ጋዜጠኞቹ ወደ ኢቢኤስ ቢሮ ሲመጡ የተፈጠረው || ሉላን ማረጋጋት አልቻሉም || አስፋው መሸሻ አረፈ || Asfaw Meshesha death

  Рет қаралды 760,650

ልዩ 10 [Leyu 10]

ልዩ 10 [Leyu 10]

5 ай бұрын

ጋዜጠኞቹ ወደ ኢቢኤስ ቢሮ ሲመጡ የተፈጠረው || ሉላን ማረጋጋት አልቻሉም || አስፋው መሸሻ አረፈ || Asfaw Meshesha death
ከወደዳቹት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ትብብሮን ያሳዩን
እናመሰግናለን!!
Tags:- አስፋው,ebs tv,አስፋው ሞት,asfaw meshesha,asfaw meshesha news,asfaw meshesha death,asfiti ebs,አስፋው መሸሻ ምን ሆነ,አስፋው መሸሻ ሞት,ethiopia,አስፋው መሸሻ አረፈ,asfaw meshesha ebs,asfaw meshesha mote,asfaw meshesha ebs tv today

Пікірлер: 257
@Moka-rl9sg
@Moka-rl9sg 5 ай бұрын
“በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።” - ሮሜ 14፥8 በአብርሃም ፣ በይስሐቅ ፣ በያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን ! ነፍስ ይማር
@admaadma1906
@admaadma1906 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️
@tenad7309
@tenad7309 5 ай бұрын
የEbs ሚድያ ሰራተኞች በሙሉ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ በጣም ይገርናል ይደንቃል::እንክዋን አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በህይወት አልፎ ቀርት? እንዲሁም ሩህሩሆች አዛኞች ናችሁ ይሄንን ባለፉት አመታት በመድረክ ላይ ስራችሁ ይመሰክራል:: ሁላችሁም ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏🏾😭
@yalewmakonnen9391
@yalewmakonnen9391 5 ай бұрын
00000
@yalewmakonnen9391
@yalewmakonnen9391 5 ай бұрын
0
@sadamendiris3302
@sadamendiris3302 5 ай бұрын
betkkl
@LMeled
@LMeled 5 ай бұрын
ነብስህን በአፀደገነት ያኑረው
@etaguetagu
@etaguetagu 5 ай бұрын
ቨ፣ሏለሠ
@user-yd8fb4bc6u
@user-yd8fb4bc6u 5 ай бұрын
በዚች አለም የማይለመድ ነገር ቢኖር ሞት ነው ሁሌም አዲስ ነው ለባለቤቱ 💔💔
@amenamenjesus
@amenamenjesus 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት እኔ በጣም በጣም ልቤ አዝኗል በጣም አዘንኩ አስፋው መልካም ሰው ነው መቼም የምረሳው ሰው አይደለም በጣም ያሳዝናል ጌታ ነፍሱን በገነት ታሳርፈው መልካም ሰው ebs tvዎች በሙሉ ከነቤተሰቦቹ መፅናናትን ተመኘሁላችሁ በጣም ያሳዝናል መልካም ሰው አስፋው መሸሻ በጣም የበለጠ ልቤን የሰበረው እኔ በጊው አላየሁትም ነበር የሉላ አባትና የመቅደስ አባት የአባቶች ቀን ቀርበው ብዙ ደስ የሚል የአባትነትና የልጅነት ጨዋታ ደስ በሚል ሁኔታ ከአወራችሁ በኀላ ለዓመቱ በሰላም ለአባቶች ቀን ያድርሰን ተባብለው ሱለያዩ አስፋው ጋቢ ሲያለብሱት ሉላ እና መቅደስ ያዘነው ማዘን አሁንም ይሰማኛል ሉላና መቅደስ የበለጠ እንዳይረበሹ ስለ አባቱ አለመኖር በጣም እያዘነ ግን ሉላም መቅደስም እንዳይረበሹ ጥልቅ የሆነውን የልቡን ሀዘን ዋጥ አድርጎ እሺ ብሎ እንባ እተናነቀው ዝም ማለቱ ለሰው ልጅ ያለውን ነገር የሚገልፅ ነው አስፋው ለሰዎች የኖረ ሰው ነው ነፍሱ በገነት ጌታ ያኑራት አስፋው በብዙ ስራው የማረሳ አይደለም ልጁም እሱን ይከተል ፡፡
@Birikti
@Birikti 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ መልካም ሰው እያጣች ነው። የኔ መልካም ቤተሰብ ነብስህን በገነት ያኑረው።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 ай бұрын
😭😢😭✞✞✞ አሜን ! ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 ай бұрын
አስፍዬ እግዚአብሔር ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት የሁሉ አባት ሁሉም ልቡ ተሰብሯል ለልጁ ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢😢😢
@muke614
@muke614 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር እንግዲህ መጨከን ግድ ይላል።ማፅናናት ከላይ እግዚአብሔር ዘንድይሁን።ጃፒ አይዞህ የማይሞት አባት እግዚአብሔር አለ።
@user-uv5xz8st6v
@user-uv5xz8st6v 5 ай бұрын
እናንተ እንዴት መታደልነው መዋለድ ቃንቋነው።የኔምርጦች።
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 ай бұрын
እህህህህ አስፊቲ በጣም አዝነናል ትመለሳለህ ብለን ነበር ተስፋ ያደረግነዉ ግን አልሆነም ለመላዉ ቤተሰቦቹ ወዳጆቹ መፅናናትን እመኛለሁ
@jordanmobile7105
@jordanmobile7105 5 ай бұрын
እረ በስንቱ ልቃጠል እህህህህህህ ያማል ልብን ያደማል 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@NeimajemalNeimajemal
@NeimajemalNeimajemal 5 ай бұрын
አይይይ ሞት 😢😢😢ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ተመኘሁ💔💔💔💔😭
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን ሰላም ያሳርፍልን 🥲ጌታ ለቤተሰቡ ለልጁ መፅናናትን ያስጥልን
@DebeAdisu
@DebeAdisu 5 ай бұрын
ነብሱን ይማረው😢😢😢😢😢
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 ай бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ ።ነብሱን በገነት ያኑርልን
@skylimit1423
@skylimit1423 5 ай бұрын
😂😂😂ለመላው 😁😁
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 5 ай бұрын
ጃፒየ እግዚአብሔር ያፅንንህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@Easttube-jr7up
@Easttube-jr7up 5 ай бұрын
እጅግ ልብ ይሰብራል አስፋው መርጥ ሰው ነበር ምርጥ እንዳንተ አዘኝ ጋዜጠኞች ካንተ ብዙ ጊዜ በማሳለፋቸው ደስ ይላል የዚች አለም ነገር እንዲ ነው አሟሟታችንን ያሳምርልን፡፡😢😢😢😢
@sisayabuhay8150
@sisayabuhay8150 5 ай бұрын
ነብስ ይማር አባታችን 😢😢😢😢
@user-fp6qx2pl5w
@user-fp6qx2pl5w 5 ай бұрын
አስዬ የሁሉም አባት፣ወንድም፣ልበ ቀና፣ሁሉን፣ወዳጅ፣ የደጓች ቁንጮና የኢትዮጵያን መገለጫ መስታውታችን ነፍህን ከደጋጎቹ ጎን ፈጣሪ ያኑርልን።
@user-xj4pj5hq4d
@user-xj4pj5hq4d 5 ай бұрын
Asfiti betam yaszinal nefis yimar
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 ай бұрын
I was sorry to hear about I’m so sorry 😢 to hear about the passing of አስፍቲ I wish express my deepest condolences 💐 to your family and friends coworkers loved ones May he find eternal peace Brother you will be missed ኣስፍቲ 😭መሸሻ ይሙት 😭😭😭
@user-zx8rd7yu5o
@user-zx8rd7yu5o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ck6sm9nv9s
@user-ck6sm9nv9s 5 ай бұрын
አስፈው አባታችን ነፍስህን ይማረው 😢😢😢😢
@user-td4ke6xb4x
@user-td4ke6xb4x 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@misraajmiski3681
@misraajmiski3681 5 ай бұрын
ነብስህን በዐፀደ ገነት ያኑረው አስፊቲዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kp8ej1vo8i
@user-kp8ej1vo8i 5 ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭
@SaraMaaitah-cr3uq
@SaraMaaitah-cr3uq Ай бұрын
አስፍዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እንወድሃለን
@DanawitMengestu-fq8cc
@DanawitMengestu-fq8cc 5 ай бұрын
, እግዚአብሔር ያጽናን
@dhxyydydhdxydy7234
@dhxyydydhdxydy7234 5 ай бұрын
ነብስ ይማር በደጋጓቼ እቅፋ ያኑርህ😢😢
@TlahunTlahun-ig8cz
@TlahunTlahun-ig8cz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር አስፍቲ የኢቢኤስ አባታችን እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይ መጨከን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Degefche
@Degefche 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@user-eh2yo6ic5z
@user-eh2yo6ic5z 5 ай бұрын
ነብሰህን ይማረው ፈጣሪ የችግረኛ አባት ልዑል እግዚአብሔርበቀኙ ያኑርህ
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m 5 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በቀኝ ያውለው 😢😢
@teshomelentderu
@teshomelentderu 5 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህን ይማረዉ ደግ ነህና ከደጎች ሰፈር ያሳርፍህ
@user-je4gv9nv9o
@user-je4gv9nv9o 5 ай бұрын
ውይይ አሥፋው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔ አላምንም አሥፍሺ የኔ አባት ነፍሥህን ይማረው ውይይ እኔን ማመን አቃተኝ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 5 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢ነብስይማር😢
@elsa1127
@elsa1127 5 ай бұрын
አስፋዉ መሸሻ መልካሙ ሰዉ ላንተ ይህ አይገባመ ነበረ እግዚአቤሔር ነፋሰህን በገነት ያኑርልን የኢቤስ ወንድምች እና እህቶች እግዛአቤሔር መጽናናትን ይስጣአችሀሁ
@tahaniet4117
@tahaniet4117 5 ай бұрын
አስፊቲ መልካም ሠው ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eritrealove7981
@eritrealove7981 5 ай бұрын
heart breaking😢
@meremamuhye8988
@meremamuhye8988 5 ай бұрын
ነበር ለካ እንድህ ቅርብ ነው ለመላው ቤተሰቡና የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
ነብስ ፡ ይማር!!!
@tsege531
@tsege531 5 ай бұрын
ነብስህን በገነት ያኑሮው 😢😢
@rabiwello2972
@rabiwello2972 5 ай бұрын
እንኳን አብረውት ያሉት እኛ እራሱ መቋም አልቻልንም😢😢😢😢
@fantafanta6047
@fantafanta6047 5 ай бұрын
አባቴ ነፍስ ይማረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
ነብስ ይማር
@user-xc5gu5nc2s
@user-xc5gu5nc2s 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢
@user-mj1gm8vu9z
@user-mj1gm8vu9z 5 ай бұрын
Koye men eyadergachew new yeh asefite saymot befit yetekerse video nwe
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 5 ай бұрын
ነብሰ ይማር😢😢😢😢
@user-lu3kx3qb5z
@user-lu3kx3qb5z 5 ай бұрын
ነብስ ይማር አስፍዬ
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል
@EtopeEtope-kg3zg
@EtopeEtope-kg3zg 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ አይ ሞት ወላሂ አስለቀሰኝ የኔ መልካም አስፍቲ ነብስ ይማር💔💔😢😢😢😢
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር 💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 ай бұрын
ወይ አባታች😢😢😢😢😢😢
@AdmiringApron-qs5re
@AdmiringApron-qs5re 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር አስፍቲ
@user-wu5vo1fu3q
@user-wu5vo1fu3q 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-dg8wu4yg2k
@user-dg8wu4yg2k 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ahhhhhhh
@selamawitbelayneh89
@selamawitbelayneh89 5 ай бұрын
ነብሱን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭
@TgestBogale-ih8mc
@TgestBogale-ih8mc 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 5 ай бұрын
ያማል ኡፍፍፍፍፍ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@mihretmerry8615
@mihretmerry8615 5 ай бұрын
ያሳዝናል😭😭😭😭
@Qas_elu
@Qas_elu 5 ай бұрын
😢😢
@user-ve2fv8zp1m
@user-ve2fv8zp1m 5 ай бұрын
egziabher ymarh asfaw
@user-ce7bc8gb2v
@user-ce7bc8gb2v 5 ай бұрын
ነብስ ይማር የኔ አባት 😪😥😭💔
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 5 ай бұрын
አይየኛነገር😢😢😢😢😢😢😢
@KojiKoji-rl9ck
@KojiKoji-rl9ck 5 ай бұрын
😢😢😭😭😭
@mishelwillyam931
@mishelwillyam931 5 ай бұрын
Nebes yemar😢😢
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 5 ай бұрын
😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪ነብስ ይማር
@user-zn9nr5pv1z
@user-zn9nr5pv1z 5 ай бұрын
ነብስህንይማረውየኔአባት😢😢😢😢😢
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 5 ай бұрын
ነብስይማር😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔
@alimaalima-bc4tz
@alimaalima-bc4tz 5 ай бұрын
ነብስህን ይማር
@aishahh7283
@aishahh7283 5 ай бұрын
ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-ns7mp7pt6y
@user-ns7mp7pt6y 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-fi9bg9bk5p
@user-fi9bg9bk5p 5 ай бұрын
😢😢😢
@rosadaniel5938
@rosadaniel5938 5 ай бұрын
May god rest his soul in peace You will be missed forever
@user-lh3gt2cc8l
@user-lh3gt2cc8l 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-sv8qv9mk8u
@user-sv8qv9mk8u 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@michaelkassa67
@michaelkassa67 5 ай бұрын
ልብ ይሰብራል ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lv8ws7eu5t
@user-lv8ws7eu5t 5 ай бұрын
yeasufa memot betam asazinognagnl
@frotyfroth4727
@frotyfroth4727 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@fantaalan1170
@fantaalan1170 5 ай бұрын
😭😭😭😭
@GeneneKefle
@GeneneKefle 5 ай бұрын
R.l.p😢😢😢😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ip1vc6bp8w
@user-ip1vc6bp8w Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😩😩😩😢😢
@abezashberihun359
@abezashberihun359 5 ай бұрын
Btam ልብ ይሰብራል❤❤😢😢
@ghddgd-ky8gt
@ghddgd-ky8gt 5 ай бұрын
😢
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤
@excstore218
@excstore218 5 ай бұрын
ነብሰይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባታችን😭😭😭😭😭
@alexganotakis7388
@alexganotakis7388 5 ай бұрын
B B o.
@meronabera3567
@meronabera3567 5 ай бұрын
Egzabhare yatenachu betam ke bade naw enkan lenante lanem amno mkebal yekabdale gen ftare yalew naewba ye mhonaw yyzachu tensu egzabhare yatenahe eshi
@user-ri6jg1xh4x
@user-ri6jg1xh4x 5 ай бұрын
rip😢😢😢😢😢😢
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ መቻል አቃተኝ የኔ የዋህ ያማል
@gaudmohammed2102
@gaudmohammed2102 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@lakchok8458
@lakchok8458 5 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@amenamen3356
@amenamen3356 5 ай бұрын
😥😥
@kiyablessed1130
@kiyablessed1130 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@SaudiTaif-eb2df
@SaudiTaif-eb2df 5 ай бұрын
ኡፍ ወላሂ ያማን የኔ አባት አይ ሞት ጨካኙ
@mkaa6766
@mkaa6766 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ufuuuuuuuuuuuuuu Yan abta 😢😢😢😢
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 35 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,8 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН