Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የሸዋ ፋኖ ጉዳይ የስልጣን ወይንስ የመስመር ልዩነት ችግር?

  Рет қаралды 59,422

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

Күн бұрын

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
ከፋኖ ዶ/ር አብደላ እንድሪስ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ::
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZbin , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZbin - / @ghiontv
Facebook - www.facebook.c...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washington...
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Пікірлер: 543
@Health-24hr
@Health-24hr 2 ай бұрын
ዶር አብደላ እና ድርጂታቸው እውነትም የአማራ መከታ ነው። እናመሠግናለን። በርቱ።
@kkmm5988
@kkmm5988 2 ай бұрын
ያሬድ ነው ስሙ መንግሰት ደህንነት ነው
@6016bibi
@6016bibi 2 ай бұрын
@@kkmm5988አውቀህ ሞተሀል የሰው ስም ማጥፋት ምን ይጠቅምሀል:: የትግል ሥም እንኳን የማታውቅ ነህ::
@Abbatobia
@Abbatobia 2 ай бұрын
የወያኔ ሕገመንግስትን የተቀበለ የብአዴን ሰው ነው። አማራ አይደለም።
@Salayish
@Salayish 2 ай бұрын
​@@kkmm5988 አብደላ እስክንድርን ወይም መከታውን አይደለም።
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 ай бұрын
ጀግና የአማራ እናት የወለደችህ በርቱልን ድድሉ ለእናንተ ይሁን ❤❤
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 2 ай бұрын
ምናላችው እነዚህ ሰዎች ትግል ላይ ናቸው ለአማራ ለኢትዮጽያ ሕዝብ አትነዝንዣቸውለራሳችሁ ጥቅም ስትሉ ፋኖ እባካችሁ ሁሉኑም አትመኑ አታውሩ ሚስጥር ዝም ዝም ዝም በሉ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ምንአላቸው መሀይም ሽማግሌ $50 እና $20 dollar ከአብይ ለማገኝት ብለህ እየድውልክ እያስበላሀቸው ነው እግዚአብሔር ይድፍህ እንድውጣህ ያስቀርህ
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 2 ай бұрын
​@@AbiyAhemdundectedበጣም ወላሂ ጋሽአሰግዲን እሱነው ያሲያዘው እደዛሬደውሎ አናግሮት እንደነገነው የተያዘው
@hailemicaelzewdu2495
@hailemicaelzewdu2495 2 ай бұрын
D/R አብደላ የሚገርም ትንታኔ ሰተውናል፤ እናመሰግናለን❤❤❤
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 ай бұрын
ዶ/ር አብደላ በርታ ወንድማችን።
@felawethegreat429
@felawethegreat429 2 ай бұрын
ምናላቸው ምን እየሰራህ እንዳለህ አይታወቅም ትግሉን ለማደናቀፍ ይመስላል
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ።ጋዜጠኞቹ ከተለያዩ ጀምሮ ፋኖም መለያየት ጀመረ የነሱ የቃላት ጦርነት መሬት ወረደ
@alnatan9383
@alnatan9383 2 ай бұрын
ማለት ስትል ምንማለትነው ግንቦት 7 ቶችን እናስወግዳለን እስክንድር ይወገዳል መከታው ወደ ቀልቡ ካልተመለሰ ይወገዳል
@tadellegetachew2528
@tadellegetachew2528 2 ай бұрын
@@alnatan9383ሚያስወግድ ያስወግድህ ከንቱ በመግደል ማሸነፍ አለ እንዴ
@መና
@መና 2 ай бұрын
ፋኖነት ክብር ነው። እግዚአብሔር ጥበቃውንና ድሉን ያጎናፅፋችሁ። ድል ለፋኖ💚💛❤️
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ሳይገድብህ ለአማራ ህዝብ የተቀበልከውን ውጣ ውረድ መቸም አንረሳውም ክብር ለአባታችን ኮማንደር አሰግድ መኮንን ❤
@NuruJabreli
@NuruJabreli 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፋው ህዝብ
@Damot-k3j
@Damot-k3j 2 ай бұрын
ጀግናው አሰግድ መኮነን ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ።ደደቡ መሐይም መከታው ማሞ እና ሾተሌው እስክንድር ነጋ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ገሐነም በቶሎው ይላካችሁ።እመኑኝ በቅርቡ ትሾታላችሁ
@EniyewAgmas
@EniyewAgmas 2 ай бұрын
ዶክተር አብደላ በጣም በሳልና አዋቂ ሰው መሆንህን ከላይ ባነሳሐቸው ነጥቦች በሚገባ አይቻለሁ ለአማራ ህዝብ የሚያስፈልጉ የመታገያ ነጥቦች በትክክል ያነሳሐቸው ነጥቦች ናቸው አማራ ብዙ አመት ኢትዮጵያ እያለ ብዙ ነገሩን አጥቷል ስለዚህ እንደማንኛውም ማህበረሰብ አማራ ነኝ ብሎ ራሱን አደራጅቶ ለመጨረሻውም የስልጣን መዳረሻ ቀድሞ በመቅረፅ ከአሁኑ ጨርሶ መጓዝ አለበት አማራ ትልቅ ህዝብ ነው የአብይን ስርአት ነቅሎ የመጣል አቅም አለው ነገር ግን በአራቱም ክፍለ ሐገራት ያሉ የፋኖ አመራሮች ራሳቸውን ቆም ብለው ይጠይቁ እላለሁ
@Miser-x2s
@Miser-x2s 2 ай бұрын
ዶ/ር አብደላ እናመሰግናለን አማራ ያሸንፋል
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 ай бұрын
ጀግናየ አብደላ አላህ ይጠብቅህ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀው አድፈጠው ጉድ ሰሩት😢ጋሽዩ በሰላም እንደምናይህ ተስፋ አለን😢
@astededubale4223
@astededubale4223 2 ай бұрын
You are right go ❤
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 ай бұрын
የኔ አባት በሱ ስም ስሩልን በጣም ልቤን ነክቶታል አዝኛለው
@SialfWaza
@SialfWaza 2 ай бұрын
ዶ/ር አብደላ ጀግና አዋቂ ፋኖ ነህ ! በርታ !! ጥርት ያለ ማብራሪያ ነው የሰጠኽው ! በርቱ የኛ ጀግኖች !! ጀግናውን አሰግድን ለጠላት ማን እንደዳረገው እናውቃለን !!
@6016bibi
@6016bibi 2 ай бұрын
ጀግና ተዋጊም ነው
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 2 ай бұрын
ምናላቸው ይህን ተግባርህን ብታቆም ምን ይመስለሀል??? አንዱና ዋነኛው ችግር እያደናችሁ አመራሮችን እያጋለጣችሁ ለችግር ለዚህ ሁሉ የፋኖን ጉዞ -------እረእባካችሁ አትደውሉ !!!!!!
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
በጣም እሱ ነው ተጠያቂ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
እስክንድር ከአማራ ክልል ካልወጣ ፋኖዎች ነገም ከችግር አይወጡም ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት መሰርታል ሁሉም ከሽፎበታል ታድያ ዛሬ ዱላ ይዞ ፋኖዎችን የሚከፋፍለዉ እስክንድር ማን ያጋልጠዉ ??? ምናአላቸዉ የማጋለጥ ስራዉን ይቀጥላል እዉነትን እዉነት ሃሰትን ሃሰት ካላልን ሁላችንም ተጠያቄዎች ነን አሰግድን ማን አስያዘዉ እሺ ከእስክንድር ዉጭ
@NatanemTizazu-bq3lp
@NatanemTizazu-bq3lp 2 ай бұрын
አንበሳ ዶክተር በርቱልን
@almaz130
@almaz130 2 ай бұрын
ምናላቸው የምትባል ሰውዬ በሰገድ ዙርያ አንተም ተጠያቂ ነህ።
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 ай бұрын
እውነት ነው👍
@astededubale4223
@astededubale4223 2 ай бұрын
God bless all of you
@መና
@መና 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ድል ለፋኖ💚💛❤️
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለህዝብ
@MhretM-zg7lh
@MhretM-zg7lh 2 ай бұрын
ምርጥ አገላለፂ እውነት ብለሀል 16:01
@Damot-k3j
@Damot-k3j 2 ай бұрын
ሸዋ!!!! ትክክለኛ የአማራ ጠበቃ
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 ай бұрын
Thank you very much, dear Dr Abdela.
@AddisMekonnenYetneberk
@AddisMekonnenYetneberk 2 ай бұрын
አሁን ዋናው የመታገያ እና የማታገያ የአማራ ወና ነጥብ ላይ ተደርሷል ! ትክክል ነው !
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 ай бұрын
ዶክተር ኢንጂነር ናቸው ደስ ሲል
@ጥቁርሕዝብ
@ጥቁርሕዝብ 2 ай бұрын
ጎበዝልጅነህበርታልንወድማችንአይዞህየአማራሕዝብ ከጎንህነው
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 ай бұрын
Very nice explanation. Thank you very much, Fano Dr Abdela.
@AnoodAlfayez-o1g
@AnoodAlfayez-o1g 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
ሁሌም አማራዬ!!!!!ሺህ ጊዜ ብፈጠር እንኳ አማራ ብቻ ሁኘ መፈጠርን እመርጣለሁ!!!ድንቅ ህዝብ!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@AlemTana
@AlemTana 2 ай бұрын
Thank you ,Dr. Abdela. Victory will come soon to the real Fanos.
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 2 ай бұрын
እስክንድር የነካው የገባበት ሁሉ ሰላም የለም መርዙን አስተፍተን መክረን ገርፈን አስወግደን ሠላማችንን አማራዊ አንድነታችንን በቅርብ እናስቀጥላለን
@አማራነትጀግንነት
@አማራነትጀግንነት 2 ай бұрын
ፋኖ እራስ በራሱ እንድታኮስ አድርጓል ጋሸ አሰገድን አሳፈነ እሱ ካልተወገዴ ችግሩ ይቀጥላል።
@fisehameselew2613
@fisehameselew2613 2 ай бұрын
ፋኖነት ♥️
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
ስልክ ቀይሩ ።ቦታ ቀያይሩ ።አመራር ቀያይሩ ። መኖሪያ ማደሪያ መዋያ ቀይሩ
@AlelignAbiyu-dl1pe
@AlelignAbiyu-dl1pe 2 ай бұрын
በትክክል
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ሀመራዊ
@ሀመራዊ 2 ай бұрын
ዶርክተር አብደላ እንድሪስ እንወድሀለን ሁላችሁም ፋኖ አንድነት አንድነት
@Cripto244
@Cripto244 2 ай бұрын
ጠላታችን ብዙ ነው:: በአማራ ጨዋነትና አስተዋይነት በየጊዜው የሚገጥማችሁን ችግር እየፈታችሁ ወደ ድል እንድትጏዙ እግዚአብሄር ይርዳችሁ :: ሁሉም አማራ ፋኖ ነው
@AlsisAtnafu-ki1hm
@AlsisAtnafu-ki1hm 2 ай бұрын
በጣምይችላል
@surafelhabetmariamtamene8891
@surafelhabetmariamtamene8891 2 ай бұрын
ወንድሞቻችን በምን እናግዝ እንዴት እንርዳቸው በብላሽ የሚገኝ ድል የለም የምንታገለው የሀገሪቱን በጀት ከያዘ ስርአት ጋር ነው ልጆቻችንን እናግዝ
@sofiagirma
@sofiagirma 2 ай бұрын
ትክክል በምን መንገድ ነው የምንረዳበትን መንገድ መፍጠር አለብን❤ ጋሽ አሰግድ እኮ የአማራው የአይን ብሌን ነው::🙏❤️‼️
@DaniFkru
@DaniFkru 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥 አሰገድ ጀግና አባት 😘👑🐯🐯👑✅👌
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ፋኖ ዎች እባካችው የምናላቸውን ድልክ አትቀበሉ ይህ ስውየ ያስበላችዋል
@MustefaSeyid-n3j
@MustefaSeyid-n3j 2 ай бұрын
Great
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 2 ай бұрын
የጀግናው አሰግድ ልጆች እናመስግናለን እውነተኛ አማራ ናችሁ ለዚህም ስራችሁ ምስክር ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እነዚህ ነዋይ ፈላጊዎችን መላ ማለት አለባችሁ ታይበሏችሁ
@YemenShibru-q3y
@YemenShibru-q3y 2 ай бұрын
እዉነት በትከክል
@asmarehunegnaw2883
@asmarehunegnaw2883 2 ай бұрын
ትክክል አብደላ
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
ዶ ር አብደላ ትክክል ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤💪💪💪
@amme1724
@amme1724 2 ай бұрын
ጀግኖች ድል የናንተ ነውና የጎጃም ፋኖ ከእናንተ ጋር ደሙን አጥንቱን ይከሰክሳል ቃል ኪዳናችን የጸና ነው
@temesgenaddisu5768
@temesgenaddisu5768 2 ай бұрын
ትክክለኛ አገላለፅ ...በርቱ እንበርታ አንድነት ሀይል ነው !!!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@tabortube7158
@tabortube7158 2 ай бұрын
ምናልካቸው ነገር መጎተትህን ብትተው ጥሩ ነው። እንደ እድሜህ ትልቅ ሁን ለአማራ የማይጠቅም ጥያቄ አትጠይቅ ከጠየክም ሳትመረምር አትልቀቅ። አማራ ከሆንክ ማለቴ ነው ጥላት ከሆንክ ትችላለህ።
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
ግዮን ሚድያን እናመሰግናለን
@MisgaTirusew
@MisgaTirusew 2 ай бұрын
ምናላቸው ጎበዝ ነው ሎጅካል አስተዋይ አንድ ለማድረግ የሚታገል ጀግና ነው
@AbrhamTilahun-y1f
@AbrhamTilahun-y1f 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ashenafigenan5004
@ashenafigenan5004 2 ай бұрын
ትክክል
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 ай бұрын
እስክንድር ፋኖን የሚከፋፍል እግር ያለው እባብ ነው።የውጭ ዶላር ያሰከረው የስልጣን ጥም ያለበት የበረሀ አጋንት።
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 2 ай бұрын
Eskinder ebb nw ysyzw.
@demismuktar
@demismuktar 2 ай бұрын
አብይ=666. ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@AlexTesfa-n8n
@AlexTesfa-n8n 2 ай бұрын
ዶክተር በርቱ ፡
@deredamot
@deredamot 2 ай бұрын
እስክንድር ጀምሮ የጨረሰው አንድም የለም ከአማራ ትግል ገለል ይበል።
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 2 ай бұрын
Eskinder Amhara kill mwtt albt. Kmlikchn bft
@ድብአንበሳሚዲያ
@ድብአንበሳሚዲያ 2 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 ай бұрын
አተላ ሸንፍላ ነው አማራ
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 2 ай бұрын
​@@MikiBercy-cp7suወረራ ጋላ ነሽ ቆሻሻ ለማኝ ችጋራም ትግሬ ነሽ666🤧🤧🤧👎👎
@gebeke2282
@gebeke2282 2 ай бұрын
Ayii eskender techaweteben
@MisgaTirusew
@MisgaTirusew 2 ай бұрын
ወይ ጀግና ዶክተር አንተ እራሱ የጀግኖች ጀግና ነህ
@emmyy6992
@emmyy6992 2 ай бұрын
አማራነት ወይም ሞት!!!💪💪💪💪
@yohannesabate8787
@yohannesabate8787 2 ай бұрын
በጣም ጤነኛ አገላለጥ ነው ዶክተር አብደላ እግዚአብሔር ይባርክህ
@fantish7680
@fantish7680 2 ай бұрын
አንድነት አላማ አድርገው ከሚንቀሳቀሱ የአማራ ፋኖ ጋር አንድነቱ ለምን አይመሰረትም
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ай бұрын
አማራ ነን እንጅ አማራ!!!!
@TetenaTetena-v8x
@TetenaTetena-v8x 2 ай бұрын
ትክክል ጅግናዬ ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 ай бұрын
ጀግናው ዶክተር አብደላ ኮርተንቦታል!!! እኛ ሴራቸው ገብቶናል አሰግድ እጅ አልሰጠም:: አይዟችሁ የአማራ ህዝብ ከእናንተ ጋር ነው:: እስክንድር የፋኖ መሪ ሊሆን አይችልም :: የፋኖ መሪ የሚሆነው የአማራ ብሄርተኛ ብቻና ብቻ ነው::
@maekel6789
@maekel6789 2 ай бұрын
ስልክ ይቀይሩ አሰገድጋር የሚገናኙበትን እንዳይበሉ አብይ ይወጡታል ቁጥራቸውንና💔💔😢😢😢😢
@DanielWasihun-o5u
@DanielWasihun-o5u 2 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር ቲንሽ አሁን ተረጋጋሁ❤❤❤❤❤
@Userb223
@Userb223 2 ай бұрын
ከነመከታው ቡድን አስተያየት እንጠብቃለን
@Azahel1219
@Azahel1219 2 ай бұрын
ሸዋ ቅርብ ርቀት ላይ ስላለ ብዙ ጠለፋ እንደሚበዛበት አትዘንጉ
@MisgaTirusew
@MisgaTirusew 2 ай бұрын
በጣም ጀግኖች
@lideadayes3694
@lideadayes3694 2 ай бұрын
Dr. Abedeka great explanation keep it going, Amhara First✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ ❤💛💚😍😍😍💪💪💪
@AsmareTsegaye-l3m
@AsmareTsegaye-l3m 2 ай бұрын
ጀግና
@AMHARA24
@AMHARA24 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
ዶ/ር አብደላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን ምናላቸው ስማቸው ግን ጥንቃቄ ብታደርግ ይሻልሀል አጠያየቅህ ሁሉ ለጠላታ ሚያጋልጥ ጥያቄ ነው ምትጠይቃቸው
@AmeraDelele
@AmeraDelele 2 ай бұрын
Thanks D/r for all explanation.
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ай бұрын
ጊዜ ሰትሰጡ እቅፋቶችን አስወግዱ በሰው ደም የሚጫወት ካለ በምክር አይመለስም !
@hannagerma3505
@hannagerma3505 2 ай бұрын
እባከሰችሁ ደህንነታቸው ይጠበቅ ቃለመጠየቅ መቆየት ይቻላል
@HulgezieMulat
@HulgezieMulat 2 ай бұрын
አይዞን አማኙ አማራ እውነትን የያዘ ያሸንፍል
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 2 ай бұрын
ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል ። ቄስና ሴት አንበርክኮ እና ገሎ አየነው እኮ
@dawittilahun-zq2rl
@dawittilahun-zq2rl 2 ай бұрын
@@stebanelakie2929 dedeb
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 2 ай бұрын
​@@stebanelakie2929ወረራ ጋላ ምን አገባህ ሰለ አማራ አይመለከትምህ ወረራ ሰው በላ ካድሬ 👎😊
@zem696
@zem696 2 ай бұрын
​@@stebanelakie2929kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
ምናላቸዉ እረ ማርሸትን አቅርብልን በየሳምንቱ የሚዘጋጀዉ ፕሮግራምም ይቀጥል ማርሸት እጅግ ጎበዝና ጀግና ነዉ ይምጣ ወደ ሚድያ
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 2 ай бұрын
@@aynalemageze8592 ልክነህ ማር እሸትአን ልናጣው አንፈልግም ።
@Fanoforever314
@Fanoforever314 2 ай бұрын
አትለፍልፉ ማርሽት ብዙ ነገር ነው ያበላሸ ህፃን የሆነ ልጅ ነው 😏ብዙ ነገር ነው ሚቀባጥር
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
@@Fanoforever314 ምን አደረገ የእስክንድርን ተንኮል ስለተናገረ ነዉ ያለዉ ሁሉ ማርሸት ሁናል ማርሸት ጀግና ነዉ
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 2 ай бұрын
ምናላቸው ደውሎ እንተርቪው ሲያደርግ ነው የአሰግድ ስልክ ጂፕኤስ ትራክ ተደርጎ ነው የተያዘው :: በትክክል አረጋግጠናል :: ምናላቸው ተጠያቂ ነው::::::::
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
እንደት እናስቁመው ሌላም ሳይበሉብን😢
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 2 ай бұрын
​@@MaslatMaslatአገው ነው ይሄ ፀረ አማራ የአማራ ጀግና እያስበላ ያለው ምናላቸው አገው ሸንጎ ነው ለምን ፋኖ ከእንደዚህ ጋሰር ቃለ ምልልስ ያደረጋል እግዚአብሔር ይወቀው 😡😡
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 2 ай бұрын
አሁንም ስልክ እያወራችሁ ነው ??? 😅😅 እባካችሁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ 😮
@NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
@NAKACHEW.HIWOTE-no3vk 2 ай бұрын
ያባቱልጅ በርታልኝ በርቱልኝ ጀግኖቼ
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 2 ай бұрын
በአሰግድ ስር ያሉትን አመራሮች አንዱን ገደሉ አንዱን አግተው ይዘውታል ጭራሽ ዋና አዛዣቸውን ሊገሉት ቤቱን ገብተው ዘረፉት ጭራሽ ከትውልድ ቦታው አባረሩት ነፍሱን ማግኘት አልቻሉም አፍነው ለጠላት ሰጡት 😢😢😢እስክንድር ድራሽህ ይጥፋ አንተ እባብ መከታው ልቦና ይስጥህ በዶላር ህዝብህን አሳልፈህ ሰጠህው😢
@SamreaMama
@SamreaMama 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ምናላቸዉ ግን አንተ የማይጠለፍ ስልክ ነዉ ቃለመጠይቅ የምታረገዉ የእወነት ጠያቂ እየመስልክ አታስበላቸዉ
@MythreeFace
@MythreeFace 2 ай бұрын
ከምናላቸው ጋር የሚወራ ፋን መጨረሻው አያምርም።ስልኩ በደህንነት መስሪያ ቤት ተጠሌፏል።
@America1219
@America1219 2 ай бұрын
የተኛችሁ ደናቁርት አማራዎች በእባቡ እስክንድር የተኮለኮላችሁ ንቁ።የአማራ ፋኖ ሽዋ ዐዝ አይዞን በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ብሔርተኛ ያሸንፋለወ💪
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 ай бұрын
እነ ሀብታሙ እና ሌሎች በሀገር ውስጥ እስክንድር ነው
@blackeagle27
@blackeagle27 2 ай бұрын
Viva Dr. Abedella 🤞🤞
@mamenasha
@mamenasha 2 ай бұрын
Fano is a winner!!!!!!!!
@emmyy6992
@emmyy6992 2 ай бұрын
አማራን ለአማራ!!! 💪💪💪💪
@seni680
@seni680 2 ай бұрын
ያላወቁ አለቁ ማን እንደ ሸዋ በሴራ ቁሻሻው ፋኖ እቤቱውስጥ የሰሩትን እናቃለን ሞት ለእስክንድር🪦🪦
@gudenatola
@gudenatola 2 ай бұрын
አንተ ከሚስትህ እንኳን የማትስማማ ሰውዮ ለአማራ ሙከራ እንጂ ምን ተስፋ ይዘህ ትመጣለህ
@mohammedhassen-nh8tm
@mohammedhassen-nh8tm 2 ай бұрын
እሰክንደር ከፋኖ አሰወጡት ጀግና ባቆመው ተግል ልምራ ማለት ምን ማለት ነው💚💛❤️💚💛❤️
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 2 ай бұрын
አንተ የግለሰብ አምላክ 😡
@KhaidAfh-fw4dy
@KhaidAfh-fw4dy 2 ай бұрын
ጀግና ዶክተርየ አላህ ይጠበቅህ ዲል ለናተ
@tabortube7158
@tabortube7158 2 ай бұрын
ዶክተር አብድ እናከብርሀለን ጠንክር!በትክክል አንድነት በተመሳሳይ ነገር ላይ እንጅ የማይመሳሰሉ እንደት አንድ ይሆናል መተጋገዝ ግን ይቻላል።
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 2 ай бұрын
ትክክለኛ መልስ ወንድሜ 💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 17 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,9 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 202 М.
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 146 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН