጻፍ የጀመርኩት ክዛች ቀን(09/05/2003) ጀምሮ ነው። ያኔ እልህ ይዞኝ ነበር የጻፍኩ ያው ልጅነቱም አለ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳነበው በጣም ነው የሚያስቀው😅😅😅። የመለወጤ ምክንያት ስለሆክ አመሰግናለሁ ቲቸር ደሬ🙏።
@derejekebede9576
@derejekebede9576 2 жыл бұрын
@@bisratgashaw1611 ዲያሪውን መፃፍህን አታቋርጥ። ያንተ ደግሞ ለልጅህ የምታወርሰው ከኔ የበለጠ Bigger Volume Fortune ይሆንልሃል። ከኔ ብዙ እጥፍ የምትበልጡ እንድትሆኑ ነበር ስታገል የነበረውና ይህንንም experience እንድታሳድገው አደራ ብያለሁ።
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 2 жыл бұрын
አዳዴ መጥፎ ቃላቶች ያጠነክራሉ ለዛም ዛሬ የተሻለ የሆንሽው ግን ስውዬው ነው ውይስ ሌላ አስተማሪ ያልሽው
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
ደናሿ አህያህ ተመችታኛለች!!! ከአባት ጋ ቁልልልፍፍፍፍ ማለት እንዴት ምቾት እንደሚሰጥ ብታዩ እኮ!!!! ሃገሬ ምችትትት ድልልልትት ይበልሽ እማ!!! ሁልቀን አዲስ አመት ይሁንልሽ ውዴ ነፍሴ እናቴ ሃገሬ !!!! እሼ አንተ? ተባረክ አሏህ በረካ ያድርግህ!!! ስለራስህ ምታወራ መስሎኝ በጣም ደስ ስ ስ ስ ብሎኝ ነበር ጉጉታችን ብዙ ነው አንተ ላይ እደግ!!!
@simegnihtekle
@simegnihtekle 2 жыл бұрын
እንደ ሴት ልጅ አባትነቴ ብዙ ተምሬበታለሁ! እጅግ በጣም ጠንካራ አባት💪
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶች ባገራችን ስንት ይኖራሉ ለሠራኸው ስራ ፈጣሪ ዋጋህን የክፈልህ መምህርነት የሚያኮራ ሙያ ነው እኔም የመምህር ልጅ ነኝ አቤት የመምህር ልጅ መሆን እንዴት ያኮራል።
@zaharanegash4239
@zaharanegash4239 2 жыл бұрын
አባት ኖሮዋቹ መከታ የሆናቹ ስራዎች እድለኛ ናቸው የኔ አባት በሂወትም እያለ እንደ ልጁ አያየኝም
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 2 жыл бұрын
ምናልባት አንቺ ለሱ ምን ያክል የልጅ ፍቅር እንደምትሰጪዉም እወቂ ምናልባት ችግሩ ካንቺ ሆኖ አባትሽን ካጣሽ ቡሃላ እንዳይጸጽትሽ ማሬ ምናልባት ባይወድሽም ዉደጂው አክብሪው
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 2 жыл бұрын
ቆንጆ፣ ፈጣሪሽ የዘላለም አባትሽ ነው አይዞሽ!
@ymerlala276
@ymerlala276 2 жыл бұрын
ከዉቀት አንፃር ነዉ አይዞን የገጠር ቤተሰብ አብዝሀኛዉ ቤተሰብ ቁጡናችዉ ከኔ ቤተሰብ ጀምሮ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ጋር ስኬት የለም:: "አባቴ ባለህበት ደህና ሁን ሌላውን ሆድ ይፍጀው" ምንም ማድረግ አይቻልም አንዳንድ ቤተሰብ ለዚህ ክብር አልታደለም ቢሆንም ግን ተመስገን አባ ብዬ ስጠራው ክእስትንፋሴ ይልቅ የሚቀርበኝ አቤት ብሎ የሚደርስልኝ ለውድ አባቴ ክብር ለአለም መድሀኒት ለጌታዬ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን::::
@kabetube
@kabetube 4 ай бұрын
በትክክል​@@fatemasaeed9867
@edenhhailu
@edenhhailu 2 жыл бұрын
ኡኡ በጣም የምወድህና የማከብርህ ቲቸር ደረጄ እንኳን አየሁህ ከረጅም ከረጅም ጊዜ በኋላ ሰላም እና ጤና ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መልካም አዲስ ዓመት ለመላዉ ቤተሰብህ ይሁንልህ። ለዉዲቷ ልጅህ ማሂዬ ደግሞ እንደ አባትሽ የተመሰገንሽ እንደ እናትሽ ጠንካራ ሆነሽ ትልቅቦታ እንድትደርሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@medinegash1558
@medinegash1558 2 жыл бұрын
እንኳንም ደሬ ይመለስ ብዮ መፈክር ያዝኩ ።ቲቸር የኔ ልዩ መምህር ትለያለህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 2 жыл бұрын
አባት ብሎ ዝም ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ይባርክህ ከነቤተሰብህ ልጅህንም ለወግ ማዕረግ ያብቃላችሁ በሥራህ ላይ በነበርክበትሰዐት ያሳለፍከው ለእውነት ስለቆምክ ገና እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀልእውነት ትቀጥናለች እንጂ እትበጠስም እይዞህ ወንድሜከነቤተሰብህ ተባረክ
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
የአባትነት ተምሳሌት ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ 💐💐💐💐💐ማሂየ የአባትሽ ታሪክ የምኮሪበት ታሪክ አለሽ ሁሌም ቀና የምትይበት።
@tijiabasha1653
@tijiabasha1653 2 жыл бұрын
ዋው ምንመ ቃላት የለኛ በየምጀመርያ እንኳንፐአደርሳችህ ተመሸጨ ነው የሰማውት እሸት ፈጣሪ ያክብርህ አባቴን ሰለመውደው አባቶችን ሳያ እባየ ይቀደመኛል ብቻ በአባ ጨርሰኩት አባ ልኔ ክብሪ ነው የኔህት መለካመ ልድት ጀገና አባት አልሸ እርጀመ እደሚ ይሰጠው ለአባትሸ እሸ ተባርከ ሁለገዜፐአባቶችን አቀርብልኛ
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
አባቴን በአባትሽ ውስጥ አየሁት❤️ የእኔ ድንገት ወደዘለዓለም ቤቱ ከተጠራ 11ዓመት ሆነው😔 ክብር በደግነትና በፍቅር ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ ትጉህ አባቶች💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@saramohammed3078
@saramohammed3078 2 жыл бұрын
አይዞሽልኝ ዉዴዴዴዴዴ ነፍስ ይማር
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
@@saramohammed3078 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ💕
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 жыл бұрын
የኔም በተመሳሳይ እያየሁ በእንባ ጨረስኩት የኔ ደግሞ ያዉና 13አመት ሆነዉ ላይመለስ ከሄደ😥
@wondesenbekele4475
@wondesenbekele4475 2 жыл бұрын
ደሬ መምህሬ ድሮም ምርጥና አውነተኛ መምህር ነበርክ አሁንም ምርጥ የህይወት መምህር ነህ እድሜና ጤና ይሥጥህ።
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2015 ዓ፣ም አደረሰን ።
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺
@ፍቅርከሸገርቱዩብ
@ፍቅርከሸገርቱዩብ 2 жыл бұрын
ዋው አባታችን እንደአተ ያለው አላህ ያብዛልን ኢትዮጵያ እንደናተ ያለ ሰው ነው የሚያስፈለገው ማሻአላ ተባረክላ
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
ታማኝና ደስ የሚል አባት ተባረክ ከነቤተሰቦችህ።🙏🏽💕
@senaitm2897
@senaitm2897 Ай бұрын
ግሩም አባት። እግዘብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
@halenhabetamu4478
@halenhabetamu4478 2 жыл бұрын
አባቴ ኩራቴ👈❤️ አባቶች ለልጆች ኩራት ናቸው አባየ ሹ አመት ያኑርክ እስወንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት አንችም እንኳን ተወለድሽ
@zenebekefelew6125
@zenebekefelew6125 2 жыл бұрын
ደሬ ምርጡ Biology መምህራችን እንኳን ደስ አለህ እንወድሃለን ከሃይለማርያም ማሞ ት/ቤት አንዱ ተማሪህ ነኝ። ልጅህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን አመሰግናለሁ።
@TenuLove
@TenuLove 2 жыл бұрын
አቤት ማታዳል መልካም ልዳት ይሁንልሽ ለአባታችን ደሞ እራጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ 💞💞
@genetzerihun416
@genetzerihun416 2 жыл бұрын
የሚገርም ደግሞም የሚያኮራ ማንነት የሚመስጥ አቀራረብ አሁንም አባትሽን ያቆይልሽ አንቺንም ዘመንሽን ይባርከው።
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ጀግና አባት አለሽ እድለኛ ነሽ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
ታድለሽ እንደዚህ መስዋትነት ተከፍሎ ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል ዘመንሽ ይባረክ
@MareTube202
@MareTube202 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እማ አባትሽ የእውነት አባት ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ እሸ አድናቂህ ነኝ
@MareTube202
@MareTube202 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 መጣሁ ውደ አንችም ነይ
@helimayoutube8172
@helimayoutube8172 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶች
@robelhabetamu8996
@robelhabetamu8996 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር ይባረካችሁ የተባረከ ፋሚሊ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
የኔ አባት አስለቀሱኝ. መልካም አባት እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን
@tal254
@tal254 2 жыл бұрын
ውይይይ ለአባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን ታድለሽ በፊትሽ የሕይወት ታሪክ መስማት መታደደል ነው እኔ የአባቴን ፍቅሩን ሳልጠግበው ነው የተለየኝ እህህህ
@geteyezigale3493
@geteyezigale3493 2 жыл бұрын
የሚያኮራ አባት እንዴት ደስ ይላል እድሜ ይስጣችሁ ዶንኪ ቲዩብ ደሞ መምህርን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን❤
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 жыл бұрын
የምታቅርባችው ሁሉ በጣም ከሚባለው በላይ ድስ የሚልን ነው እሺቱዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በእውነት ድስ የሚል ታሪክ ምርጥ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጅ እና አባት
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንድት ደሰ ይላል የአባት ፍቅር 🥰አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ሰላም ለሀገርችንን እሸቱ በርቱልንን አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@kiyakiya7320
@kiyakiya7320 2 жыл бұрын
አሚን እንተ በእውነት የተባረክ ነህ የማህሊት አባት ቀሪ ዘመንህ የህፎይታ ይሁንልክ ከመላው ቤተሰብህ
@iytqwer5052
@iytqwer5052 2 жыл бұрын
እኔን ምን አስለቀሰኝ 😥 መልካም ልደት በጣም እድለኛ ነሽ ለአባትሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ።
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 2 жыл бұрын
እናት አና አባትን እረ ለምንድን ነው አንድ ብቻ ያረገው እንደህት ወንድም ሁለት ሶስት ቢያረገው እናት እና አባት ዋጋ አነሳቹህ እድሜ ይስጣቹህ እናት አባቶቻችን 🙏🙏🙏ጥሩ አባት ማለት እንዲህ ነው የናትን ዉጣ ውረድ የሚረዳ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ልጅህ ደግሞ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃቹህ 🙏🙏🙏 ጥሩ አባት ይተክላል መጥፎ አባት ይነቅላል ጥሩ አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 2 жыл бұрын
እውነት መታደል ነው ሽ አመት ያኑርልሽ። ደስ የሚል በተሰብ አባቶች ከዚህ ተማሩ😄😄🙏🙏🙏🙏
@hannagranato9719
@hannagranato9719 2 жыл бұрын
ይገርማል፣ያልተለመደ፣ነው፣አባት፣ለልጁ፣ሙገሳ፣ሌላውም፣ይማር
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 2 жыл бұрын
የደብረ አቡነ አሮን ልጅ እሼ የቅዱሳን አምላክ እድሜን ዘመንህን ሁሉ በመንገድ ይቅደምልህ ወንድማለም የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ልዩ ናቸው እኔን እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ለቤተስብ። ያለኝን ፍቅር እንድምገፅ ተስፍ አደርጋለሁ
@haderakelati1160
@haderakelati1160 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ስ የምትሉ ስድራ ቤት ናቹ በኡነቱ ኣባት ማለት እንድህ ነክ በግጥም ኣሪጎ ከህጻንነትዋ እስካ ኣለቹ ሳዓት ኣስረዳት ኣጽናናት ኣባራቻት በዚሁ ዘመን ኣባትና ልጅ እንድህ የሚስማሙ ኣይቸም ኣላቅም በጣም ደስ ብሎኛል ድስ ይበላችሁ !! መክካም ልደት ይኩንሊሽ ኢሂታችን !!!
@messijed1889
@messijed1889 2 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ይሰጠዎት አባታችን እህት እግዚአብሔር አምላክ ለአባትሺ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሺ ምርጥ አባት
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy 2 жыл бұрын
ምነኛ መታደል ነው አባትን በህይወት እያለ በእቅፉ ማደግ አባ የአባትነትን ፍቅር ባለገኝም ሁሌም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ አባ ሁሌም አወድሀለሁኝ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማህሌት መልካም ልደት 🍰🍰🍰እሼ መልካም ሰው እናትህ እንዴት እድለኛ ናት ❤️❤️
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 2 жыл бұрын
አባት ልክ ይህ ነው መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አችንም እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@seid876
@seid876 2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@genetvlog6829
@genetvlog6829 2 жыл бұрын
Amennn wendme befkadegninet le channel beteseb hun
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sinbonedamie8438
@sinbonedamie8438 2 жыл бұрын
በደስታ አለቀስኩ! ትልቅ ተስፋ ታየኝ እንደዚህ አይነት አባቶች ዘላለም ይኑሩ። መልካም ልደት! እሼ ብዙ ነገር ነው በዚህ ቪዲዮ ያሳየሀን ተባረኩ
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 жыл бұрын
እህቴ እድለኛነሽ ለአባትሽ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት እኔ አባት የለኝም በስደት ነዉ የጣዉት🙆😭😭😭😭😭
@titititi6005
@titititi6005 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ጌታ ካንች ጋር ነው
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 жыл бұрын
@@titititi6005 አሜን(፫) እማ አመሠግናለዉ
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አባትሽ በውስጥሽ ሆኖ አይዞሽ አለሁልሽ እያለሽ ነው። አይዞሽ!
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 жыл бұрын
@@berekaberekettube2183 አሜን(፫) እማ ሁላችንም አለዉ ይበለን በጣም አመሠግናለዉ🙏🙏🙏
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 2 жыл бұрын
ለአባት እና ለእናቶቻችን ትልቅ ክብረ ከፀጋ ጋራ ይስጥልን እጅግ በጣም ጥሩ አረአያ ሊሆነን የሚገባውን አባት በማየቴ በእውነት ከልጃቸው ይልቅ እኔ በጣም ደስታና ኩራት ተሰማኝ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ በማየቴ ተደስቻለው ሉሁሉ ረጅም እድሜን ተመኘሁላችው ለአባትሽና ለእናትሽም ረጅም እድሜና ጤና ሰቷቸው ያንችን የልጅ ልጅ እንዲያዩ መልካም ምኞቴ ነው እንኳን ተወለድሽላቸው። የኔም ውዱ አባቴ ለኔ የተለየ ፍቅረ አለው።
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
He is good Example.for all Fathers ❤️❤️❤️❤️
@temesganamlaka
@temesganamlaka 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ ቤተሰባዊ ግንኙነት አባትነት ደስ ይላል
@atsedewudineh7868
@atsedewudineh7868 2 жыл бұрын
I keep listening to his inspirational story over and over again. God bless you 🙏
@mekutube6946
@mekutube6946 2 жыл бұрын
ወይ መታደል ስብዕና ፍቅረ ነዋይና ሹመትን አሸንፎ ለእውነት መኖር። እንኳን አደረሳችሁ
@mahimahhi7078
@mahimahhi7078 2 жыл бұрын
በስማም የዛሬዉ ልዩ ነዉ አሹ ተባረክ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌺🌹
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ሰጥቶ በሰላም ያኑርልኝ ሁሌም እወድሃለው አባቴ ኖሮህ ባታደርግልኝም በስምህ እጠራለው ይህ ከበቂ በላይ ነው አቅሙን ይስጠኝ ባለኝ ሁሉ ከጎንህ ነኝ
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
(ለህዝብ ቤት ልሰራ እንጅ ለኔ ቤት ልሰራ አልተሾምኩም) እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@alix300
@alix300 2 жыл бұрын
አማንየ እንኳን አደረሰህ የኔ ገራገር ከወልድያ
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 2 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን መታደልነው
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላሂ ምንኛመታዴልነው ምርጥአባት አላህ ሰላምናጤና ረጂምእዲሜጋያረብይሰጣችሁ
@se.a.5191
@se.a.5191 2 жыл бұрын
አበቴ ሁሌም ይነፊቃኛል 14አመት ሆነ ክፉ መት ነጠቃኝ አለሀ ጄነታል ፉሪዱስ ይወፊቅህ የኔ አበት
@Hayuየቡቲዋ
@Hayuየቡቲዋ 2 жыл бұрын
አብሽር እሕቴ
@yggdjhhtgdhfueh9977
@yggdjhhtgdhfueh9977 2 жыл бұрын
Yebam mutobgal alhamdulilah bcha
@rihana4796
@rihana4796 2 жыл бұрын
የኔም እንደዛው ነው አላህ ይረሀማቸው
@hmhm9241
@hmhm9241 2 жыл бұрын
ለአባትሽ አላህ ጀነት ይወፍቀቸው ሌላው ደግሞ በእስልምና ክፉ አመትና ክፉ ቀን የሚባል ያለም
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Ayezoshi yeni wud
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
እኩል አባት አለኝ አይቀር ድንቅ አባት ከታሪኩ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ለምሳሌ እውነተኛ ሰዎች በውሸታም ሰዎች እንደ ቢገፉ ነገሮችን በፍለፊት መጋፈጥን እንዳለብኝ ወዘተ ~~~እንኳን ተወለድሽ ማሂ መልካም ልደት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ♥️♥️♥️
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከፍላል ፡ ይሕ የልጅ ልጅ ድረስ የሚያልፍ ታሪክ። እውነትም አስተማሪ ።።......
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ምርጥ አባት ነው ያለሽ ጊዜሽን ተጠቂሚበት👍👌🙏
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐🌺
@Wechefe_Entertainment
@Wechefe_Entertainment 2 жыл бұрын
እሽዬ ምርጥ ሰዉ እንወድሀለን
@selammetaferia1886
@selammetaferia1886 2 жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ደሬ በጣም እድለኛ ነህ ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Wow what a wonderful father and daughter . Long life
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐🌺
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላሉ አባቷ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝቻለሁ ብዙ መልካም ነገር ቀርቶልኛል happy berth day
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አባት ብሎ ዝም ነዉ የእኔ አለ እንጂ
@nebiyata332
@nebiyata332 2 жыл бұрын
እርጋታዋ ስርዓቷ ደስ ሲል ዕድሜ ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ ደስ የምትይ እህት ነሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ
@dawitwondimsigegn478
@dawitwondimsigegn478 2 жыл бұрын
Mr. Dereje, My preparatory school beloved Biology teacher, what a story!!! Thank you so much for sharing!!!
@workagegnehuzewdu6633
@workagegnehuzewdu6633 2 жыл бұрын
መምህራችን ደሬ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኘው ካንተ ነውና ሀገራችንን በቅርቡ ሰላሟን መልስልን ሚስኪኑ ህዝብ በቃ በለው ኢላሂ በእዝነትህ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
መልካም እና ጥሩ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ከነ ባለቤቶ ማሂ ለቁምነገር ያብቃሽ በጣም ደስ ይላል
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ አመት ዋዜማ አደረሳችሁ ዘመነ ሉቃስ የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ የመረዳዳት ይሁንልን የተሰደዱት የሚመለሱበት የሀዘኑት የሚፅናኑበት ያጡት የሚያገኙበት የታሰሩት የሚፈቱበት የሀገራችን የህዝቦቻችን ሰላምን የድሮውን ማንነታችን ይመልስልን በጣም የሚገርሙ አባታ ናቸው በድሜ በጤና ይጠብቅአችሁ እህታችንም መጨረሻችን ያሳምር የናት ያባት አክባሪ ያርግሽ
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘመኖት ይባረክ
@Neju197
@Neju197 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት ብልፅግና እድገት ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገር ኢትዮጵያ ከፍ ብላ የምናይበት ቀን ቅርብ ነው በፈጣሪ ፍቃድ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹
@ለይላየጉመርልጅ-ለ8ፈ
@ለይላየጉመርልጅ-ለ8ፈ 2 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ቤተሠብ ነው እነት ሐገራችን እንደዚሕአይነቱን ያብዛልን።
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
ውይ እሼ ምናለ አግብተህ ደስታህን ባየን የምር ስለምንወድህ እኮ ነው እዴትበዛልን ስለምንፍልግ እኮ ነው ክክክክ ስምተሀም አስብበት ውድድድድ ነው የማደርግህ በወንድምነት ነው ታዳ ስው በደሌላ ለማዞር ይቸኩላል
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
ይችን ይችን ለኛ 🤣
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
አይ ምነው ሸዋ የማልደርስበትን አልጎዝም እሼ የምወደው ባል አለኝ ክክክ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ከሙሰና የጠራ አላህ እረዥም እድሜ ጤና ይሰጥህ የኔ አባት
@kebedegebretsadik2540
@kebedegebretsadik2540 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደሬ እንኳን አደረሳቹህ። መልካም ልደት ለማሂ እንኳን ተወለድሽ። ለአባባ ከበደ ፍሬው ቤተሰብ በሙሉ መልካም አዲስ አመት። ደሬ የልጅነት የአየር ወለድ የሕፃናት ቡድን ወንድምህ። የሚያኮራ ታሪክ ስለ አካፈልከን አመሰግናለሁ ።
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 3 ай бұрын
እሽ እና ታድያ እደ አባት ምን ምርጥ ነገር አለ በዚች ምድር ላይ😢😢❤❤❤❤❤❤የኔ አባት ሽ አመት ይኑርልኝ❤❤❤❤❤
@samsonbeza5596
@samsonbeza5596 2 жыл бұрын
መጪውን ዘመን ስለ ሰላም አስፈላጊነት የማንመከርበት፣ ስለ መቻቻል ጥቅም የማንሰበክበት፣ ስለ ኑሮ ውድነት ምክንያት የማንሰማበት፣ የማኅበረሰብ ''አንቂዎች'' ረፍት የሚወጡበት፣ አንዳንድ ''ምሁራን'' የሚማሩበት የዝምታ ዘመን ያድርግልን
የወንድሜ ሰርግ !
20:33
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
🦋ትልቅ ችግር ተፈጠረ ሀይሚ እውነታውን አወቀች😱
33:08
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 232 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН