German-Amharic|Frohes neues Jahr|የDani Abay የአዲስ አመት ውሎ በየተንቢ ምግብ ቤት

  Рет қаралды 1,643

Dani Abay

Dani Abay

Күн бұрын

Frohes neues Jahr !
Beim Restaurant Yetenbi Darmstadt

Пікірлер: 29
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
@rahwamelaut3581
@rahwamelaut3581 3 жыл бұрын
Waw betami harif nw 🤙
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 ሁሉ ነገሩ ያምራል በአል ስለሆነ አስተናጋጇ ያበሻ ቀሚስ መልበስ ነበረባት በተለይ ቡና ስታፈላ አዘቦት ቀንም ቢሆን በአበሻ ቀሚስ መሆን አለበት በተረፈ መጥቼ እመርቃለው 😁
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
@@rahwamelaut3581 Danke Rahwa
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
@@selamkidane1567 ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ አስተላልፋለሁ👍Danke selam
@zinetsaid1179
@zinetsaid1179 3 жыл бұрын
ዋዉ መሻላህ በጣም የምራል ደሥሲል ካለፈ ቢሆንም እንኳን አደረሰን 20 14
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tarikumarkos5186
@tarikumarkos5186 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ቤተሰብ ቤተሰብ የሚሸት የአዲስ አመት ክብረ በአል አከባበር ነበር እንኩዋን አብሮ አደረሰን ብለናል እኛም ካለንበት !!!መጪው ዘመን ዘርተን የምናጭድበት እነከበደንም ገርፈን ስርአት እምናስተምርበት ያድርግልን እናት እማማ ኢትዮጵያችንን ይባርክልን ሰላሟን ያብዛልን !!!! ልደቷንም ያከበረችው እህታችን አስቴር መልካም ልደት ብለናል ይመቻችሁ አዲሱ አመት ግን ክትፋው ብቻችሁን ለማጫወት ነው አደል ያልነገራችሁን ይብላኝ እኔስ በቪድዮ ሾፌው ደርሶኛል ሁለቴ ምራቄን ውጫለው በወጣ ይተካ ዳኒ አባይ በርታ አቤል ነኝ ቻናላችንም ገዝፋ እምናይበት ግዜ እሩቅ አደለም በርታ ወንድማችን
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን Abela bro ለመስቀል አብረን ነን
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ በዚህ አጋጣሚ የጉራጌን ባህልም ማስተዋወቅህ ምንም እንኳን ቆይቼ ትምህርቶችህን መከታተል ከጀመርኩ ጥሩ ልምድ አግኝቻለው ከጀርመን ነኝ ካስል/Kassel የሚባል ከተማ አካባቢ
@daniabay1697
@daniabay1697 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@seblebaba4458
@seblebaba4458 3 жыл бұрын
እንኳን አደረስህ ዳኒ ወንድሜ ከነመላው ቤተሰብህ ብዘገይም 🍁🍁 የወረቀት ጉዳይ ,ልናውቀው የሚገባ አንዳንድ ህጋቸውን ቪዲዬ ደሞ ብትሰራ ብዙዎቻችንን ይጠቅማል ,በተረፈ በርታልን
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
Ok,Dankeschön mache ich
@yeshuta
@yeshuta 3 жыл бұрын
Amen enkoan abero aderesen Dani...Astu melkam ledet..🎉
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
Amen Danke Yeshi
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 жыл бұрын
woooww
@asayewsedeta2535
@asayewsedeta2535 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን! የተንቢ ልዩ ነው። መልካም የስኬት አመት ለሁላችሁም እንመኛለን።
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰Danke
@simonettakitchen2301
@simonettakitchen2301 3 жыл бұрын
Waww very nice 😊
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
Thank you Simoni 😊
@liyamengeste5888
@liyamengeste5888 3 жыл бұрын
ዳኒ አስቱ , እንኳን አደረሳችሁ በጣም ቆንጆ Restaurant ነው አንድ ቀን ተማሪዎችህ ሰብሰብ ብለን የተንቢን እንመርቃለን! በርቱ፡፡ አስቱ መልካም ልደት!
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን Liya ግድ ነው ትምህርቱ ሲያልቅ እንሰባሰባለን Danke 👍
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 жыл бұрын
like
@lovetube2585
@lovetube2585 3 жыл бұрын
Enkuan aderesek wendme.duech tmhrtkn nafeken
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቪድዮ የትምህርት እለቃለሁ
@TG19948
@TG19948 3 жыл бұрын
Kann man auch Dani #Kitfo online bestellen ??? Ich libe gerne sehr #Kitfo 😀😃😄😄😄Ich wünsche euch frohes neues Jahr. Dani big bro.
@daniabay1697
@daniabay1697 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ ሲስ Danke 👍
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Жыл бұрын
በነካ እጃቹ Frankfurt ክፈቱ
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Жыл бұрын
ኧረ የት ነው?
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,4 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 43 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 32 МЛН
ወንድማችን ድረሱልኝ እያለ ነው|
4:25
Dani Abay
Рет қаралды 2 М.
What is new in Germany ?
28:23
Dani Abay
Рет қаралды 2,2 М.
How to apply Opportunity Card in Germany
17:25
Dani Abay
Рет қаралды 4,8 М.
Deportation started in Germany |Amharic news
1:59
Dani Abay
Рет қаралды 3,6 М.
سوال و جواب در مورد درآمد، رابطه و مهارت
41:29
Verkehrszeichen in Deutschland
28:13
Fahrlehrer Shayan
Рет қаралды 71 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,4 МЛН