ጌቱ ኦማሂሬ ለ7 ዓመታት ያላያትን ልጁን አገኛት በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 259,831

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 631
@selamlehagir9995
@selamlehagir9995 3 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው አሻራህን ያስቀመጥክ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ።በጣም ነው የምወድህ ጌቱዬ😍🥰👍👏👌🎼🎹🎤❤️❤️
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምረጥ ደምፅ ስሰማ በማደጌ እድለኛ ነኝ የዘጠናዎቹ ሁሌም ተናፋቂ ናቸው 👌
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ጌቱን እንዴኔ የምቶዱ ብቻ like
@jerrychallenge9417
@jerrychallenge9417 3 жыл бұрын
ጌቱን እንደኔ የሚዎደው ብቻ like
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
እኔእደመዝሙርነው የማዳምጠው።
@tipaddis8511
@tipaddis8511 3 жыл бұрын
ኢንተርኔት እንጠቀማለን እንዴት አንደምሰራስ እናውቃለን? ያን በአጭሩ የሚያሳይ የአማርኛ ቪዲዮ 👉 kzbin.info/www/bejne/rYTUanSHbrl2r6c
@brkti_tube
@brkti_tube 3 жыл бұрын
I love him
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@brkti_tube ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
I just cried 😢😢ጌቱዬ እ/ር ከልጅህ ያገናኝህ..90ቹ ቤስት we have to support him by promoting his music .God bless yo Getu.
@kalidtube1832
@kalidtube1832 3 жыл бұрын
ዘጠናዎቹን ዘወር ብዬ ሳስብ ልጅነቴን ያፈካልኝ ምርጥ አቀንቃኝ !! ጌቱን እምትሉ የዘጠናዎቹ ልጆች እስቲ ልያችሁ
@abi8547
@abi8547 3 жыл бұрын
Betam
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 жыл бұрын
አለን
@wewee8237
@wewee8237 3 жыл бұрын
Aln aln
@wewee8237
@wewee8237 3 жыл бұрын
አሁን እማ የማንም ቅራቅቦ እያደረቀን ነው ዘፈን ይሁን ምን ይሁን አንዳዴ ምንም አይለይም እኮ
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 3 жыл бұрын
አለን
@mahlettefera9269
@mahlettefera9269 3 жыл бұрын
ዝምብየ ሳይህ ሆድእሚብሰኝው ነገር ስወድህ ሳከብርህ ካንጀቴ ነው በርታ እገዜብሂር ይጠብቅህ
@binjamtesfay8512
@binjamtesfay8512 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኘ አባት ሁሌም ለልጁ ፍቅር ነው
@petroseaklilu5009
@petroseaklilu5009 3 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ የራስህን ችግር የት ጥለህ ነው ስለዚህ ዘልዛላ ጫታም እምትደሰኩረው ይልቅ ራስህ ሚስትህን ይቅርታ ብለህ አብረህ ኑር፡፡
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 3 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀሰቸኝ አባት እኮ ፈቅር ነው እረጀም እድሜ ኑርላት 💚💛❤👍👍👍👍
@bari9513
@bari9513 3 жыл бұрын
ጌች በጣም የሚገርም እኮነው ድምፅህ እኮ በዛው ጠፋህብን እንጂ ፈጣሪ ሰላምህን ጤናክን ይስጥክ በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ሰው
@rahelmesele6709
@rahelmesele6709 3 жыл бұрын
ማነው እስኪ ልጅቷ ስታለቅስ ያለቀስ ?
@elsabetyigezu1124
@elsabetyigezu1124 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meronbouzeid6797
@meronbouzeid6797 3 жыл бұрын
Hulachinim 😭😭😭
@Blue-21
@Blue-21 3 жыл бұрын
Eni
@user-xy5fu6xf8y
@user-xy5fu6xf8y 3 жыл бұрын
ትክክል ስደት ትምህርት ቤት ነው ILove You ስደት ሁሉን አሳዋቂ አስተማሪ ነው 👍
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 3 жыл бұрын
እናቴ ፡ ልክ ብለሻል ከስደት የሆነ ትምህርት ልናገኝበት እንችላለን ፡ ነገር ግን ከስደት ያላጣነው ነገር የለም ፡ ፍቅር ፡ ትዝታ ፡ ጓደኝነት ፡ ናፍቆት ፡ ማጣት ፡ ዘረኝነት ፡ አረ ስንቱን እንበለው !! እና እናቱ ስደት ሲበዛ ህመም ብቻ ነው ትርፉ......እግዚኣብሔር ጌታ ካለንበት የስደት ጉዞ በሰላም ኣቆይቶ ወደ ኣገራችን ለመግባት ያብቃን ።
@user-xy5fu6xf8y
@user-xy5fu6xf8y 3 жыл бұрын
@@batistutabatigoal7382 አሚንንንንን
@fethyamohamed6654
@fethyamohamed6654 3 жыл бұрын
@@batistutabatigoal7382 አሚንንንን ውዴ
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Ya of course leke newe
@Fithabesha
@Fithabesha 3 жыл бұрын
የልጁን ክፍል ደጋግሜ ነው ያየሁት ልብ ይነካል የልጅህ እምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ጌትሽዬ የብቻዬ ኦማሂሬ የዘጠናዎቹ ፈርጥ
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 3 жыл бұрын
ጊቱ የእኛ90ዎቹ ማስተወሻ ደብተር ነው የምትመስለኝ ልጅቱ ግን ፊቷን ስታይ ትዝታ፣ናፍቆት፣ስስት ፣ፍቅር...ብቃ ብዙ ነገር ታነባለህ ጌቱየ ዘመንህ ይባረክ
@tinatn6363
@tinatn6363 3 жыл бұрын
ጌቱዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል የልጅነት ትዝታዬ
@sosikebede1406
@sosikebede1406 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አልቻልኩም ፈጣሪ ሆይ የተለያየን የተነፋፈቀን አገናኝ🙏 ስሜቱ ከባድ ነው ጌች ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልኝ ለልጅህ ድረስላት የአባትነት ሰሜቱ ይከብዳል በተለይ ሴት ልጅ ለአባቷ 😢🙏
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ በቃህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ
@newfa2639
@newfa2639 3 жыл бұрын
Such a humble guy ... and his beautiful daughter
@mastewalayenew7111
@mastewalayenew7111 3 жыл бұрын
ከንግግሩ :ትህትና ትዕግስት ማስተዋል አክብሮት ጥበብ ትልቅነት እና ከዝና የወጣ ሰው ስዋዊ ይታዬኛል!!!!!!!!! ሳያዩ የሚያምን ቭፁዓን ናቸው! እግዚአብሔር ጥበብንና ከሞገስ እድሜ ከጤና ያድልክ!!!
@tsehaydemisse6451
@tsehaydemisse6451 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን እስከዛሬ አላውቅህም ነበር ካሁን በሆላ እስማለሁ በርታ ልጅህ በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ያሳድክልህ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 жыл бұрын
Your omahirie took me back thank u God bless u and your family. Live more.
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 3 жыл бұрын
ሰው ይወድቃል ተመልሶ ሲነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ጌትዬ ተባረክ እወድሀለሁ ደሞ ቆንጅዬ ልጅ አለችህ ትደግልህ
@shitayegetachew9631
@shitayegetachew9631 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን የዋህነቱ በግልፅ ይታያል እግዚአብሔር ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 3 жыл бұрын
ዘፈን ቀረ በ90 ዎቹ ምርጦቹ
@fethyamohamed6654
@fethyamohamed6654 3 жыл бұрын
ትክክል
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
በጣም
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
በወቅቱ ዘና ያልበት የምንደዉ ዘፈን ነበር ጌቱ ከብዙ ግዜ ሰላየን ደስ ብሎናል ልጅህንም ፈጣሪ ያሳድግል
@piazzatubedee3948
@piazzatubedee3948 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጌቱ ዘፈኑን ትላንትም ዛሬም ነገም እምዝናናባቸው ናቸው ከዚህ ይበልጥ ከፍ ብለህ ማየት ምኞቴ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ ከልጅህም በሰላም ያገናኝህ!!
@sirgutgebru4925
@sirgutgebru4925 3 жыл бұрын
በጣም ነዉየምወድህ እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ ዋዉ የኔምርጥ ድምፅህ መቼም የማይቀየር❤❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ጌትየ በጣም ነው የምወድህ በእውነት ጌትየ ሁሌም አስታውስሃለሁ በወጣትነታችን በእንተ የብቻየ በሚለው ሙዚቅ አረሳህም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@winshityilma4218
@winshityilma4218 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ስደት ትምርት ቤት ነው በጣም
@wollo2261
@wollo2261 3 жыл бұрын
ጌትሽ እንኳን በሰላም መጣህ: የ 90's ትዝታየ ማስታወሻ😢. One of the top 10 rated Ethiopian musician for me. Like it if you agree.
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 3 жыл бұрын
ጌትሻ እግዚአብሔር ያሳድግልህ በማርያም እወድድድድድሀለሁኝ
@ethiopia38
@ethiopia38 3 жыл бұрын
"አልሰማውም ከተማውን ተዋት ተዋት የሚለውን!!!" ኡፍ የልጅነት ትዝታዬ ጌቱዬ አቤት ጣፋጭ ዘመን እንዴት ይመለስ ይሆን ትዝታ ብቻ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
ዘፈኖችህ እኮ ምንም አይሰለቹም ጌቱዬ በርታ
@SUBCR-vo5jq
@SUBCR-vo5jq 3 жыл бұрын
Maru Alemayehu is the most underrated music composer in Ethiopia, I am glad Getu is using this guy again .
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 3 жыл бұрын
ተናፍቀሀል ሁሌም ሰላም ያድርግህ ልጅህን ባለቤትህን አምላክ ይጠብቅልህ አልበምህን በፍቅር እጠብቃለን
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 3 жыл бұрын
Getuye, you are lucky person of having this adorable (angle) daughter! Berta!
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
ጌትሽ በጣም ነው የምወድክ እረጅም እድሜና ጤና ከቤተሰብክ ጋር አለሰማውም ተዋት ተዋት የሜለውን ❤👍😍
@sarasarah4679
@sarasarah4679 3 жыл бұрын
ጌቱ በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ዛፋኝነክ ለኔ
@user-db7ru3lk2e
@user-db7ru3lk2e 3 жыл бұрын
ኡፍ ልጂቱም አባትዬውም አሳዘኑኝ አባትኮ መከታ ነው
@mizanberhen2883
@mizanberhen2883 3 жыл бұрын
በዚህ አል መም የፈነዳ እንደኔው ላይክ ይግጨኝ❤🙏ጌቱ ኦማሂረ እንወዳሃለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን❤❤ሰላም ለሃገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bazenscollection8195
@bazenscollection8195 3 жыл бұрын
I feel like its 90's music. Loved it. Wow.
@hannaamare1755
@hannaamare1755 3 жыл бұрын
👍👍👍👍✅✅💯‼️‼️ Getu Egzabeher yebarekh‼️
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😘😘😘😘እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ገትሽ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጅህንም በጣም ነው የምታምረው ልጅህ😍😍😍😍😍😘😘😘❤
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 жыл бұрын
ጌቱየየ ምንእንደሆነ ባላውቅም ሙዚቃው ስሰማ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ውድድድድ ነው ማደረግህ አድናቂህ ከጀረመን ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሄረ ልጅህንም በጥበብ በሞገስ ላንተም ለሃገሪ ጠቃሚ አድረጎ አግዚአብሄረ ያሳድግለህ ደግሞ አ ት ጥ ፊ!!!!!""🙏🙏🙏👋👋👋
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ድምፅህን ለማርያም ልጅ ለመድሀኒአለም ዘምርበት 🙏🙏🙏
@birkae165
@birkae165 3 жыл бұрын
Best singer ever beyehalew lijeh egezabhere yasadegleh🙏🙏🙏
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 3 жыл бұрын
Berta yene getuye yene mert, u have amazing voice
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
He’s smart artist ,he’s music writers ,and singer ,that’s huge talent artist ! keep up for good things ! thank you Asfaw , brought this talent artist ebs show !🙏🏽🇪🇹✌🏽🕊
@hiluhilena7412
@hiluhilena7412 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ…ውስጤ ተንሰፈሰፈ አባትና ልጅ ጌቱዬ እመአምላክ ትጠብቃቹ
@fafiseid3828
@fafiseid3828 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen EBS Getu betam tefto neber 😘😘😘
@Bubbles-ab
@Bubbles-ab Жыл бұрын
ስረአትህ አነጋገርህ ቃል አጠቃቀምህ ደስ ይላል በርታ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
የኔ እናት የጌቱ ልጅ አስለቀሰችኝ በድግል ኡፍፍ ጌት እግዚአብሔር ለአይነስጋ ያብቃችሁ ለቁም ነገር ትብቃልህ፣ እናትዋም መልካም ሴት ብትሆን ነው እዲ ወጣ እድታናግርህ ያደረገች ፣ ለባለቤትህም እድሜ ጤና ይስጥልህ ቆንጅየ ልጅ ነች በመካከላችሁ ያለች በፈጣሪ ሄደህ እያት ታሳዝናለች የአባት እርሀብ እዳለባት ታስታውቃለች የኔ ማር
@sabrinamicael2611
@sabrinamicael2611 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም አስለቀሰችኝ አባት ላደለው ሰው ጋሻ መከታ ነው
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
@@sabrinamicael2611 በጣም ከምር ደጋግሜ ያን ቦታ ቢያስለቅሰኝም 3 ጊዜ ነው ያየሁት ታሳዝናለች አልቻለችም ማናገር
@michaelbahribara9692
@michaelbahribara9692 3 жыл бұрын
I am Eritrean I love Getu Amahire
@joshua4717
@joshua4717 3 жыл бұрын
ስደት ያስተምራል ያሳምማልም 😭
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
መቼ ይሁን አግብቼ እናት ምሆነው አይ ስደት ያዝከኝ እኮ እደ ቀልድ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 3 жыл бұрын
አብሽሪ አንድ ቀን ትሆኛለሽ ፈጣሪ ሲፈቅድ
@mulebest7757
@mulebest7757 3 жыл бұрын
አንድ ቀን
@tihutshow633
@tihutshow633 3 жыл бұрын
መቼም አንድ ቀን ያልፍልን ይሆናል ደምሪን ውዴ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
ቁርጥ አድርገሽ ካልሄድሽ ስደት ማስትሽ ነው😢
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ አቸኩይ አግብተዉም የማይሳካላቸዉ ብዙ ናቸዉ ዉዴ
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 жыл бұрын
Offffff betam tasazenalechi egziyabher be selam yagenagnachu
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 3 жыл бұрын
Very touchy
@user-ir9ox4nw9o
@user-ir9ox4nw9o 3 жыл бұрын
ዋው ዲምፅህይማርካል ከስታሁንካየሁዋቸውበኢቢኤሥአተትለያለህ
@user-sb4ch9se1e
@user-sb4ch9se1e 3 жыл бұрын
ጌቱዬ ስወድህኮ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abrhamminale9008
@abrhamminale9008 3 жыл бұрын
Nice speech ....lov
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 жыл бұрын
ጌቱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 90ናውቹን አስታውሳለሁ ። ግን እስቲ ዘፈን ተውው እና ወደ መንፈሳዊ ህይወት ግባ ንግግርህ ሁሉ መንፈሳዊ ነው በቀረህ ዘመንህ ፈጣሪህን አመስግንበት በድምፅህ bro ሳይህ አንጀቴን ነው የበላህው ልጅህም አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍፍ ።
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወደው እኮ ትዝታ አለኝ በኖርኩት እድሜ ሰላምህ ይብዛ
@hanahana5660
@hanahana5660 3 жыл бұрын
Huge baemnat yatnase lemnate lakale lewnat yadmase
@mintesnotmelese
@mintesnotmelese 3 жыл бұрын
Wonderful....
@abebechjamila649
@abebechjamila649 3 жыл бұрын
ጌቱዬ በጣም ነው የማከብርህ ልጅህን ስላስተዋወከን እናመሰግናለን ይህ ሙዚቃህ ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ😭😭😭😭
@chuchumamo7643
@chuchumamo7643 3 жыл бұрын
Gatu nice to see u again we love u
@senaittessema7704
@senaittessema7704 3 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ደስ ነው ያለኝ ስላየውህም
@hananseid3034
@hananseid3034 3 жыл бұрын
Uuuuuffffff betam tasazenalech aselekesechegn allah yagenantachu yen wed getu omahire mirte!!!!
@fikaduendeshaw9482
@fikaduendeshaw9482 3 жыл бұрын
waw des yemil music smet keskash enamesegnalen
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 жыл бұрын
ውይይይይ ልጅትዋ ናፍቆት አለባት እግዚያብሄር ያገናኛችሁ
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
ጌቱ ሙዚቃዎችህ ድምፅህ ውስጤ ነው ሰላምህ ይብዛ
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Enbaye alekom ale .beteseb terareko sinore lelej teru ayedelem.
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አላህ አፊያህን ይመልስልህ 🤲🤲🤲አብሽር
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 3 жыл бұрын
Well come back Getu you are one talented singer. You have a beautiful daughter . More power to you my brother, thanks to all hosts on Sunday EBS , you all look beautiful. Much love from MD, 🇺🇸.
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 3 жыл бұрын
ጌቱዬ እንዴት እንደምወድልህ ዘፈኖችህን የኔ ደርባባ ሰላምህ ይብዛ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@aedyfente1773
@aedyfente1773 3 жыл бұрын
ውይ አይ ስደት እናት ከልጇ አባትም ከልጁ ጋር በናፍቆት አለያይቶን እፍፍፍፍፍፍፍ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 жыл бұрын
ጌቱየ በጣም ነዉ እምወድህ እኮንም አየሁህ በተስፋ እንጠብቃለን አልበምህን ሙሽራየ ግን wow More and more ከቤቴሰብህ ጋር ሰላም ለመገናኝት ያብቃህ
@DHEXNIMOTV
@DHEXNIMOTV 3 жыл бұрын
What mute song ? Where is sound of song
@user-db7zn2bf2k
@user-db7zn2bf2k 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ከልጅህና ከሚስትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ እኔም ባጣም የምወደው አባቴና እደነፍሴ ከምሳሳላት እናቴ ጋር የምገናኝበትን ቀን በቅርቡያድርግልኝ
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z 3 жыл бұрын
ጌችየ በጣም ነው ምወድክ
@HiHi-js6gd
@HiHi-js6gd 3 жыл бұрын
ጌቱዬ የኔ ምርጥ እንወድሀለን❤❤
@romanroman8718
@romanroman8718 3 жыл бұрын
ጌቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥክ ጌታ ለልጅክ ጌትዬ አይዞክ በርታ አንተ ጥልቅ ትዝታችን ነክ
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እናት እፍ ስታሳዝን እኔም ያባት ፍቅር አይቼ ስላላደግሁ እባዬ ቀድሞ ነዉ የሚፈስ እፍ ግን ያባት ፍቅር ምን አይነት ይሆን ጥሩ አባት ሳይ እቀናለሁ
@martac3910
@martac3910 3 жыл бұрын
አይዚሽእማይሁሉምነው
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 3 жыл бұрын
እኔም የሁልዜ ጥያቄነው
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ሁሉም የራሱ የሆነ ልዩነት አለው አብሽር እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው የእናት ፍቅር አላቅም ግን አባቴ የእናት ምትክነው🥰
@hiluyeshewalij319
@hiluyeshewalij319 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@user-dj9im4nw7h
@user-dj9im4nw7h 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቡዙዎቻችን ነን አንደዚህ። እኔም። አባቴን በ9 አመቴነው ያወኩት ያወቀኝ
@malaklove729
@malaklove729 3 жыл бұрын
Wooooooo getu omahire demesu betame webe new
@almazjanka763
@almazjanka763 3 жыл бұрын
አዎ ጌቱ ኦማህሬ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ተስፋ በእግዚአብሔር ማረግ በጣም ያስፈልጋል መሀሪነውና መድሀኒአለም በርታ ልጅህ ትልቅ ደረጃ ትድረስልህ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አታልቅሽ እንኳንም አገኝሽው እንኳን አገኝሀት አይ መለየትትትት
@hayatsabsib5920
@hayatsabsib5920 3 жыл бұрын
Abate nafkognal welhi uuuuf ya rabii be selam agnagnan
@abaynewassemu789
@abaynewassemu789 3 жыл бұрын
ጌቱዬ ወንድማለም ጤናህን ይስጥህ።
@tesfatube8265
@tesfatube8265 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የልጅ ናፍቆት 😓
@birhanmeseretbar5033
@birhanmeseretbar5033 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በርታልን
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 жыл бұрын
ስደት ትምህርት ቤት ነው አለ በጣም እንጅ የህይወት ት/ት ቤት ።
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
በጣም የእዉነት
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 3 жыл бұрын
ጎበዝ አምሐረ በአርታ እኛም ባስዳት ዓልም ናን ያሳዝናል
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 3 жыл бұрын
ከልጆቼ ተለይቼ በመኖሬ ስቃይ እና ጭንቀት አትሪፊያ ያማል ያሰቃያል በእዚህ የተነሳ ለጭንቀት በሽታ ተጋልጫለው በዛ ላይ ሁለት አመት ሙሉ ወደ ሀገሬ ልገባ እንዳማልችል አውቃለው ልጄቼ በደወልኩ ቁጥር ነይ ነው ሚሉኝ ብቻ ድህነት ክፉ ነው
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
አአረ ተስፋ አትቁረጪ ጠንካራ ሁኚ እና ወደሃገርሽ ሂጂ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
አይዞሽ የብዙ ሀበሻ እድል ነው ብቻ ፈጣሪ በጤናና በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ።እራስሽን ጠብቂ ለልጆች እናት ከፈጣሪ በታች ሁሉ ነገራቸው ናት ።ለነሱ ብለሽ ተሰደሽ ሰለነሱ በመጨነቅ በሽታ ላይ እንዳትወድቂ ያንቺ ጤነኛ መሆን ጥቅሙ ለልጆችሽ ነው ።ፈጣሪ ይርዳሽ
@zeburamohammed2881
@zeburamohammed2881 3 жыл бұрын
አይዞን ሁላችንም ነን
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 3 жыл бұрын
አይዞሸ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይረዋል በጣም በጣም በጣም ጠንካራ መሆን አለብሸ ያንቺ የዛሬ መኖር ለነሱ ተሰፋ ነው ካላንቺ ባ ዶ ነው ያንቺ ጤና ለለነሱ ህይወታቸው ነው
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 3 жыл бұрын
እሽ እህቶቼ አመሰግናለው
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 3 жыл бұрын
90ዎቹ ምርጥ ግዜ😍 ጌት ምርጥ! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
ebs amazing surprising him by unexpected ....thank you doing this.
@ygbelay2366
@ygbelay2366 3 жыл бұрын
እኔም የዛሬ 2 አመት የወለድኳት ልጅ አለችኝ የማየት እድሉ አላገኘውም አሁን ይሄንን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሱ ግን ጠንካራ ነው አንድ ቀን በአይን በስጋ እንዳያት በፀሎት እርዱኝ እስኪ 🙏🙏🙏🙏
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ😊😊
@ygbelay2366
@ygbelay2366 3 жыл бұрын
@@mohammedmhd8550 አይዞህ ታያታለህ (ሲስተካከል)አመሰግናለው🙏🙏 በከባዱ ዱአ ያስፈልጋል
@ygbelay2366
@ygbelay2366 3 жыл бұрын
@@saratube1230 አሜን ሳርቾ አመሰግናለው🙏
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
ጌትሽ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@sarasara-on5hl
@sarasara-on5hl 3 жыл бұрын
ስወድህ እኮ ትልቅ ትዝታ አለብኝ
@reachale9914
@reachale9914 3 жыл бұрын
Best songs ever
@user-kn4zr1xp2z
@user-kn4zr1xp2z 3 жыл бұрын
በርታልን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 31 МЛН
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:00
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 168 М.
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 30 МЛН