ጋዜጠኛዋን ያሳዘነው የወንድማማቾቹ አስከፊ ህይወት || Shubak show Jeilu Tv ||ሹባክ ሾው ከነኢማ ሙዘይን ጋር // ክፍል-1 Jeilu tv

  Рет қаралды 45,191

Jeilu Tv

Jeilu Tv

Күн бұрын

ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia Frequency 11105, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Ethiopia News,Eritrea News,Zena Tube

Пікірлер: 406
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 жыл бұрын
ኧረ ሙሥሊሞች የት ናችሁ ኢሥላማዊ ሚድያወቻችን ባዶ ናቸው ተመልካች የላቸውም አጀብ ነው
@የሀሩንዮቱብአድናቂ
@የሀሩንዮቱብአድናቂ 2 жыл бұрын
በጣምምምምም ያሣዝናል ወላሂ
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 2 жыл бұрын
በጣምወላ እፍፍ ምናለ እድታከሙ ቢያረጉ አቸዉ
@mercymercy7859
@mercymercy7859 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ አላህ ሙሉ አፍያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ
@aillone2904
@aillone2904 2 жыл бұрын
እህታችን ጀዛከላህኽይሪ እንተባበር .ድነውእንያቸው ዱአም አርግላቸው
@መታገስዋጋአለው-ጨ7ቀ
@መታገስዋጋአለው-ጨ7ቀ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሁን ላይ ለውጥ አላቸው ባለፈው በሌላ ሚዲያ ቀርበው በጣም ልብ ይሰብራሉ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ወየኔ አየ ያኡመተመሀመድ የት ነን ግን ወድሞቻችን እደዚ ሲሆኑ
@murshidatemam8640
@murshidatemam8640 2 жыл бұрын
ግሩፕ እንክፈት
@biratub8619
@biratub8619 2 жыл бұрын
ያኢላሂ መጨርሻቺንን አሳምርልን አላህ ጀዛቺሁን ይክፈላቺሁ
@zinetmohammed4201
@zinetmohammed4201 2 жыл бұрын
እህት ነኢማ❤ ወላሂ አንች ጀግና ነሽ!!አላህ ዘር ማንዝርሽን ከእንዴዚህ አይነት ሙሲባ ይጠብቅልሽ!!ዱኒያ አኸይራሽ ይመር!!በጣም የሚያሳዝኑ ወንድሞች ናቸው 😭😭አላህ ከመድሀኒታቸው ያገናኛቸው ያረብ!!!
@shubakshow404
@shubakshow404 2 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሜን ያረበል አለሚን ጀዛኩም አሏሀ ኽይረን
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ለ አላህ የሚቸግረዉ የለም ስበብአድረሰሻል
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ አፍያ ያርጋችሁ
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 жыл бұрын
ያአላህ ልብ ይሰብራል አላህ በእዝነቱ ሸፈአውን ያውርድላቸው
@zahrawjera3107
@zahrawjera3107 2 жыл бұрын
አሚን ያአረብ
@batsebtube1130
@batsebtube1130 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ቪድዮ ስፈልገዉ ነበር ስላገኛሁት ደስ ብሉኛል የታመሙትንም አላህ ሙሉ አፍያቸዉ ይመልስላቸው አላሂ የሚወደዉ ሰዉ ነዉ የሚፈትነዉ
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 2 жыл бұрын
ሱበሀን መጀመሪያየባህልመዳኒቶችቢወስዱእናቁረአንቢቀራባቸዉጥሩነዉድግምትከሆነየባህልህክምናእጂየሀኪቤትምንምለዉጥአይኖረዉምበለቅሶጀመሬ በለቅሶጨረስኩት አላህ ጤናቸዉን😭 ይመልሰዉ ያረብ እፍፍ እስኪ ግሩፕ ካለ አስገቡኚ መርዳት ፈልጋለሁ
@Tube-mw4kd
@Tube-mw4kd 2 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ አላህ አፍያቸሁን ይመልሥላቸሁ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርጋቹ ያረቢ
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
የነዚህ ቤታሰብ ነገር በስህር ነዉ እንዲህ የሰነከሏቻዉ አላህ ፈረጀዉ ቅርብ የድርግለቸዉ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 жыл бұрын
ያአሏህ. እዝነትህን ድነው አሳየን
@kedijaissa1727
@kedijaissa1727 2 жыл бұрын
Allah yederslachu
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
አሌይኩም ሰላም በጣም ነው ያዘንኩት አላህ ጀዛቹን ይክፍላችሆ
@abduhussen4564
@abduhussen4564 2 жыл бұрын
ቁሰአን ይቀራላቸው ኢንሻአላህ አላህ ያሽራቸው
@Mየማየናፍቂ
@Mየማየናፍቂ 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳቸዉ ያረብ
@zelalemzelalem1457
@zelalemzelalem1457 2 жыл бұрын
Ebakachihu tselot yasfeligachwal yihe yeseytan sira new
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 2 жыл бұрын
ያአላህ ያነዚ ልጆች አፊያቻው ማልስላቸው ያራቢ
@asasrt4579
@asasrt4579 2 жыл бұрын
አላህያሽራቸው
@umasam6820
@umasam6820 2 жыл бұрын
Ya Allah ya Allah
@zeharaebrahim6248
@zeharaebrahim6248 2 жыл бұрын
Ya Allah afiyachewin sitachew 😢😢
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 2 жыл бұрын
እኔም አልቻልኩም ወላሂ በጠም አስለቀሱኝ በተለይ ውጭ ለይ የለው ወንድማችን ችግሩ ስየወራ ወይ አልቻልሉምምም
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 жыл бұрын
እኔም ውስጤ አመመኝ ወላሂ
@makkah2425
@makkah2425 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ሊባ ዪሰብርል
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 жыл бұрын
ያ አላህ እንደት ያሳዝናሉ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 2 жыл бұрын
በሀሊቅ
@በሰለፎችመንገድላይአደራበ
@በሰለፎችመንገድላይአደራበ 2 жыл бұрын
አሏህ ምንዳችውን ይክፈላችው
@mabrokamuhammad6283
@mabrokamuhammad6283 2 жыл бұрын
ያአላህ እርዳ ቸው 🤕🤕🤕
@adottube3511
@adottube3511 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር ሲህር ሳይሆን አይቀርምና ቁረአን ቢቀራባቸው ባይ ነኝ😭😭
@hayate4909
@hayate4909 2 жыл бұрын
እንደው የጥያቄ ምልክት ሆነው ቀርተውብኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ስላቀርቧቸው. እኔን ከዛ ጨለማ አውጥተክ ለዚህ እስልምና ያበቃሀኝ አላህ እነሱንንም ከዚህ ጨለማ ነጃ በልልን ያርብ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ አችም እኳን ደህና መጣሽ
@ሽናቱየጔታዋጋ
@ሽናቱየጔታዋጋ 2 жыл бұрын
እህቴ ዘመንሽ ይባርክ!የነፍስ ስራ ነው የሰራሽው ወንድሞቻችንም ይድናሉ! ከእኛ ሚጠበቀው በገንዘብ እንርዳቸው 👈 💔💔💔
@Nuratube420
@Nuratube420 2 жыл бұрын
ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!!!!!!!!
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 2 жыл бұрын
ያአላህ በነዚ ወድሞችሽ አፊያ ያስደስትሽ ያረብ ባለ ውለታ ነሽ ወንድምቼ አላህ አፊያ ያርጋቹ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱👆👆👆👆👆
@ፊህፊህቱዩብሲልጤዋ
@ፊህፊህቱዩብሲልጤዋ 2 жыл бұрын
አለሀ አፍየቹ ይሲጠቹ ጊን ቁረን ይቅረበቸዉ
@abffggalihdfg9356
@abffggalihdfg9356 2 жыл бұрын
አየእዱኒያ
@fatomamahaned3705
@fatomamahaned3705 2 жыл бұрын
@@fhhcvy4730 ኸፈ
@selamjezaklahselam3063
@selamjezaklahselam3063 Жыл бұрын
ይህዉ ዛሬ ተደሰተች
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
#አሠለሙ አለይኩሚ #ዋርመቱለይ ዋበርከቱ #አለሃ ሆይ ከቃልበችን ከጤናችን አኑርን #የቅርብ #ኡፍ እጅክ #የሰዝናሉ #እንደው ህክምና #ቢያገኙ አርፍ ነው
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 жыл бұрын
ረበና ይፈርጃችሁ ወላሂ ከባድ ነዉ. አላህ ጌታችን ሆን መጨረሻችንን አሳምርልን
@mandfselemtewa6834
@mandfselemtewa6834 2 жыл бұрын
ውድ እህቶችና ወንድሞች ቁርአን አስቀሩላቸው ሩቃ ማለቴ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
ያረብብብ አንተ አፍያቸውን መልስላቸው ልብን ያማል ወላሂ እህ
@show4835
@show4835 2 жыл бұрын
ሩቃ ቢደረግ ላቸው ይድናሉ ኢንሻአላህ ምንአልባት ሲህር ይሆናል
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
መጨረሻ ሳሚሪ ነውና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ🤲🤲😢😢😢😢አላህ አይሸግረውም ጤናችሁን ይመልስላችሁ ያረብ🤲🤲🤲
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te 2 жыл бұрын
አላህዪ እነዚህን ወንድሞች አሽረህ አሳየን ያረቢዋ አንተ ሁሉ በእጅህ ነው ያረቢ በነሱ መዳን አስደስተን ያአላህ ያኢላሀል አለሚን ያረብ!!!
@ቅድመያለተውሂድ
@ቅድመያለተውሂድ 2 жыл бұрын
በመጀመረያ እሩቁያ ኢደረግላቸው ስህር ከሆነ ኢወጣል በአላህ ኢቀራባቸው
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 2 жыл бұрын
ትክክል
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 2 жыл бұрын
አይዞኝ ያኔ ዎንዲሞቼ ወይ የእትዮጰያ ዉስጥ ስንት የታፈነ ጯሀት አለው ሱብሀን አላህ ሶስት ዋንድሞች አንድ ቤት ዉስጥ ተፊኖ የም መሀምሮች ሰዉ የት ጠፊቶ ነዉ ለከ ጤና ስኖር ነዉ ሰዉ ምየዉቆ አጅብ ነዉ
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይፈውሳቹ እነዚ ወንድሞቻችን ትንሽ እርዳታ ቢደረግላቸው ይድናሉ ደህና ናቸው እባካቹ ወገኖች በቻልነው መጠን እንርዳቸው ከእግዚአብሔር በኃላ በህክምና ይድናሉ የኑሮም ክብደት ጭቀት ነው ያለባቸው እህታችን ተባረኪ አይዞሽ እኛም አዝነናል ስናያቸው
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልንን ያአላህ በእራህመትህ አፊያቸዉንን መልስላቸዉ አንተ ሁሉንን ቻይ ነህ እና ያረህማን ፣ያረሂም
@ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት
@ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት 2 жыл бұрын
የአላህ ጌታየ የቀንና የለሊት ባለቤት የሆንከው ጌታየ አፊያቸውን መልስላቸው ወንድሜም በሰው እጅ የተነሳ አራት አመቱ እኛን አስተምሮ እሱ ሳይለብስ እኛን አልብሶ እናትና አባቴን አይዟችሁ አለኃችሁ እያለ በግብርና ኑሮ ነበር የሚያስተዳድረን ያሁሉ ቀርቶ ዛሬ ወንድሜ ሰው ማየት አይችል መቀመጥ የሚፈልገው ተሸሺጎ ነው ቁረአን ሲቀራለት አይለማም አይሰማም ይሉኛል ቤተሰብም የሚሞት እየመሰላቸው በሂወት ይኑርልን ቁረአኑን አቋርጡ ይላሉ አስደጋሚዎችም ደጋሚወችም የአላህ እርግማን ይውረድባቸው ኢንሻ አላህ
@hytoubhytoub536
@hytoubhytoub536 2 жыл бұрын
ያአላህህህህ ያረህማን አፊያቸውንንን ይመልስላቸው ላይጠቅማቸው ዱኒያ አኼራቸው ከባድ ነው
@ሀጂባዩቱብ-ተ9ተ
@ሀጂባዩቱብ-ተ9ተ 2 жыл бұрын
አለሀ ህዳ ያስጣችው
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
እነዚ ወንድሞቻችን ከራሳቸው አልፎ ለሀገር የሚተርፉ ጅግኖች ወድቀው ማየት ልብን ይሰብራል💔💔 እግዚአብሔር ቀን አለው ድነው እንደማይ ተስፍ አደርጋለሁ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 жыл бұрын
አላህ ወደነበራችሁበት ጤናችሁ ይመልሳችሁ 😢😢😢
@h.a2748
@h.a2748 2 жыл бұрын
የአለማቱ ጌታ አላህ ምንም አያቅተውምና ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@zainbalshamsi5960
@zainbalshamsi5960 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ! እነዚህን ወዲሞች እድ ነህ አሳየኝ😭
@zuriashshamil1146
@zuriashshamil1146 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ኡሙራህማጦይባቢንተጀማል
@ኡሙራህማጦይባቢንተጀማል 2 жыл бұрын
ያረብ እርሃምሁም. ያረቢቢቢቢቢቢ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
አሚን 😭
@MohMoh-nl6uo
@MohMoh-nl6uo 2 жыл бұрын
😢😢😢😭
@mominakediryallhebariya4540
@mominakediryallhebariya4540 2 жыл бұрын
አለህ የሽረቹ ፍትህ በሰአውዲ ኢስር ቤት ለሚሰቀዩት መፍቴ የጠው ድምፀችን
@susulove2688
@susulove2688 2 жыл бұрын
እኝክ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
@@susulove2688 እኝኩ ምድነው
@mekias7895
@mekias7895 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ በስራሽ ሁሉ ያግዝሽ ትልቅ የጋዜጠኝነት ብቃት ያለሽ ነሽ ብቃትሽም ሀገርን ወገንን ጠቃሚ ነው ወንድማማቾችንም እላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ አይቸግረውም አፍያችሁን ይመልሥላችሁ ያረብ እዝነትህን
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 2 жыл бұрын
ከወንድሞቼ ጫት እያደቀኩ ወንድሞቼን ባይ ይሻለኛል አለ ወይኔ አላህዬ ወንድሜ ሚፍታህ እኔ ከአላህ ጋር ከጎናችሁ ነኝ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
በጠም የሰዝነሉ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
ጫት ሜስጥረንእጅ ሀጃ አያወጣም የፈየልን ሀቅ አትንኩ
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
አቤት ጥንከሬ በዚህ ውስጥ ሆኖ አታልቅሽ አለት ወንዶች መለት ቻይ ነቸው ኡፍፍፍ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 жыл бұрын
ያከሪም. ያአሏህ እዝነትህን ለዚህ ቤተሰብ. ያአሏህ አፊያቸውን መልስላቸው
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል 2 жыл бұрын
የአላህ ሆይ አንተ በራህመትህ አፍያቸውን መልስላቸው ወይኔ አሌቻልኩም ሱባሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አሏሁመ ስሊ ወሠለም አለ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወመለም
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር የእነዚህን ልጆች ድነው ፈጣሪን ሲያመሰግኑ የእህታቸው እንባ ታብሶ ፈጣሪ ያሳየኝ!!❤
@alewiyaabdella3430
@alewiyaabdella3430 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው አላህ ከመድሀኒታቸው ጋር ያገናኛቸው አሜን,
@fatiihatakele6174
@fatiihatakele6174 2 жыл бұрын
ስህራ ተስራባቹባ ሊልሁን ይቻላል በአላህ ቁዓርን በደብ የቀራ ባቹው ያርብ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
አላህ ያሺራችሁ ያረብ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ያረብ ያከሪም አንተ አድናቸው ሸር ሸር ሸር እባክህ ያረብ አንተ ልባቸውን መልሠው ጭንቀት ነው የኔ ወድሞች ድናቹ የማይበትን ቀን አቅርበው ዶክተር አሚን ተመልከታቸውሢ ከአላህ በታች እህቴ በርች
@medinamohd7681
@medinamohd7681 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ አላህ ምንም የማይሣነዉ ጌታነዉ
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ 2 жыл бұрын
አቦ በስራቸው የቀና.ሲህር አድርገውባቸው እደሁ ቁራአላን ነው መዳኒቱ አላህየ አፍቸውን መልስላቸው ያረብ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
ሼር ላይክ በማድረግ በማድረግ ተባበሩ😌😥😥😥😭😭😭😭😭😭
@tubitubi8818
@tubitubi8818 2 жыл бұрын
አላህዬ አፍያቸውን መልስላቸው እፍፍፍ ከዚህ በፊት በሆነ ቻናል አይቻቸዋለው ሚያሳዝነው እርዳታ አላገኝም አላህዬ ከሰው እርዳታ ያንተን እርዳታ ይበልጣልና አፍያቸውን መልስላቸው ያረብብብ
@በህሪያራዲ
@በህሪያራዲ 2 жыл бұрын
እዳለቅሽ አለቃስኩኝ ፋጠሪ ጤንነታቻዉን ሳታቻዉ እድሳማናዉ ያነፋቃኝ
@sofiya4653
@sofiya4653 2 жыл бұрын
አላህ አፍያቸውን ይመልስላችሁ ያርብ በጣም ያሳዝናል
@Imra671
@Imra671 2 жыл бұрын
ቁርአን አስቀሩባቸው በአላህ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ኡፍ እዴት ልብን ይስብረል ሱብህን አለህ አለህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስለቸው ያርብ አይስነውም
@yeneneshtadesse1088
@yeneneshtadesse1088 2 жыл бұрын
እነዚህ ወንድሞችን ለመታደግ ለምታደርጊው ጥረት እግዚአብሄር ይርዳሽ
@አዶተናትንበር
@አዶተናትንበር 2 жыл бұрын
ናኢማ ብርቺ አላህ ያገዘሽ እኛም አለን ክገናቹነን ሉባባ ንኝ ክሳዉድ አረበያ
@ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
@ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ 2 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቹ ድናቹ ምናይበት ቀን ቅርብ ያርገው ኢንሻላ
@አልወሀብ
@አልወሀብ 2 жыл бұрын
የኔወድሞችአላህ አፊያ ችሁን ይመልስላችሁያከሪም
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
አሏህ ይድረስላቹ አፋያቹሁን ይመልስላቹ ነይማ አሏህ በረካ ያርግሽ
@abuzyedhairu283
@abuzyedhairu283 2 жыл бұрын
እህት(Jeilu tv) በጣም እናመሰግናለን በበለጠ ደግሞ ለ ኮሜዲያን እሸቱ ና ለሰይፉ ፋንታሁን ቢደርስ መልካም ነው እኛም የቻልነውን ያክል እንረዳለን
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ 2 жыл бұрын
ቁራአን አስቀሩላቸው አይኔ አላህየ አፍቸውን መልስላቸው ያረብ ልቤ ተሰበረ ያረብ 💔💔💔
@ziy687
@ziy687 2 жыл бұрын
አላህ አፊያቸውን ይመልሣቸው
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል : ኣላህ በቃ ይበላቸው
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያረብብ በጣም ልብ ይነካል አላህ ሙሉ አፍያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብብ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
አንቺ እኔ አልቅሼ ልሞት ነው አንቺ ገነት ነው የምትገቢው እነዚህን የሚያምሩ ልጆች እህትታቸው አሳዘነችኝ እግዚአብሔር ይማራቸው!!!
@rabehcall636
@rabehcall636 2 жыл бұрын
እፉ አላህ አፊያቸውን ይመልስ ያርቢ ሲቀጥል እህት ነይማ ጀግና ብዬሻለው ሳሰጊ ገብተሽ ኢንፎርሚሽን መቀበልሽ አላህ ጀዛሽን ይከፈልሽ
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 2 жыл бұрын
እህታችን ነእማ አላህ ይጠብቅሽ ኡፉፉፉፉ ልቤ ተሰባራ አብሽር ያኔ ውድ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ምስኪን አላሕይድረስላችሑ 😥😥😥
@assjsshhd8731
@assjsshhd8731 2 жыл бұрын
ምስኪን፡አላህያሽራችሁ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
@@assjsshhd8731 አሚንያረብ
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
ለሀውለ ወለ ቁወታ ኢለ ቢለህ አለህ ይፈርጀቹ ወንድሞቼ የኢለሂ በጠም የሰዝነሉ ወለሂ እፍፍፍ አብሽሩ ከአለህ በታች ከጎነቹ ነን
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 2 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው ያረብ
@zulfamohammed207
@zulfamohammed207 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርጋቹ ወንድሞቼ ክትትል ቢደረግላቸው ተሎ ነው ሚድኑት የተጠየቁት በትክክል ነው ሚመልሱት ያአላህ አንተ ሙሉ አፊያቸውን መለስላቸው
@rabia.youtuop5534
@rabia.youtuop5534 2 жыл бұрын
ለሀውለወላቁወተኢላቢላህ አላህአፊያ ያዲርጋቸው ያርብሁሉን ቻይየሆንከውአላህሆይ አፊያቸውንመልሠህ አስደስታቸው ከችግርቡሀላ ምቾትአለእንሽአላህ
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ 2 жыл бұрын
መደሀኒያለም ምህረቱን ይስጣችሁ ድንግል ማርያም ብርሀን ትሁናችሁ 🙏🙏🙏
@sherifhassenmuzeyin9734
@sherifhassenmuzeyin9734 2 жыл бұрын
Abo allah yanurish ena alhu siteyi enidat dasi endalag allah basirash dasi yibali fatar Xana dalamuni yisixachawu
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Wuy betam yasazinal ufff ehite tebareki tebabiren enasakimalen
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 жыл бұрын
ይኤ. ሰው የሆነ ነገር አርጎባቸው ነው ፈጣሪ ይማራቹ ያድናቹ ፈጣሪ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 2 жыл бұрын
መመህራን ማህበር ሚባለው አካል ስርወ ለማን ይሆን ?
@AishaAisha-mx1hg
@AishaAisha-mx1hg 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርጋችሁ ወንድሞቸ
@murshidatemam8640
@murshidatemam8640 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርጋቸው
@የአሏህ
@የአሏህ 7 ай бұрын
እነዚህ ልጆች ሽረው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊሏህ ለኔ ዱአአድርጉልኝ እኔ ስደት ነው ያለሁት ነገር ግን ባልተቤቴ አምሮውን ታመመው 3 ወር ሆነው ምንም ማድረግ አልቻልኩም ወደነኢማ ስር መጥቶ የሚያሥፈልገውን እየላኩኝ ባልተቤቴ ወደዚህ ጉሩፕ መጥቶ ቢረዳ በናተ መንገድ ደስ ይለኝ ነበር ግን በምን ቁጥር ላግኛት ዱአአድርጉልኝ😭😭😭
@kbintzaynuyahuralayntamari6008
@kbintzaynuyahuralayntamari6008 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊይልቹን ይማልስላቹ ላታጫነቅል ሁሉ አላህ ይድራስላት ያራብ እእእእእህህህህ ባያቤቱ የላ ማካራ ያየቤቱ የውቃዋል
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,5 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН