Gedion Daneal - Altewishim - ጌድዮን ዳንኤል - አልተውሽም - New Ethiopian Music 2020 (Official Music Video)

  Рет қаралды 297,073

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

4 жыл бұрын

‘Altewishim’ is a new song from Gedion Daneal, produced by Nahom records.
ይህን አልተውሽም የተሠኘ ሙዚቃ የጌድደን ዳንኤል አዲስ ሙዚ ናሆም ሪከርድስ ፕሮዲውስ አድርጎላችኋል፡፡
#Nahomrecords #Amharicmusic #Ethiopianmusic
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 395
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 жыл бұрын
አቤት ፅናትና ጥንካሬ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጌዲየ
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን ጌዲዬ ምርጤ የኔ ዘናጭ የ90 ዎቹ
@abukiHD18
@abukiHD18 4 жыл бұрын
አይዞን ወንድማለም ከዛሬ 8ዓመታት በፊት ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን ፀበልተኞች ጋር ለመፀበል ተረኛ ሆነህ አይቼህ በጣም አዝኜም ደንግጬም ነበር አሁን ግን በዚህ መልኩ ወደምትወደው የሙዚቃ ጥበብ መመለስህ ደስ አሰኝቶኛል።
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ሁሌ ስኬትህን ሳይ ደስ ይለኛል ያለፈው ሁሉ ለበጉ ነው እብሮ አደጌ!!!!
@Yoh21
@Yoh21 4 жыл бұрын
ጌዲ የ90ቹ እንቡጥ! አንተን የመለሰ አምላክ ጥበበንም ይመልሰዋል!
@tube-rz3fz
@tube-rz3fz 4 жыл бұрын
ጌዲ Ethiopia እንዳንተ አይነት ዘፋኝ ስላላት እድለኛ ናት
@kidistdxb306
@kidistdxb306 4 жыл бұрын
ጌዲ የኔ ምርጥ ሁፍፍፍፍፍፍፍ እንደዚ ወደ ድሮ ማንነትክ ተመልሰክ ሳይክ ዓይኔ በእንቧ ይቀላል ልክ የናቴ ልጅ ትመስለኛለክ ጌዲ በርታልኝ
@znashteame5858
@znashteame5858 4 жыл бұрын
ጌዷየ tamsgan wendeame🙏🙏🙏
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
ጌድየየኔምርጥውድድድድድድድድድድድእንካንለዚአበቃህ ያልሞተስውብዙ።
@BissenebtKassahun
@BissenebtKassahun 3 жыл бұрын
Mela Tube ቤተሰብ ነኝ ሌሎችም ኑ እንደማመር ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ እኔም Subscribe አደርጋለሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በሀገርም ሆነ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ በያላችሁበት በመጀመሪያ ጤንነቱን ከዚያም ከሰው መግባባቱንና ሀብቱን ይስጣቹ:: አላማችን ከዘረኝነት; ከሐይማኖት; እና ከፖለቲካ ነጻ የሆነ የቅን ልቦች የመገናኛ ብዙሀን መስርቶ ሁሉም የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ ዜጎቿ በአንድ ላይ በመተሳሰብ እየተረዳዱ በሰላም አብሮ መኖር ነው:: የቁርጥ ቀንለት ከእናት በላይ ከነድክመቴ ከነጥፋቴ የትዋልክ የትአደርክ የት ከረምክ ሳትል በደስታ ችግሯን ተቋቁማ የምትቀበለኝ እናት ኢትዮጵያ ትባላለች:: ለዘላለም ክበሪልኝ የሚሊየኖች እናት:: እናስተውል! Social Media ላይ በምናሰራጫቸው የጥላቻ ንግግሮች ከፍለን የማንጨርሰው እዳ እያመጣን ስለሆነ በውጭ ሀገር ያላቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ሰከን በሉ እናቶችና ህጻናት እየተጨፈጨፉ ነው ንቁ ሰው ሁኑ ወደፊት ተራመዱ ለውጭ ጠላት ሳንሸነፍ እርስ በራሳችን በየተራ አንሙት:: ያልተጎዳ የለም ያለፈውን አንመልሰውም የሞቱት በእኛ ነው ለኛ ነው ለኢትዮጵያ ነው:: ሰላም እና ፍትህ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ እስከዘላለሙ አሜን:: America ለምትኖሩ Ethiopian and Eritrean ነፃ የትምህርት እድል በተለያዩ የስራ ዘርፎች ያሰለጥናል: I am ready to help all of you! ይህን ስል ግን መኗሪያ ቤት, ምግብ, .... ሌሎችንም ሸፍኖ ከማኖሩም በላይ በትርፍ ሳት መስራትም ይቻላል እየተማሩ:: WWW . JOBCORPS . GOV
@lijkedirtube541
@lijkedirtube541 3 жыл бұрын
min hono neber
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
ሁሌም በደስታ ኑር ጌድዬ 🥰🥰🥰🙏
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ፍቃድ እዚህ ደረስክ እንኳን ለዚህ በቃህ ጌድዬ🙏🙏🙏🙏!!! ፈጣሪ አንተ ሀገሬን ወገኔን በያሉበት ጠብቅልኝ🙏🙏🙏💚💛❤!!!!
@MayaMaya-kj5gs
@MayaMaya-kj5gs 4 жыл бұрын
እውነት ይህ ቀን ናፍቆኝ ነበር ጌዲ እንደዚህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
@burteyemaryam4816
@burteyemaryam4816 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጌዲ በርታ አንተን ሳይ ታሜን አስታውሳለው ነብሱን ይማረውና
@comedyzonetube
@comedyzonetube 3 жыл бұрын
ጌዲ የፍቅር ሰዉ እግዚሐብሄር ጤናህን ይስጥ።
@asnasistar4481
@asnasistar4481 3 жыл бұрын
የጊዲ ድምፅ ሲሰማ 90ዎች ትዝ ሚለዉ አይስኩል
@cyberreacts7048
@cyberreacts7048 4 жыл бұрын
ጌዲ በተራ እንኳን መጣህልን ያራዳ ልጅ ባንተ ዘፈን ያልፈነዳበት የለም አድናቂህ ነኝ ከለንደን ፈታ በይ ጌድ አዬ #አቡሽ_ዘለቀ ፊውቸሪንግ ቢገባበት እንዴት የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር
@duehdjskshbehd9975
@duehdjskshbehd9975 4 жыл бұрын
በጣም
@duehdjskshbehd9975
@duehdjskshbehd9975 4 жыл бұрын
በጣም
@kiruemu341
@kiruemu341 4 жыл бұрын
batme bartalgne gadeya konjo
@cyberreacts7048
@cyberreacts7048 4 жыл бұрын
@Mela Tube aderekush
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ጆሮህ ላይ ያረከው ሉቲ ምን ይሆን መልእክቱ ?????????( ህይወትህ ጤናህ በመስተካከሉ ክብር ለህያውእግዚያብሄር
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
ጌድዬ ዌል ሁሌም አንደኛ ደሞ በዚህ ላይ ዘናጭ
@saraterefa9399
@saraterefa9399 4 жыл бұрын
እንኻን ለዚ አበቃክ ጌዲ ድምፅክን ስለስማው በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ሰላምክ ይብዛ ይትረፍረፍ ፈጣሪ በምረቱ ይጎብኛን አሜን
@hayetmussa8322
@hayetmussa8322 4 жыл бұрын
Minhuno nber sewochi siyazinu ayalehu
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 4 жыл бұрын
እስኪ ለዚህ የ90 ምርጥ ! ት ዝታ ያለው
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ዊ ጌድ ድሮ እኮ በጣም ነበረ የምወድህ አሁንም አምረህና ታድሰህ ነው የመጣሃው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤ ምናለ እንደ ሙዚቃ ሁሉ ፍቅረም ቢቀል😍 ዋውውውውው መረዋ ነው ድምፀህ የዛሬ ወንዶች🤨 አንደ ካገኝ አይንሸን ልፈረ ነው የሚሉት 😭😭😭😭 ጥቅም ብቻ እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን
@binihabesha5096
@binihabesha5096 4 жыл бұрын
ጌዲዬ የ 90 ዎቹ ትዝታችን እንኳንም መጣክልን
@binihabesha5096
@binihabesha5096 4 жыл бұрын
@Mela Tube ፎቶዉን በመጫን ሰብስክ. አድርገክ የለቀኩት ቪዲዮ ላይ ኮሜንት አስቀምጥልኝ እኔም እመልስልካለሁ
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Esey temesgen🙏 fetari min yisanewal❤️
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
ጌዲ የፍቅር ሰው የኔ ምርጥ በርታ አባቴ 😘😘😘
@edondady3019
@edondady3019 4 жыл бұрын
ጌዲዬዬ የኔ አደኛ ምርጥስራነው
@user-rx8qc2vy3m
@user-rx8qc2vy3m 4 жыл бұрын
ጌዲ ምርጥ ስራ ትንሽ ሜካብ ለመለየት ያስቸግራል
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
ጌድዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የእኔ አንደኛ በጣም ነዉ የምወድህ እንኳን አየሁህ
@GoteTube
@GoteTube 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና በስላም መጣህ የምርጦች ምርጥ እንዴት ደስ ይላል በሂውትህ ቁመህ በመዝፈንህ አዝኝ ነበር ግምኛ አየ ስው ብየ ያዘንኩበት ቀን ነበር ባአንተ ነገር
@user-xr4pg9xy2f
@user-xr4pg9xy2f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ለበለጠ ከፍ ያድርግህ ገዲዬ የፍቅር ሰው።።።
@norwaydanielsenegal3288
@norwaydanielsenegal3288 4 жыл бұрын
ጌድዮን የጠፋ ሰው እንደት ነህ 🤝👍
@ethiopia2838
@ethiopia2838 4 жыл бұрын
ጌዲ የኔ ምርጥ ስላየሁ በጠም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ለዚች ቀን ስላበቃህ ክብሩ ይስፋ
@abbarry3104
@abbarry3104 4 жыл бұрын
Gedion Daneal is the best Ethiopian singer long live Gedi
@davedavid566
@davedavid566 4 жыл бұрын
በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል።በአንተ ሙዚቃዎች ያደኩ ስለሆንኩ ሰይፉ ላይ የደረሰብህን ስትናገር ስሰማህ ከልቤ በጣም አዝኜ ነበር።አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል።በርታ ጌዲ!በጣም አሪፍ ዘፈን ነው።
@miseemiser2435
@miseemiser2435 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርታ ጌዲ ምርጥ ሰው
@jejepapy2413
@jejepapy2413 3 жыл бұрын
ጌዲ እንኳን መጣህልኝ💚💚💛💛❤❤
@legesseasfaw6794
@legesseasfaw6794 4 жыл бұрын
ጌዴ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር የተመስገ ይሁን በጣም ነው የተደስኩት ወንድም አለም
@AliAli-vi6gg
@AliAli-vi6gg 4 жыл бұрын
ጌዲ የፍቅር ሰው እንኳን በሰላም መጣክ በጣ ደስ ይላል ያ ሁሉ አልፎ ውደ ነበርክበት ስራ መመለስ ደስ ይላል በጣም
@user-ny1wp8wi3d
@user-ny1wp8wi3d 4 жыл бұрын
ዋናው ነገር ጤና ሰላም ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ለካን
@babayenkonjoloveyou5596
@babayenkonjoloveyou5596 4 жыл бұрын
እንከን በሰላም መጣ ወንድሜችን ሰለሁ ደስ ብሎኛል
@babayenkonjoloveyou5596
@babayenkonjoloveyou5596 4 жыл бұрын
እሺ አምሰግናልሁ ያው 😍
@user-fq7zw9qf2o
@user-fq7zw9qf2o 4 жыл бұрын
ጌድየ ምርጥሰው ኡፍ እንካንምህይወት ተስተካከለ በጣምደስብሎናል አይዞህ በርታ ምርጥስራነው
@wardakwt8057
@wardakwt8057 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ በጣም ምርጥ ሥራነዉ ❤❤❤❤👈
@sariyshawa8263
@sariyshawa8263 4 жыл бұрын
ጌዲ ምርጥ ስራ ነው ጎባዝ 😍
@prosperity4427
@prosperity4427 4 жыл бұрын
መኖር ጥሩ ነው ....
@user-nv9cg9en5w
@user-nv9cg9en5w 4 жыл бұрын
እንዴ ጌዲ መጣልን 😲😲😲😲ተናፍቀክ ነበር ጌዲዬ😍😍😍
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 жыл бұрын
የእውነት ሰው ጥሩ ስራ ነው በርታልን
@user-lx8yg2wt8c
@user-lx8yg2wt8c 4 жыл бұрын
አምላኬ ሀይ ኢትዬጰያን እና ህዝቦቿን ከዚህ ኮርና ከተባለ ወረርሽኝ አንተ ጠብቀን አምላኬ ቁጣህን አብርድ እዴት እደጨነቀኝ አጠይቁኝ ጌዲ እንኳን ደና መጣህ
@citycomtripoli8110
@citycomtripoli8110 4 жыл бұрын
ጌዲዬ ምርጥ ስራ ነው በርታልን
@seashenafi8213
@seashenafi8213 4 жыл бұрын
Waw btam desyelal
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 4 жыл бұрын
ጌዲ ማኛ አንደኛ 😍😍😍🇪🇹🙌
@sarabeyene8740
@sarabeyene8740 4 жыл бұрын
ጌዲዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተለውጠህ ሳይክ እንኳን ፈጣሪ ረዳክ
@ferefere1654
@ferefere1654 4 жыл бұрын
በምነው ሽዋ ሆፕ ወይ አድማስ ብትለቀው የብዙ ስው እይታ ይኖረው ነበር እኔም ሼር አድርጌ እንዲታይ ተባብሬያለው kk ግዜው የጠበቀ አሪፍና ምርጥ መልክት ያለው ዘፈን ነው የበፊት ፍቅራችንን ፈጣሪ ይመልስልን
@lillyali2616
@lillyali2616 4 жыл бұрын
የበፊት ፍቅር አለ አክቴብስቶች ሸፍኖት ነው እንጂ
@user-de6jq1ss7i
@user-de6jq1ss7i 4 жыл бұрын
ጌዲዬ ሥወድክ ልጂቱም ዋው ናት ጀግንየ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ዘናጭ 💓💓💓💓💓🌹🌹🌹💘
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
ጌዲዬ አሪፍነበር የባእል ልብስ ብታስለብሳት
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
እስካሁን በግፊ አልመነጭቅ ብለህ ነበር ጌዲ አሁን በፊት ማርሽ የድሮውን ማንነትህ ይዘህ ከች አልክ ምርጥ ስራ papa.
@naniyeshe3229
@naniyeshe3229 2 жыл бұрын
እግዛቤርን በል ተበዳ ዘንዶ
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 4 жыл бұрын
ጋድዬ ሁሉም አልፎ አንድህ ሁንህ ስናይህ ደስ ይለናል ወንድማችን በተርፈ ሀገራቸን ይጠብቅልን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@mesiyaalamatalije9548
@mesiyaalamatalije9548 4 жыл бұрын
gadeya yan konjo sewadeh mereti sera nawe 👌👌👌👌👌👍👍👍
@berekethadish6008
@berekethadish6008 4 жыл бұрын
Des ylal from Eritrea 🇪🇷
@violetbrooke23
@violetbrooke23 4 жыл бұрын
Wowowo Ethiopa love it from USA
@user-rj2bo3hn8x
@user-rj2bo3hn8x 4 жыл бұрын
ለምን.በሆፖአለቀከውም.በዝህቡዙሠውአያይልህምጌድ ደስየሚልስራነው
@user-ee7un1tm5n
@user-ee7un1tm5n 4 жыл бұрын
ጌዲ የኔ ውደ ምረጥ ሰራ ነው የበለጠ ደሰ ያለኝ እንድሮህ መመልሰህ ነው 💗❤😍
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 жыл бұрын
ኦ ጌድዬ ስወድህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ😘😘💘
@mol5927
@mol5927 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጌድየ ቆጆ ስወድክ
@hiwotderege5901
@hiwotderege5901 4 жыл бұрын
ጊዲ😍😍😍😍😍 ይመችክ
@user-tx2zv1xq4k
@user-tx2zv1xq4k 4 жыл бұрын
ጌድዲ እኳን ለዚ አበቃህ በጣም ደስይላል አድግዜ አይቼ በጣም አዝኜ ነበር ደስብሉኛል ወዴጤንነት ተመልሰህ ማየት ደስይላል
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 4 жыл бұрын
ሁፈይ ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም አዝኜ ነበር የኔ ጌታ በርታ ብር keep it up
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 жыл бұрын
Gedi... ከዘፈኑ ምርጥነት በተጨማሪ አንተ አስተዋይ ነህ! Keep it up bra!
@fuadhussen3034
@fuadhussen3034 4 жыл бұрын
We love you Gedi yarada lj ymecheh💯💯💯
@elsagidey7662
@elsagidey7662 4 жыл бұрын
እስይይይ ጌዲዬ የኔ ፍቅር ስወድ እኮ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጊዜ ይጥላል እ/ር ያነሳል ያሚባለዉ እዉነት ነዉ ፍጣሪ ይመስገን የኔ ዉድ ስላ የሁ ደስ ቡሎኛል በርታልኝ
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 4 жыл бұрын
Woww Gedi betam arifnw yen miret baretalen 😍😍😍👌👌
@yonas185
@yonas185 4 жыл бұрын
Gedi ze Man I have no word great bro go on...
@Maleda223
@Maleda223 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው 👍
@newpopularsongs4144
@newpopularsongs4144 3 жыл бұрын
ጌዲ እንኳን መጣህልን
@tititata6794
@tititata6794 4 жыл бұрын
በጣም አሪ ስራ ነው ጌዲ ❤️
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እደገና መፈጠር ነው ከዚአያሁሉ በዋላ ለዚህ መብቃት ፈጣሪ ይመስገን ልጅቱን ስወዳት ልጅነገር ናት
@kiyajems6809
@kiyajems6809 4 жыл бұрын
Wowww bareedduu oromoo
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
ጌድዬ ስላየኩህ ደስ ብሎኛል ሁሉም ነገር አልፎ ከዚህ መድረስህ አሪፍ ስራ ነው በርታልኝ።💖💖💗💗💋💋
@marymessele3423
@marymessele3423 4 жыл бұрын
ጊዲዬ የኔ ምር እንካን ደና መጣህ ምርጥ ነው ስራህ ጌዲ በተራ
@tegsetfikri7709
@tegsetfikri7709 4 жыл бұрын
ጌድዬ የኔ ሞኛሞኝ አፍቃሪ በጣም አሪፍ ነው ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@user-sb2ig5pz6v
@user-sb2ig5pz6v 4 жыл бұрын
ጌዲ እንካን ወደ ዱሮ ማንነትህ ተመለሥክ 😍😍😍
@ashebirteferi2644
@ashebirteferi2644 4 жыл бұрын
Well come gedi jegina berta
@emufekadu118
@emufekadu118 4 жыл бұрын
የ 90 ዎቹ ትዝታችን
@sitrakadir6607
@sitrakadir6607 4 жыл бұрын
Betam aref sira new❤
@hananbranu7836
@hananbranu7836 4 жыл бұрын
Waaaaw gedi mirt sira naw god bless u
@christinayared1972
@christinayared1972 4 жыл бұрын
Gideya yen konjo am so happy for u good job God bless u ❤❤❤
@user-ck1iw7ud7q
@user-ck1iw7ud7q 4 жыл бұрын
ገዲዬ የኔ ምርጥ ሰው እንዴት እንደ ምወድህ እክ
@etgm5769
@etgm5769 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ
@user-de6jq1ss7i
@user-de6jq1ss7i 4 жыл бұрын
Wowwww🌹🌹🌹🌷🌷💘💘💘👍
@Koki1993
@Koki1993 4 жыл бұрын
I like the song. Can’t wait to dance to it tomorrow lol. ETHIOPIA FOREVER🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Zer Le Gebere
@batisola6343
@batisola6343 4 жыл бұрын
ጌዲየ ስወዲህ
@abiy541
@abiy541 4 жыл бұрын
Waw yameral btam brta gedi
@yonasfanta6412
@yonasfanta6412 4 жыл бұрын
ጌዲይ ምርጥ ነው .......
@daigdaigdaig4857
@daigdaigdaig4857 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታልን
@user-hp1iw8dq3k
@user-hp1iw8dq3k 4 жыл бұрын
ጌዲ የካሳንችስ ፊጋ አንደኛ ነህ ምርጥ ሰው
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
እጭ የራሳችን የሚስጭፍር ሙዚቃ እያለን ወድዛ እዲህ አይነት አብቹ አይመቸኚም በራሳችን ነው የሚያምርብህ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 жыл бұрын
ጌድ እንኳንም ለዚ ያበቃህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ የኔ አንደኛ የፍቅር ሰዉ የፍቅርን ሀያልነት ያየሁት አንተ ላይ ነዉ
@user-uu9ol8jx7x
@user-uu9ol8jx7x 4 жыл бұрын
ጌዴ በመጥታቱ ደር ያለሁ
@user-fv1kd8pi1f
@user-fv1kd8pi1f 4 жыл бұрын
ጌዲ በጣም ስለጠበኩህ ነው መሰል ወይንም አቅምህን ስለማውቅ ብዙም አልመሰጠኝም
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 жыл бұрын
ጌዲ:ተመሥገን:እንኳን:ለዚ:አበቃህ:
@hawwiioromiyaatube3556
@hawwiioromiyaatube3556 4 жыл бұрын
Wow nice song fikir yashenifal Ethiopia le zelalem tinur yihe music le zaregnoch panadol new👍
@gamelagamal4523
@gamelagamal4523 4 жыл бұрын
ያምራል ጀግና
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 55 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Yidnekachew Birahanu-Kene Belay - ይድነቃቸው ብርሃኑ- ከኔበላይ- New Ethiopian Music 2024 (Official Music)
7:08
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 48 М.
Min Hona new By Gedion Daneal
6:51
Nahom Records Inc
Рет қаралды 87 М.
Endegena   -  Gedion Daniel | Ethiopian Music
6:15
ሰንጋተራ Sengatera Tube
Рет қаралды 7 М.
Wendi Mak - Geday | ገዳይ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
4:55
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 4 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 912 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 273 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 1,8 МЛН