ጎዶልያስ GODOLYAS " እግዚአብሔር ታላቅ ነው " በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ By Memher Pawlos

  Рет қаралды 71,688

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )

Күн бұрын

Пікірлер: 226
@mulu359
@mulu359 2 жыл бұрын
ጊዜው ይሮጣል ከሰማሁት 11 አመት ካልተሳሳትኩ በሲዲ ተሰብስበን ዝም በሉ እያልን የሰማነው ሰብከት እውነት አንተ ታላቅ ነህ ክብር ሁሉ ላንተ
@jodijod8923
@jodijod8923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን
@selamlul7289
@selamlul7289 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ሁሌ አዲስ ድንቅ ስብከት እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልህ ።
@HannaNigussse
@HannaNigussse 4 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤
@DerejeAbielneh
@DerejeAbielneh 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተፃድቃን
@ኤፍታህወለተፃድቃን 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አባቴ 🙏❤ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 4 жыл бұрын
ጎዶልያስ ይህን ትምርት የዛሬ 14አመት ጎላ ሚካኤል ሲያስትምሩን የሚገርም ጉባይ ነበር መምህር ትምህሩቶቸህ የቆዮት ትምህርቶች ዛሬም አድስ ናቸው ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም 30 60 100ፍሬ የምናፍራ ያርገን
@ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ
@ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ 3 жыл бұрын
ወይ ስብከትህ እንዴት ልገርህ ልቤ ወስጥ ነው የሚቀረው እዴት ልግለጽልህ
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 жыл бұрын
ጎዶሊያስ ከመምህር ጳውሎስ አንዱ እና በጣም የምወድለት ስብከቱ ነው።ድንቅ ድንቅ ድንቅ ስብከት 👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫ ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫ መምህር ሆይ ስምህና ምግባርህ እጂግ ይደንቀኛል!!! በስደት የተፅናናውበት ስብከት ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏💚💛❤
@ወለተገብርኤልየቅዱስገብር
@ወለተገብርኤልየቅዱስገብር Жыл бұрын
ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለመምህራችን ቃልሂውትን ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው 30 60 100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@mekdes8104
@mekdes8104 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መምህራችንን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን ቃል "፴ "፷ " ፻ " ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምሕርት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 4 жыл бұрын
ያአባታችን የቅዱስ ዳዊት እርዴት በርከት ይደርብን
@yonatanwelduweldu7726
@yonatanwelduweldu7726 Жыл бұрын
እኔ ያጣሁትና የተቸገርኩት እጦት ሳይሆን ሀጢያት መሆኑን ተረድቻለው ግን እግዚአብሔር ወዶኛልና አዳነኝ ጌታዬ ሆይ ለኔ ያረከውን ሁሉ መመስከር እንድችል እግዛብሔር ሆይ እርዳኝ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 3 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ለመምህሮቻችን እድሜ ይሰጥልን ብሰማው የማልጠግበው ሰብከት
@fuff9372
@fuff9372 3 жыл бұрын
በእውነት የቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለውት
@samuelyoutube8053
@samuelyoutube8053 3 жыл бұрын
መምህር ጳውሎስ በምን ቋንቋ ልግለጽህ አንተ በውነት አንደበተ ርቱዕ ነህ እግዚአብሔር ይዕቀብከ በኵሉ መዋዕለ ህይወትከ።
@SaraSara-yr4zg
@SaraSara-yr4zg 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የሚያለመልምጰትምርት የሠማነውን በልቦናችን ጰያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ጎዶልያስ
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 жыл бұрын
ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማያልቀውን ፀጋ ያጎናፅፍልን 💒💒💒💒🤲🤲🤲🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🤲🤲🤲🤲💒💒💒
@batalam1717
@batalam1717 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ድንግልማርያም ቃል ይህዉቲ ያሰማልን
@user-fiyonat
@user-fiyonat Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇😇😇ክበርልን መምህር እንደገና የሚሰራ ትምህርት ነው ❤🙏😇
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ ሰወደወት እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሰጥልን ትምህርት ትህ ደሰ እያለኝ የምሰማዉ😍😍👏👏
@henoklegssie6939
@henoklegssie6939 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን.
@yodittsige3975
@yodittsige3975 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን :እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@allgames7481
@allgames7481 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንብ ቃለህይወትያሰማልን መምህርችንእድሜፄናፀጋዪሥፅልን
@tararaya380
@tararaya380 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏እግዚያብሄር ሁሌም ታላቅ ነው💓💓💓 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@masaisamu1972
@masaisamu1972 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ። ሁል ግዜ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ትምህርት !!!
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 жыл бұрын
ጎዶልያስ ጎዶልያስ ጎዶለያስ አሜን አሜን አሜን ታላቀ ነው መመሄር በለሆሳስ የተሰጠውን ጠዋት ሰነሳ ጣፋቼ YEHONEWEN HEBEST LEMEGEBUN MEMEHERACEN KALE HIWWOT YASEMALEN
@እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ
@እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ 4 жыл бұрын
መምህር ጳውሎስ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን!!!!!!!!
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤👍👍👍👍😘😘😍😍😍⛪️⛪️✝️🙏❤❤👌👌👏👏🥰🥰💛🌹👍🧡🤲🤲😘⛪️✝️😍🙏🕯❤👏👏🥰🧡👌👌👌👌👌👍👍👍💗💗🌿☘️🥀💚 💙🌷❤️💐🍀🍀🍀🍀🍀
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
አሜን! ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤ የኛ እቁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 жыл бұрын
ጎሎዳያስ" እግዚአብሔር ትልቅ ነው" 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tigisthussen9470
@tigisthussen9470 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። መ/ር
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሠማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@muderrmanu495
@muderrmanu495 3 жыл бұрын
ጎዶልያስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@freyeasefa667
@freyeasefa667 3 жыл бұрын
አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን ።ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም አድሜ ይስጥልን በቤቱ ያጽናልን ። የልጄ ስም ከጎዶልያስ ነዉ (እግዚአብሔር ሁሌም ታላቅ ነዉ ! ደግሞም ከኔ ጋራ ነው )
@abebech352
@abebech352 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@beletubekele5354
@beletubekele5354 4 жыл бұрын
Waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@meazabewukdeet8438
@meazabewukdeet8438 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 እግዛብሕር ታላቅ ነው♥️
@እሙቲዩብ-ዐ7ጨ
@እሙቲዩብ-ዐ7ጨ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህሬ ወድሜ መምህር ጳውሎስ ቃለህይወት ያሠማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር
@debrebekele1407
@debrebekele1407 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን የሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን
@mohha9977
@mohha9977 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@toryatorya8322
@toryatorya8322 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ መምህሬ በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ትስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን
@marituadeba2614
@marituadeba2614 4 жыл бұрын
Amen Amen amen kale hiwot yasemalen memherachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 жыл бұрын
amen memhr kale hiwet yasemaln hulu tmhrth ye hiwet snk new
@hiwot9827
@hiwot9827 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN EGZIABHER TALAQ NEW KAL HOWOT YASEMALIN💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@mesigetachew-n8d
@mesigetachew-n8d Жыл бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@assghdchaseffaaseffa1617
@assghdchaseffaaseffa1617 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ስብከት
@ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
@ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስማዓልና መምህር ደስ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ጸጋኻ የብዛሓዮ
@abayenshebelayenh4662
@abayenshebelayenh4662 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@እስመአልቦነገርዘይስአኖለ
@እስመአልቦነገርዘይስአኖለ 4 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜ ጤና የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥህ እድሜህ ይርዘም ኑርልን በቤቱ ያፅናህ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ እየሩስ አሌምን ያውርስልን
@abiyebetigi8303
@abiyebetigi8303 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalin "GODOLIYAS"
@መቅደስየክርስቶስባርያመን
@መቅደስየክርስቶስባርያመን 3 жыл бұрын
መምህር ቃልወት ያሰማአልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@jamaltaher7318
@jamaltaher7318 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Egzeabehare yemasgan ❤️♥️❤️🥰🥰🥰🥰 thank you ejeg melkam temhert yamekayer💞💞💞💞
@yordanos3320
@yordanos3320 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@ashenafigenene9669
@ashenafigenene9669 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው "ጎዶሊያስ"
@ሰላምተሾመየተዋህዶልጅ
@ሰላምተሾመየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዉትን ያሰማልን መምህር በእዉነት እንደናንተ ያሉ ኦርቶዶክስ ያብዛልን
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን
@berti6784
@berti6784 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 4 жыл бұрын
ወድማችን ቃል ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘንህን እግግዚያብሄር ይባርክልን አሜን አሜን
@bethlehemsahle7521
@bethlehemsahle7521 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::
@jhonmeatisy7346
@jhonmeatisy7346 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ፦ቃለህይ ወት ያሰማልን ምግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን መ/ር ፓውሎስ እግዚአብሔር ሙሉጤናናዕረጅም ዕጅሜ ይስጥልን።አሜን ❤️🌹🙏
@ahalamhalam7239
@ahalamhalam7239 4 жыл бұрын
Kale ehywet yasmalen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marituadeba2614
@marituadeba2614 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Abatachin Egziabher stegawen yabzalewot Amen3 berekrtewo yidresen Amen3
@እማዋይወለተሚካኤል
@እማዋይወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር
@iyte6176
@iyte6176 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማለን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሎት
@simpmayakuro9524
@simpmayakuro9524 3 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
@assghdchaseffaaseffa1617
@assghdchaseffaaseffa1617 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኚ
@Amanuelberhe-kn2mb
@Amanuelberhe-kn2mb 8 ай бұрын
አማኑኤል አምላክ ዘላለም ታላቅ ነክ
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር
@hanahana9880
@hanahana9880 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 4 жыл бұрын
መምህር ጳውሎስ ዘመንክን እግዚያብሔር ይባርክልክ ፀጋውን ያብዛልክ 🤲🤲🤲
@meherettadese6331
@meherettadese6331 2 жыл бұрын
አሜን ፫ የኔ ወንድም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Man-jh6bm
@Man-jh6bm 3 жыл бұрын
ኣሜም ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልነ
@ahalamhalam7239
@ahalamhalam7239 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@asratasrat4891
@asratasrat4891 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን⛪🙏🇪🇹🇪🇹
@መሀተቤህይወቴነው
@መሀተቤህይወቴነው 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርታላቅነውl
@እግዚአብሔርታላቅነውl 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@anaztm192
@anaztm192 4 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
መምህር የተባረክ ሁን እመቤቴ ቤትህን በበረክት ትምላልህ
@tgstyoutube1835
@tgstyoutube1835 3 жыл бұрын
ቃለ ይውት ያስማልን መምህሪ
@lemlemshakara470
@lemlemshakara470 4 жыл бұрын
እድሜ ይስትልን
@zerfemobil4977
@zerfemobil4977 4 жыл бұрын
ጎዶልያስ፡አሜን፡መምህራችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን
@vdkjggh3165
@vdkjggh3165 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@martazewde196
@martazewde196 4 жыл бұрын
Mamehr Pawlose Edmy ena tena yestlen kaleheywat yasmalen.
@ጥሩነሽጡሩዬ
@ጥሩነሽጡሩዬ 4 жыл бұрын
Amen amen amen mhmheeachn yagelegelo zemnoti ybareki edema yadelelen
@ቲጂዘተዋሕዶ
@ቲጂዘተዋሕዶ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን!
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 4 жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን👏👏👏🌹
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 4 жыл бұрын
Amen amen amen memihrachin zemneh yebarek🙏
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን።
@zebenaygirmaGgghu
@zebenaygirmaGgghu 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen qalhiwoti yasemalen amen.amen.amen
@moslumohamad1400
@moslumohamad1400 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachn egzabher tenane edema yesetelen y ewnt kalte yalegnm west batem dis yalewltale yanten sebkate sesame kane batesbochk egzabher yebarekek mamerachn
@bizualemwalle5457
@bizualemwalle5457 Жыл бұрын
Egziabher ystln kale hiwot yasemaln memhr
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
የመምህር ጳውሎስ ስብከት፣ እሺ በሉ | Memhr Pawlos Sebket EOTC
57:08
ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ—Wudassie Ze Orthodox
Рет қаралды 7 М.
ዓለምን የሚያሸንፈው እምነታችን ነው @Pawlosmerewaoffical
1:05:28
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 58 М.
"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" Member Pawlos M.Selassie በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ
1:02:26
እግዚአብሔር ነገሠ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Egziabher Negese Deacon Ashenafi Mekonnen
51:20
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 8 М.
"የምድርን በረከት ትበላላችሁ" ኦርቶዶክሳዊ ስብከት በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ
58:07
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 151 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН