Рет қаралды 2,591
በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
ገበሬዉ ፈረንጅ በፍቅር ሲኒማ ተዘጋጅቶ የቀረበ በፍቅር ሲኒማ ዩቱብ ቻናላችን በቅርብ ቀን በአይነታቸው ለየት ያሉ በፍቅር በትዳር እና በቤተሰብ ላይ ብቻ እሚያተኩሩ እሚያዝናኑ እሚያስተምሩ የቤተሰብ ድራማዎችን ፊልሞችን ይዘንላችሁ እንመጣለን ይማራሉ ይዝናናሉ ቁምነገር ይጨብጣሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::