ጌታ አለ ከጎኔ! Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

  Рет қаралды 1,609,997

DAGI TILAHUN

DAGI TILAHUN

Күн бұрын

Пікірлер: 450
@mohammedalabduljaleel6273
@mohammedalabduljaleel6273 3 жыл бұрын
ዳጊዬ ተባረክልን ይሄ መዝሙር ስለቀቅ በታላቅ መከራ ዉስጥ ነበርኩኝ ትዳረ ፈርሶ 2 የ4 አመት ልጅና የ2 አመት ልጅ ይዤ በተሶቦቸ ጋ ገብቼ በተሰቦቸም በችግር ዉስጥ በነበሩ ግዜ በጌታ ፍት እያለቀስኩኝ የዳግን እና የመስፍን ጉቱን የአዉታሩ ከበደ መዝሙሮች እየሰማዉ ጌታ በብዙ ያፅናናኝ ነበር አሁን በብዙ ጌታ ረድቶኝ ለብዙወች እየተረፍኩኝ ነዉ በእዉነት ጌታን መጠበቅ ትልቅ ክብር አለዉ ክብር ለእግዝአብርሔር ይሁን
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ/አበቃህ be blessed in Jesus Mighty Name
@kgdsrjtrw
@kgdsrjtrw 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ እንካን እግዚአብሔር የርዳሽ ❤️🥰
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 2 жыл бұрын
Gof bless you dagiye
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን ሰለ ረዳሽ /ረዳክ ስሙ ይባረክ🙏🙏
@samueldagne-Firmino
@samueldagne-Firmino 10 ай бұрын
Ufff❤❤❤❤ተባረክልኝ ዳጊ
@danielbekele-s5k
@danielbekele-s5k Жыл бұрын
Tebareke
@lulabelay4927
@lulabelay4927 4 жыл бұрын
ዳጊዬ ያንት መዝሙሮች እና የመስፍን ጉቱ መዝምሮች ናቸው ወደ ጌታ ያመጡኝ ! በጣም ቁጡ ሃይማኖተኛ ነበርኩ ማንም ሳይመሰክርልኝ የናንተ መዝሙር ወደጌታ እና መሃፍ ቅዱስ ያመጣኝ ይኅው በጌታ ቤት 12 አመት ሆነኝ ! እግዚአብሔር ታማኝ አባት ከስንቱ እንዳተረፈኝ ምናገርበት ቃላት የለኝም ! ትባረክ !
@haymidenbel223
@haymidenbel223 4 жыл бұрын
እንኳን ወድ እግዚአብሔር ቤተስብ ተቀላቀልክ። የረዳህ/ሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 2 жыл бұрын
አሜን
@tsegishful
@tsegishful 3 жыл бұрын
የምስክኑ ወዳጅ ለተገፋው ፈራጅ ለደሀደጉ አባት ለደከመው ብርታት ማረፍያ ጥላዬ መጠጊያ ከለላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 3 жыл бұрын
ይሔ መዝሙር ሲወጣ እኔና ቤተሰቤ ሀይለኛ ሰልፍ ውስጥ ነበርን ሁሌ እንሰማህ ነበር ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ሌላ ቀን መጣ ታዲያ ይህንን አልበም ስሰማው አቤት አቤት የቤተሰብ ትዝታ እና የጌታ እርዳታ ይደንቀኛል
@robsanamanuel2026
@robsanamanuel2026 3 жыл бұрын
ያለቀ ጉዳይ የሞተ ነገር ህይወት ያገኛል ጌታ ሲናገር አሜንንንንንን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
I'm Orthodox tewahedo ግን በ90ዎቹ ከሰማኋቸው የፕሮ መዝሙሮች ለኔ ልዩ ቦታ ያለው ይህና የደረጀ ከበደ(ጨመረው) አልበም ነው❤
@haymidenbel223
@haymidenbel223 4 жыл бұрын
"የሚያስፈራም ሆነ የሚያስደነግጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው " እውነት!!!!!
@abdellateka9835
@abdellateka9835 2 жыл бұрын
ዳግዬ እንደ ድሮ ከጌታ ጋር የጠበቅ ህብረት ኖሮህ ዝማሬ የምትቀበልበት ዘመን ጌታ ያምጣልህ
@foreverblessed9488
@foreverblessed9488 2 жыл бұрын
በሬን ዘግቼ የለመንኩት ምነው ባረገው ጌታን ያልኩት በእጥፍ ላከው ቀዶ ከሰማይ የልቤ ደርሷል ካሰብኩት በላይ
@samuelassefa8993
@samuelassefa8993 10 ай бұрын
እምነት ላይ ብዙም አይደለሁም የዳጊን መዝሙር ስሰማ ግን እናቴ በልጅነቴ ቸርች ይዛኝ እምንሄድበት ጊዜ ትዝ እያለኝ ሁሌ እንባዬን...........
@Etu-b3r
@Etu-b3r Жыл бұрын
ይህ አልበም በሕይወቴ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ዳጊሻ አንተ በረከታችነህ! ደግሞ መንግስተ ሰማይ በክርስቶስ እቅፍ ውስጥ ሆነ አየሁ
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
እጄን ባፌ አስጭኖኛል ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኖአል ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክ
@YonasGirmay-z4l
@YonasGirmay-z4l Жыл бұрын
ተባረክ ዳጊ ወንድሜ❤
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 Жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ አልበም ሁሌ ስሰማው ልዩ መንፈስ አለው የድሮውን ዳጊ ና መዝሙሮቹን ስወዳቸው🥰
@BeshatuJote
@BeshatuJote 10 ай бұрын
እህ መዝሙር ሰወጣ እኔም ምድር በዳ ላይ ሁኜ ማረፊያ ጥላዬ ስሆን አይቸዋለሁ ጌታን በዳጊ መዝሙር እጂግ በጣም የተፅዕኖው ጌታ ኢየሱስ አግልግሎትን ቤተሰቦችን ይባረክ!
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ተባረክ ዳጊዬ። እነዚህ ካሉህ፣ እባክህ ከቻልክ እነዚህን ባንተ ዩቲዩብ ቻናል አፕሎድ / ፖስት ታደርጋቸዋለህ? 1. "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ሙሉ ቪሲዲ (Dagi 2006) 2. ቁ.3 ሙሉ አልበም (ልክ እንደ ቁ.1 እና ቁ.2፣ መዝሙሮችን በአንድ ሙሉ ቪዲዮ) 3. ቁ.4 ሙሉ አልበም 🙏🙏🙏🙏🙏
@melmeja
@melmeja 3 жыл бұрын
ምርጥዬ ኦርቶዶክስ እንኳን ሚሰማው መዝሙር 🙏🙏🙏
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
በየጊዜው አዲስ እየሆነ የሚደመጥ መዝሙር 🥰
@temesgenworku24
@temesgenworku24 2 жыл бұрын
ይህን አልበምህን ስሰማ ለየት ያሉ የልጅነት ጊዜዎቼን አስታውሳለሁ። አንተ እና ታላላቆችህ በረከቶቻችን ናችሁ። እንወዳችኋለን። ተባረኩልን።
@lidiyayonas5235
@lidiyayonas5235 3 жыл бұрын
ይሄ ዝማሬ ሲወጣ በጣም ህፃን ነበርኩ ግን አሁንም ድረስ እንዳዲስ ነው ምሰማቸው ዘመንክ ይባረክ ዳጊዬ
@maksebatekleab5083
@maksebatekleab5083 4 жыл бұрын
The most amazing album ! ዳጊዬ በትዝታ ወደ ውሃላ ወሰድከኝ🇪🇷 በኤርትራ ምድር አያለው ይህ መዝሙር ለኛ ትልቅ መልክት ነበር። ብዙ የበረታንበት የተጽናናንበት በብዙ መከራ ውስጥም ጌታን ታምነን አንድንቆም ያበረታን መዝሙር ነበር። ኣንተ ለኛ በረከታችን ነህ። ጌታ ምድራችንን 🇪🇷ያስባት🙏🙏
@ሳሮንበላይነህ
@ሳሮንበላይነህ Жыл бұрын
ጌታ ይክበር ስለ ዳጊ ዘመንህ ይለምልም
@batimusicstudio8000
@batimusicstudio8000 3 жыл бұрын
90ዎቹ ላይ የተባረክንበት አልበም በጣም ነው የምወደው ተባረክ ዳጊዬ
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 2 жыл бұрын
ጌታ አለ ከጎኔ ቁ.2 1. ውለታ ያለበት 2. ከፊቴ ይሰበር 3. ጌታ አለ ከጎኔ 4. የደስታ መንፈስ 5. አንተው ነህ ጌታዬ 6. ታማኝ ነው 7. የኔ ጌታ ወድሃለሁ 8. ትክክል እውነተኛ 9. ስራመድ በሞት ጎዳና 10. ባንተ ነው 11. ሲነድ ይሰማኛል 12. ኢየሱስ የዘላለም ንጉስ 13. አመሰግናለሁ Dagi 2006 VCD ከቁ.1 ሲዲ ውለታው በዛ ከቁ.2 ሲዲ ውለታ ያለበት ፣ ከፊቴ ይሰበር ፣ ታማኝ ነው ፣ የኔ ጌታ ወድሃለሁ እና ስራመድ በሞት ጎዳና ከኮሌክሽን ሲዲ ከሱ በላይ የለም እና እስቲ ላመስግነው
@ضصثقفغ-ك8ح
@ضصثقفغ-ك8ح 2 жыл бұрын
ክፈሉ ብንባል እድሜ ልካችን ከፍለን አንጨርስም የጌታ ውለታ ክብር ይሁንለት
@hanatefera8451
@hanatefera8451 2 жыл бұрын
የተቀባ ዝማሬ ዘመን ተሻጋሪ ዳጊ ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
በቪሲዲም በጣም ብዙ ደስ ይለናል DAGI 2006 Music And Sound Production CMM Studio Camera And Editing Samuel Tadesse / Shiloh Digital Studio / የኔ ጌታ ወድሃለሁ
@merejatube3744
@merejatube3744 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳግ ❤ ህይወት ያማረው እሱን ያገኘውለት እሱን ያገኘው እለት 🙏
@mabiratanabo4103
@mabiratanabo4103 Жыл бұрын
medane geremegni medane tebareki🎶🎶🎶🎤🎤💒🙌🙌🙌🙌🙌
@YahwehShaho
@YahwehShaho 2 жыл бұрын
በልጅነቴ በቸርች ውስጥ ያሳለፍኩትን ጊዜ የሚያስታውሰኝ መዝሙር ❤🙏 እስካሁን ኢየሱስን የሚያሳየኝ አልበም። ዳጊሻ! የትውልድ በረከት ነህ ፀጋው አሁንም ይብዛልህ
@kumaramari1771
@kumaramari1771 2 жыл бұрын
Dagi,,ጌታ,እንደ,ምድር,አሻዋ,እንደ,ሰማይ,ኮዋክፍት, ዘርን,,ይባርከው,,በጣምነው,ምዎድክ💝💝🙏🙏🙏🙏
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 3 жыл бұрын
ውለታው ያለበት መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምስጋና ያሰማል ፍቅሩን የቀመሰ መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምስጋና ያሰማል ዳጊዬ ጌታ ብርክ ያርግህ በጣም የሚባርኩ ናቸው መዝሙሮችህ።
@wasedegemu1543
@wasedegemu1543 3 жыл бұрын
ሁሌ ብሰማቸዉ የማልሰለቻቸዉ እና ልጅነቴን ሚያስታዉሱኝ መዝሙሮች ብሩክ ነህ ዳጊ
@jawadladki8490
@jawadladki8490 3 жыл бұрын
አቤትትት ትዝታ ይሄ የዝማሬ አልበም የወጣ ጊዜ የፖክ ሀውስ ሰራተኞች ተቆጣጣሪ ነበርኩ እናም ፖክ የሚያደርጉት ሰራተኞች እንዳይደብራቸው ተብሎ በሞራል እንዲሰሩ ሙዚቃ ይከፈትላቸው ነበር እኔ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት እና ማምሻ ላይ ይሄን ሙሉ የዝማሬ አልበም እከፍትላቸው ነበር ብዙዎች ይቃወሙኝ ነበር እኔ ግን ማንንም አልሰማም ነበር መቼም የማልጠግበው ዝማሬ
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 Жыл бұрын
ይሄ አልበም ሲወጣ እኔ የቴክኒክ ተማሪ ነበርኩ ትዝታ አለብኝ
@meazaasefa2335
@meazaasefa2335 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታን እንድቀበል ያንተ መስፍን ጉቱ ዬሴፍ አያሌውእና ተከስተ ጌትነት በቃ የናንተን ዝማሬ እየሰማሁ ማልቀስ ነበረ ጌታ በናንተ ተጠቅሞ የራሱ አደረገኝ
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Жыл бұрын
ተማሪ ነበርኩ ይሄ ሰንዱቅ ሲወጣ። ት/ቤት ፌሎ ላይ እንዴት እንደምንዘምረው!!!!!!!! ጸጋ ይብዛልህ
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ለኔ ብዙ ትዝታ አለኝ ዳጊ ዘመንህ ይባርክ በብዙ የተባረኩት መዝሙር !
@buzygebeyehu6223
@buzygebeyehu6223 2 жыл бұрын
መሞት ሲገባኝ መዳኔ ገረመኝ😍😍😍
@bettylehem9650
@bettylehem9650 3 жыл бұрын
ዳጊ የነዉድ ይህን አልበም ስትለቅ ለእኔ ብቻ የቴለቀቀኔዉ የመሴለኝ ህይወቴ በዚ መዙሙሪ ቀጥሎል እግዚአብሔር አባት ዘመንህን ይባክህ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@ሰሰን
@ሰሰን 3 жыл бұрын
I heard this song when i was in sawa eritrea 🇪🇷 for national service dagi we eritreans love u so much stay blessed
@Servant_GETYE
@Servant_GETYE 3 жыл бұрын
#እዚህ አልበም ውስጥ ያሉ መዝሙሮች በጠቅላላ እንዲከፈቱብኝ አልፈልግም ከህይወቴ ጋር በጣም ቁርኝት ከመኖራቸው የተነሳ እንባዬንም ክብሬን መጠበቅ አልችልም ዳጊዬ ተባረክ በእጥፉ
@yohannesbulcho
@yohannesbulcho 4 жыл бұрын
One of my favorite mezmur albums ever! Reminds me of my childhood. GOD bless!
@metadesermiaslemedo7848
@metadesermiaslemedo7848 4 жыл бұрын
Me also be bless
@ninaassefa9272
@ninaassefa9272 2 жыл бұрын
ስራመድ በሞት ጎዳና ድካሜን ከላይ አየና ለወጠው የኔን ፍፃሜ ላምልከው በቀረኝ እድሜ❤❤❤❤
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
ዳጊየ ይሄ መዝሙር ወደ ኃላ ሄጄ እዳስታውስ የሚያደርገኝ ብዙ ትዝታ አለኝ አቤት ይሄ መዝሙር ያወጣህ ጊዜ በየቦታው ነበር የሚሰማው ጌታ ይባረክ
@jerryzatew100
@jerryzatew100 Жыл бұрын
Dagiye my favorite i love u so much mezmurochehe hiwet alebachew nefsen yareseresalu kef bel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterteklegergish5784
@asterteklegergish5784 3 жыл бұрын
I am Eritrea I wasn't now to much amharic at that time when I hear these songs I filled with the spirit. Then I asked some one to transe late for me . They translate all the songs specially volum one and two .i am realy blessed by your songs . Bzu teshagrea alew by this anointed songs . and I am learning amharic by your songs till now I am good with amharic . PLEASE KEEP SINGING WITH THESE ANOINTED SONGS . Still now I am blessed by all your songs . God bless you .
@thionlema7724
@thionlema7724 Жыл бұрын
አቤት ይሄ መዝሙርክ ጴጤ ከመሆኔ በፊት ከልቤ እሰማው ነበር ተባረክ ወንድሜ ዳጊ
@wondutaye9432
@wondutaye9432 Жыл бұрын
እውነት ነው የሞት ነገር ጌታ ስናገር በሕይወት ይኖራል አሜን!!!
@mastewalalehegn3067
@mastewalalehegn3067 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይቀባህ በዚህ አልበም በጣም ተባሪኬአለሁ መንፈስ ቅዱስ ነክቶኛል ሰርቶኛል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@TadewosiDaphore-df8nr
@TadewosiDaphore-df8nr Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen dagiye zamanik yibarak❤
@edomalex7297
@edomalex7297 3 жыл бұрын
Dagiyeeee kelibe miwedew diniq zemari 💕💕 kef belilin 😇
@zinabuermacho2728
@zinabuermacho2728 Жыл бұрын
Dagi batam wodalahu❤
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 Жыл бұрын
Halelujahhhhhhhhhhh
@Beemenet
@Beemenet 4 жыл бұрын
ዳግዬ የኔ ውድ ወንድም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን በእጥፍ የጨምር ሳይሆን ይደርብልህ ነው ምለው ህፃን እያለው የስማውት በዝሙር ዛሬም እንደ አዲስ ይባርከኛል ያፀናናኛል አንዱም መዝሙርክ አይስለቸኝም ተባርክ የኔ ውድ ወንድም
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 3 жыл бұрын
ዳጊሹ ጌታዬ ብርክ ያድርግህ እባክህ የዚህ አይነት አልበም ድግም አርገን
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
ከልባችን እንወድሃለን የኛ ሰጦታ ዲጊያችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤መቼም ቢሆን የማይረሳ አልበም🙏🙏
@doladola3334
@doladola3334 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 ❤
@mahisami9098
@mahisami9098 Жыл бұрын
Ortodoks negi...mezemurun betam new yamwedawu🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ComCell-n6b
@ComCell-n6b Жыл бұрын
ዚምን ይባርክ ዳግዬ
@tadiwosgebretsadik5145
@tadiwosgebretsadik5145 3 жыл бұрын
ዳጊዪ ተባረክ !!! ወደቀደመው ትዝታዪ ነው የመለስከኝ አሁንምያን ጌታ ወደቀደመው ነገሬ እንዲመልሰኝ መፀለያ መንገድነው የሆንክልኝ። አሁንም በድጋሚ ጌታ ዘመንክን ይባርክ።
@sebletakele9466
@sebletakele9466 4 жыл бұрын
ዳጊዬ ይህንን አልበምህን በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ በደንብ አምልኬበታለሁ። የተቀባ ዝማሬ ነዉ ተባረክ
@የታክሲናየባጃጅጥቅሶች
@የታክሲናየባጃጅጥቅሶች 2 жыл бұрын
#ክፉ ቀኖቼን ያሳለፍኩበት ምርጥ አልበም።ዳጊዬ ተባረክ❤
@abenezradenew9713
@abenezradenew9713 Жыл бұрын
keresetos tarik yekeyeral mezemurochehe yelejente tezetawochi nachew sesemachew leyou semit new yemiseman
@haymanottsegaye3870
@haymanottsegaye3870 3 жыл бұрын
ዳጊ የአንተ መዝሙሮች መቸም አይጠገቡም ጌታ ለዘለአለም ይባርክህ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ወደ ኋላ እንድመለስና እንድያስብ አድርጎኛል ዘመንህ ይባረክ።
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 жыл бұрын
ወድሜ ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የተባረክ ያባቴ ልጅ እሄንን ዝማሪ ኤርትራ ሁኚ ነበር እምሰማው እና ሁሉን አልፊ ያለፍኩትን ዞሬ እዳይ ይጠቅመኛል እና በጌታ ፊት እድዘምር እዳመልክ መልሶ ጉልበት ይሁንልኛል ክብር ለጌታ
@ellujossi7200
@ellujossi7200 3 жыл бұрын
ተባረክ ♥♥♥♥ይህ አልበም ለኔ ህይወት ብዙ መልዕክት ነው
@yemiadugna6722
@yemiadugna6722 Жыл бұрын
Ufff geta hoy bizu tizita alegn Kenezih mezmuroch gar.Salalekis Mesmat eskemalchil new yemwedachew.Dagi geta birrrkkk yadrgih.
@nedachtereda3455
@nedachtereda3455 4 жыл бұрын
እንዃንም በጌታ ወንድማችን ሆንክ ተባረክ
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ አዲስ ናቸው መዝሙሮችህ ተባረክልኝ ዳጊዬ ተባርኬበታለሁ!!!!!!!!😭😭😭😭😭
@gediondawit7535
@gediondawit7535 3 жыл бұрын
era dagi ethiopia ውስጥ መቼ ነው ቱር የምታደርገው አብሶ ወደ ሀረር፤ ወደ ላይ ይወስዱኛል መዝሙሮችክ፤ One of my favorite mezmur albums ever! Reminds me of my childhood. GOD bless!
@ethioenglish
@ethioenglish 2 жыл бұрын
እጅግ የሚባርኩ በብዙ እያነፁኝ ያደግኩባቸው ጌታን ያመለኩባቸው መዝሙሮች ።ዳጊ ዘመንህ ይባረክ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 10 ай бұрын
God bless you
@sintayehusikore8454
@sintayehusikore8454 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ good song 🤩🤩🤩🤩🤩 wonderful
@hnnitahnnita1836
@hnnitahnnita1836 2 жыл бұрын
Tebarek 💖 💖 💖
@Binyamofficialtube
@Binyamofficialtube 3 жыл бұрын
ትለያለህ እኮ 🙏❤ በማለዳ በጌታ እንድፀና አሻራቸውን የተውልኝን ዝማሬዎች
@kgdsrjtrw
@kgdsrjtrw 2 жыл бұрын
ዳጊ አተም እግዚአብሔር ይባረክ 🥰
@shambelovely4398
@shambelovely4398 4 жыл бұрын
dagi ሊዩ ነህ በቃ bless u more 🙏
@ImoleayoOgunbekun
@ImoleayoOgunbekun 3 жыл бұрын
Got this album from a pastor who came to Nigeria, though i dont understand the language , i've been enjoying it for over 10yrs now
@jossysquad8941
@jossysquad8941 Жыл бұрын
ዳግየ ጀኔሬሽን ሁሉም ውድድድይ 💋🙏
@biniyamaltaye4645
@biniyamaltaye4645 2 жыл бұрын
የደሰታ መንፈስ በላዬ ወርዶ.... ደመና ሳይኖር ባካባቢዬ ግራ ተጋብቷል ጠላት በደስታዬ...ሙዚቃውን የሰራው ናቲ በፍቃዱ ተባረኩልኝ
@lebanonlb9087
@lebanonlb9087 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜንተባክልኝ ዋው ውሰጥ የሚሰርሰ መዝሙር የሰማይ አምላክ ይባርክ
@tsionabera469
@tsionabera469 3 жыл бұрын
ዘመን የማይለውጣቸው ልብን የሚያድሱ መዝሙሮች ናቸው ያንተ እና የመስፍን ጉቱ ብሩካን ናችሁ። ❤❤❤
@konjitt1127
@konjitt1127 3 жыл бұрын
ደግዬ ተበርክ ጌታ ይበርክህ መዝሙሮችህን ሁሉም ሰምቼ አልጠግም ሁሌም አድስ ይሆንብኛል ቀሪ ዘመንክ ይለምልም በጌታ ፍቅር ውድድድ ❤👏❤👏🎻❤👏🎻
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
ምጥ አባት አለኝ 🎉
@samuelsolomon5689
@samuelsolomon5689 3 жыл бұрын
Hoo bouy! You take me back to Libya. It was almost 17yrs. Your songs are still hot. Bless you Daghiye.
@wlchimchim7351
@wlchimchim7351 2 жыл бұрын
ዳግዬ ወንድሜ መቼም ከልቤ የማይጠፋ አልበም ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ
@betimark3659
@betimark3659 3 жыл бұрын
ኡኡ ዳጊ አንተማ ትለያለህ ♥️ በሰማሁት ቁጥር ጌታ ይናገረኛል
@mekkaguintamo5538
@mekkaguintamo5538 3 жыл бұрын
ደጊ መዝሙሮች አይጠገብም ብሰመ ብሰማ አይሰለቼኝም ጌታ ዘመንህን ይርኪ ልጂ ሆኜም ስሳማ ዘሬም አድስ ነዉ ስለ አንቴ ጌታ ይበረኪ
@diboratemesgen7373
@diboratemesgen7373 Жыл бұрын
Dagiye zemenh ybarek😍😍😍betam new mwedh makebrh. Kegeta yetesetehen bereket neh!
@yonasbelay429
@yonasbelay429 3 жыл бұрын
ዳግየ በታም ነው ውድድድድድ የምብልህ፥ ከና ኣባት ኢየሱስ ክረስቶስ ፈቅረ የተበገሰ። ኣዞ በረት ብቻ። ያንተ መዝምሮች በታም ተባረከ ኣለሁ። ወንድመ
@proudlyo1125
@proudlyo1125 3 жыл бұрын
ተባረክ ዳጊ......በጣም እጅግ በጣም የምወደውና የተባረኩበት አልበም ነው፡፡
@fantushimels1860
@fantushimels1860 2 жыл бұрын
የልጅነቴ መዝሙሮች በጣም ነው ምወዳቸው ተባረክ ዳጊ
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 3 жыл бұрын
ተባረክ የዝማሬ ቅኔ ይፍሰስልህ ይብዛልህ እግዝያብሔር ፍቅር ነው
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም በጌታ የተወድክ ወድሜ
@Hiwot6836
@Hiwot6836 3 жыл бұрын
ደጊ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ብሩክ ነህ❤🙏
@take9336
@take9336 Жыл бұрын
❤we love you dagi leleloche kemskerku bohal Erse yetatliku Endlihone Endlew pole
@meronmedhin8013
@meronmedhin8013 2 жыл бұрын
Dagiyeeeeeee tebarekilnnnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatanyonas9711
@yonatanyonas9711 Жыл бұрын
What a remarkable album! DAGIYE more Grace💙💙💙💙
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 483 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 468 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 1 МЛН
Jan 30/2025 ተሪር መልሲ መ / ኤርትራ  ኣቦ ነዓ ጉድ ስማዕ
27:52
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 2,6 М.
Part 2 Ephrem Alemu Mezmur
25:30
Mezmur
Рет қаралды 30 М.
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.