No video

ፅጌ እና አሌክስ በዱባይ ሀሪፍ ጊዜ አሳለፉ

  Рет қаралды 81,365

Tortoise vs Rabbit

Tortoise vs Rabbit

Күн бұрын

Пікірлер: 344
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
አለባበስሽን አልወደድሁትም አችን ግን እወድሻለሁ ሴትነትሽን ሸፍኒ ግን የምር ደስ አይልም ፅግሽ ❤❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
@@ttinaabate9710 በትክክል በሱኃ ፈተ እኔ አፈኩ በጣም ይደብረል😥😥
@surafeltadese-xq6lh
@surafeltadese-xq6lh Ай бұрын
YOU ARE CORRECT
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
@@surafeltadese-xq6lh እ ባማሪኛ ቢሆን ጥሩ ነበር እግሊዘኛ ማየት እጂ ማበብ ብዙም አደለሁ
@I.....351
@I.....351 Ай бұрын
There is no problem with her dress 😒
@melareact1
@melareact1 Ай бұрын
እኛ ንስ❤❤አትወጅንም
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ እናንተ ለመዝናናት ሙቀት ተቃጠልን ትላላችው ለአንድ ሳምንት እየመጣችው እኛ ደሞ ኑሮን ለማሸነፍ ቤተሰብ ለመለወጥ 10 አመት ሙቀቱ ብርዱ እየተፈራረቀብን አይ የማደም ቅመሞች ክብር ለኛ
@derejeberhanusamuel7888
@derejeberhanusamuel7888 Ай бұрын
ምርጥ ኮመንት ነዉ።
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ze6pf9gq1q
@user-ze6pf9gq1q Ай бұрын
እውነት ነዉ
@Henokyohanis
@Henokyohanis Ай бұрын
አሌክስ ተባረክ😍የአሌክስ እና የፅጌ በተሰቦች የታላቹ like
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y Ай бұрын
በዚህ አለባበስ እንኳን ከወንድ ልጅ ጋር እናቴ ጋር እራሱ አልሔድም እኅቶቼ እባካቹህ ስርዓት ያለው ልብስ መልበስኮ ፋርነት አይደለም በእውነት ሰው እንደት የተከበረ ሰውነቱን ይገልጣል ጡትሽኮ መውጣት ነው የቀረው በእውነት ለሌላው ሰው መሰናክል ባንሆንም ጥሩ ነው እኔ በእውነቱ እረዝም ቀሚስ ለብሼ ዳሌዬ እራሱ እንድለይብኝ አልፈልግም ሰፊ ልብስ ነው የምለብሰው እንድህ ለበስኩ ማለት ግን ፋራ ነኝ ማለት አይደለም ወዳጄ ይኸ መሰልጠን አይደለም መሰይጠን እንጅ ሴቶች ተጠንቀቁ በእኛ ምክንያት ስንቱ ለእሳት ይጋለጣል ነገ ልጆቻችን ሲያዪን በልብሳችን የሚሸማቀቁ አይሁን እባካቹህ ሴቶች
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፋጣሪከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@wubietfenta8102
@wubietfenta8102 Ай бұрын
ሰው የውሸት ሊኖር ይችላል ግን አንድቀን የእውነት መሞት አለና
@emumulat5651
@emumulat5651 Ай бұрын
ፅግዬ የኔ ቆንጆ አለባበስሽን ብቻ አስተካክዬ ከዳኒ ጋር ደሙ ፍቅር ቀንሣችሁል አንድ ላይ ስትሁኑ ይበልጥ ታምራላችሁ❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Ай бұрын
በጣም
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
እንደዚ አይነት ቦታ ስትሄጂ ፈታ ያለ አለባበስ ብለብሽ ጥሩ ነበር
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 Ай бұрын
እንወድሻለን ግን ትንሽ ደረትሽ አካባቢ ሸፈን የሚያደርግ ልብስ ቀረፃ ሲኖርሽ ተጠቀሚ ውድዋ እህታችን❤❤❤
@wubietfenta8102
@wubietfenta8102 Ай бұрын
አቤቱ እደቸርነትህ ነው እንጆ እንደበደላችን እትየው እህቴ እውነት እግዚአብሔር ስፈጥርሽ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል ታዳ የደም ዋጋ ተከፍሎልሽ ሽፍን ብትይ ምን አለ ምንም የተሽፈነ አካል የለሽም እግዚአብሔርን ፍሪ ምክኒያቱም ይች አለም እደዚ ተጫውታ ተጫውታ ነገ ለንብስሽ ማሰብ አለብሽ ምክኒያቱም እሴት ልጅ ገላዋን ተሽፍን ነው ትዛዙ😢
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Ай бұрын
እረ በመብረሀን በወላዲተ አምላክ ጡትሽን ሸፍኚ ኡፍፍፍፍፍ ላቺ እኔ ተሸማቀኩ
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw Ай бұрын
Hhhhhh😂😂😂😂 ወረኛ
@TigistDaniel-ey4wo
@TigistDaniel-ey4wo Ай бұрын
😂😂😂
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
አረ በንተሽ ጌታ ይሰጠ ሰዉንችሽን ሸፍኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ጨረሽ አሁንም በሰብሽ ከዚ ሁሉ እረቁት ብተጂ አይሻለሽም ጢትሽን ከፍትሽ መልበስ ለምን አስፈለጠ እሄም እረቁት ነው እንጂ 😢😢
@Betiye
@Betiye Ай бұрын
ለወንድ ብለ ነው እጅ ጎድ እኮ ጌታ ይቅርታ
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw Ай бұрын
ምን አገባሽ ቅናተኛ
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw Ай бұрын
​@@Betiyeለራስሽ እወቂ እደፈለገች ትሁን የናተ መጨርጨር ምን አመጣው ሆ
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ሚኪ ሲጨፍር የውድቀባትን እቺም ​@@Betiyeይወድቅ ነበር ብትጨፍር
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
​@@KokebaGorawለራስሽ ክብር ስለሌሽ ነው እንዲህ ይምትይው ጡት የልጅ ወይም የባል ነው
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
🥰🥰እንኳን ደህና መጣቹ የፅጌ ቤተሰብ አበረታቱኝ🥰
@HmsojwNdjjs
@HmsojwNdjjs Ай бұрын
አር የገመጠ አህያ ነዉ የምትመስሊዉ ባንቺ ቤት ቆንጆ መሆንሽ ነዉ
@user-pq4mv6fg2z
@user-pq4mv6fg2z Ай бұрын
ጡትሽ ብቻ ነው የሚታየው ካላይ ግማሹ ከታች ግማሹ ምን ቀረሽ መሽናሽን መሸፈንሽ ተመስገን ነው
@BirkewaAsrat
@BirkewaAsrat Ай бұрын
😂😂😂
@Muluabate-ys4kr
@Muluabate-ys4kr Ай бұрын
የተሸፈነ ነገር ውድ ነው የተገላለጠ ነገር እርካሽ ነው እና እህቶቸ አትገላለጡ ወድቹም ተሣቀቁ አሁንስ ወይ በአንድግር አውልቁና ይዱ
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i Ай бұрын
የኢ/ያ ሴትኮ ከ30 ዓመት በቲቻ ያለዋ ተወሊዲ ሁሉም እብድ ነው ህፊረት የምባሊ የሸሸዋ ተውሊዲ ነው ልቢና ይስጠን😢
@samritube645
@samritube645 Ай бұрын
*የደላችሁ እናንተ ለመዝናናት እኛ ለጀራ ነው የምንሰቃየው ወዳጄ*
@user-op6gy6lt8d
@user-op6gy6lt8d Ай бұрын
Ena ensu mn agbachwee selanchii
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
ቻናሉን በስምሽ አርጊው ፅግዬ በሰላም ተመለሺ ወደ ጓደኞችሽ❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 Ай бұрын
ውዴ እግዚአብሔር እኮ መታየት ስለሌለበት ነው ደረት ላይ ያረገልን እኛ ደሞ ካላጠባን እያልን የምናዘላዝለው ነገር ፈረሐ እግዚአብሔር ይኑረን
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ወደ ላይ መሳብ ምን ይሉታል
@user-gk6ru1hs3i
@user-gk6ru1hs3i Ай бұрын
ወይኔ እረ ሴቶችየ ምን ነካችሁሁ
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s Ай бұрын
ቱ አውዝበለሂ ረቁት መሄድ ላንቺ ሲሊጠኔ ነው አንችንማ በዛው ለመደም ማስቀረት ነበር😂😂😂
@kkd8112
@kkd8112 Ай бұрын
ኧረማዳም ይችን አትፈሐልግምእደለመደች ሰትገላለጥ ታሳፍራታለች
@user-en1ve6wj9w
@user-en1ve6wj9w Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ባድግር አውልቂ በዳች አይነቱ እንሰደባለን አይቀፍሽም በመብርሀን 😢
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs Ай бұрын
ለሽያጭ ነው የምትወጪው ደሞ ብቻሽን ግርግር ብለሽ እዩኝ እዩኝ የምትይውስ ነገር አንድ የሚያስተምር የሚይንፅ ነገር የለሽ ምንሽ ይታያል ማፈሪያ ኮልኮሌ
@mahitube3690
@mahitube3690 Ай бұрын
ፅግዬ የኔ ውድ በስምሽ ቀይሪው ቻናልሽን ❤❤❤ሙቀቱን አይነሳ በሁላችንም ጋር ነው እምዬ ሀገራችን
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 Ай бұрын
የሻር ሙጣ እታይል ነው መንታ የጠባው ሚመስላው ሰገጤ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
😂😂😂ጡቱን የማን ነው ብብትሺንም ሎሚ እና የጥርስ ሰሙና ተጠቀም እየጦቆራ ነው
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
ኤጭ አስጠላሺኝ ውሻ አትሁኚ መስቀል አድርጋ ጡቷ ውጪ ምን ይባላል መጨረሻዬ አሳምርልኝ😢
@KalkidanDereje-oh7me
@KalkidanDereje-oh7me Ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@ሳራ
@ሳራ Ай бұрын
😢ከዳኒ ጋር ነበር እሚያምርብሽ❤
@BekaluBerhanu
@BekaluBerhanu Ай бұрын
ሴት እህቶቻችን ግን ለምን ጡታቹህ እንዲታይ ለምንድን ነው የምታደርጉት እረ አለባበስሽን አስተካክይ!!!
@herodsamuel8835
@herodsamuel8835 Ай бұрын
ይህንን የላም ጡት ሸፍኝ ያማረብሽ መስሎሸ መሳቃያ
@AbdoshakuHotel
@AbdoshakuHotel Ай бұрын
😢😢😢😢በናትሺ ሲንት ኪሎ ነው ዳርትሺ ለይ ያለው
@NaghamAlhamar
@NaghamAlhamar Ай бұрын
Xutshi shefni bexami new miyatslu benatshi betrfi konjooo neshi❤❤❤😢
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 Ай бұрын
ትንሽ ከፍ አድርጊው ቀሚሥሽን በጣም እረዝሞል ጠልፍ እዳይጥልሽ
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 Ай бұрын
አይ ፅግዬ እኔም በጣም በልጅነቴ የዛሬ 4አመት ነዉ ስደት የመጣሁት 😂😂
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ክክክክክያስቀኝ ፓርት
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h Ай бұрын
ጡትሽን እያየን በሳቅ ሞተን እኔና ጎደኛዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂እፍፍፍፍፍፍ
@21-xe9tg
@21-xe9tg Ай бұрын
በዚ አለባበስሽ ወይኔ መዳም ብታይሽ😂
@Heyb21
@Heyb21 Ай бұрын
Tsegye😘❤️❤️
@HagerTigray
@HagerTigray Ай бұрын
የሴት ልጅ ክብሯ ሸፍንፍን ብላ ወንድ ሲጋጋላት ነዉ እንጂ ዝምብሎ መበላቀጥ ግን ያሰጠላል
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Ай бұрын
አረ ፀግየ ሥወድሺ አለባቀስሺ አረ ሥረአት የሚባል ነገረ የለም እራቁጥሺን ነሺኮ በስመአም ወወልድ
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
አለባበስሽ ከባህላችን እና የሴትነት ክብርሽን የጣለና ያንቺን ስብፅና አይመጥንም ያስጠላል ጡትሽን እና ገላሽን እያሳዬሽ አትንቀሳቀሽ 😢😢😢
@stygcyhcyvf5637
@stygcyhcyvf5637 Ай бұрын
እኔ ምለው የምትገላላጡ ሴቶች ባል ካገበቹህ ቦሀላ ምን ልታሳዩትነው❓❗❓ ህዝብ የየዉን ገላነው እዛችሁ ምትጠብቁት❓⁉ ሴትነት ክብር ነው ከተሸፈና‼
@user-vl7uq7ol2f
@user-vl7uq7ol2f Ай бұрын
ሸሌ ነገር ነሽ ጡጥትሽን መዘርጋት ትወጅያለሽ በየሄድሽበት😂😂😂
@Bety543
@Bety543 Ай бұрын
well come 🎉❤ መምዘር ወስደው አሰጡሽ ጁሚራ ወይም ቡሩጅ ከሊፋ ለምን አለወሰዱሽም❤❤❤
@sedetegewa
@sedetegewa Ай бұрын
ለበሥሽ በቃ 😂😂😂😂😂 ቱ
@ebs3056
@ebs3056 Ай бұрын
AlebbeshAymrm😢😢
@user-zi9ik7wp1u
@user-zi9ik7wp1u Ай бұрын
አለባበስ አስተካክይ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
የዛሬ ስድስት አመት በጣም በልጅነቴ ዱባይ መጥቼ ነበር አለችኮ😅😅😅😅 እኛ እኮ እንደዚህ አርጅተሽ ሚዲያ ላይ ምናይሽ ከዛሬ ዘጠኝ አመት በፊት ነው
@Yenatua
@Yenatua Ай бұрын
😅😅
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 Ай бұрын
እና ፅጌ አይናችለይ አይደል ያደገችው
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
@@abrarsolaiman8031 እኔ ሳውቃት ወላሂ እንደዚው ናት
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
@@abrarsolaiman8031 ታዳ እኔ ሚዲያ መከታተል ከጀመርኩ 6አመት ሞላኝ የዛኔ እነሱ ዳኒ ከሚባለው ልጅ ጋ ሚዲያ የጀመርነው ሶስት አመታችን ነው ሲሉ በጆሮዬ ሰምቻቸዋለሁ የምን ሽምጠጣ ነው አርባ ቅዱስ ዋንስ በልታለች
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Ай бұрын
😂😂😂😂
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo Ай бұрын
አረ ኣለባበስሽ ኣስታካክዪ ፀገ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
ምን አለ አችም ከምትሳቀቂ ደህነውን ብትለብሺ ፅግሽ
@merertuabera2765
@merertuabera2765 Ай бұрын
ውሀ ዳሩ በጣም ያምራል ውላቹ ❤️♥️♥️♥️
@BamlakGetachew-m6c
@BamlakGetachew-m6c Ай бұрын
Betam ewedshalw yene wed🥰
@user-dv1zt5kq5m
@user-dv1zt5kq5m Ай бұрын
Are so so atbye zm belesh fkrea
@DffDfff-om6sr
@DffDfff-om6sr Ай бұрын
የ10 አመት ልጅ ልብስ ነውኮ የለበሽው በስተርጅና ተጃጃልሽ ዱባይ የደጎች አገር ነው እርዱኝ በይና ነፍስ ያለው ልብስ ገዝተው ያልብሱሽ ሰገጤ ሴት ሴት ምሰይሲ😏😏😏
@user-qc3il8jx2y
@user-qc3il8jx2y Ай бұрын
እይ በዱባይ ህግ እደዚ ጡት ማሳየት በጣም የተከለከለ ነው አለ ጡት ማያዣ መውጣት አየፈቀድም
@kkd8112
@kkd8112 Ай бұрын
ኧረ ባዩልኝ ይች አሰዳቢ
@BelievedGod
@BelievedGod Ай бұрын
ሴት መሆኔይ እንድጠላ ነው የምታደርጉኝ ተገላልጣችሁ ሳያችሁ ኤጭ
@creative46n
@creative46n Ай бұрын
ere enga alednm
@EldanaBirhanu-uw4hn
@EldanaBirhanu-uw4hn Ай бұрын
ሣቅሽን ስወደው
@aganati8645
@aganati8645 Ай бұрын
ምነው ጡቴን እዩልኝ ማለት ፈልግሽ ነው
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ወዶች ለማሳስት
@ahmyou3918
@ahmyou3918 Ай бұрын
ኧረ በዝህ አይሳሳቱም እየተወነወነ ምኑን😂😂😂😂
@KalkidanDemere
@KalkidanDemere Ай бұрын
6 በልጀንትሼ
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o Ай бұрын
ለምን አድላይ ራቆትሽን አቶጪም 😢
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f Ай бұрын
ዱባይ ምርጥ ሀገር ነው 4 አመት ሠርቼበታለው
@aganati8645
@aganati8645 Ай бұрын
እርጉዝ ኔሽ እንደ 🙈
@user-kp7ib8lo4y
@user-kp7ib8lo4y Ай бұрын
ዋው እይናረብሽ ነው 🥰🥰🥰❤️❤️
@zainabali-bq6rr
@zainabali-bq6rr Ай бұрын
ተውርደሻልkኮ
@user-tn2lp3nk8d
@user-tn2lp3nk8d Ай бұрын
Tebejibet yesmamashal
@HagerTigray
@HagerTigray Ай бұрын
ሴቶች በአጠቃላይ ጡታችሁን ሰታሳዬ ፍላጎቴን ሁላ ነዉ እሚዘጋብኝ ታሰጠላላችሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አለባበስ በማርያም😢
@user-dk1bc5sb3t
@user-dk1bc5sb3t Ай бұрын
ተዋርደሽ የለ እዴ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 Ай бұрын
አለባበስሽ ግን😢😢😢😢
@barkot7147
@barkot7147 Ай бұрын
እንዳልዋረድ ትላለች እንዴ ከቤት ሳትወጪ ነው የተዋረድሽው አስቀያሚ
@kkd8112
@kkd8112 Ай бұрын
ሠህ❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 күн бұрын
አጀብ ነው:ልብስለበስኩልትይ:እዳይሆን:😢😢😢
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 күн бұрын
በእዳቺአይነቶች:አረቦች:ባለዎችየሚሉን:አደኛውንበፖትአይሻልሽም:ነውአውሮፖ:አገርየሔድሽመሰለሽዴ😂
@temietube12
@temietube12 Ай бұрын
23:29 አግር አነሳስ አትችልም እና እንዴ ወንድ እኮ ነኝ 🤣🤣😂😂
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
ፂጌ አለባበስሽንአስተካክይ
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
አረ ጡትሺ ፈጣር ሆይ
@SeleAbrsh
@SeleAbrsh Ай бұрын
Tutsh ybedal
@MahletshewaMahi
@MahletshewaMahi Ай бұрын
ዋው የኔ ማር ምንም ብትለብሽ ያምርብሻል ግን ቶሎ ነልን ❤❤❤❤❤❤
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp Ай бұрын
❤❤❤❤
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Ай бұрын
ምንድነው አሁን ይሄ ጡትሽን እንዲህ ዘርግፈሽ አደባባይ ወንድ ፊት? ምንድነው በዝህ ልክ እራሳችሁን አርክሳችሁ መሄድ አይከብድም? መስቀሉ ትንሽ አይከብዳችሁም እጭ
@ArsemaSelam-qf3cv
@ArsemaSelam-qf3cv Ай бұрын
ጽጌ የሆነ ነገር ቅር ያለሽ ይመስላል ከዘፈንሽ ጀምሮ ዳኒን የሆነ ሰው የነተከሽ እናት የሆነ ህልክ ዉስጥ ነሽ!ተረጋግተሽ መሆን ያለብሽን ሁኚ!!ንዴት ጥሩ ቦታ አያውልም!!
@user-px3yx5pi1q
@user-px3yx5pi1q Ай бұрын
Alebabesish malet ,"brestish ,,,eyetaye new so asitekakiy
@user-zj5mo9xu3w
@user-zj5mo9xu3w Ай бұрын
so😂😂😂😂😂
@user-ej5bx9bh1w
@user-ej5bx9bh1w Ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ ግን አለባበስሽን አስተካኪይ
@KalKidan-cq2vb
@KalKidan-cq2vb Ай бұрын
ደሞ የባለፈው ቪድዮ 13k ላይክ ገብቷል እና አሌክስን እንዳትፋችው
@antenehtesfayedemisse4924
@antenehtesfayedemisse4924 Ай бұрын
The watermelon 😊😊
@eyoutilahun5253
@eyoutilahun5253 Ай бұрын
Betam belejinetish yezare 6 amet new😁😁😁😁
@user-sr2nu7zg8k
@user-sr2nu7zg8k Ай бұрын
Dubay so. A.A( enaa)😂😂😂😂
@halemayimam
@halemayimam Ай бұрын
እረ ሴቶችየ ተዉ ተዉ እፈሩ ተዉ ሰከን በረዲ ቀዝቀዝ በሉ እደተላጠ ሙዝ አትሁኑ ሴት ልጂ ሰትር ኮስተር ስትል ነዉ የሚያምርባት ደሞኮ እታያችሗለሁ ትላለች ምን የሚታይ ነገር አለሺና ነዉ እዩኝ እዩኝ የምትይዉ። እደዉ ወዶችየ ፈጣሪ ያስችላችሁ እነዚህ የሴት ሸይጧን የሆኑ ሴቶችኮ አሰቸገሩ 😅😅😅
@marieemariee1196
@marieemariee1196 Ай бұрын
Are. Edezi. Atigelaleci. Bachibota. Ene. Teshemaqeku
@monamona7139
@monamona7139 Ай бұрын
ላንቺም ለተመልካች ሰላም የማይሰጥ አለባበስ ነው
@seidredi4158
@seidredi4158 Ай бұрын
የአላህ ግን አታፍርም ወንዶችን እንደዚህ ለብሳ 😎
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw Ай бұрын
ምን አገባህ ሆ
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
አለባበስሽ😢😢😢
@GenetGebrel-iw9vs
@GenetGebrel-iw9vs Ай бұрын
ኧረ ፅጌ ያሳለፍሽውን ነገር እየረሳሽ ነው እንደ ድሮው ሁኚ አለባበስሽ ይስተካከል
@seammerr4272
@seammerr4272 Ай бұрын
ጡትሽ በጣም ታዬ በዛ ላይ ከወንድ ጋር ነው የምትሄጀዉ
@EmameMkounen
@EmameMkounen Ай бұрын
ቱ አለባበስሺ አይንፋም ባሀላችሁን አትርሱ በአላህ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው😢😢😢😢😢😮
@Solomon-cc9zs
@Solomon-cc9zs Ай бұрын
የጡት መያዣሽ ስትቁጥር ነው ፅጌ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 күн бұрын
ወዶችምባለጌናቸው:አይመክራትም:እህታችሁብትሆን:እደዚህአብራችሁ:ትወጣለች:ለዛውበአረብአገር:በእዳቺአይነቱነው:ሁሉምየሚሰደበው:ማፈሪያ:የአ-አልጅእዲህ:ካልሆነአራዳ:አደለምያለሽማነው:ሴትነቴንጠላሁ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
እናተ የክርስትያን ምዕመናን መስቀል እያደረጉ ሚበለቃቀጡትን ለምን አታወግዙም ?
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
መች ይሰማሉ 😢
ፅጌን ሆቴል ውስጥ እቃ አሳጠብናት
25:21
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 67 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 32 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 15 МЛН
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 219 М.
ለታዋቂዋ ፅጌ ብሎ ፍቅረኛውን አዋረዳት
17:41
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 40 М.
Let’s go on a date
20:13
Lual
Рет қаралды 81 М.
ዳኒ ዴጄ ሊን ዱባይ አገኛት Dj lee
12:54
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 339 М.
ገጠር ገባን
12:18
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 225 М.
ፅጌ ዱባይ ሞል ውስጥ የሚስፈራ እንስሳ አየች
20:39
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН