የወንድማማቾቹ ህይወት ከባህል ህክምና አንፃር || Shubak show || Jeilu Tv ||ሹባክ ሾው ከነኢማ ሙዘይን ጋር // ክፍል-2 Jeilu tv

  Рет қаралды 10,761

Jeilu Tv

Jeilu Tv

Күн бұрын

ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia Frequency 11105, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Ethiopia News,Eritrea News,Zena Tube

Пікірлер: 133
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 2 жыл бұрын
እኔ እነሱ ድኖ በጥሩ ሁኔታ ለመየት በጠም ጓግቻለው
@መሁባየአላህባሪያ
@መሁባየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ያረቢ😭😭😭
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
በጠም ገረሚ ነገር ነዉ ይህ ሁሉ አመት ሰዉ የለም እዴ በሃጋሩ
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 2 жыл бұрын
ሠዉ እድያቅ ለማረግ እኮ ሰዉ ያስፈልጋቸዋል አድቤት አስረዋቸዉ እደትይታወቃል አላህያሺራቸዉ አሁንምቅርብነዉ ፈጣሪ ምንይሳነዋል
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
@@Hነኚገጠሬዋ እሻአለህ
@መክያቲዩብM
@መክያቲዩብM 2 жыл бұрын
ኢሄማ ሲሂር ወይም ድግምት ሊሆን ይችላል አላህ ሩሁሩሁነው አዛኝ ነው. ኢንሻአላሀ ይሻላቸዋል ባአላሀ ተስፋ አይቆረጥም፣፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭ስልክ፣ቁጥር፣አስቀመጪ፣አላሀ፣እድሜና ጤና ይስጥሽ ፣እነዚ፣የመስሉ፣ልጆች፣
@dohacity7635
@dohacity7635 2 жыл бұрын
ሩቃ ይደረግላቸው
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
l. M sow said about that one day at work and the best way to get a great time to be with the way insallah
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
@@letebrhanambaye2155 አረማረኛ ፆፊ
@رحيمهمحمد-ك7ج
@رحيمهمحمد-ك7ج 2 жыл бұрын
እህቴ ዱንያም አሄራሽ ይመር የነዚህ ወድሞች በር እደከፈታቹላቹ አላህ ሁሉም እራህመት ይክፈትላቹ ያረብ አላህዬ ወደቀድሞ ስራቸው መልሳቸው ያሙሉክ አተ ለባርያህ ቅርብነህ ያረብ አማና ላተ የሰማይና የምድር ባለቤት የሆንከው አላህዬ አተ እርዳቸው አተ ቅረባቸው
@ሀያትነኝጉራጌዋ
@ሀያትነኝጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን በጣም ጎበዝ ናት አፋጠሻቸዋል ብርቺ ጠንካራ ነሽ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 жыл бұрын
10 አመት ሙሉ አፍጫቹ ስር ቁጭ ብለዉ መረጃ የለንም ልንረዳቸዉ ምናምን እስከዛሬ የት ነበራቹ እና ሚዲ የለ እናተ እኮ ማህበረሰቡ አታቁትም ህዝባችን በስቱ ይሰቃይ ብቻ አላህ ይድረስላቹዉ
@susu-js4by
@susu-js4by 2 жыл бұрын
ነኢማ ጀግና ነሽ እህታቸው ቦታ ይሰጣት ምክኛቱም እነሱን ለማስታመም ብላ ብዙ ተጎታለች ለነሱ ብላ ትዳሯን ጥላ ነው እነሱጋ የመጣቺው አላህ አፍያ ያርግቻውና አላህ ያስደስታት
@سبحانالله-ج1و2ب
@سبحانالله-ج1و2ب 2 жыл бұрын
ነኢማ ሙዘይን ለቤትሽ አዲስ ነኝ የመጣሁትም በ3ወንድማማቾም ሁኒታ በጣም አዝኘ ውስጤ ስብርብር ብሎ😭 እየተከታተልኩሽ ነው አላህ ይገዝሽ እነሱንም አላህ ያሽራቸው።
@shubakshow404
@shubakshow404 2 жыл бұрын
አሜን ጀዛኩም አሏሁ ኽይረን
@መሁባየአላህባሪያ
@መሁባየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን ያረቢ አላህ ያሽራቸው ያረቢ
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዪ እህት ወንድሞቻችን 😢😢😢😢😢😢
@ወይንየአህመድ
@ወይንየአህመድ 2 жыл бұрын
ነጋቸውን ለማየት ጎጎሑ ፈጣሪየ አተ ምንም የሚቸግርህ የለምና ቀልባቸውን መልስላቸው ያረብ ያዘልጂላል ወል ኢክራም ይህን አሁን ያሉበትን ታሪክ ይሆናል ኢሻአላህ
@رحيمهمحمد-ك7ج
@رحيمهمحمد-ك7ج 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ወጄዛኩም አላህ ኸይረን ሁላችንም በዱአ አንርሳቸው ወድሞቻችን ወላሂ በጣም የሳዝናል ቀልቤን ተሰበረ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
@@رحيمهمحمد-ك7ج አሚን ያረበል አለሚን
@ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር
@ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር 2 жыл бұрын
እህት ነኢማ አላህ ምዳሽ ይክፈልሽ ወላሂ በዚ አይነት ስታቸው እደዚ በየቦታው አሉ ሱብሀን አላህ ለኔ አድ ወድሜ እዲ ታሞብኝ ለሱ ስንል ሌላው ደሞ ሁለት ወድሞች ባድ ቤት ታመው ታስረው እቤት አሥቀመጣቸው እናት የላቸውም አባታቸው ደካማ ነው አዱ ደህና ነበር አደኛው እያሥታመመው እያለ አደኛውም ታመመ እና ሁለት በአድ ቤት ግን ለምን ያረብ በአላህ በየቦታው ለሚሰቃዩ በዱአቹ አትርሳቸው
@ሽናቱየጔታዋጋ
@ሽናቱየጔታዋጋ 2 жыл бұрын
እህቴ ድካምሽና ርህራሄሽ አይቶ ፈጣሪ ይርዳሽ! ለማሳከምም ሆነ ለህክምና እኛም በገንዘብ ከጎንሽ ነን!!! በወረዳው ግን በጣም እዝኛለሁ እነዚህ የመሰሉ ምሁር ትውልድ ቀራጮች ቤት ሲማቅቁ በዝምታ በማለፋቸው ያሳዝናል!💔💔💔💔💔
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት ነይማዬ ጀዘሽን አለህ ይክፈልሽ በዱኒያም በአኺረ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 2 жыл бұрын
አላህ ነገሩን ሁሉም ቀላል ያድርግላቸው ነኢማዬ ኸይር ጀዛሽን አላህ ይክፍልሽ እነሱንም አላህ ከመዳኒቱ ያገናኛቸው ያረብ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህየ ታፍኖ የከረመውን የሙስሊሙ ድምፅም ሆነ አንድንነገር ለማገኘት በስንት ነገረ ነበር አላህየ ምስጋና ይድርሰህ የነዚህንም መጨረሻ አላህ ኸይርነገር ያሠማን
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
#አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ #ውድ እህት ወንድሞቼ እበከቹሁን ፕሮፍኢሌን #ተጭነቹ ኑሁ ፍትዋ እና አርፍ ትምህርት #ታገኛለች ግዜ ውድ ነው ስለዘ ግዘችን #በአግበቡ እንጠቃም አጉል ቦታ ግዘቹን አትፍጁ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እህታችን
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 жыл бұрын
አሏህየ !! አድናቸው ነኢማየ. መጀመሪያ . በደንብ ሲህር የሚስለቀቅ ቃሪ ጋ አድርሻቸው
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
አለህ ሙሉ ለሙሉ ያሽረቸው በጠም ያስዝነል ይህ ስህር ያምበለው አለህ ያስው ስውን መገድ ለመገድ ያምያከርትት አለህ ያጥፍው ያርብ ምቀኝነትም ይመስለኛል
@መርየምቢትኢስላም
@መርየምቢትኢስላም 2 жыл бұрын
መዳኑይድናሉ ግንመጀመርያ ከባህልእክምናብትጀምሩት የተሻለነው ምክንያቱም ክኒን ህመማቸውሊደብቀውይችላል ስለለደረሰብኝነው ሲህርሊሆንይችላል
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይሆ ሙሉ አፍያቸዉን መልስላቸዉ ያከሪም እህታችን ዱኒያሽንም አኼራሽንም ያሳምርልሽ በርችልን አላህ ያግዝሽ
@mercymercy7859
@mercymercy7859 2 жыл бұрын
ዋአሌኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት አላህ አንቺን ላገናኛቸው ጌታ አልአሀምዱሊላሂ ረብላለሚን በጣም ደስ ብሎኛል ኢሻ አላህ አላህ ከመድሀኒታቸው ጋር ተገናኝተው(ተፈውስ)የምናይበትን ቀን አላህ ቅርብ ያርግልን ያረብ አላህ ከይር ጀዛሽን ይከፈልሽ እህቴ በመቀጠል በቻልነው አቅም ከጎንሽነን ኢንሻ አላህ
@fafefafetube205
@fafefafetube205 2 жыл бұрын
ይሄፕሮግራም መደገፍአለበት
@hdhff1952
@hdhff1952 2 жыл бұрын
እኚክ እደት አያቁም. ለምኑነው የምሰሩት ለድጋይ ነው ለዛፉ
@رحيمهمحمد-ك7ج
@رحيمهمحمد-ك7ج 2 жыл бұрын
ነኢማዬ አቺን ዱንያም አሄራሽ ዘር። ዙያሽ በአላህ አርሽ ጥላ ይጠብቅሽ ማር ጄዛው ሚገየው ከአላህ ነው እናተም ዶክተሮች አብሽሩ እዳላቹ አላህ ይበሽራቹ ምን ልበላቹ ያረብ ወወጄዛኩም አላህ ኸይረን
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠሌም ነይምየ እህቴ በርች ላሂ ድነው የማይበት ቀን ናፈቀኝ ልቤ ተሠብሮል ያረብ አንተ አድናቸው
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያቸው መልሶላቸው ፈጣሪያቸውያ የረዷቸው ሰው በሙሉ ቁሞ ሚያመሰግኑ ቀን አላህ ቅርብ ያርገው ቀኑ ናፈቀኝ 😥😥😥🤲🤲 ህክምናቸው ቁርአን ሩቃ ነው የኔ የአክስቴ ባል እህቱ በድግምት እዲ አሳብዳ አስቀምጣው አላህ ባለው ግዜ ወደ ማይቀረው ተሻገረ 😓😓😓😓 ከሁሉም ሩቃ አስቀድሙላቸው
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ሸር ላይክ
@madinaalali584
@madinaalali584 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለኩም ዉድና የተከበራቹ እህት ወድሞቼ የለህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ዩን አሜን የረብ ወድሞቻችንም አለህ ይማራች
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ በርቱ ደስ ይለል አለህ ያግዘቹ
@seidanuri3783
@seidanuri3783 2 жыл бұрын
Mash'Allah ነኢማ አላህ ወፍቆሽ የነብስ ስራ እየሰራሽ ነው አላህ ይጨምርልሽ!!
@jemalahmed5573
@jemalahmed5573 2 жыл бұрын
As.wr. indet neshi ሹባክ ሾዉ እባክሽ የኡስታዙን ስልክ ስጭኝ የነም ወንድሞች እንዲዉ ታመዋል አነግረዉ ልዉሰዳቼዉ የምገርምሽ አንዱ በማህረግ የተመረቀ ለላዉ በለ መኪና አንዷ ዱባይ ሄዳ ታማ መጣች እባክሽ ተባበሪኝ
@hawakamale1954
@hawakamale1954 2 жыл бұрын
አላሕ አፍያቸውን ይመልሥላቸው
@tigistgirma1432
@tigistgirma1432 2 жыл бұрын
አላህ ሰበብያድርግላቹህ ጋዜጠኛ ነኢማን ሳላደንቅ አላልፍም ማአሻላህ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያቸውን መልሶላቸው ለማየት ያብቃን ያረብ
@mhonamhona7117
@mhonamhona7117 2 жыл бұрын
እህቼ አላህ ጤና እድሜ ይስጥሽ እፋፋ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርገቸው ያርብ ነኢማ አላህ ጀዛሸን አላህ ይክፍልሸ ያርብ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ሩቃም ይደረግላቸው
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
ኣሰላሙኣለይኩም. እህት ስላደረግሽው ትብብራችሁን ኣላህ ይቀበልህ በገንዘብ ረገድ ችግር የሚኖር አይመስለኝም ኢዮሃ ሚዲያ ኣካውን ተከፍቶዋል ማንም በነሱ ኣይጨክንም
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 2 жыл бұрын
እኔ እህቴ ከታመመች 15 አመት ነው ያቅማችን አድርገናል ግን አልተሻላትም አማኔል ገብታ ነበረ ለውጥ አላት እየሔደ እየመጣባት ነው አሁን እኛ አልቻልንም እናም ተባበሩን ያለውን ነገር በግልፅ ለማውራት ዝግጁ ነን
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 2 жыл бұрын
ሀያቲ አላህ ይርደሽ እህተችንን ሙሉ አፊያዋን አላህ ይመልስለት
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 2 жыл бұрын
በቸልሽ አቅም ተስፈ ሰትቆርጪ ተማኝ የሆኑ ሚዲያዎችን ጠይቅየቸው
@abdunur8211
@abdunur8211 2 жыл бұрын
Allah afia yadrglsh ye nem eht kamemat 18 amet blai hoat yalwesednat ye ruka bota yelem minim lishalat alchalem dua adrgulat
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 жыл бұрын
አሏህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ. በጣም ነው የሚያሳዝኑት
@zulfazulfa5723
@zulfazulfa5723 2 жыл бұрын
ኧረ አድራሻቹሁን ንገሩኝ በአላህ እኔ ባለቤቴ እየተሰቃየ ነው
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 2 жыл бұрын
አላህ ይርደሽ ሁቢ
@መርየምቢትኢብራሂምመርየም
@መርየምቢትኢብራሂምመርየም 2 жыл бұрын
አች ጀግና እህት ነሺ እውነትን ያዋጣሺ አላህ ይጠብቅሺ ያችን አይነት ያብዛልን ያረብ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👈👈👈👈
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
አለህ የሽረቸወል ኢንሸአለህ ጀዘኩምአለህ ኸይር ሀቂቀ ብዙ ወጠቶች በጨት በሱስ ተዘፍቀወል አለህ ሂደየ ይስጠቸው
@ጠይባ-በ9ፐ
@ጠይባ-በ9ፐ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ ማሻአላህ
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀማል ሙሀመድ የሀገሬ ልጂ በርታ ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው አላህ ትልቅ አጀር የምታገኝበት ያድርግልህ በቻልነው ባወቅነው ነገር ስውን እንደመረዳት ምን የሚያስደስት ነገር አለ አላህ ይጠብቀን የታመሙትን በሙሉ አላህ ያሺራቸው ምን አለ ገነቴ የሆነ ባህላዊ ድኑን በጠበቀ ሀላል የሆነ የመረጃ ድርጂት ከፍተህ አሻራህን ብታኖር ወንድሜ ያቅማችንን እናግዝህ ነበር ኢንሻ አላህ
@ለዚህዱኒያእንግዳነክ
@ለዚህዱኒያእንግዳነክ 2 жыл бұрын
አሏህ እነዚህን ውድና እንቁ ወንድሞቻችንን ሙሉ አፊያቸውን መልሶላቸው የምንደስትበት ቀን ቅርብ ያድርገው ያረብ አሏህ መልካም ስራሽ ወዶ ይቀበልሽ እህቴ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አላህያሽራችዉ።ያርቢ።እሽፊሁም።😭😭😭☝
@በይደየሀለበሊጀነኘ
@በይደየሀለበሊጀነኘ 2 жыл бұрын
ኔኢኮ የምገረመኘ ነገሪ ለምን ኤሲከዘሬ ድረሲ የወረደ ሊቆበር ምይሰረሌ
@emansweet3035
@emansweet3035 2 жыл бұрын
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው በጣም ነው አንጀት የሚበሉት
@aymana1552
@aymana1552 2 жыл бұрын
???የኔ ጥየቄ ጨትን ለመጥፈት የኘዝ ሙህር ሊጆች መተመም አይበቀም ወይ?
@mominaibrahime981
@mominaibrahime981 2 жыл бұрын
አላህ ያፍቸውን ይመልስላቸው ገታየ አዛኝ ነውና አላህ ጤናቸውን መልሳ ለማየት ጎጉቻለሁ
@fatimahussain1893
@fatimahussain1893 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላሕ
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 жыл бұрын
ረ አፍጥኑትጂ ገና እቅድ ይዘናል ትላለክ ጤና ከሌለ መሬት ምን ይሰራላቸዋል
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 жыл бұрын
በምንችለዉ እንረዳቸዋለን ኢሻአላህ ተሽሎዋቸዉ ለማየት ያብቃን
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 жыл бұрын
ለዝህ ቤት አዲስ ነኝ በጣም አው ያዘንኩኝ የአላህ ወደ ጤናቸው ይመለሱ
@ፎዚያብንትበባ
@ፎዚያብንትበባ 2 жыл бұрын
የአሏህ አፊያችውን ማልስክ በቅራብ ቀን በአይናችን አሷያን የረቢ
@fef1933
@fef1933 2 жыл бұрын
ሲህር ይመስለኛል አላህ ፍርጃውን ያቅርብላቸው ቁርአን ይቅሩባቸው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ያአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Betam thanks Shubak show yemfelegewn teyake new yeteyekshachew be zewno yelute Eyeholu amet si sekayu yet nebero Yekebelew ye zehono astedadarehochi Lemanegnawm egezaberh dersolachwal 😭🤲
@cvg8293
@cvg8293 2 жыл бұрын
አላህ አፊያቸው ይመልስላቸው. አንቺን ሳላደቅ. አላልፍምም
@رحيمهمحمد-ك7ج
@رحيمهمحمد-ك7ج 2 жыл бұрын
ኢን ሻላህ ነዬማዬ
@temrali
@temrali 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ሙሉ ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ
@murshidatemam8640
@murshidatemam8640 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርጋቸው ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ 2 жыл бұрын
እረ ልቤ ተሰበረ አላህየ ሽረው አሳየኝ ያረብ 😭😭😭
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 2 жыл бұрын
10 year Endate Altawekem Agelelewachew new yemeonew Allha degemo Anchen lakelachew Enesun Allha Afiya yargachew
@As-dv9qh
@As-dv9qh 2 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸዉ ያረብ እናንተንም አላህ ይመንዳቹ
@ሀዊየባቦዋ
@ሀዊየባቦዋ 2 жыл бұрын
መሸአላ ወንዲማችን አላህ ይጨምርልህ
@shemsiashafi7236
@shemsiashafi7236 2 жыл бұрын
na uti allah yirdash afiyachewun melso allah yasdesten
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
እሩቅያ ይቀራላቸው ጀዛከላህ
@oksweet1538
@oksweet1538 2 жыл бұрын
Allha jezashen yekeflew.inshalla teshelewachew allha lemayet yabekan inshallah.bezi agatam naho midiyam limesegen yegebal mejemeriya Le midiyam yabecahew eau new weredaw enkwa Le 10ametat yahel yalubeten sayaku eza deres hedew endi wetew endiredu seladeregu enesunem allha yestachew mesgana yegebachewal
@hfh6701
@hfh6701 2 жыл бұрын
ያ አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ
@ለይላ-ቀ3ጸ
@ለይላ-ቀ3ጸ 2 жыл бұрын
ነኢማ አሏህ ጀዘሽን ይክፈልሽ
@mekiyamohammed9984
@mekiyamohammed9984 2 жыл бұрын
Yeguraga asitedader betam dekama nachew weber yizew bicha new iyamokut allahi yidorsilachew nimo melkam sira newbertu
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ 2 жыл бұрын
አላህየ እደው ድነው አሳየን ያረብ
@ሱሱቱዩብየሲልጤወ
@ሱሱቱዩብየሲልጤወ 2 жыл бұрын
የረብ አለህ አፊያ የዲሪገቻው
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
Insha Allah Allah ashiroachew yasayn yareb
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ እሽፊወም አተሻፊ
@ሀዊየባቦዋ
@ሀዊየባቦዋ 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ስለጫት ያነሳሀው
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 жыл бұрын
ጀይሉዎች ጀዛኩምሏህ ኸይር እደት እዳስለቀሱኝ
@mominaibrahime981
@mominaibrahime981 2 жыл бұрын
ጠር ነው ባታ ቢቀየር ደስ ይላል
@rozarozina9539
@rozarozina9539 2 жыл бұрын
Subhan Allah ymaractewu yareb
@ሀዊየባቦዋ
@ሀዊየባቦዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@ጁሀርሀምዛ
@ጁሀርሀምዛ 2 жыл бұрын
አህለን
@ያረህማንወዳጂ
@ያረህማንወዳጂ 2 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው በጣም ያሳዝናሉ ከምር
@ስአዳሙሀመዲየጃማዋቀበጥ
@ስአዳሙሀመዲየጃማዋቀበጥ 2 жыл бұрын
በረቺ
@kxmxnxkdkdkdn3286
@kxmxnxkdkdkdn3286 2 жыл бұрын
ማሻአላህጀዛቹአላይክፈላቹዪሻላህ
@ሀዊየባቦዋ
@ሀዊየባቦዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ወንዲማችን በአዱኒያ ምቾትን በአኬራ ጀነትን አላህ ይወፋቅህ
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 2 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላቹ አንቺንም ባደረቦችሽ ጭምር
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 2 жыл бұрын
😭😭☝️🤲🤲
@fatmahshifa2764
@fatmahshifa2764 2 жыл бұрын
Insahallah allah 😭
@የሀሩንዮቱብአድናቂ
@የሀሩንዮቱብአድናቂ 2 жыл бұрын
አላህህህህ መፍትሔው ከሡ ነውና አላህ ይድረሥላቸው
@መክያቲዩብM
@መክያቲዩብM 2 жыл бұрын
ያርብ፣ያረብ፣እዝነትህን፣አውርድላቸው፣ያሂላሂ፣
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላሕ ኸይር አላሕ ይዳችሑ አላሕ ያሽራቸው
@zulfazulfa5723
@zulfazulfa5723 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ ባለአን አቅም እንረዳቸዋለን
@saidanasir1617
@saidanasir1617 2 жыл бұрын
Allah jazachuhun ykfalachu yarbi allah yrdachaw
@hananidres757
@hananidres757 2 жыл бұрын
ኢሻአላ አላህ ወደራሳቸው ይመልሳቸው
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 жыл бұрын
ያረብ አንተው አሽራቸውአንተውነህያረብ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ 😥😥😥🤲🤲ያረብ ያሽርራቸው
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 72 МЛН
መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ
57:29
Epaphras Christ church
Рет қаралды 107 М.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 508 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 72 МЛН