Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ፋኖነት መስዋዕትነት ፋኖ ማርሼት ፀሐው

  Рет қаралды 36,620

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu Ай бұрын
ክብር ለሰማእታት ክብሩ ለፋኖ የአማራ ሕዝብ ያሸንፋል
@AregG-ij8bm
@AregG-ij8bm Ай бұрын
ማርሸት፣ምርጥ፣ልጃችን፣የአማራ፣እናት፣ጅግና፣ወልዳሀለች፣ንግግርህ፣ እንደ፣ነገስታቱ፣አርበኞቹ፣አባቶችህ፣እደግልን።🎉🎉🎉
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Ай бұрын
💪🐅🟢🟡🔴ድል ለነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ አሳረኝዉ ፋኖ ነብስ ይማር ጀግናዉ❤😢
@Universe12_234
@Universe12_234 Ай бұрын
ክብር ለሰማዕታት፥ 😭😭😭😭😭ክብር ለፋኖ፥ ድል ለፋኖ፥ ድል ለመላው አማራ ሕዝብ፤ እና ሽንፋለን። 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Ай бұрын
የወንድሞቻችንና የእህቶቻችንን ነብስ ይማርልን ትንታጉ ማርሸት እናመሰግናለን
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s Ай бұрын
ኡፍፍ ወንድሞቺ ድል ለናተ ይሁን ድል ለ ፋኖ❤❤❤
@SwapIt-xr5us
@SwapIt-xr5us Ай бұрын
ላልገባው አማራ ፋኖነት ምን እንደሆነ አሳይቷል ፋኖ ሰለሞን። ሞትን ሁሉም ይሞታል ታሪክ የሚያስታውሰው ሞት ግን ዘላለማዊነት ነው። ይህ ላልዘመቱ አማራዎች ጥሩ ማሳያ ነው
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano Ай бұрын
ሰሌ ከልብ እናመሰግናለን❤❤ውዱን ህይወትህን ሰጠህ😢😢😢የናሁሰናይ ወንድም❤❤❤😢😢
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Ай бұрын
መልካም በዓል 2017 ዓ/ም ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@wowwow5075
@wowwow5075 Ай бұрын
ድል ከአማራ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪
@eliastube7824
@eliastube7824 Ай бұрын
ጀግና አማራ ያሸንፋል
@yerasew1
@yerasew1 Ай бұрын
ወገኖቸ አንጀቴን ነው የምትበሉት በዚህ ቀን በየቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ ከልጆቻችሁ፣ ከእናትና አባቶቻችሁ፣ ከእህትና ወንጅሞቻችሁ እንዲሁም ከትዳር አጋሯቻችሁ ጋር አዲስ ዓመትን በደስታ የምታሳልፉበት ወቅት ነበር መሆን የነበረበት። በርግጥ ለሰፊው የአማራ ማህበረሰብ ደግሞ ታላቅ ደስታ መሆን አለበት ለምን ቢባል ማንነቱን እና ህልውናውን የሚያስከብርለት ፋኖ የሚባል ጀግና እና ግዙፍ ሀይል በአጭር ጊዜ ውስጥ በዚህ ደረጃ ሰለተፈጠረለት። ድል ለፋኖ/ለአማራ፤ ፋኖ/አማራ ያሸንፋል💪
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
ማርሸት አፉ ማር የሆነ ንግግርን በብቃት የሚችል ልጅ ነዉና ወደፊት በቦታው አምጡት..... የነዚህ አማራ ለቅሶ በደማችን በደስታ እንደሚቀየር አልጠራጠርም
@Geezemebrat
@Geezemebrat Ай бұрын
ለኢትዮጵያ ነፃነትአባቶቻችንደማቸውን አፈሰሱ አጥንታቸው በየዱሩ,ወድቆ ያሁኑን ነፃ ሀገርን ሰጥተዉን አለፉ,,እኛ ደሞ ለትውሌድ,ጠብ ቀን,ከውስጥና ከዉጭ,በደማችን,አናቆይ✅
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Ай бұрын
ፋኖ ማርሸት ጀግናችን ነው ከሚዲያ አታጥፉት በጣም ድንቅ ልጅ ነው ከጎን ያለው ጠበንጃህን አንሳ ሲባል ለምን አላነሳም አማራ አይደለም ወይስ ምን????????
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Ай бұрын
ነፍስ ይማርልን ስለ እውነት ቆማችሁ ነፍሣችሁን ለእኛ የተሰዋችሁ ወድሞቻችን ነፍሣችሁን ቅዱሣን ማላእክታን በአብ ጎን ያስቀምጧችሁ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 😢በየቤቱ እየተጎተቱ የእታሰሩ እየተገረፉ እየተረሸኑ ተዋግቶ መሰዋት የምር ክብር ነው!!
@Gojjemelegnaw-p6z
@Gojjemelegnaw-p6z Ай бұрын
ሰሌ ሁሌም ስናስታውስህ ትኖራለህ ጀግናው❤
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
ማርሸት ተመክሮ ይመለስ ቃል አቀባይነት ይችላል !!!
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
እረ ማርሸትኮ ድምፁ ጠፍቷል የናስ 🤔🤔
@YesufYimer-y2f
@YesufYimer-y2f Ай бұрын
የልጅ አዋቂ ዘላለማዊነት ለፋኖ
@EyasuAbay
@EyasuAbay Ай бұрын
Fano Fano Fano forever
@haileyesustibebu372
@haileyesustibebu372 Ай бұрын
ነብስ ይማር ለጀግናው ፋኖ
@behailubelay1621
@behailubelay1621 Ай бұрын
MARESHET ANTE WEDE YAWAGE BISRAT NEGARY MIRT SEW!!!EGZIABEHER YASFACHEHU!!!❤
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
አይዞን ወገኔ
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n Ай бұрын
ደል ለአማራ ሕዝብ
@Fantahun09
@Fantahun09 Ай бұрын
ክብር ለሰማዕታት
@Zaki-t8s
@Zaki-t8s Ай бұрын
ፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አምሐረዊ ስብሐትን ርተኝነት ይለምልም ጎጠኝነት የግል ጥቅመኝነት ይውደም!!
@SialfWaza
@SialfWaza Ай бұрын
Welcome back Mareshet !!
@ysasyysasy3650
@ysasyysasy3650 Ай бұрын
ነፍስ ይማር የድል አመት ይሁንላቹህ
@tsehayneshbimrew4443
@tsehayneshbimrew4443 Ай бұрын
ፈጣሪ እናንተን ይጠብቅ ።ወንድማችንን ነፍስ ይማር።
@በጎሚዲያ
@በጎሚዲያ Ай бұрын
ናሁሰናይ ወንድሙ ነው እሱ ከአውሮፓ መጥቶ በጀግንነት ተፋልሞ ነው የተሰዋው
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ280 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@bogalealemu2259
@bogalealemu2259 Ай бұрын
ሳሙኤል አወቀ በህይዎት ቢኖር ኖሮ ጥሎ ይወድቅ ነበር። ነገር ግን እነ ምግባሩ በሚገዝቱ ማርቆስ ከተማ ተቀጥቅጦ ተገድሏል። ዛሬ ግን እንደዛ ቀርቷል። "ልግደለህ" ሲል "አልሞትም" የሚል ወይም "አልሞት ባይ ተጋዳይ" ተፈጥሯል።
@tinsaeethiopia5411
@tinsaeethiopia5411 Ай бұрын
ሊሰዋው ሲል ፈጣሪ በበግ ተክቶለታል፡፡
@Kassabantelay
@Kassabantelay Ай бұрын
Always great!I wish you a successful year!
@tazashamare4945
@tazashamare4945 Ай бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DemelashYilma-l7n
@DemelashYilma-l7n Ай бұрын
አንደበተ ርቱዕ በርታልን
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Ай бұрын
እውነተ ማርሸት
@fantishtube7741
@fantishtube7741 Ай бұрын
ጎጠኛ ምናላቸው ትንሽ ሰው ትንሽ ነው አስፍቶ ማሰብ አይችልም
@almazamohammed498
@almazamohammed498 Ай бұрын
ትክክክክክልነክነብስይማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Userb223
@Userb223 Ай бұрын
ጎጃም እየሄዳችሁበት ያለው መንገድ እጅግ በጣም የሚያስደምም ነው፣ በሙሉ ህዝበ ነው እኮ እየተነቃነቀ ያለው፣ ሸዋ ወሎ ጎንደር ከነሱ መማር ያለባችሁ ብዙ ነገር አለ፣ እርስ በእርስ መባላቱን ትታችሁ እየተጋገዛችሁ ገበሬው እንደ ጎጃም እንዲነሳላችሁ አድርጉ፣ እስክንድር ስለ ገብርኤል ተዋቸው እንደው በአራዳው ጊዮርጊስ
@zuzumhsi5725
@zuzumhsi5725 Ай бұрын
ወንድም 😢😢😢
@YirgalemNigusie
@YirgalemNigusie Ай бұрын
አወ ልክ ነው ሰማይ ምድር በአምሐራ ተደፍቶበታል!
@Lucy70968
@Lucy70968 Ай бұрын
Bring back fano mareshet to his pervious position as publice relation
@yerasew1
@yerasew1 Ай бұрын
"Publice" ሳይሆን "Public" ነው። ስለሆነም ፋኖ ማርሸት የምትታረም ስህተት ሰርቶ ከሆነም ታርሞ ወደ ነበረበት ማዕረግ ቢመጣ ይጠቅማል ብዬ አስባለው በበኩሌ። ድል ለፋኖ💪
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Ай бұрын
​@@yerasew1he is a proffetional lair, not good image.
@TeddyYimame
@TeddyYimame Ай бұрын
Rip fano selomon
@Zeda-c1w
@Zeda-c1w Ай бұрын
እነዚህ የአላማ ወጣቶችን ጃውሳ ፅንፈኛ እያሉ ከማጣጣል በግዜ መፍትሔ መፈለግ ይሻለዋል ትግሉ ከብዷል።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድአምሐራ እንጅ አራት አምሐራ የለም
@EphremDo
@EphremDo Ай бұрын
ምናላቸዉ ጎጠኛዉ
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 Ай бұрын
እኔ የምለው እስከ መቸነው በራቱም ዞን ተከፋፍላችሁ እርስበርስ እየተጣላችሁ እየተዋጋችሁ እስከመቸ ድረስ እንሰቃይ ወይ እባካችሁ አንድሆናችሁ ኣአ ውጊያው ይጀመር ይመታ። ሸዋፋኖ ተባበር።
@alem740
@alem740 Ай бұрын
ጊዮን የጎጃም ፋኖ ብቻ ነው የሚባለው እዉነት ነዉ እንዴ🫢
@EshatuNegashe
@EshatuNegashe Ай бұрын
Benath stastela
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 Ай бұрын
ፋኖ ኢጎ ወደ ጎን አድርጋችሁ አንድ ሁኑ እና የህዝባችሁን ስቃይ አሳጥሩ። እናቶች አያሳዝኗችሁም😢😢
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c Ай бұрын
በስከደር በህዝብ ህሌናቸውን የገዙትን ምከሯቸው😂
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 Ай бұрын
ዘመነ ካሴ የት ጠፋ?
@AbaynehAsha-l2t
@AbaynehAsha-l2t Ай бұрын
የዐቢይ አህመድ አስከፊነት በምገባ ተረድተው ይህንን አውሬ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ለማስወገድ በምደረግ ለዚህ ታሪክ ለማይዘነጋው ትግል ለውድ ህይወታቸውም ጭምር ግድ የለላቸው ወርቅ ትውልዶች አካል ሆነው ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት መክፈል ግዙፍ ዕድል ነው!
@DejeneWerku-q8h
@DejeneWerku-q8h Ай бұрын
የተገፉ ያሸንፉል
@Dwr158
@Dwr158 Ай бұрын
ጥባታም ሽማግሌ ገና ብዙ ደፉሪና ዘራፊ ፋኖነኝ ባይ ያልቃል። አጋሰስ ግም የገማችሁ።
@ManiMani-bx7er
@ManiMani-bx7er Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@GezemMelaku
@GezemMelaku Ай бұрын
ፋኖያሸንፋል?
@yabsramelkamu5373
@yabsramelkamu5373 Ай бұрын
Dil Lefano
@NuredinNuredin-p1g
@NuredinNuredin-p1g Ай бұрын
የጎጃም ፋኖዎች በጣም እኮራባችሗለሁ ግን ሸዋ ለይ ትኩረት ብታደርጉ ምክንያቱም ለብቻ ማሸነፍ የለም ሸዋ ለይ በመከታው ማሞ የሚመሩ ደጀን የሚባል ግለሰብ ፋኖን እያፈረሰ ለብልፅግና ለቆ እየወጣ ነው እባካችሁ ደጀን የሚባል ግለሰብ በተገኘበት እርምጃ ይወሰድበት
@yalewasamen1607
@yalewasamen1607 Ай бұрын
እንተጋገዝ ሲል ዝናቡ የስድብ ውርጅብኝ አይደል የተደረገበት
@Tigi-u9v
@Tigi-u9v Ай бұрын
ማርሸት 🤷 no way ፋኖ በብልፅግና በብአዴን በዲያስፖራው ተተብትቦ ተይዟል ፡፡ የብአዴን ገረዶች መሆናቸውን ገና አፋቸውን ሲያላቅቁ እለያቸዋለሁ ፡፡ ቱ
@alemkebede147
@alemkebede147 Ай бұрын
አንተ ምናላቸው ከነ አበ በ ከነ ሀብታሙ ጋር ሆነህ ለእስክንድር ከወገንክ የአማራ ልጆች ደም ይፈርድብሐል ። እስክንድር ስልጣን እንዳማረው ሳያነኝ ይሞታል ተንሰፍሰስፏልና እስከ ደጋፊዎቹ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል በጥበቡ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Ай бұрын
Gegina mote ayibalm arefe eng ayzochihu enashenfalen
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
አይ ምናላቸው በሆዳቸው የማንንም ተራ ወሮበላ እየሰበሰብክ በፋኖ ደም አትቀልድ ይህ ማጅራት መቺ ጎዎደኛህ በወሮበላው ዘመነ ተባሮ ነበር ምክንያቱም ዘመነን የእማራ ፋኖ መሪ አድርጌ አጭበርብሬም ቢሆን እስመርጠዎለው ሴራውን ሁሉ ከነ አስግድና እስረስ እማራ ዳምጤ ጋር ጭርሻለው ብሎ ወሮበላውን ዘመነን አዲስ ክረባት ብቻ ግዛና ለብሰህ ጠብቀኝ ብሎት ዘምዛሜውም እውነት መስሎት አርቄውን በደስታ ሲገለብጥ ቆይቶ መጨረሻ ላይ ሴራው ሲከሽፍበት ስልኩን ዘግቶ የተደበቀ ወራዳ ተራ ማጅራት ምቺን እምጥተህ በእማራው ደም ላይ ትሳለቃለህ : ማሪያምን ሁልፕም ሳልሳዊ በአድኖች ከህግ አታመልጡም እድሜ : ለአሚራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት: በአለት ላይ ተመስርቷል: እነ ማስረሻ ሰጤን ለመግደል የተላኩት ውርደት ተከናንበዎል : ከእብይ ወታደር ጋር ሆናችሁ ጀግናውን ማስረሻ ሰጤን ለመግደል የዘረጋችሁት ሴራ ክሽፏል ምድረ ባንዳ:
@12ድንግል
@12ድንግል Ай бұрын
ቆሻሻ እዚህ ምን ትሰራለህ ከዚህ ውጣ ህሊና ቢስ ደንቆሮ
@assefanigusie3345
@assefanigusie3345 Ай бұрын
ደግሞ በየትኛው conspiracy ከታች አልክ
@አበበታደስ
@አበበታደስ Ай бұрын
ደንቆሮወች አምሮ ያለላችሁ ይመስል ሚድያ መውጣትህ ያጥፋችሁ
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
የሰማእታትን ወላጆች በዚህ አይነት ለዛ ቢስ ወሬ ሳይሆን የምታጽናናው ሜጫ አንደኛ ስልጣን ለዘመነ ብቻ ፋኖ ማለት ጎጃም ጎጃም ማለት ፋኖ የምትሉትን ቅዠት ትታችሁ የአማራን ጠላት ተዋጉ።
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 Ай бұрын
ምናላቸው ጎጠኛ አትሁን ተው። የሁሉንም አካባቢ በደንብ ዘግብ። ትልቅ ሰው አይደለህ
@StopamaraGenocide
@StopamaraGenocide Ай бұрын
ወሽካታውና ሀሜተኛው ፋኖ 😂 አይ ማርሸት ተመስገን ጥሩነህ ምንህ ነው ማርሸት ፀሀዩ😂
@hussenali4298
@hussenali4298 Ай бұрын
ምን እያልክ ነው ከሌ የሚሰራ ሰው ጥላት ይበዛበታል
@WubanteMelkamu
@WubanteMelkamu Ай бұрын
ሀሜተኛ ውሽካታማ አንተነህ እሱ ቢየጠፋ እንኳን በተግባር እየሰራ እየታገለ እያታገለ ነው አንተ አለህ አደል Social media lay ተዘፍዝፈህ የሚሰራን ሰው በሀሜት እንቶፈንቶ ወሬ የምታማ ሴታሴት ወሬኛ
@yalewasamen1607
@yalewasamen1607 Ай бұрын
ደንቆሮ ከተመስገን ጋር እንኳን ሊዛመዱ በትዉልድ ቦታ እንኳን አይገናኙም
@hussenali4298
@hussenali4298 Ай бұрын
@@WubanteMelkamu ንገርልኝ እማ ከጨለመ ከቤት የማይወጣ ገልቱ ነው እኮ
@su72973
@su72973 Ай бұрын
ቡሽቲ የሸርሙጣ ልጅ
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 10 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 70 МЛН
ሾላ ገበያ ጀርባ - የሴተኛ አዳሪዎች ታሪክ ፤
37:05
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 51 М.
ሰበር ዜና ዓርብ ጥቅምት 15//2017//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 161
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН