KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- ክፍል 1 "መጻጉዕ"-New Series Sermon by Deacon Henok Haile
1:01:30
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
2:10:04
“Don’t stop the chances.”
00:44
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
Рет қаралды 321,781
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ማኅበረ ጽዮን
Күн бұрын
Пікірлер: 519
@SsSs-j2w
15 күн бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውሰተ መንግስተክ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን😢🤲🥺ለመምራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏
@dagiopiadp195
Жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በእውነት ለኔና ለመሰሎቼ በወንጌል ስብከትህ መፅናኛ ሆነሄናልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏾 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Gugug-s9h
11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ ለንሰሀሞት አብቃን😢🤲🤲🤲መምህራችንቃለህ ይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@bihaftaabrha1523
11 ай бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስተከ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን 😢 ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም በሰማነው 30.60.100ያማረ ፍሬ አፈርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የተዋህዶ ልጆች ለሁላቹን በደሙ የዋጀን ልጆቹ መንግስቱ ያዉርሰን
@teddyalemu205
10 ай бұрын
ተዘከረነ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
3 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን🙏
@SurprisedSpacePuppy-se9eu
4 ай бұрын
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 🙏ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም በሠማነዉ ፴ /፷ /፻ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ያርገን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን👏👏👏
@fantanesh7777
Жыл бұрын
ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢😢 የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲 ቃለ ሂይወትን ያውርስልን መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🤲🤲
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣ በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ስብከቶትን በጣም ተጠምቴን ነበረ በየቀኑ አስተምረን መምህር
@ስንታየሁወርቁ
2 жыл бұрын
ጨ
@almaayerga6339
2 жыл бұрын
A men Amen Amen
@user-os9yx8ul7y
2 жыл бұрын
Z
@user-os9yx8ul7y
2 жыл бұрын
Xz
@user-os9yx8ul7y
2 жыл бұрын
🤲🤲
@tewodros2828
2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@luliayonatan989
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@debashdejen2417
Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ በመንግስትሀ በመጣህ ግዜ ሀጥእ ባሪያህን እኔን አስበኝ
@12ሚካኤል
21 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@siemstube
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን ለኣንተ ያለኝን ክብር በጽሑፍ መግለጽ ኣልችልም እግዚኣብሄር ይመስገን ኣንተን ስለሰጠን
@ccvcf7964
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን በውነት ውስጥን የምያድስ ነው እድሜና ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏❤
@ortodoxtewahodo8362
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እዴት ጥዑመ ትምህርት ነው አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ እኔ ሀፅያተኛዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@amanuelfekadu4761
Жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ትምህርት ነው።ጌታ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@MeleseAgiza
4 ай бұрын
እኔም ወንበደዌ እላለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
@zmamberaki5030
Жыл бұрын
በእዉነት ያስበን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🥰
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
10 ай бұрын
💖❤️💖አሜን 💗💓❤️አሜን 💖❤️💓💗አሜን 💖❤️💓💗💓🙏💓🙏💓🙏💗💓🙏💗🙏
@elsabetbirhanu5104
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ነፍስን በሃሴት የሚሞላ የጽድቅን መንገድ የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉንና ክብሩን አብዝቶ ይጨምርልህ ….እኛንም ለንስሀ ያብቃን
@haregwoingeda5037
Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃልህውት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ ብእድሜ ና ጠና ይጠብቅህ ፀጋወን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@emano5974
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብርቅየ የተዋህዶ መምህራችን እናንተን ለሰጠን ክብሩ ይስፍ በእውነት በዚህ ሰአት እንዳንጠፍበት ላደረገ አምላክ ይመስገን ❤አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን ደካማ ልጆችህን ይቅር።በለን ማረን😢❤❤❤❤❤❤
@hulum955beersuhone
Жыл бұрын
በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን በወነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ቃል 30,60 ,100 ፍሬ አፍርተን መንግስቱን እንድንወርስ ይርዳን አሜን ፫
@adamtadesse9239
Жыл бұрын
ጅላጅል ጅላንፎ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ድረግልን🙏
@alemasefa4064
2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለማልም ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት
@yqjq8390
2 жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን
@ሰብለዘተዋህዶ
Жыл бұрын
አቤቱ በመንግሥትህ አስበን ሊቅ ሆይ አቤቱ በመንግስትህ አስበን ሊቅ ሆይ በመንግስትህ አስበን ቅዱስ በሚሆን በዕጸ መስቀል ላይ ሳለህ ፈያታዊ ዘየማንን እንዳሰብከዉ አቤቱ በመንግስትህ አስበን። አሜን በእውነት መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እንድንተገብር ይርዳን አሜን
@bezdania1731
2 жыл бұрын
"ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ" ቃለ ህይወትን ያሰማልን (፫) ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏!! ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
@የወደደኝየወደደኝጌታ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏
@ፀሀይሳህሌ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ልብን ሰርስሮ ይገባል አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏🙏🙏😢😢😢💔
@kidestmelese.7204
2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ አዳምጠው አለሁ ትምህርቱ አለምን ያስጠላል መምህር ቃለ ህይወት ያሠማለን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ
@eyerusmokonen9493
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈና እግዚአቢሔር ይርዳን
@ሀሙ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@RitaRita-qi4th
2 жыл бұрын
Amen3 kale hiwet yasemalen fetar rejem edime ena tena yadelachu♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@Geze1212
Жыл бұрын
የተዘበራረቀ,የጨለመ,አለም ውስጥ ብርሀንን,የሚያሣይ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን🙏
@AbeAbe-re5ps
7 күн бұрын
amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤❤
@Ritabayebelay
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፡፡
@zed-qx3md
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@kidist2779
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ትምህርት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን💛
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
ቃለህይወትነ ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠሰልን መሰህራችን
@saraabraham7059
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማንል የነፍስ ዋጋ ያርግልህ የጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
2 жыл бұрын
አሜን🤲🤲🤲 ደስስስ የሚል ት/ት ነዉ እንደዉ መምህር ቶሎ ቶሎ ና አትጥፋ ፈጣሪ ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kalkidantaddesse6095
2 жыл бұрын
አቤት እንዴት አይነት ስጦታ ነው ? ታድለህ !!!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@abc12452
2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን
@አዳሜናእኔሄዋን
2 жыл бұрын
መምህሬ በውነት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የድሜ ዘመኖትን ይባርክልን
@fhfhh7925
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በመግስት በመጣህጌዜ አስበኝ አቤቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@shashibazezew1573
2 жыл бұрын
Kbur Memhrachin hoy: Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulumebettesfaye9236
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SamsungA-fs2yb
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልህ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
@ሪቾአማራዋ
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ የወንበዴውን ልብ በፍቅር የቀየርክ አምላክ የኛንልብ ቀይርልን አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
2 жыл бұрын
መምህ ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@banchiabay4545
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን የድለን አሜን!!
@meaza8754
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🌹❣️❤️
@addishiwottaklu6841
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ 💕
@TGST645
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ለእኛም አይን ልቦና ያድለን
@tigestworku6613
2 жыл бұрын
መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ጤናይሰጠልን🙏🙏🙏
@zebiderazmeraw8862
2 жыл бұрын
በውነት ቀለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን
@dinkineshalemayehu9893
2 жыл бұрын
"ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ" አለው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
@kdest____6070
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን፫🤲
@kalba4679
Жыл бұрын
መምሕሬ ትምሕራትሕን አይጠገብም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@waine6059
2 жыл бұрын
መምህር ብሌናችን እንቁ ብርቅዬ የእኔ ውድ በረከትህ ይደርብን
@SeeSee-zu5ys
10 ай бұрын
ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ😢😢😢
@wnyenegesti4791
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አሰበኝ
@ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር ሄኖክ እንቋችን
@yeabsiragirma7245
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
@selamawitgirma3391
2 жыл бұрын
በእውነት በጠም አመሰግናለሁ!!! ልብን መለስ፣ስብር የሚያረግ ትምህርት አሜን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@lidmek2127
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማህ ከድሮው ህይወቴ በጣም ለውጥ አለኝ በአንተና አንተን በሚመስሉ አባቶችናወንድሞች ንስሀም ገብቻለሁ ዳግም እግዚአብሔርን እንዳልበድለው ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
2 жыл бұрын
"የሚያደርጉትን አያቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው"
@AchaMillesh
9 ай бұрын
ቃለሒይወትን ያሰማልን መምሕር ሔኖ ❤❤❤❤❤
@samueldebesay4134
2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ አንተን የተዋሕዶ ልጂ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። እንዳንተ ያለ ግሮም ሰባኪ ወንጌል በዘመኔ አላየሁም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ይባረክ
@alemalem7815
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emano5974
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mesiabenwe3294
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@muluemehari6914
2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ይብዛልህ
@TT-mu1zl
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emano5974
Жыл бұрын
እረ ሼር አድርጉት ይህንን ልዩ የሆነ የነፍስም የስጋም ምግብ❤❤❤❤😢
@dinkineshalemayehu9893
2 жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ደንቅ ትምሕርት ነበር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@ወለተማርያም-ጠ5ሸ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@TsigeredaFeleke
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
2 жыл бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ስራ ተመሥገን አምላኬ በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህር ሄኖክ ቃለሕይወት ያሠማልን
@etalemgedlu3023
Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃልዮት ያሰማልን
@sagabeAB
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእወነት ቃል ህይወት ያስማልን 💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹አቤቱ ሃጥያተን ይቅር በልህ በሜገስት በሜጣ ጌዝ አስበኝ አደራ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@kokokoko-rs8vl
2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይዉት ይሠማል ጸጋዉን ያብዛልህ ጌታዬ ሆይ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
@mesartalemu8516
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመስገን አንተ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልን እኛንም ለንሰሃ የብቃን ጌታ 🙏🙏🙏🙏
@janetkassay2555
2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@sasahutefera2563
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተንም እኛንም በመንግስቱ በመጣ ጊዜ ያስበን እድሜ ይስጥልኝ
@werkitazarra4338
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ጌታሆይ፣በመንግስትህ፣በመጣህ፣ጌዜ፣አስበን፣አሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራችን፣ደ
@እግዚኦተሰሐለነ
2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን። የብዙ ጊዜያት ጥያቄዎቼን በዚህ ገጽ የመልስክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@betelhembirhanu5773
2 жыл бұрын
"ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ" ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን!!!
@yaredmichael5282
2 жыл бұрын
amen amen amen😭 geta hoye bemngstk bemtak geze asbegn💔😭😭😭
@azebwolday374
2 жыл бұрын
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mesi16-91
2 жыл бұрын
አቤቱ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ💔😥
@urud8496
2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንኸ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልኸ
@eyobsisay2961
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን
@yemesrachatnafu9420
2 жыл бұрын
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@አርሴማእናቴአርሴማእ-ቘ6ከ
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@TamSemle
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
1:01:30
"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- ክፍል 1 "መጻጉዕ"-New Series Sermon by Deacon Henok Haile
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 329 М.
2:10:04
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 444 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
51:34
የዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ድንቅ ስብከት የቅዱሳን አማላጅነት አያስፈልግም ??? እጅግ ወቅታዊ ምላሽ ለኢአማንያን
Biruhe tube
Рет қаралды 133 М.
1:03:31
#New🔴በሁለት ሲኖዶስ ተከፍለን ኖረናል ||መምህር ብርሃኑ አድማስ || አስደናቂ ትምህርት | # Memher Birhanu Admas @akufada media
Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
29:06
🔴መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ /ወደ ጻድቃን መንፈሶች/ ግሩም ትምህርት
ቶማስ መሰንቆ Thomas mesenko
Рет қаралды 1,2 М.
55:05
🔶[ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ] ሬሳ እንኳን የሚፈራው በዝምታው ነው ታላቅ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርኅ ግብር ፩ኛ ዙር
ሰዓታት ሚዲያ | seatat media
Рет қаралды 455 М.
53:43
🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | አላገኙትም - አርያም ሚዲያ @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 329 М.
1:03:35
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ / የእግዚአብሔር ልጅ#ምሥጢረ ሥላሴ
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 94 М.
56:10
የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 1 (Part One) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox
kiduel
Рет қаралды 460 М.
1:11:51
🔴ተስፋችሁ ሲሟጠጥ ይህን አድርጉ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||aba gebre kidan new sibket||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 265 М.
1:04:44
እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 324 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 532 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН