Рет қаралды 455,175
ገዢ እና ተገዢ መኩዋንንት ሹማምንት
ያገሬው ሕዝብ ሁሉ የተሳተፉበት
እንቢልታ መሰንቆ በገናና ዋሽንት
ሁሉም ተሰለፉ ለአንድ ሰው ትእቢት
አቤት ትእቢትአቤት ትእቢትያንድ ንጉሥ ትእቢት
አገር ሲያሰግድሕዝብን ሲያንቀጠቅጥ
ሦስት ደፋር ሰዎች ጣኦት ያልለመዱ
አንሰግድም ሲሉ በአል አበላሹ
ንጉሡም ሲሰማ በትእቢት ተቆጣ
እቶኑን ጨመረው እጥፍ እንዲነድ ሌላጉድ ፈላ
አንሰግድም ያሉ በትእቢት በጋለው እቶን ውስጥ ተጣሉ
ወድቀው ተቃጥለው አረው ተኮማትረው
መች ቀሩ መች ቀሩምንም ቢታሰሩተፈታ ገመዱ ስላለ አዳኙ
ጭራሽ ወዲህ ወዲያ ይራመዱ ጀመር
የተስማማ እስኪመስል
እንዴትስ አይመች እንዴትስ አይድላ
ኢየሱስ ካለማ ኢየሱስ ካለማ
ትእቢቱ ተመታ የንጉሡ- ሲበለሻሽበት ድግሡ
ሦስት ሰዎችን ጥሎ አራት ሲሆኑበት
ነገር ግራ ሆነበት
ንጉሡ እንዲህ አለ - አዋጁን ቀየረ እየደነገጠ
እነዛን ብሩካን አውጧቸው ከእሣት
እናምልከው በቃ የእነሱን አምላክ/2/
ሁሉም ሰው ያምልከው ይስገድለት ፊቱ
ያስደንቃል እና የማዳን ጉልበቱአንደፋ ፊቱ
እስቲ ጎነበስ/2/ ይባልለት ይሰገድለት/2/
አያልቅበት/2/ ማዳኑ አያልቅበት
'' መታደጉ ''