Yidnekachew Birahanu-Kene Belay - ይድነቃቸው ብርሃኑ- ከኔበላይ- New Ethiopian Music 2024 (Official Music)

  Рет қаралды 257,361

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@yidnekachewbirhanu13
@yidnekachewbirhanu13 5 ай бұрын
ሰላም የተወደዳችሁ ይድነቃቸው ብርሃኑ ነኝ "ከኔ በላይ" ሙዚቃን ተጋበዙልኝ ብዙ እዳ ላልከፈልናቸው ባለውለታዎቻችን የሚሆን ሀሳብ አዝሏል ከራሳቸው ቆርሰው ለኛ ለተከፈሉልን ሰው ለ ሆኑልን ሁለ የሚገባ ነው. ስለምትሰጡኝ ሀሳብ አስተያየት ስለ አብሮነታችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ልባዊ ነው🙏🙏🙏.
@merrydegena693
@merrydegena693 5 ай бұрын
❤❤❤ከዚህም በላይ ይገባሀል
@EmanMuhammad-f5w
@EmanMuhammad-f5w 5 ай бұрын
ይድኔ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ገጣሚም ነገኝ እና ብዙ ግጥሞች አሉኝ እነሱን ብሰጥህ ደስ ይለኛል❤
@aghsepda
@aghsepda 5 ай бұрын
Ejig betam des yemil leza yalew musica new. I hope this will control the ears of millions. Thank you Yidenkachew. For a man behind...... I am so proud of my dear bro Abiy Arka ( composer and Arrangement). Abiy techilaleh !!!
@All-tech365
@All-tech365 5 ай бұрын
What amazing bro go head
@Hunegnawdegu
@Hunegnawdegu 5 ай бұрын
ሰላም ክቡር ይድነቃቸው እኔ ከሙዚቃህም አልፎ በጋዜጠኛህ ስራም ሁሌ በbes ትቪ በምታቀርበው ዜና ሁሌም ከምሸቱ 1:30 ላይ እከታተልህ ነበረ እና በጣም ቆንጆ ድምጽ አለህ ቀጥልበት እሺ
@beweket
@beweket 5 ай бұрын
ለኔ የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ሙዚቃ ❤
@Arkidan
@Arkidan 5 ай бұрын
የድሮ ሙዚቃዎች ን የምትወዱ መጥቶልናል ይድነቃቸው ብርሃኑ ቆንጆሙዚቃ ያመጣልናል በዚሁ ቀጥልልን እንወድሀለን
@አይሻየሹሜ
@አይሻየሹሜ 3 ай бұрын
😊😊??ሴስዎ
@redumamo6586
@redumamo6586 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ግሩም ድንቅ የሆነ ተመስጠው የሚሰሙት ገራሚ ተሰጥኦ የታየበት ድንቅ ስራ ነው ይድኔ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdiyassin364
@abdiyassin364 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ አርገህ ነው የተጫወትከው ይድኔ መልካም እድል
@አይሻየሹሜ
@አይሻየሹሜ 3 ай бұрын
በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ስው ፈጣር ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 5 ай бұрын
ምርጥ ዘመኑን የሚገልፅ ስራ ቁማር .....😢 Thank You ይድኔ ❤❤❤
@kedijaabdela5301
@kedijaabdela5301 5 ай бұрын
ይድኔ የሚገርም ብቃት ነው ያለህ በርታልን እጅጉን ተመስጠንበታል ❤ በዋናነት ያው ብዙ ሰዉ የኤፍሬም ታምሩን ድምፅ እራሱኑ ሆነህ ስለምትጫወት በጣም ወዶሃል ማንም ሊያመጣው ወይም ሊዘፍነው የማይችለውን ነው የዘፈንከው በብቃት ተጫውተከዋል በርታ የበለጠ ለስኬት እንድትበቃ እመኝልካለሁ አክባሪህ ነኝ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 ай бұрын
እውነቱ የገባው ስው ምን እንደተደረገለት የተረዳ ብዙ ያተርፋል :: መጣህ ልታስደምመኝ ይድነቅ ትችላለህ !!
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የተመቸኝ በርታ 🎉🎉
@elsatefera2676
@elsatefera2676 5 ай бұрын
Wow sitebeke yeneberew arif sira ❤❤❤👌👌👌👌👌
@hayathassen9599
@hayathassen9599 2 ай бұрын
ይድነቃቸው ይህን ስሰማ እንባዬ አይቆምም ስለዚህ ማዳመጥ ተውኩኝ❤❤❤
@SolJa-b9t
@SolJa-b9t 19 күн бұрын
Ydne ur legend ❤❤❤
@NahomBerhanu-mr3mx
@NahomBerhanu-mr3mx 3 ай бұрын
Amazing izzzzzzd
@cokeg9339
@cokeg9339 5 ай бұрын
Great song Yidne🎉
@aghsepda
@aghsepda 5 ай бұрын
Yidenekachew...you did it.👏👏👏 My appreciation also goes to the man behind the curtain...Abiy Arka the composer and arrangements.❤🙏
@AyniyeYirafo
@AyniyeYirafo 4 ай бұрын
👌👌👌👌👌 ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ነው
@መአዛ-ኘ8ደ
@መአዛ-ኘ8ደ 3 ай бұрын
የኔ ጌታ
@JgtHft
@JgtHft 26 күн бұрын
Waw 👌👌👌👌👌
@SaraAbreha
@SaraAbreha 5 ай бұрын
I really appericate you great job
@mirafkassahun-ob6oh
@mirafkassahun-ob6oh 5 ай бұрын
thanks for this incridble work for us!
@marthamande
@marthamande 4 ай бұрын
Thank you. slow and sounding ❤ 👍 👌
@tsigehaile8500
@tsigehaile8500 5 ай бұрын
Wawwwwww brhanu hawey btami eiye zfetweka tegediska lbi habeni❤❤❤❤❤❤
@bewkamro877
@bewkamro877 5 ай бұрын
መከራውንና መገላታቱን ታግሳቹህ እስከ መጨረሻው ለምትታገሱ በተለይ ውድ እናቶቻችንና እህቶቻችን ክብሩን ውሰዱልን 🙏🙏🙏
@አለማየሁገሠሠ
@አለማየሁገሠሠ 5 ай бұрын
ምስጥ ብለው የሚሰሙት ስለሙዚቃ የሚያውቅ ሰው የሚያጣጥመው የይድኔ ድምጽ ሊንቆረቆርልን ሰአታት ቀሩት
@mematube2842
@mematube2842 5 ай бұрын
wawuuuuuu ሙዚቃ ብሎ ዝም ተባረክ
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 5 ай бұрын
ግሩም ተሰጥዖ !!!! ብዙ እንጠብቃለን ከ 🇺🇸
@abrehamzewedu8534
@abrehamzewedu8534 5 ай бұрын
Dear Yidenkachew, You've been blessed with great talent and a powerful voice by the Almighty. Your recent achievements in music are truly commendable. I know people use it for a living but I encourage you to consider focusing more on your music career rather than continuing in a media environment where truth can often be manipulated. Your musical talents have the potential to uplift and inspire countless people. Embracing this path not only allows you to flourish creatively but also ensures your contributions resonate authentically with your audience, making a positive impact on all of us.
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 ай бұрын
በስማምከድምፁሚያስረቀርቅእርጋታህስ❤❤❤❤❤❤
@LifeOfgech-l5m
@LifeOfgech-l5m 5 ай бұрын
Mr yidnekachew konejo sara 🙏🔥🔥🔥
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 5 ай бұрын
❤ በጣም ቆንጆ ነው! በርታ!!!❤❤❤
@sisayasefa3968
@sisayasefa3968 5 ай бұрын
ዳይ ወደ አልበም ይሄ አዘፋፈን በሙሉ ስራ ያስጠብቃል
@mule-tube-365
@mule-tube-365 4 ай бұрын
ከኔ በላይ ለኔ ………………አሪፍ ስራ ነዉ። ❤❤❤
@AmanAman-p5m
@AmanAman-p5m 4 ай бұрын
eliasen be abiy arka west ayenew bravo abichu
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 5 ай бұрын
ጎቤ ምርጥ ስራ ነው 🎉 ተመስጠናል አድንቀናል
@kavapictures7046
@kavapictures7046 5 ай бұрын
ግሩም ስራ
@teshomewerku
@teshomewerku 5 ай бұрын
Great message!!
@azmerawhaymanot9350
@azmerawhaymanot9350 5 ай бұрын
Amazing 👏👏👏👏👏
@Fitsum-e5m
@Fitsum-e5m 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ በርታ
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 5 ай бұрын
Paaaaa❤❤❤❤
@jamila8885
@jamila8885 5 ай бұрын
ጥሩ ዘፈን ነው
@Redmi-tm3bc
@Redmi-tm3bc 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤🎉🎉🎉
@addisgeira
@addisgeira 5 ай бұрын
Nicely done 👌🏽👏👏
@mlove4025
@mlove4025 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ❤️❤️
@keekiyaa
@keekiyaa 4 ай бұрын
Wow ❤❤❤
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 ай бұрын
Wow. Wow nice. Voice
@የተረትእናት-ጠ9ጰ
@የተረትእናት-ጠ9ጰ 5 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ
@merrydegena693
@merrydegena693 5 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ብሰማው ብሰማው ብሰማው ማይጠገብ ❤❤❤ይዱዬ
@Ethioab16
@Ethioab16 5 ай бұрын
WOW yedne konjo sera new👌👌
@RichardAkoc
@RichardAkoc 5 ай бұрын
I'm not surprise. I knew he would make it again
@marta-mk5we
@marta-mk5we 5 ай бұрын
❤❤❤ ሥወድህ
@AberashMelesse
@AberashMelesse 5 ай бұрын
Good job brother❤ 🎉 ❤
@teshomewerku
@teshomewerku 5 ай бұрын
thank you!!
@selamalene1017
@selamalene1017 5 ай бұрын
Wow ant eko zefnat yidnyeee
@nanikasa7078
@nanikasa7078 5 ай бұрын
Gad bless uuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 ай бұрын
Wow this is Love
@GAFATSCIENCE
@GAFATSCIENCE 5 ай бұрын
girum musiqa!! bezefenu mehale breaking news eytbeku nbr
@user-Betty-z7
@user-Betty-z7 5 ай бұрын
🎉🎉🎉 nice music yediney
@LifeOfgech-l5m
@LifeOfgech-l5m 4 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው Bro ?
@dawitnigussie
@dawitnigussie 5 ай бұрын
Wow wow❤❤❤
@merrydegena693
@merrydegena693 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይዱዬ
@fishyidnekachew8416
@fishyidnekachew8416 5 ай бұрын
Good job bro
@SolJa-c6r
@SolJa-c6r 5 ай бұрын
Best music ❤❤❤
@Tizita-j5o
@Tizita-j5o 5 ай бұрын
Wow nw voice
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 ай бұрын
No comment 👌👏🏻
@Kazopiamedia
@Kazopiamedia 5 ай бұрын
Boom😊
@hayathassen9599
@hayathassen9599 5 ай бұрын
ወድጄዋለሁ ❤❤❤
@asnakechasnakech-u5h
@asnakechasnakech-u5h 5 ай бұрын
wow arif new
@FetihaMohammed-w7t
@FetihaMohammed-w7t 5 ай бұрын
Thank You
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 5 ай бұрын
Good job❤
@Henu12
@Henu12 5 ай бұрын
Wow❤😌
@hageez
@hageez 5 ай бұрын
ይድኔ ወዳጄ ድንቅ የጥበብ ስራ ጀባ ብለህናል። 👌✌💪👌ያው እንደ ሁልጊዜው መንፈስን የሚያረጋ ስሜትን የሚገዛ ሸጋ የጥበብ ስራ።ክበርልን 🙏🙏🙏 ድምፅ ይባርክ ወንድሜ።❤❤❤ መልካም ዕድል!
@amsalemekonnen4652
@amsalemekonnen4652 5 ай бұрын
መክሊትህን አግኝተሃል በርታ
@Habeshafunny897
@Habeshafunny897 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rozalove8557
@rozalove8557 5 ай бұрын
wow❤
@All-tech365
@All-tech365 5 ай бұрын
It is my history
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv 5 ай бұрын
ኣኣኣ ኤኤኤ የሆነ ሙዚቃ አሰልችቶን ነበር ታዲያ እደናተ ባለው እረግተን ስናደምጥ ስንመሰጥ እንፈወሳለን
@YohannesTamrat
@YohannesTamrat 5 ай бұрын
🔥🔥🔥
@haregmulugeta1096
@haregmulugeta1096 5 ай бұрын
ውድድድ❤
@ZMTWMW
@ZMTWMW 5 ай бұрын
😍🙏💪....
@yirgakebede7302
@yirgakebede7302 5 ай бұрын
👍👍👍
@TeshomaTumiso
@TeshomaTumiso 5 ай бұрын
❤❤❤
@sihenesihene-w9j
@sihenesihene-w9j 5 ай бұрын
Wow
@degnettube8502
@degnettube8502 5 ай бұрын
Efram Btam Temsaslalki Www
@birtukangadisa3301
@birtukangadisa3301 5 ай бұрын
🎉እኔኮ ነግሬሀለሁ በርታ ከሁሉም የበለጠ ድምድ ነዉ የለህበርታ ብዬሀል ትበልጣህ ከዘመኑ ዘፋኞች እሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jobiraw404
@Jobiraw404 5 ай бұрын
ለውዷ ባለቤቴ ጋበዝኳት
@AliemengstieAl
@AliemengstieAl 4 ай бұрын
Desi yemile mosic new
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 ай бұрын
እውነት ነው
@dave3288
@dave3288 5 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነዉ ግን የምትሰራቸው ስራዎች 1 አስኪመስል አየተመሳሰሉ ነዉ... ባየሽልኝ የሚለውን ዘፈን ነዉ ይሄም የሚመስለው melody ላይ ትንሽ.....
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
ይገርማል እኔ ዘፈን አላዳምጥም ግን እንደነ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ኤርሬም ታምሩ መልካሙ ተበጀ ማሃሙድ አህመድ ሙሉቀን ሌሎችን ልጅ ሆኜ ስለሰማሁኝ ጥሩና የማይጥም ዘፈኖችኝ አውቃለሁኝ ዘንድሮ ግን ያንተ ልዩ ነው እነ ኤፍሬምን እየተካህ ነው በርታ ትችላለህ አሁንም:: ላይኩ ግን ለምን አነሰ? አንከፍልበትም ላይክ አድርጉለት
@NattySabala
@NattySabala 3 ай бұрын
እኒህ መሠረተኞች ከየት አገኘሀቸው😮😮😮
@AlemAbreha-d4v
@AlemAbreha-d4v 5 ай бұрын
Lslasa music nwe btam yameyamrebte
@መአዛ-ኘ8ደ
@መአዛ-ኘ8ደ 5 ай бұрын
ይኸው ቀጣይ 3 ሰአታት ካንተ ፊት ንቅንቅ አልልም ቪዲዮው ወጥቶ እስካየው እና አንጀቴን እክትበላው❤❤❤
@tsinumedia
@tsinumedia 5 ай бұрын
ሼር አድርገናል መልካም እድል ይድኔኔኔ💪💪💪💪💪
@EmuEmu-qz2di
@EmuEmu-qz2di 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ? እንቺ ልቤን ያልከው የቤቱን እቃ ጨርሰክ ያንተን ልብ የትኛው ባንክ ትዘረዝረዋለች 😂 ለእደዚ አይነቶቹ ቁማርተኞች !!! ከቻለ እደውም አዚዞ ቢበላው ጥሩ ነው ልቡን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 5 ай бұрын
ምርጥስራነውበጣምነውየመቸኝበርታ🎉🎉💚🕊💚🕊💚🕊💚🕊💚🕊💚🕊🎉
@Meazazeyede8624
@Meazazeyede8624 5 ай бұрын
አንተን መጠበቅ መቼም አይሰለቸኝም ........
@EmandaZekariyas
@EmandaZekariyas 2 ай бұрын
😢v
@መልካምመልካሙ
@መልካምመልካሙ 5 ай бұрын
ወይታባቴ ሂጀ ነው ያላየሁት እስካሁን
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 190 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН
ይድነቃቸዉ ብርሃኑ የ ትዝታዎች ትዝታ
7:51
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 2,5 МЛН
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 234 М.
Yidnekachew Birehanu Ye Fiker Zema Lyrics Video  ይድነቃቸው ብርሃኑ  የፍቅር ዜማ
6:47
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 43 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН