KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አዲስ ብራና አዲስ ምስጢር አለው!! ክፍል 1 ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ምትሃትን ያዘሉ ሚስጥራትን ለኛ ብቻ ነገረን:Donkey Tube : Comedian Eshetu
34:11
Ethiopia | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በሰሞኑን ሁኔታ ላይ ነብያቶች ላይ ወረዱባቸው!
15:19
Человек паук уже не тот
00:32
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
HELP!!!
00:46
"የሴቶች መክሊት" በመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ | Ethiopia
Рет қаралды 132,007
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 423 М.
AmharicTube
Күн бұрын
Пікірлер: 254
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "መክሊተ-ሰብእ "በሚል ልዩ አነቃቂ አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ላይ በመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ የሴቶች መክሊት በሚል አሰተማሪ ወቅቱን የጠበቀ ማህበረሰቡነ እና አካባቢውን የሚያሳይ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለፕሮግራሙ አዘጋጅ ቤቲ ልክነሽ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
@ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ
5 жыл бұрын
ልስማዉና እመለሳለሁ ፖለቲካ ብቻነዉ ማይመቸኝ
@nigushilufabay798
5 жыл бұрын
Done! Subscribed!!!
@hirutekhachab8047
4 жыл бұрын
Gobazi barita wandimachin egizaber yibarkih gin erasihin xabiq gizewu korona naw afincahin atinakaka
@senkisenki2198
5 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ አርበኛ ድንቅ መምህራችን በዘመኔ እንደ እርሶ ስስት የሆነብኝ መምህር የለም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና የኑርልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርልን
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@misrachkelboro2555
5 жыл бұрын
@@Amharictube እሽ እኔማ ቃለት አጣራኝ ለማምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቃን
@Rahael21-r5h
5 жыл бұрын
አሜን ።
@janaeltaki9889
5 жыл бұрын
Aednakih ney
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
5 жыл бұрын
ስወድህ እፍፍፍ ተባረክ
@User-nk1zm
5 жыл бұрын
ውይይይይይ ተዋህዶ ስንት አዋቂዎች እንዳሏት ቆጥሮ መጨረስ አይቻልም።የምታመልኩት እምነት እውነተኛ ስለሆነ ክርስቶስም ጥበቡን ይጨምርላችሗል።ፈጣሪ ስጠብቅህ ወንድማችን።🙏🙏🙏🙏😍😍
@bzuwerqethiopia569
5 жыл бұрын
የተዋህዶ ምርጥ መምህር። የኢትዮጵያ ድቅ ተመራማሪ።😘😘እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት። አዘጋጆ አለባበስሽ ሲያምር እመቤት 👌😘😘
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 жыл бұрын
የእኛ ሊቅ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ መምህር ረጅም እድሜ አምላክ ይስጥህ እውቀትህ ንግግርህ እኮ ልዩ ነው አቤት መታደልክ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tedroskidane5249
5 жыл бұрын
Tadelehi
@orthodoxneg8742
4 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስዶ/ር ሮዳስ ታደስ ተባረክ እግዚአብሔር የይባርክህ ክርስቶስ በማያልፈው አለም በክብር ያኑርህ
@alemaraya9428
5 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥል እንደ እርሶ አይነቷችን ያብዛልኝ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Aftakintubehabesha
5 жыл бұрын
Alem Araya አለምዬ ወደኔም ብቅ በይ
@ቡርትካንየተዋህዶልጅ
5 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ መምህራችን በጣም እምንወድህ እምናከብርህ የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ መንግስት ሰማይን ያዉርስልን አሜን
@frewedteshoma4800
5 жыл бұрын
Fatma Fatma በጣም ደሰ የሚልና የሚያዝናና የሚያሰተምር ፈጣሪ ይባርክ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
5 жыл бұрын
ጥበብ ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Aftakintubehabesha
5 жыл бұрын
በሱ ፍቃድ ማርያም አደይ አይትፍለይኒ ወደኔም ጎራ ይበሉ
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
5 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲሰ ሮዳሰ እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱንና ጥቡቡን ይገለጥሎት የዘመናችን ድንቅ ሙህር ኖት። ቃለሕይወት ያሰማልን። አሜንንንንን
@lucysabella6727
3 жыл бұрын
ወይ ዶ/ሮዳስ ጠቢብ ብቻም ሳትሆን ድንቅ ጨዋታ አዋቂም ኖረሃል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የፕሮግራሙን ማጀቢያ በሙዚቃ መሳሪያ የተቀነበረውን ሙዚቃም ምርጥ ነው ህፃናቱንም በመክሊታቸውን እንዲያበለፅጉ እግዚአብሔር ይራዳቸው ፕሮግራመን ስላቀረባችሁልን እናመስናለን
@ሰውሆይለህሊናህኑር
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ መምህር ነዎት በጣም ነው የምወደዎት መምህር ሮዳስ ታደሰ ኑሩሉን
@Setotaye2024
5 жыл бұрын
እውነት በጣም የማከብርህ የአገሬ ልጅ ነህ ካንተም ብዙ ተምሪያለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🏾 ልጆች ነገ የሚረከቡዋት ኢትዬጵያ እጁዋን ዘርግታ ትጠብቃለች አንተ ይህ እውን እንዲሆን የበኩልህን እያደረክ ነው ይህም ይስመሰግንሀል🙏🏾እውነት ነው የ አገራችን ቁዋንቁዋ ክብር ሊሰጠው ይገባል የኛ የብቻችን ድንቅ የሆኑ ፊደሎች አሉን እንኩራባቸው እናውራባቸው የሌላው ለ ሌላው ነው
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@matiyosbayou52
4 жыл бұрын
የ ተዋህዶ ልጆች እድለኞች ነን እንኮራለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@hanaethiopiaethiopia2920
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረተችን እግዚአብሔር እረጅም እድም ይስጥልን
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን
@meklityedngllij4462
3 жыл бұрын
አረ በማርያም አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት መምህሬ እድሜህን ያርዝመው።
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
3 жыл бұрын
ታዲያ ምን አስማለህ?😳
@masialmu2014
5 жыл бұрын
የክርስቶስ ፍፁም ፍቅርና ስላም ለእናተ ይሆን እንዲት አመሻችሁ መምህራችን መጋቤ አዲስ ሮዳስ ታደስ የድንግል ስጦታችን ሊቅ መካሪያችን ነክህ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥክህ ድንግል ከልጅዋ ጋር ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@nigushilufabay798
5 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ዝግጅት ነው። ሴቶችዬ በርታ በርታ በሉ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mekonnen74
5 жыл бұрын
እኔ በዚህ ፕሮግራም የ ሀገሬን መውጫ መግቢያዋን እንዳውቅ አድርጎኛል.ጎበዝ ቀጥሉ ትውልዱን አስተምሩት.
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
5 жыл бұрын
መምህራችን ውድ የተከበሩ በአለማዊ ድግሪ በመንፈሳዊ ድግሪ ሊቅ እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆኑልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ethiohabesha7069
5 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ የኛ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@sesiynashdemissie9598
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመሰገን. መ ምራች. ያገልግሎት. ዘመናችሁን. ይባረክ. ዴሰ. የሚለረል. ትምህርት.
@mekonnen74
5 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አድናቂ ነኝ.
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@justfooty-editz
5 жыл бұрын
ድንቅ ሰው :: ተባረክ :: ምነው ዘረኞቹ አዋቂ ተብዬዎች ተወግደው እንደእናንተ አይነቱ ኢትዮጵያን ቢመሩ ? አይቀርም ሊነጋ ሲል ይጨልማል ::
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tsadkangetu8085
5 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ
5 жыл бұрын
መጋቢ ሀድስ ኖዳስ እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ስው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yordanosmesay7894
5 жыл бұрын
yordanos.yedgil.maryam.lij.tilobign.swodewot.edmena.tena.yistilgn.yaskalu.gin.kefitognal.endalski.ebakachihu.ehit.wndmeche.tselyulgn.betam.fetena.lay.negn.wey.sdet.kechiketsh.yigelagilsh.belugn.
@tinseyali6420
5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜውን ከፀጋ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@almazmelkamu2836
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለመምህራችን
@slenat
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
@مولواحمد-م4ش
4 жыл бұрын
መምህራችን ረጀምእድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ካንቱጋርይሁን
@mengeshaabera2772
5 жыл бұрын
እናመስግን እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ሂወትህን ያርዝምልን።
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@emiyemitiku6061
2 жыл бұрын
በጣም ነው የማክብረዋት ዶ/ር
@loveislife7445
5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እንደናንተ ኣይነቱን ያብዛልን
@fisehamaryam5983
4 жыл бұрын
ልዩ ስጦታ ነህ ለ እትዮጵያን ህዝብ ዉዴ መምህራችን
@እመብእሀንየልቤብርሀንእመ
5 жыл бұрын
ቃል ህይውትን ያስማልን በጣም ደስስ የሚል ት/ት ነው
@selamethioselamethio3168
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አራጅም አድሜ ይስጥክ በጣም ልብ ያምላልም ትምርት ነው ጥባቡን አብዝቶ ይስጥክ ወንደሜ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@የፍቅርዬእናት
5 жыл бұрын
አዝናኝ እና አስተማሪ ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን ❤
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@cherinettegegne5991
5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ::
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@aliaazzam30
5 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ያሁኑሴትወች እራቁት ናቸው ውስጣቸውም ውስጣችንም እራቁት
@ሠላምወርቁ
5 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን የገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@belayneshbelaynesh2205
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በቀልድ እያዋዙ ቁምነገር የሚስተምሩ መምህራችን
@yeromteshome6238
5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መጋቢ ሀድስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋወትን አብዝቶ ይስጥልን
@senayitdesm7716
5 жыл бұрын
መምህሩ እራሱ መፅሐፍ አይደል ምኑን መፅሀፍ ይሸለማል!
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@netsanettadesse7855
4 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜናጤና አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር እንደዚህ ያለ ሠው እግዚአብሔር በምድሪቷ ላይ ያብዛልን
@monamano9679
5 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ያብርታህ መስልሎችህን ያብዛልን
@waytiwayti6205
5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@የሽወርቅዘተዋህዶ
4 жыл бұрын
በስመአብ የኔ ድንቅ አባት ደገምኩት በአመቴ💝
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ማትጠገብ እኮነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወድጀህ ልሞት ነው
@ቅይጥወጎች
5 жыл бұрын
His guy always stands for great ETHIOPIA!! God blessed you🙏🏾
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@selam9713
5 жыл бұрын
ድንቅና እፁብ የተዋህዶ እንቁ
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ
4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
@tigisttigist3168
5 жыл бұрын
እድሜና ጤናን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mahltube7633
4 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ እናመሰግናለን
@kiresetosefekernaw4643
5 жыл бұрын
እጻናቶቹ ያሰባቹበት ያድርሳቹ ፈጣሪ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@marthayigebru7922
4 жыл бұрын
ትልቅ ስው እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንዳንተ ያለ መልካም ያብዛልን
@ruthymeglas
3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱእ ነህ እውነት፣ ደጋግሜ ባዳምጥህም አይሰለቸኝም🙏💜🙏💜
@ቤቴልእናኒነኝ
5 жыл бұрын
ኪመቶች ዘር አውሪዎችን ሊቭ ሲገቡ ሙሉ ዘረኝነትን ሲቀባጥሩ በደስታ ታያላችሁ እዚህ ግን ሰው የለም ጨዋ ሁሉ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምራችን
@genet1233
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ghgggufgg5463
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@__-pd7tc
4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መጋቢሃድስ ሮዳስ ታደሰ
@AyalenshAedenew-xk7ss
Жыл бұрын
ስለምሳሳ አይኔን ሞልቸ አላይህም እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቅህ።
@hannamillion5872
5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@gabeaeah8537
5 жыл бұрын
Memeheratchen kalehyioten yasemalen kalehyioten yasemalen kalehyioten yasemalen yagelegelot zemenatchun egezhyiabhir amlak yebarkewe
@user-gi9bt8nn1b
3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው
@mangestu4336
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዉዱ መምህራችን
@fekar3559
5 жыл бұрын
Hi how are you? god bless you orthodox and Ethiopia people theks I love you so much
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
2 жыл бұрын
መምህራችን እንቁ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥹🥹❤️
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
እረዝም እድሜና ጤና ይስጠወት የተዋህዶ እቁ
@addismeshu8679
4 жыл бұрын
thank u dr .egzar yitebikeh
@astedeastede8124
5 жыл бұрын
ምመህረ እንቆ እኳ ነህ እደሜ እና ጤና እጌዚአብሄር አብዝቱ ይሰጣችሁ
@dasashwmariam3753
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@SaraSara-tr3me
4 жыл бұрын
ዋዉ።በጣም።ያምራል 🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐💐🌹🌷💐💐🌹🌷💐💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Mn-di5ur
5 жыл бұрын
ወንድሜ እናመስግናለን
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@athyopywomaen1139
5 жыл бұрын
ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yewourkwha21bisrat38
5 жыл бұрын
ዋው ያስተምራል ያዝናናል እናመሰግናለን
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@uaeuae8373
4 жыл бұрын
ድንቁ መምህራችን ያቆይልን
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!
@sanmbewafa1486
4 жыл бұрын
አባታቹን እድሜህንይርዘመው
@emamaethiopia6977
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!
@mamefulas3823
5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@abebetaddesse4953
3 жыл бұрын
...መምህር እስኪ እኔም እንደ ተማሪ ልጠይቅዎት 'ና ይኼ የእግዚአብሔር ቃል ትርጉሙ ለእርስዎ ምንድን ነው? “ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።” ሮሜ ፲፪፥፲፭
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@achochuda1392
5 жыл бұрын
በሰመአብ ሰንት አይነት ትምህርት ነው የሰጠን ይገርማል
@kdestkidist3693
5 жыл бұрын
Betam des ylal egziyabher rejim edmena tena ystiln
@zewduabebe4315
3 жыл бұрын
so coooooool😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄&we love you😍😍😍
@አቤቱንነፁልብንፊጠርልኝወ
5 жыл бұрын
ወድማችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛል በእዉነት
@gradofantastic6721
4 жыл бұрын
እማይጠገብ ግሩም ወንድማችን እንኮራብሀለን
@wudinesh2337
2 жыл бұрын
የጨዋና የባለጌ... ዋው😱😱😳😳
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛሎት ሥወዶት
@formethiopian6960
5 жыл бұрын
መምህር መቸም ቃል የለኝም
@yeshitube5026
5 жыл бұрын
Zemenek Yebareke
@Aftakintubehabesha
5 жыл бұрын
ወዮ ይሄ ሰውዬ ክርስትናውም ላይ ጀግና ነው ለካ፡፡♥♥♥♥!!
@redu4600
3 жыл бұрын
Megabi Hadis eko new !! Ke Dr befit maeregu dnk memhr new
@lahelenamanore9362
5 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት😘👍
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@hilenaalewey2721
5 жыл бұрын
Wendime memihir rodas egziabhir yebarekihi keljinet esikegulmisina abzito ybarkih ahunim ychemirlihi
@Amharictube
5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@hanikonjo6525
5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም አረ 😄😄😄❤❤❤❤❤❤
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
እድሜ፡እና፡ጤና፡ተመኝውኝ
@alemthunmehatem7042
5 жыл бұрын
bezih zemen asiteway ena awaki memhir silehamanot endiuhm silehager ewnetin merimiro awaki ena asawaki memhir.amlak bebietu yatsinalin ahunm tibebun ewuketun yabzalih
34:11
አዲስ ብራና አዲስ ምስጢር አለው!! ክፍል 1 ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ምትሃትን ያዘሉ ሚስጥራትን ለኛ ብቻ ነገረን:Donkey Tube : Comedian Eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 170 М.
15:19
Ethiopia | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በሰሞኑን ሁኔታ ላይ ነብያቶች ላይ ወረዱባቸው!
Eyoha Media
Рет қаралды 960 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:34
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
00:46
HELP!!!
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
36:39
አጋጣሚ!!! ዲሽታ ጊና እና መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ አዳዲስ ስራቸውን ለማስተዋወቅ ድንገት ተገናኙ ! ዘንድሮ አልዘራሁም... ውስጤ ጥሩ ስላልነበር ...
Seifu ON EBS
Рет қаралды 441 М.
47:55
የማይረሳ ገጠመኝ አጫውተውናል... Dr Rodas Tadesse : ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu :
Donkey Tube
Рет қаралды 117 М.
41:27
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 90 М.
22:45
መንግስት ያላስተዋለው የቫላንታይን ጦርነት - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ - ጦቢያ@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 815 М.
19:06
ሴቶች ግድ ሊያዩት የሚገባ፤ የፅንስ ቀመር በሙሉ ጨረቃ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 24 М.
14:03
መጋቢ አዲስ ህዝቡን በሳቅ ጨረሱት | " ምን በወጣት ነው ማርያም አንተን የምታማልደው" | Ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 274 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 212 М.
32:29
EOTC TV | ትእምርተ ምጽአት| በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
EOTC TV
Рет қаралды 201 М.
13:09
ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ከባድ ጉድ አሰሙ-“ጭካ ያሉት ቅዠታሞች ናቸው”-‘ወደብ ለማግኘት 20 አመት ይፈጃል’-|ፊ\ማሉ ከመቀሌ ጉድ አሰሙ-|ከአ.አ ሰበር ዜና
Addis News
Рет қаралды 11 М.
9:00
"ጳጉሜ 7 ቀን የምትሆንበት ዘመን አለ…" መ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 9 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 1,6 МЛН