"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" Member Pawlos M.Selassie በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ

  Рет қаралды 65,800

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@suzy1523
@suzy1523 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት መምህር ፀጋውን ያብዛልን 🙏
@ZbaniAs
@ZbaniAs 9 ай бұрын
ደስብሎኝ ጀምሬዉ ደስብሎኝ ጨስኩት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜ ከጤና ይስጥለን🙏🙏🙏🙏
@efessonberhane482
@efessonberhane482 4 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ያለህ ሰው ነህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ አፌን ከፍቼ ስሰማው ቆየው እንዳንተ አይነት መምህር ይባዛልን አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ የቅዱሳን መላእክት ዘወትር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen Memhrachnn Tbebun Tsegawn yabzaln...
@maydamayda1240
@maydamayda1240 4 жыл бұрын
@@getemar7075 o99oo
@maydamayda1240
@maydamayda1240 4 жыл бұрын
@@getemar7075 o
@hilinasetegn5531
@hilinasetegn5531 3 жыл бұрын
WOW Ewunati New
@ሳራአያሌዉ
@ሳራአያሌዉ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ ደሰ የሚል ትምሀርት ነው
@kidistgashaw5086
@kidistgashaw5086 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ የሚል እምነትን አድለኝ።
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው 11 ай бұрын
በእዉነት ልቤን በደስታ ሞላሃው መምህራችን ❤️🙏🙏
@ZbaniAs
@ZbaniAs 9 ай бұрын
እኔምየመዳም ቅመምነኝ ይችን ሰብከትስሠማ አደት አደምፂናና ለመምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤🎉🙏🙏🙏
@ሰላሜነሽማርያምድንግል
@ሰላሜነሽማርያምድንግል 2 жыл бұрын
9አመት ሙሉ እደጋገምኩ ምሰማው ስብከትነው።በስደት ዘመኔ ሁሉ ተፅናናሁበት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ።
@abebatesemma5632
@abebatesemma5632 Жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን እንደ ቅዱስ ቃሉ እንድን ኖር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ዘመንኸ ይባረክ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን በእወነት የሚያሳርፍ ትምህርት ነወ ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንደቃሉ እንድኖር እሱ ይርዳን
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ አንተ ፈጽምልኝ አንተ ታውቃለህ እንደ ፍቃድህ
@finote6805
@finote6805 3 жыл бұрын
ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ መምህሬ አምላከ እስራኤል በፀጋዉ ያኑርህ
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እግሮቼ ያንተው ናቸውና በመንገድህ እንድጓዝ ፍቃድህ ይሁንልኝ ፍቀድልኝ
@yemaryam2668
@yemaryam2668 3 жыл бұрын
ኡማ ኢ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የእግዚአብሔር ምህረት ሚያስደንቅ ቃላታ የለውም የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር ቸርነት ሚገልፅበት አያልቅም ከውቂያኖስ በላይ ነው ቸርነቱ አሜን!!!!
@yitayalgashaw9185
@yitayalgashaw9185 Жыл бұрын
እውነት ነዉ በፈተናና ችግር ውሰጥ ሆኜ ፧ ሰው አይሆንም በተባልኩበት ሰአት ፣ በቸገረኝ ሁሉ አንተ ታውቃለህ ብየ ድኛለሁ የማይታመኑ ፈተናወችን አልፉያለሁ።ከብር ቅድስናው ዘላለማዊ አምለክ እሜን አሜን አሜን
@kaberonhareg3167
@kaberonhareg3167 2 жыл бұрын
የስራኤል አምላክ የድንግል ልጅ አንተ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለክ
@Tgj14
@Tgj14 3 жыл бұрын
መምህርሆይ እድሜና ቴና ያብዛሎት
@semereyisfalem9237
@semereyisfalem9237 3 жыл бұрын
አሜን ጌታሆይ አንተ ተዉቃለህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
አሜን በኔ ህይወት አልፋም ኦሜጋም እግዚያብሄር ዓምላኬ ነው። ምስጉን ዓምላክ አመሰግነው ዘንድ ምነኛ እድለኛ ነኝ።!!!መምህር ፀጋውን ያብዛሎት !!!
@AsaAl-uw9tx
@AsaAl-uw9tx 5 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሠማልን ቃለ በርከት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahritmebratum36
@mahritmebratum36 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ይባርክ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቸሩ አምላካችን የሚያሰፈልገንን አንተ ታውቃለህ እና የጎደለብንን ሙላልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አሰበኝ
@fhch2131
@fhch2131 6 ай бұрын
በእውነቱ አባቴ ልቤ በሀሴት መላ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባቴ❤❤🙏
@assghdchaseffaaseffa1617
@assghdchaseffaaseffa1617 4 жыл бұрын
አቤት ድንቅ ስብከት ቃለህይወት ያሰማልን
@ቃልኪዳን-ገ7ጠ
@ቃልኪዳን-ገ7ጠ 2 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እውነት ቃልየለኝም እረጅም እድሜእናጤናይስጥልኝ በዚህትምህርት ከብዙነገር ተመለሥኩ 😥😥😥
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ
@ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ 😢😢😞😞😞😞😞😞😞😞♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@marthatila
@marthatila Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህረችን ቃለ ህይወት ያሰመልን🙏🙏🙏
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen amen amen .kale .hiwet .yasemaln..memhr..pawulo..huleteqawu..petros..ate .neh..yagelglothn..zemen..ybarclh wedmachin
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
💗💜💜💗💗❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@lulishkay630
@lulishkay630 3 жыл бұрын
አሜንንንንን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ።ጌታ መድሀኒ አለም አንተ ታውቃለህ ።።።
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
አሜን አሚን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@grrdasmariyam141
@grrdasmariyam141 2 жыл бұрын
አሜን አንተ ታዉቃለህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዉን ያድለዎት
@emufiker-nb7ei
@emufiker-nb7ei 3 жыл бұрын
"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ታውቃለህ" ትንቢተ ሕዝቅኤል 📖 37÷4 ሕዝቅኤል ማለት:-እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው:: በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን በቃሉ ያሳረፈን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእውነት በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን መምህር ኑርልን ✝️❤️
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን እረጂምአድሜእናጤናይስጥልን በረከትአችሁይደረብን አሜን፫
@zerfemobil4977
@zerfemobil4977 4 жыл бұрын
ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እግዚአብሄር፡የማቱሳላን፡እድሜ፡ይስጥልን
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@binimekditeshome1261
@binimekditeshome1261 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም አንተ ታውቃለህ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 Жыл бұрын
መምህር ሁልግዜ እንደ አዲስ ትምህርት ነው የምሰማው እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen yetemesgen yehun kale hiwot yasemalin memehrachin egzabher yagelgilot zemenhin yebareki Amen💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@gidaychawit316
@gidaychawit316 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ከማር የሚጣፍጥ አደበትህን ለዘላለም ይባርህልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memory 🙏🙏🙏🙏❤❤❤💙💙💙💙
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ጣፋጮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@romamcdo1513
@romamcdo1513 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ያውቃል እንደ ፍቃድ ይሁንልን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@MiheretTtsion
@MiheretTtsion 2 ай бұрын
ክርስቶስ አንተ ታውቃለህ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meronayelow2385
@meronayelow2385 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሄር ያርዝምልን ቃለሂወትን ያሰማልን የሄወት ምግብ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፍ አሜንንንንን
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 жыл бұрын
አሜን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ መምህር የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን⛪❤❤❤❤
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀጠያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀም አብቃኝ
@ምርጫዬአብይነው
@ምርጫዬአብይነው 4 жыл бұрын
ኑሮዬን ጉዞዬን መንገዴን ህይወቴን ሁሉ ለአንተ ለጥበበኛው ለእግዚአብሄር ሰጥቻለሁ አንተ ታውቃለህ
@ምርጫዬአብይነው
@ምርጫዬአብይነው 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ አምላኬሆይ አንተ ታውቃለህ
@ኣደፍቅሪ-ነ3የ
@ኣደፍቅሪ-ነ3የ 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማዓልን መምህራችን ኣምላክ ዕድሜ እና ጥዒና ይስጠህ ዝበንህ ይባርኽ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ነው። ክብሩ ይስፋ
@bhaftaatakhalti3986
@bhaftaatakhalti3986 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥♥♥💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪♥♥
@direinternationalhotellast6269
@direinternationalhotellast6269 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን
@saraphatsamuel
@saraphatsamuel Жыл бұрын
ከምወዳቸው ስብከት Koter ቤተክርስቲያ ነው የሰበከው አስታውሳለሁ በእውነት
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ነብሴ ረሰረሰሽ አጥቴም ለመለመች መንፈሴም ታደሰች
@shawaasafa9857
@shawaasafa9857 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehuweteyasemalen memerachn edemenatena yesetehu
@maseberhanu805
@maseberhanu805 4 жыл бұрын
አሜንን። አሜንን። አሜንን። እግዚአብሔር። ይመስጌን። ቃልህውት። ያስማልን
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህሪተ ነው 👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ለምስማት ያበቃኝ አምላክ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር ሆይ አንተ ታውቃለህ
@abrehamyebereketyeberemet1648
@abrehamyebereketyeberemet1648 4 жыл бұрын
እልልል እግዚአብሄር ከፈቀደ ወደቤቴ እሄዳለሁ፣ ለመምህራቺን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልኝ እባታችን
@belaysherefa954
@belaysherefa954 4 жыл бұрын
Amen tewedaju memhirachine kalehiwot yasemaline Geta Egziabher yagrliglot zemenihine yibarikilin
@mekdesKasaw-w5w
@mekdesKasaw-w5w 26 күн бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የማይጠገብ አንደበት ምንም አይሰለችም እኮ የፈጣሪ ታምር
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywot yasemalen memehrachin
@kasechalemu2657
@kasechalemu2657 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በጸጋው ያኑርህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@byetch9693
@byetch9693 Жыл бұрын
Ante tawukaleh Amlake !!Kale Hewt Yasemalin Rejim Edime Ena tena Yestih❤❤❤❤❤
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
አሞን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seladagne5336
@seladagne5336 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ልብ የሚነካ ትምህርት❤🙏
@ZbaniAs
@ZbaniAs 9 ай бұрын
ሠምቸ የማልጠግበዉስብከት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yonasisrael1718
@yonasisrael1718 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ በቃልህ እኖር ዘንድእርድኝ ስለሁሉም ነገር አንተ ታውቃለሕ
@fekerelove2546
@fekerelove2546 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 2 жыл бұрын
አዎ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለዘላለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን ሰማይና ምድር ያለ ሞሰሶ ያቀመ ፈጣርያችን ።አምላኬ አምባየ መጠግያያ ነህ ሁሉ ነገር ላንተ ሰጥቼህ አለው ባንተ እታመናለው አንተ የፈቀድከው ይሁንልኝ!!!
@የድንግልልጅ-ዠ3ፈ
@የድንግልልጅ-ዠ3ፈ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆኝልን
@magdesgtkow4708
@magdesgtkow4708 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን ቃሉን ሠምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ልቦናችንን ያብራልን 🙏
@alemukasa7863
@alemukasa7863 3 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ መምህሬ ይህንን ትምርትወን ብሳማው ብሰው እማይጠገብ ትምርትነው በውነትም ልሳነክርስቶሥ ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ🙏
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ላባታችን እድሜያቸውን አርዝምልን
@kdistteshome2292
@kdistteshome2292 3 жыл бұрын
Amaaan
@zeritugabera9264
@zeritugabera9264 2 жыл бұрын
Kalewt ysamalen meher yagelgelo zemeote Egzaber yabzelot.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@makimaki9284
@makimaki9284 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesmilgn yeagelgelot zemenot yebark yesmanew belibachi yederbilgn
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት የማስተማር ፀጋ እንዳሎት አምናለው አንድ አንዴ የኔን ቁስል የሚጠግን ተስፋ ይሰጡኛል አሁንም ከዚ በላይ ፀጋው ይብዛሎት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 4 жыл бұрын
**እውነት ነው👉**#ጌታ** **#እግዚአብሔር** **#ሆይ** **#አንተ** **#ታውቃለህ**** **መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏**
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲አንተ ታውቃለህ እጅግ የሚያሳርፍ ቃል መምህር ጳውሎስ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚያብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏🌷🌷🌷
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@selamyegetalijsalam6075
@selamyegetalijsalam6075 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasmalin
@saare8502
@saare8502 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ኤልሮኢየድንግልልጅ
@ኤልሮኢየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በዕውነት ድንቅ ትምህርት ነው
@belayneshhailemicheal1486
@belayneshhailemicheal1486 4 жыл бұрын
ለመሞህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን እግዚአብሔርእድሜእና ጤና ይስጥልን
@ghetisemegn2146
@ghetisemegn2146 4 жыл бұрын
Amen ante tawkalhe. ...mewtat megbatacin beante new getaye.....Kale hiwet yasemalen
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዝመንክን ያርዝመው ቃል ህይወትን ያስማልን መምህር
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@grtftyu8361
@grtftyu8361 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasmaln 🙏🙏🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አሜን አንተ ታውቃለህ እግዚአብሔር አምላክ 😭😭😭
@ሠላምየኦርቶዶክሥልጅ
@ሠላምየኦርቶዶክሥልጅ 3 жыл бұрын
አባታችችን እረዥም እድሜ ኑርልን
@ከላይነውትእዛዙ
@ከላይነውትእዛዙ 4 жыл бұрын
በእውነት አጀት የሚያርስ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ በዕድሜ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tizitat658
@tizitat658 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@ሰላሜነሽማርያምድንግል
@ሰላሜነሽማርያምድንግል 4 жыл бұрын
እምወድህ መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ስብከቶችህ ሁሉ የደከመ ህሊናየን ያሳርፉልኛል ። እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ በአንተ ላይ አድሮ የነፍሴን በረሀ በቃሉ ዝናብ በሀሴት አረሰረሳት።
@usjsis7022
@usjsis7022 2 жыл бұрын
አባቴሆዪአተሰለኔአተታውቃለህ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@rahwakasay2756
@rahwakasay2756 3 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yasemaln
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ልሳነ ወርቅ የዘመናችን ጵዉሎስ
ጎዶልያስ GODOLYAS " እግዚአብሔር ታላቅ ነው " በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ By Memher  Pawlos
1:06:09
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 58 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 103 МЛН
የአማኝ የከፍታ መውጫ መርሆዎ • Pastor Eyasu Tesfaye
52:18
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 3,3 М.
በሁሉ አመስግኑ በቪዲዮ
1:10:16
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 35 М.