geni tadesse Ethiopian 90's reggae cover ( yaru makaveli ) mash up 2020

  Рет қаралды 3,612,078

geni_tadesse ገኒ ታደሰ

geni_tadesse ገኒ ታደሰ

Күн бұрын

Пікірлер
@yarumakveli5022
@yarumakveli5022 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/laXSYYedYruYlcU new tigrigna mash up cover
@kaderasala3077
@kaderasala3077 24 күн бұрын
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 4 жыл бұрын
የ90ዎችን ትዝታዎች በአሪፍ ሁኔታ✌😍😍😍
@danaytda1403
@danaytda1403 4 жыл бұрын
2:15 yalew yeman zefen new?
@raheld809
@raheld809 4 жыл бұрын
Danayt da tamerat desta hakime nesh
@shamsamasho9325
@shamsamasho9325 4 жыл бұрын
Yena kojonjo💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋😍❤️❤️💕💕💕💕💕💕😭
@faresmike6765
@faresmike6765 5 ай бұрын
C😅tgtbbzcfbnfhfp​@@raheld809
@abdikafaradengedi4795
@abdikafaradengedi4795 4 жыл бұрын
in love with your voice geni mad love from Kenya🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
@addisb3507
@addisb3507 4 жыл бұрын
ኩልል ያል ድምፅ ዕርግት ያለ አዘፋፈን አሪፍ የካሜራ interaction(በተለይ የእጅሽ ዉዝዋዜ) እንዲያ በደፈናው እንከን የሌለብሽ ምርጥ ልጅ ነሽ እስኪ ገኒ አንድ የ90ዎቹ cover ትድገምልን የምትሉ እንያቹህ
@ghostisaqt636
@ghostisaqt636 4 жыл бұрын
Yemer betam yemigerm azefafen bezih babede Ena Gira begebachew mehakel anchi magegnet le joro yemismama erget yal diets selasemashin waw waw waw yasbelal pls degagemesh seri akbarish negn
@eyobjov1612
@eyobjov1612 4 жыл бұрын
ጣትሽ ረበሸኝ
@atneyeyab6824
@atneyeyab6824 4 жыл бұрын
Hi
@mohamedmudathir7527
@mohamedmudathir7527 4 жыл бұрын
To be honest with you I don’t understand Amharic but this song makes me feel happy 😊, peace and love ☮️💗, salute from Sudan 🇸🇩 💕
@amindollow4670
@amindollow4670 4 жыл бұрын
Very good like
@abebeabera3493
@abebeabera3493 4 жыл бұрын
It's a mushed up song and feel calmly.
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 4 жыл бұрын
The song 🎵 is about Dam renaissance and she says, we will be finishing on time and deliver electricity for Ethiopian and for the horn African 🤘
@rihannamohammed9526
@rihannamohammed9526 4 жыл бұрын
@@veryrelitrans3025 😄😂😂
@fraolzee9732
@fraolzee9732 4 жыл бұрын
@@veryrelitrans3025 lol
@julireis4186
@julireis4186 4 жыл бұрын
ሁሉም ልጅነቴን የሚያስታውሱኝ ዘፈኖች ናቸው የምር ሳላስበው አነባው 😢💔 በርቺ በጣም ውብ ድምጽ አለሽ የራስሽን ስራም እንጠብቃለን ❤️❤️
@ኪሩጨርቆሴ
@ኪሩጨርቆሴ 4 жыл бұрын
ወደ 90ዎቹን በዚህ በማይገኝ ድምፅ ስላሰታወሺን በርቺ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን ክፉውን ያርቅልሸ
@ila5146
@ila5146 4 жыл бұрын
ገኒ አረፍ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ አብሶ ትግርኛውን በጣም ነው የወድኩት
@yezihalemtad2951
@yezihalemtad2951 4 жыл бұрын
ገኒ አንደኛ የትም ሱቅ የማይሸጥ ድምፅ wow wow wow የካህን ድምፅ ነው የሚመስለው ምክንያቱም ድምፅሽ ድካም አይታይበትም 😍😍😍
@Slingshots8
@Slingshots8 4 жыл бұрын
IN Kenya we say "volume iko sawa",meaning soft and clear what a voice,be blessed.
@shimelisashagrie7777
@shimelisashagrie7777 4 жыл бұрын
Volume iko sawa
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
Yes it is!!
@abebawoday5906
@abebawoday5906 4 жыл бұрын
ቆንጅ ድምጽሽ ከምር በጣአም እሚወደድ ነው በዛ ላይ የእጀችህ እንቅስቃሴ ለሙዚቃው ውበት ሰቶታል በእውነት ተመችቶኛል ቀጠይበት ወደ ውስጥ ሰርጉ እሚገባ ለስለስ ያለ ዋው ይመችሽ አባ ያአገሬ ልጅ
@zerubabelzerihun9112
@zerubabelzerihun9112 4 жыл бұрын
ጨርቅ የሚያስጥል ድምጽ በስምአም ፕሊስ የመጀመርያ አልበምሽን ናፈቅኩት በዘመኔ እንደዚህ ስርቅርቅ እያለ የሚመስጥ ድምጽ ስሰማ ለመጀመርያ ጊዜ ውይ ውይ ውይ በጣም የምትወደጅ ድንግል ድምጽ ነው ያለሽ ከቃላት በላይ ነሽ።
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 4 жыл бұрын
wow wow የዚህች ልጅ ድምጽ ቅላፄ ልብ ስልብ ያደርጋል 👍👍👍👍
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
አንተን የመሰለ ሌላ ሰው ቢኖርም ላይን ይሞላን እንጂ ለነብስ አይዘምርም... ንጉሴዋ የኔ መፅናኛ 😥 አፈቅርካለው ❤️❤️😌
@vivadave1586
@vivadave1586 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ግዜ ደጋግሜ እሰማዋለሁ ስራሽ ደስ ይላል እርጋታሽ በጣም እሚገርም ነው........የድሮ ዘፈኖችን ስትሰሪ ዘፋኞችን ስማቸውን ብትፅፍልን ደስ ይለኝአል
@kidisthaile8151
@kidisthaile8151 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ለጀመርያ ጌዜ እንደዝህ አይነት ድምፅ ስስማ በቃ ያበድነው
@aberaberhanu297
@aberaberhanu297 4 жыл бұрын
እርጋታዋ እርጎ ይወጣዋል፤እርጎ እየጠጣሁ ነው የሰማሁት።በጣም ደስስ ይላል።The tone of your sound is great!❤❤❤
@ayatinnafkshign1291
@ayatinnafkshign1291 4 жыл бұрын
To be honest I stop listening I'm amharic music for a long time but now you took me back 12 years ago I really appreciate you god bless you ❤❤❤
@veronicayedengellejveronic4689
@veronicayedengellejveronic4689 4 жыл бұрын
በጣም ደሰየሚልድምፅነው ያለሽ ገኒ ባየውባየው የማልጠግበው ድምፅነው ያለሽ Yeni wude😘
@reallife7665
@reallife7665 4 жыл бұрын
Absolutely amazing song from Somalia 🇸🇴
@Michael-ks6pf
@Michael-ks6pf 4 жыл бұрын
አንድ የቃላት ትርጉም አላውቅም ግን በዚህ ዘፈን ፍቅር አለኝ ፣ ፣ ልብን ይነካል ወድጄዋለው በርቺ ገኒ !!!!!!!!!
@ashrafabdulghani8927
@ashrafabdulghani8927 4 жыл бұрын
I don't know a single word meaning but am in love with this song,,, it hits the heart Much love from sudan 💕♥️❤️
@yohanesmokonene1835
@yohanesmokonene1835 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ በጣም ነው ሚያመርው ብዛላይ ርጋታሽ የለል ነው ኣባቴ ይሙት ወድጀሽ ኣለሁ።
@milkiasabraham6634
@milkiasabraham6634 4 жыл бұрын
ዋውውውው ኣንቺ ዝትዘፍኚ እርግጠኛ ነኝ ዘፈን ራሱ ቁጭ ብሎ ነው እሚያዳምጥሽ ❤️
@ammanmichael5590
@ammanmichael5590 4 жыл бұрын
Nice comment
@efuyegela5221
@efuyegela5221 4 жыл бұрын
አስደማሚ ነው። ይሄ ሚልየን ጊዜ ቢሰማ አይሰለችም። ትመችኛለሽ!!
@ethiofamily85
@ethiofamily85 4 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም አሪፍ ድምፅ አለሽ ትልቅ ቦታ እደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ በርች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@kassiemebratu524
@kassiemebratu524 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ብዙ ነገር አስታወስኝ መልካም ጊዜ ነበር እኛም ለነበር በቃን
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ቆንጆ❤በርቺ... ድምፅ 100%👌👌 ከከቨር ሰሪዎች የገኒ እና የዊሃ አድናቂ ነኝ ❤❤
@anbesawgetahun8617
@anbesawgetahun8617 4 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅሽ እረጋ ብሎ ለጆሮ የሚጥም ነዉ በጣም ምርጥ
@iamtigrayan475
@iamtigrayan475 4 жыл бұрын
ገኒ ምዓረይ ድምፅኺ ኮ ቐታሊ እዩ l love you ❤
@ነፂነኝየናትዋናፋቂትተመስ
@ነፂነኝየናትዋናፋቂትተመስ 4 жыл бұрын
ዋውውውው ኣሰይ ሽኮረይ ክንደይ ደስ ክብለካ እዩ ድምፅኪ ምቅርተይ ቀፅሉሉ ገኒየ ማርርር💗💖💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💗
@one5376
@one5376 4 жыл бұрын
ኣማረኛ ነው ምትዘፍነው ያለቸው ብ ኣማረኛ ጻፍ
@ዓባይኣበራ
@ዓባይኣበራ 4 жыл бұрын
እነዚህን ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖችን ቁጭ ብለሽ በማዳመጥሽና በማጥናትሽ ብቻ አድናቂሽ ነን። የዚህ ዘመን ዘፈን እኮ ከ3 ወር አያልፍም። ይረሳል። ይጠፋል።
@fikirayele9981
@fikirayele9981 4 жыл бұрын
ባይፈለጉ እራሱ ይሰማሉ እኳ የድሮ ሙዚቃዎች
@sisaytaye5776
@sisaytaye5776 4 жыл бұрын
💛💚❤️💚💛❤️💋🥰 wow
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 4 жыл бұрын
ታምራት እና ደረጄ ዱባለ ሳንጠግባቸው Rip😭 በርቺ ያምራል ትችያለሽ
@selmaebrahim1535
@selmaebrahim1535 4 жыл бұрын
ገኒየ ምአረይ ገራሚ እዬ ቀፅልእሉ 👏👏👏
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 жыл бұрын
እስቲ መረክላይ ውጭ የዛኔ አደንቅሻለሁየታሜን ደሞ አብዝፈኑይረፊበት በተረፈአሪፊ ድምፅአለሽ ቆየት ያሉትን በመስራትሽ የደረጄ ዱባለ ዋው እህህህህ ስምህን ለሰው አላነሳም ለሰው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል
@ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል 4 жыл бұрын
😯😯😯 ድምፅሽ ያበደ ነው 😍😍😘😘😘
@haniitaofficialchannel
@haniitaofficialchannel 4 жыл бұрын
I am somali but bedam wedalow Ethiopian music
@sewunetabera
@sewunetabera 4 жыл бұрын
Aniga habashi layikin somali music wafican. Mahasantay.
@iamsharmakeabdi7233
@iamsharmakeabdi7233 4 жыл бұрын
Heesha xabashiga 2006 ayaan bartay caadi maaha
@AhmedSahal1
@AhmedSahal1 4 жыл бұрын
haniita vlogs sharaf du bist Somalische Frau 👩 maxad kujeclatay heesaha xabashida waxatahay gabadh somaliyeed
@charmarkekhadar3866
@charmarkekhadar3866 4 жыл бұрын
@@sewunetabera war no miicne sxb hadi ad fahmaay sid 🇩🇯🇩🇯🇩🇯 iam somali from jabuti , i dont know why i am like this song it is my favorite song i am cry when i heard this music i feel strong .
@mustafemurre1389
@mustafemurre1389 4 жыл бұрын
@@charmarkekhadar3866 sxb waa heeso bdn oo mush up faniin bdn oo hore ayaa qaadi jiray almost like 6 songs umalaynayaa makala dhacaaan
@bitewushbi6926
@bitewushbi6926 4 жыл бұрын
አቤቱ እርጋታ ድምፅ =100% አልባብስ =100% በቃ ሁሉም ነግርሽ ብርችልኝ ውዴ
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 жыл бұрын
Wow እንዴት የሚገርም ድምጸ ነው thank you dear በርቺ
@YG-ib1bi
@YG-ib1bi 4 жыл бұрын
she's gifted , love from Oakland
@ጠይባኑርዬአዳማ-በ5ከ
@ጠይባኑርዬአዳማ-በ5ከ 4 жыл бұрын
ለጆሮ የሚመች ድምፅ ዋዉዉዉዉ እርጋታሽ ድምፅሽ አንደኛ በዚሁ በርቺ
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 4 жыл бұрын
Thanks geni 90's ላይ ልጂነቴን ነው ያስታወስሽኝ 😘
@የናተቲዩብ
@የናተቲዩብ 4 жыл бұрын
በእውነት የዚችን ዘፋን እኔ ብቻ ነኝ ያጣጣምኩት
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
በጣም እረጋ ያለች ልጂ ገና አየሁ 💚💛❤️👍👍👍 እናንትስ ጋይስ እስኪ belike አሳየኝ
@ማርታማርታ-ፐ8ተ
@ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ💖
@eliastesfay8448
@eliastesfay8448 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆጆ ድምፅሽ ያምራል ምርጥ ነው ሪምክስ
@abelgoitom4121
@abelgoitom4121 4 жыл бұрын
ኣነ እንድዒ ቃላት ስኢነልኪ ምቅርቲ ፍጥረት ኣጆኺ one love eri$tig
@tebae1469
@tebae1469 4 жыл бұрын
Yoo am smoking some trees and accidentally touched the song 🥺 wow no words 💥thank you beautiful for this got me zoned...having some old memories 🙃
@SamiDani-l5j
@SamiDani-l5j 4 ай бұрын
Same here homie
@mahdermulu5482
@mahdermulu5482 4 жыл бұрын
ገኒ በጣም ቆንጆ ነው የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ በጣም ነው ምወድሽ እሺ ግን የራስሽን የሆነ ለመስራት መቼ ኣሰብሽ እስቲ እያም ማየት እንፈልጋለን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘
@hddggsgsg3034
@hddggsgsg3034 4 жыл бұрын
wawu mirixi dimisishi yamirali barichi wawu nawu
@yonasdejene5155
@yonasdejene5155 4 жыл бұрын
Yeraseshn zefen seretesh mayet felagote nw
@Adalempire
@Adalempire 4 жыл бұрын
I am somali born and raise in Germany I am dating with Ethio girl she show me this lied I really listen every day bc of my queen 👸🏻
@tesfayetegegne3563
@tesfayetegegne3563 4 жыл бұрын
You just so perfect ..you beauty, you voice, you style. You just became my favorite Ethiopian artist. You made me miss my country and my family. And you have the same name as my sister. Keep making beautiful music. You admirer an Ethiopian living in cape Town..lot of love . Stay blessed in everything you do and the sky is the limit and keep pushing new boundaries
@yone007
@yone007 4 жыл бұрын
I like the way Ethiopian music is moving . The world will be dancing to it soon.
@srqponmlk
@srqponmlk 4 жыл бұрын
በሊ በሊ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልና ኮምዚ ተኾይንኪ። ጎበዝ
@ayanlehadi7524
@ayanlehadi7524 4 жыл бұрын
Alot of love from somalia ♥️🇸🇴
@zatmumqrx4302
@zatmumqrx4302 4 жыл бұрын
Ileen somalidana inta way imaadan🤣
@zatmumqrx4302
@zatmumqrx4302 4 жыл бұрын
Heesta iso jiidatay kadibna calankaas aya igu qasbay inan comment an go.aankeyga aheyn so qoro🇸🇴
@ayanlehadi7524
@ayanlehadi7524 4 жыл бұрын
hhhh maa fahmaye laakin way macan tahay
@zatmumqrx4302
@zatmumqrx4302 4 жыл бұрын
@@ayanlehadi7524aniga in yar unba ka fahmay🤣
@najibabdulkadir6844
@najibabdulkadir6844 4 жыл бұрын
Somalidan meel walba wa joogan...🇸🇴💙
@abrahamkefelom9917
@abrahamkefelom9917 4 жыл бұрын
This song I have heared for the first time without checking out the rest of her songs made me to subscribers her channel. Thanks for ur beautiful and sweet voice. Thanks again
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ አንድ ሺ ግዜ ይሆናል እየደጋገምኩ ያዳመጥኩሽ አሁንም ደጋግሜ እያዳመጥኩሽ ነው በርች ድምጰ መረዋ
@standsmith11
@standsmith11 4 жыл бұрын
No clue what she said but she has a beautiful voice! Very calming & chill. Lol
@መሲገሠሠ
@መሲገሠሠ 4 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ አንደኛ ለስንተኛ ጊዜ እየደጋገምኩ ነው ምሰማልሽ አትጠገቢም❤😘😘😘😘
@mebrahtutesfagebreal3406
@mebrahtutesfagebreal3406 4 жыл бұрын
I already saw this mashup like 1000* and yet I still can't get bored!! i love it!
@redwandemsie2633
@redwandemsie2633 4 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ድምፅ ነው ያለሺ ትቺያለሺ በርቺ ምርጥየ
@nostredamos1808
@nostredamos1808 4 жыл бұрын
You take me back to 90s for free.... Thank you LOVE IT
@vivadave1586
@vivadave1586 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እንዳቺ አይነቷን ያብዛልን ድምፅሽ ያምራል ሌላ እንጠብቃለን
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 4 жыл бұрын
*የኔ ማር እጅግ በጣም ምርጥ የሆነ ስራ ነው |🇮🇱*
@alegntayegirma2360
@alegntayegirma2360 4 жыл бұрын
Omg ትዝታ ወደዋላ ወሰደኝ በርች I really like it nice voice
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ 4 жыл бұрын
ድምፅሽ ዋውውው ነው ትግርኛም መድገም ኣለብሽ የተላልቆች ኣርቲስቶች ኪሮስ ኣለማየሁ ኢያሱ በርሀ ……ወዘተ ብዙ ጥሩ ሙዚቃ ኣለሽ ትግራይ ውስጥ 😍
@ሚነኝየእናቴናፋቂ
@ሚነኝየእናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያምር አሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት
@frMokat2067
@frMokat2067 4 жыл бұрын
Hahaha a nice mix with 'everybody stay home' at the end😂i love it! Smart and so timely! Keep safe everybody!
@menham7700
@menham7700 4 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ወድጂውነው ደጋግሜ ያዳምጡኩት
@minyahiltilahun145
@minyahiltilahun145 4 жыл бұрын
I Have never hear such kind lovely sound... wow u have bright feature... keep going my sister..we expect more from this ... genisha gobez
@ethiopiaeth2041
@ethiopiaeth2041 4 жыл бұрын
Geniya I love you so much God bless you
@super-jq3lt
@super-jq3lt 4 жыл бұрын
I can't stop listening this cover 😍😍😍🎧🎧
@shalayekebede2738
@shalayekebede2738 4 жыл бұрын
ኡፍ ምን አይነት ልጅ ነሽ ትለያለሽ አቦ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል
@medihabshawit7425
@medihabshawit7425 4 жыл бұрын
ገኒዬ ይመችሽ የኔ መረዋ ድምፅ😍😍😍
@danielbekele1134
@danielbekele1134 4 жыл бұрын
Wow የእኔ ቆንጆ በጣም ያምራል subscribed
@mohameddeeq1136
@mohameddeeq1136 4 жыл бұрын
what iam or who iam i mean u guys u don't care but let me i told you I am from 🇸🇴 Somalia really thise touch my heart ♥ go forward I am big fun of you keep going
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 4 жыл бұрын
አሁን ኮሜንት ባደረኩበት ቅፅበት ለስንተኛ ጊዜ እየሰማሁት እንደሆነ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው...ያንችን ስራ እየፈለኩ ኮመኮምኩት...ከድምፅሽ ጋር ፍቅር ይዞኛል!!!...በርቺ ወዳጄ!!!
@hannamichael6300
@hannamichael6300 4 жыл бұрын
Where is or where are our Legends mahamed Ahamed, and other Legends I miss their songs. Played a very prolific part in my life as a multiracial so my kids are multiracial as well. Teaching them the same culture and the same songs and history that my father taught me.
@meremomer9219
@meremomer9219 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ትዝታ ያለበት ሙዚቃነው በዛላይ ተሠጦሽ ሣላደንቅልሽ አላልፍ በርቺ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 жыл бұрын
Geni betam gobze lji neshe berchi❤❤
@mera8719
@mera8719 4 жыл бұрын
ውይ ገኒዬ እንዴት እንዴት አድርገሽ ነው የዘፈንሽው በጣም እኮ ነው ደስ የሚለው የኔ ቆንጆ በርቺ 😍😍😍😘😘😘❤️❤️❤️
@ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ 4 жыл бұрын
ገዳይ ነዉ ድምፅሽ ገንየ 💖
@ራቢያትአብደላ
@ራቢያትአብደላ 4 жыл бұрын
ዋው በጣምነው ድምፅሽ አቤት ሲመች በጣምነው ምወድሽ ቀጥይበት ዋው አዲናቂሽነኝ 😘😘😘
@soul1403
@soul1403 4 жыл бұрын
All my favorite in one ❤️ big love geni & yaru 🙌 deki abeyti
@rahelendale1922
@rahelendale1922 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ በጣም ቆንጆ የማይጠገብ ድምፅ አለሽ በርቺ
@yorushyab4856
@yorushyab4856 4 жыл бұрын
ገኒ ሽኮር ብጠዓሚ ጽቡቅ ኣብ ጎኒኪ ኣለና እቲ ካባና ትደልዮ ሞራል ግን ሓንቲ ትግርኛ እባ ድገምና በጃኺ
@dawitaregay8980
@dawitaregay8980 4 жыл бұрын
rif neber
@wmm2608
@wmm2608 4 жыл бұрын
oh my sweet Lord😍!!!,What a lovely voice!!!👏
@amirhashi939
@amirhashi939 4 жыл бұрын
Emotional voice indeed hi neighbours
@ephremaklilu3505
@ephremaklilu3505 4 жыл бұрын
ገኒ... ነገ አንቺ እጅግ ገናና ድምፃዊ እንደምትሆኚ ትንሽ እንኳን አልጠራጠርም፡፡
@kedinakeku8535
@kedinakeku8535 4 жыл бұрын
It was really good, omg, u take me back long with all those music, appreciated girl u nailed it
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@all_about_gize
@all_about_gize 4 жыл бұрын
Am in love with this cover, listening it always. thanks Geni! keep it up.
@ליזאדיסדרבה
@ליזאדיסדרבה 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለሽ ቀጥይበት
@abrehamgebre854
@abrehamgebre854 4 жыл бұрын
Best 90's Memories!
@michaelb2678
@michaelb2678 4 жыл бұрын
wow geni t i love u'r voice u choose reggae style i like it very much please keep it up.......
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 4 жыл бұрын
I can’t stop listening You are unstoppable 👍👍👍
@mohammoudmohammed7994
@mohammoudmohammed7994 4 жыл бұрын
Wow amazing Geni ....you took me back to my teenage melodies memo era ....like your style waiting for your Album
@Estephenbelge
@Estephenbelge 4 жыл бұрын
mash up ማለት ይሄ ነው የኔ conor
@ethiopiawethabesha9424
@ethiopiawethabesha9424 4 жыл бұрын
ገኒ ትችያለሽ በትዝታ ወደ ኋላ መለሺኝ በርቺ
@simgidey5219
@simgidey5219 4 жыл бұрын
I'm proud of u geni.keep going
@zekumahi8946
@zekumahi8946 4 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት👍👍👍😎😎😎
@msgannabaire
@msgannabaire 4 жыл бұрын
What a vibrant voice, loved it. Keep going
@efuyegela5221
@efuyegela5221 4 жыл бұрын
ድምፅሽ እርጎ ነው ። Love it !!
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Geni tadesse New tigrigna reggae cover  (yaru makaveli) mash up 2020
3:01
geni_tadesse ገኒ ታደሰ
Рет қаралды 1 МЛН
Meron Mekete Ethiopian 90's cover
5:16
Ethio Addis
Рет қаралды 4,5 МЛН
Geni Tadesse New Ethiopian Reggae Cover ( Yaru Makaveli ) Mash up 2020
4:31
geni_tadesse ገኒ ታደሰ
Рет қаралды 1,1 МЛН
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10
Ziada Araya(ZI) Addisu Dagne  Meron abebe   Best Ethiopian Cover music 2023
21:52
Enjory Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН