አጋጣሚ!!! ዲሽታ ጊና እና መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ አዳዲስ ስራቸውን ለማስተዋወቅ ድንገት ተገናኙ ! ዘንድሮ አልዘራሁም... ውስጤ ጥሩ ስላልነበር ...

  Рет қаралды 442,058

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 652
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 2 жыл бұрын
መገቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን
@tameryehonal3464
@tameryehonal3464 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እጅግ በጣም ድንቅ እድሜና ጤና ይስጥህና ነጮች እንደ ምታሳፍራቸው የወሰዱትን ታሪካችን አምነው ይመጣሉ ለሑሉም ጊዜ አለው!!
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኚኝ
@tesfaytewelay7378
@tesfaytewelay7378 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና ትልቅ ሰው።ስብእና ያለው ሠው ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ።
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ !💚💛♥️
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርገኝ
@koofoodtube1941
@koofoodtube1941 2 жыл бұрын
ዶክተር እንዳንተ አይነት አይምሮ ብሩህ ያብዛላት ኢትዮጵያ ስሰማህ ውዬ ባድር የማትሰለቸኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኚኝ
@koofoodtube1941
@koofoodtube1941 2 жыл бұрын
@@asenakubelete51 ok antem
@koofoodtube1941
@koofoodtube1941 2 жыл бұрын
@queendabo beteseb hugni
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
መምህራችን ይበርቱልን ዘመኖቶን ይባርክልን እናመሰግን አለን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና የፍቅር ስው ገና ስምህ ይገናል አንገትህን አትድፋ ገና ቀና ትላለህ አንተ የስላም አምባሳደር ነህ❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን የኛ የተዋህዶ ልጅ ሆንክልን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@me_212
@me_212 2 жыл бұрын
Ye Tewahdo tergom ebakeshen asredgne ehete
@ሔርሞን
@ሔርሞን 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ኩራቴ ነው
@ሔርሞን
@ሔርሞን 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
የታረኩ ድሽታጊና ሰወችን ሲያከብር ያሰላም እረጅም እድሜ ወንድሜ
@bajigoofficialtube6274
@bajigoofficialtube6274 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ እንቁ ሰው ነው ትልቅ ክብር አለኝ እድሜና ጤና ተማኛሁልክ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር እሮዳስ በጣም የምወድህ የማከብርሕ እንቁ የተዋሕዶ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ የድንግል ማርያም ልጅ ዘፋኝ እና መምህር አብሮ መጋበዝ አይከብድም ሰይፍሻ???
@fase-man6355
@fase-man6355 2 жыл бұрын
በእውነት እኔም እሱን ነበር ያሰብኩት።
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ከዚሕም ቀደም አንደዚሁ አጥፍቷል ሰይፋ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እኔም በጣም እወደዎለህ 😍😍😍😍
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው 😍😍😍😍
@eyu_tube
@eyu_tube 2 жыл бұрын
ዲ/ን ሔኖክ ሀይሌን ይቅረብ ምትሉ በላክ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ekune Duna mtase yne kngow
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኚኝ
@dagitube-6921
@dagitube-6921 2 жыл бұрын
እስኬ ዛሬ ያለ መቅረቡ ይገርመኛል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ulu selme new kngow
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Bfkdgnte btsebe Adrgluge
@ዘካርያስብርሐኑ
@ዘካርያስብርሐኑ 2 жыл бұрын
የዘላለም ሕይወት መጋቢ ሀዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ሕይወት ያሰማዎት። እርስዎን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ውድ መምህሬ በግሌ ከድምፃዊ ጋር በመቅረብዎ ቅር ቢለኝም አንዴ የድንግል ልጅ መድሃኔዓለም አክብርዎታል። መድሃኔዓለም ክብሩ ይስፋ። ውድ መምህሬ እንወድዎታለን። እመቤታችን የልብዎን መሻት ትሙላ።አሜን። በጸሎትዎ ያስቡን።
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
@@asenakubelete51 ደብሬሻለሁ
@kamfiusns8422
@kamfiusns8422 2 жыл бұрын
ታሪኩ የዘመናችን የሰላም ሰባኪ ከጳጳሳትን ከመማህራን የምበልጥ ምርጥ ሰው ነው
@ዘካርያስብርሐኑ
@ዘካርያስብርሐኑ 2 жыл бұрын
@@kamfiusns8422 ጌታዬ ታሪኩ እንዲህ ብትለው ይቀየምሃል...ሀይማኖትህ ምንም ይሁን ...እሺ በአንተ ዘመን ታሪኩ ሰላምህ ሆኗል ነገር ግን አንተ ከመፈጠርህ በፊት በዚህ ዘመን አንተ ስትሞት በመጪው ዘመን የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሁሌም ለሰላም ይጸልያሉ ይማልዳሉ....አንተ እንድትሰማ መዝፈን አያስፈልግም።...ጌታዬ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም አይለይህ!
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
መጋቢ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❣ ዲሽታጌና በርታ ፍቅርን የሰበከ የትም አይወድቅም💪
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 2 жыл бұрын
ሁለቱም በልብ የማደንቃቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ታሪኩ ካንጋሳ ዲሽታ ጊና እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@kassahuntasha4907
@kassahuntasha4907 2 жыл бұрын
እዉነትነው
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
ተሪኩ ጋንጊሳ በሚል ይስተካከል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
ታሪኩዬ አይዞህ ሽቁጥቁጡ ወንድማችን እንወድሀለን በርታልን ሰላምን እግዚአብሔር ያውርድልን:: ዶር ሮዳስ መቼም ለአንተ ቃላት ያጥረናል :: የኛን ፊደልና ቃላት ትተን በእንግሊዝ አፍ ስንውተረተር አዝናለሁ ኢትዮጵያዊ መሆንና አባቶቻችን የለፉበትን ቋንቋና ፊደ ልን ባለቤት በመሆናችን እግዚአብሔርን እንደማመስገን ሲገባን በነጮች እርኩስ መንፈስ ተጠልፈን ልንጠፋ ነውና አስቡበት:: ለምሳሌ ቁቤንለኦሮሞ ቋንቋ የራሳቸውን የእንግሊዝ ፊደልእንዲጠቀሙ ተደረጉ አይ አለማወቅ :: ለሁሉም እግዚአብሔር ይታረቀን::
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ዲሽታጊና በአዲስ ስራ ስለመጣክልን በጣም እናመሰግናለን ሁሉም የሰላም ሰው ትክክለኛ ሰው ዶ/ር ለዚህ ትውልክ ብዙ ትመርት እየሰጠከን ስለሆነ እጅጉን እናመሰግናለሁ ሁለታችው ለእኔ ጀግናች ናችው
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደስ ስወድህ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ በበረከት ያትረፍርፍህ❤ ታሪኩ ድሽታጊና ለሰዉ ያለህ ክብርህ ሰላምታህ በስመ አብ እመ አምላክ ታክብርህ ይህ ነው የኢትዮጵያ ባህል መከባበራችን እናመሰግናለን ሰይፉየ💚💛❤️
@SebleMultiMedia
@SebleMultiMedia 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና የሰላም ሰዉ ነክ 😍 ሀያሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ !!
@ሔርሞን
@ሔርሞን 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ የተዋህዶ እንቁ ይሳካል ትፅፉለህ እማ አምላክ ወላዲተ አምላክ መድሃኒአለም ያግዝህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኛ እንቁ እንወድሃለን💞💞💞
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 Жыл бұрын
ታሪኩ እንኳን ደስ አለህ አንተ ለኢትዮጵያ ልጆች በእውነት የቆምክ ምርጥ ዜጋ ምርጥ ሰው ነህ ልዩ ለጌዜው በተናገርከው እውነት ውሾች ቢጮሁም ህዝቡን ግን አስደስተሀል የልቡን ሀዘን አውጥተሀል በርታ ቀጥል እድግ በል ሮዳስ አንተ ልዩ ነህ ውይ እውቀቱን ሰቶሀል ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁ ብለህ ተማራማሪ ግን አግባ ውለድ 💐💞
@yesibethigi
@yesibethigi 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደስ አልማዛችን በርከቻን እግዚአብሔር ይጠብቅልንንን
@eyerusalemjiru
@eyerusalemjiru 2 жыл бұрын
እዉነትን የሚናገረ አይከበረም ይቅረባይነትን እሚሰብክ አይወድም. ታሪኩ እግዚያቤረ ይባረክክ ገና ትልቅ ቦታ ትደረሳለክ. እግዚያቤረ ይባረክክ,
@betty8479
@betty8479 2 жыл бұрын
ሁለቱም የመልካም ልብ ባለቤቶች ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ፥ ታሪኩ 💚💛❤ ዶ/ር ሮዳስ ታሬን ስለ አገራችን ምስጢር እያዞርክ ብታሳየው ደስ ይለኛል። ታሬ ልቡ ፍቅር ስለሆነ በህዝቡ ውስጥ አንድነት እና ለውጥ ይሰራበታል።
@if8f811
@if8f811 2 жыл бұрын
ታሪኩ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወከ ናይ ሰላም ሰብ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከሙሉ ጤና ይሥጥልን ዘርህን እንፈልጋለን እንዳተ አይነቱ ብሩህ አይምሮ ያለው እዲያብዛልን ዘርህን ይባረክ ዶክተራችን የተዋህዶ እንቁ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ
@zdeeshetu7972
@zdeeshetu7972 2 жыл бұрын
ታሪኩ ታታሪና የዋህ ነህ እግዚአብሄር ይጨምርልህ
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 2 жыл бұрын
ታሪኩ እንዃን ደስ ያለህ እግዚአብሔር ያሳደረብህን ፀጋ ፍሬው እያፈራ ነው የሠላም መሪ ብልህ አያንስህም አምባሳደርም ጭምር ሠላም ፊደሎች ሦስት ናቸው ስራዎቻቸው ግን infinite ነው
@menbeabera296
@menbeabera296 2 жыл бұрын
እቢት እለማፈር የኢትዪጵያ ህዝቦች እጨብጫቢ ይሂን መልካም ስው እስቀያችሁት እሁን ደሙ ፈለጋችሁት እንተግን ኩራ የውነት ስው ተባረክ
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 2 жыл бұрын
መጋቢ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 2 жыл бұрын
ዶ/ር ትልቅ እውቀትና ችሎታ ያለዎት ሰው ነዎት:: አንቱ ያልኩበት በእድሜ በልጠውኝ ሳይሆን ለክብርዎ ነው:: ይበርቱ ታሪክና እውነት እየመሰከሩ በመሆንዎ ትምህርትዎ ሰፊና ጥልቅ አስተማሪ ነው:: እግዚአብሔር አለማዎና ፍላጎትዎ ያሳካ ዘንድ እንፀልያለን::አሜን!!!
@hiwotasfaw3363
@hiwotasfaw3363 2 жыл бұрын
Good to see you desheta Gena. We love you no worries GOD is with you !!!you are our hero
@natytesema9148
@natytesema9148 2 жыл бұрын
Dr.Rodas has an amazing knowledge that based on earthly and heavenly world . He will impower Ethiopian next generation with knowledge and experience. We thank him for his contributions. God bless you more and more 👍👍👍🙏🇪🇹
@mihreteabtesema5894
@mihreteabtesema5894 2 жыл бұрын
This guy deserves the Noble Medal. He was the only person with voice in the whole Ethiopia who asked to stop war
@ኪዳነገብርሂወት
@ኪዳነገብርሂወት 2 жыл бұрын
ዋዉ ወጣት ታሪኩ እጅግ በጣም ቤሔራዊ ጀግና ብንለዉ ያንሰዋል እንጂ ኣይበዛዉም ከልብ የሰላም ጀግና ነዉ ለእዉነት ሂወቱ የሰዋ ጀግና ነዉ ።
@ethio_top10
@ethio_top10 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና the only Real Ethiopian. He is pure Ethiopian. He is the only Artist that preaches peace. loveeeeeee
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ታርኩ የፍቅር ሰው ተባረክ ዶክተር ሮዳስ የሚገርም አህምሮ ነው ያለህ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን 🥰🇪🇹🥰
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
አግዘነኣብሔር ይጠብቃችው በተለይመፃፍ የምፅፉት ሳላደቅ ኣላልፍም ዶርተርመጋቢ ኣዲ ሮዳስ ስለምራ ለምሰራቸው ስራች ኣድናቂህነኝ እዲሁም ዲሽታ ጊና
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 2 жыл бұрын
ወይ ዶክተርዬ እግዚአብሔረ ጥበበን ሣይቀንሥ የሠጠሕ እግዚአብሔረ የሥጥሕ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንቁ መምህራችን በጣም ነዉ የማከብሮት እዉቀታችሁን ሳትሰስቱ የምትለግሱት እኛን ለማስተማር ሃገራችንን እንድናዉቅ እንድንወድ የምታደርጉ እንቁ ና ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዛሬ ዉድ ሰዉ አቅርበህ ምርጥ ትምህርት አጊንተናል ሰይፉ እናመሰግናለን 😍🙏
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ስለብዙ ስራዎት እናመሰግናለን:: ታሪኩ በጣም የማከብርህ የሰላም ሰው: የእርቅ ሰው የፍቅር ሰው:: በታላቅ የጥላቻ ድቅድቅ የጥላቻ ጨለማና ሞት ውስጥ ስለሰላምና እርቅ የጮህ የሒወት ሰው የሰላም ሰው:: በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ::
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 Жыл бұрын
በዚህ አለም ላይ እጂግ የማደንቃቸው ሰዎች 1 ዶክተር ሮዳስና ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ናቸው ረጂም እድሜና ጤና ይስታችሁ ለተዋህዶ እምነት አለኝታዎች ናቸሁ፡፡
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ታሪኩን ቢሰማ ኑሮ የ500ሺህ ወጣት ሕይወት ይተርፍ ነበር ብሄራዊ ጄግና!!! ታሪኩ ትልቅ ሂውማኒስት!!!!!!
@amm355
@amm355 2 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ህዝብ ታሪኩን ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@workushikuri2505
@workushikuri2505 2 жыл бұрын
ሀገር በጠላት እየተወረረ ሽማግሌ ላኩ ማለት ጀግንነት ከሆነ ጀግንነት ተዛብቶብናል ማለት ነው።
@davehm1825
@davehm1825 2 жыл бұрын
@@amm355 ምን ማለት ነው ይቅርታ ማለት? ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው:: ለለቅሶም ለሳቅም ለስራም ለመዝናናትም... ጊዜ አለው:: ለቅሶ ቤት ተሄዶ ዳንስ መደነስ እንደማይቻል ሁሉ ወያኔ የቀረበለትን የሰላም ጥያቄ ሁሉ እምቢ ብሎ ደብረ ሲና ከደረሰ በኇላ እናቶችን መነኩሴዎችን እየደፈረ ወደ አአ እየገሰገሰ ባለበት ሁኔታ ምን አይነት ሰላም ነው የምታወሩት? እንኳንም እንደናንተ ያለ ሰው አልመራት ይህቺን አገር! ለጠላት አሳልፋችሁ ትሰጡ ነበር!
@amm355
@amm355 2 жыл бұрын
@@davehm1825 ወንድሜ እኔም እንኴን እንደዚህ አይነት ህዝብ አልመራሁ!ለማንኛውም በሰአቱ ያን በመናገሩ እኔም ኮንኜው ነበር አሁን ግን ወያኔም በግድ ብልፅግናም ጦርነት እንደማያዋጣ አውቀው ነው ስለዚህ ታሪኩም ይቅርታ ይገባዋል ነው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 жыл бұрын
ዲሽታጊና አሁንም አንገትህን አትስበር ቀና በል አንተ አሁንም የፍቅር ሰው ነህ በርታ
@tgesettekeb
@tgesettekeb 2 жыл бұрын
ዶክትረ እደሜ እና ጤና ዪሠጠልን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@STAMA123
@STAMA123 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና የተባረከ ሰው ኢቶጵያዊ አልመስለኝ አለ ዘርህ ይባረክ !!!ሌሎቻቹ የራሳቹ ጉዳይ::
@redateleyou4663
@redateleyou4663 2 жыл бұрын
ዶክተር ክበርልን ለትምህርቱ ታሬ በርታልን የእውነት ቀን አይመሽም አይዞህ ሁሉም ሰላም ይሆናል ጊዜ ለኩሉ
@marakimathewos3044
@marakimathewos3044 2 жыл бұрын
I don’t have enough wording to say thank you for Dr Rodas. Thank you my brother.
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኚኝ
@woldearegaysherb6838
@woldearegaysherb6838 2 жыл бұрын
ዶክተርየ በጣም አዲናቂህ ነኝ ታስገርመኝ አለህ ሁላ!!!!! እና ሰዪፉንም ታሪኩ ጋንካሴንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ታሪኩ.እናመሰግናለን.አይዞክ
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና በጣም ትልቅ ሰው ነህ በርታልን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 жыл бұрын
በእውነት ለወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በየ ድርሻችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 жыл бұрын
እረ ሰይፉ ድምፅ ሁን ለገኖቻችን በወለጋ ለሚታረዱት ህፃን ወጣት አዛውኝት አለቁ 😢😢😢😢😢😢👏
@Abenezer653
@Abenezer653 2 жыл бұрын
እሱ ሆዳም ሰው ነው ስለሰብአዊነት ጉዳዩ አይደለም
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አይ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@saragetachew4031
@saragetachew4031 2 жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ እንዳተ አይነት ጀግና ያብዛልን 🥰🥰🥰
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
@blessedcoco2889
@blessedcoco2889 2 жыл бұрын
Dishta Gina, my God bless your Heart, you are the real human being, humble. Your words are powerful. GBU.
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስሕተት ነው ሰይፍ የዛሬው ኢንተርቪው የቤተክርስቲያን ሰው ድንቅ መፃሕፍት የፃፍ ሰውንና የሙዚቃ ሰው አንድን ላይ መጠየቅ ስሕተት ነው ለሚቀጥለው ይታረም በፍፁም አብሮ አይሔዱም ከይቅርታ ጋር ይታሰብበት ።
@utube2121
@utube2121 2 жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ሰዎች ናቸው
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጣም ነው የማደንቅህ
@fetgfwet9654
@fetgfwet9654 2 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና ምዓረይ እሞ ዓረርንዶ እሰረለይ ልክ የሰለም ኣምበሳደር መሆን ኣለበት የቀኒየልና ታሪኩ ሓዎይ
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 2 жыл бұрын
ኧረ ኢትዮጵያ ወደየት እየሄደችነው ወገኖቻችን አለዉ ፍትህ በወለጋ ለሚታረደው ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 2 жыл бұрын
ታሪኩ ቦት ያለህ ትልቅ የታሪክ ሰው ነህና ደስ ሊልህ ይገባል:: አንተን በሂይወት ማየቴ ደስ ብሎኛል:: የሰላምና የፍቅር ሰው ነህ!!!! እግዚአብሄር ካንተና ቤተሰቦችህ ይሆንዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው:: እውነት ስለውነት አንተ አገርህና ህዝብህን በጣም የምትወድ ሰው ነህና ምስጋና ክብር ይገባሃል::
@makibelyikuno5497
@makibelyikuno5497 2 жыл бұрын
መምህር በረከትዎት ይድረሰን እንቁ የተዋህዶ ልጅ
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 2 жыл бұрын
Thank you Dn. Thank you Tariku. I learned so many things from both of you. Ofcourse thank you, Saifu!! God bless you all!
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ፈጣሪ ሆይ በግፈኞች የግፍ ፅዋ እየቀመሱ ያሉ ንፁሃን ወገኖቻችንን አስባቸው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
@saragetachew4031
@saragetachew4031 2 жыл бұрын
ለምድነው ግን ሰይፉ ሁለት ተቃራኒ ሰዎችን በአንድ ታቀርባለክ ዶክተርዬ ረጅም እድሜ ይስጥ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
😳ምን ያቃርናቸዋል?
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
@@undermysaviour ስራቸው አዱ መፈሳዊይ አዱ አለማዊይ ስለሚሰሩ የሀሳብ መቀራረብ አይኖራቸውም
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
ምኑ ጋ ነው ተቃርኖው አንተ ጮጮ ጭንቅላት ውስጥ ካልሆነ እኔ ምንም ተቃርኖ አይታየኝም
@Sara-wm1lz
@Sara-wm1lz 2 жыл бұрын
GN LEMN HNDEZI ALSH TEKARANI MALET
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
አይባልም እናስተውል እራሱ ዶክተር ቢሰማሽ ያዝንብሻል
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን!👏😍 ታሪኩ እባክህ ቀና በል?
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ 2 жыл бұрын
ታሬ የኔ ጀግና ትናንት ለምን ሰላምን ትሰብካለህ ብሎ አንገትህን ያስደፋህ ዛሬ በተራው አንገቱን ደፍቷል. አንተ ጀግና ነህ በአላማህ የምትፀና 🥰ኑርልኝ 🥰🙏
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ምስኪን ዲሽታ ጊና ዛሬም ስሜቱ ስብር እዳለ ነው እኔን የተዋህዶ ልጃችንም ኑርልን
@atranos2198
@atranos2198 2 жыл бұрын
ሰላም ይሻለናል ስላለ ተሰደበ ። ጁንታ ጁንታ እያላቹ እስስታ ስትወርዱ ነበር ። ኣሁን ታረቁ ምን ልትሉ ነው።ሰላም ይሁን ስለተባለ ዲሽታጊና ሰደባችሁት ። ሞኝ ሰው በገዛ እጁ ቤቱን ያፈርሳል ። እግዚኣብሄር ቀደማቹ ሰላም ሊሆን ነው
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 2 жыл бұрын
ታሪኩ ምርጣችን ጳጳሱ ቄሱ ሼሁ ሳይቀር በዘመተብን ስአት ሰላማችን በመመኘትህ የተሸማቀቅክ ወንድማችን የመጀመርያ የሰላም ስኮንሰርህ ትግራይ እንደሚሆን ተስፋአደርጋለው ንሮልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 жыл бұрын
መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ አሁን አሥትሮሎጂ በደንብ አንደወድ አረከኝ የበለጠ:: ተባረክ::
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ፀጋው የበዛልህ ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስጦታችን የሆንክ እርጋታህ ልብ የሚገዛ እውቀትህ ልብን የሚያቀና አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ሰላም መመኝነትህ ጥሩ ቢሆንም በዘፈን የሚመጣ ሰላም ስለሌለ እራስህ አትሸውድ
@haileyesusameshe476
@haileyesusameshe476 2 жыл бұрын
Ethiopia needs Dr.Rodas, RESPECT💚💛❤
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ የሰፈራችን እንቁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@getnetmolla1096
@getnetmolla1096 2 жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው እንቁዎች❤❤
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
ፍትህ ስው እያለቀ ነው ሙዝቃ ፍልም እምናይበት ጊዜ አይደለም ፍትህ ለወለጋ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደስ የምንወዶት የምናከብሮት ኑሩልን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
@besintukitawu
@besintukitawu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ከዚህ የበለጠ እምታገለግልበትን አግዚያብሄር ይስጥህ፡፡
@danadana8291
@danadana8291 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 2 жыл бұрын
ሁለት ድንቅ የፍቅር ሰዎች እምወዳችሁለን ዶር ሮዳስ ምጡቅ ኢትዮጵያዊ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ።
@tezetaalebachew5868
@tezetaalebachew5868 2 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ምርጥ እግዶች እናመሰግናለን ይልመድብህ
@fetabydaily8656
@fetabydaily8656 2 жыл бұрын
ሁለቱ ድንቅ ኢትዮጽያውያን እግዚአብሄር ይባርካችው
@kdpink3838
@kdpink3838 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ,,,,888 ምርጥ ስራ ነው ሁሌም ታስደምመናለህ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 жыл бұрын
ዶክተር ሕልመወትን ቅዱስ እግዚአብሔ ያሳካለወት
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
Dr. Rodas dink sew we are all so proud of you!!!👑Thank you for the knowledge you gave us👏🙏🙌
@biza3637
@biza3637 Жыл бұрын
ታሪኩ አንተ የዎህና ምርጥ ስው ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ❤
@gbrekidan4421
@gbrekidan4421 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ መንቀኛ ነው ኣይዞህ ወንድሜ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት 🙏🙏🙏🙏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 жыл бұрын
@@asenakubelete51 👍
@berhetensea451
@berhetensea451 2 жыл бұрын
Excellent interview with the very noble hero Dishta and the Dr.
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
መምህራችን ❤❤❤🙏🙏
@kokebendale8918
@kokebendale8918 2 жыл бұрын
ሰይፉ እንደነዚህ አይነት ሁለት ሰዎች በአንድ ላይ ባታቀርብ ጥሩ ነበር ሁለቱንም በደንብ ለየብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር ይህ የኔ ሀስተያየት ነው.
@lema9174
@lema9174 2 жыл бұрын
ዲሽታ፣ጊና፣እካን፣ደስ፣አለህ፣ሁሉም፣አለፈ፣ፈጣሪ፣ያሳብህን፣ያሳካልህ
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለወለጋ አይ ወገኔ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 2 жыл бұрын
@@asenakubelete51 አብሽሪ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ እንኳን ሰላም መጡ
@save7997
@save7997 2 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እጅግ ድንቅ የድሮዋ የታላቆ ኢትዬጲያ ልጅ ነህ እንኮራብሀለን። አንተ ሀገር ለማስጠራት ትሰራለህ መንግስት ደሞ በጎን ግእዝ የኛ አደለም ብሎ ታሪካችንን ባደባባይ ይሸጣል አይ ዘመን ።መንግስት ህጻናትን እየበከለ ነው ምን እናድርግ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን።
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
በጣም
@meye1988
@meye1988 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ግን ሁለት ተቃራኒ ሰዎችን በአንድ መድረክ ባታቀርብ ደስ ይለኛል ,ዶክተር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን,
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
👍❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ?
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
በምን እጽናናለሁ ከሌለኸኝ
10:39
Mesi ጎዶልያስ
Рет қаралды 19
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
19:35
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 252 М.
የገና አባት እና የገና ዛፍ
33:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 47 М.
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 105 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН