Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የወሎ የንጉስ ሜካኤል ክፍለጦር ድል:: ሰኔ 28/2016 ዓም ዜና

  Рет қаралды 19,716

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

6 күн бұрын

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እገታ::
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZbin , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZbin - / @ghiontv
Facebook - ghiontvoffic...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Пікірлер: 46
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 күн бұрын
Minalachew ❤❤❤❤
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 4 күн бұрын
የሰው ልጅ መሞት ላይቀር ከህዝብ ጎን ቆሞ መሞት ክብር ነው ክብር ለሁለቱም ጄኔራሎች 🟩🟨🟥💪🏻🙏🏽✌️‼️
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 4 күн бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 4 күн бұрын
❤❤❤👍
@honest241
@honest241 4 күн бұрын
ጃል መሮ እግዚአብሔር ይበቀልህ
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x 4 күн бұрын
👍
@user-lp3cn2oq6h
@user-lp3cn2oq6h 4 күн бұрын
ሰበር!! ወሎ ኬሚሴ ኦሮሚያዞን የዞኑ አስተዳዳሪ ዛሬ ከቀኑ 7:00 ላይ ባልታወቁ ሀይሎች ተገድሏል። ድል ለፋኖ ዉድቀትና ዉርዴት ለአብይና ለአማራ ትርፍ አንጀቶች።
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 4 күн бұрын
ወንድም በርታ ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 күн бұрын
እንደ ጨፍጫፊው ጄኔራል ትንፋሼ 😭 ሌሎች የአብይ አሸከሮች እጃችሁን ለፋኖ ሰጡ ❤
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 4 күн бұрын
ድምፅ በጣም ይፈጥናል የጥራት ችግር ሰለሆነ ይታረም እንዳይደገም ደረጃችሁን ዝቅ ያረጋል
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 күн бұрын
❤የደጀን ፋኖኖኖ ❤ገብረ ጉራች ሔዶ ወገኑኖችን ያድን መፍትሄ ይፈለግ ❤❤❤
@myfannos
@myfannos 4 күн бұрын
ምን ማለት ነው ምዕራብ ትግራይ?
@sauditaif7667
@sauditaif7667 4 күн бұрын
ድል ለፉኖ
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 4 күн бұрын
ትላንት የፓላማውን ንግግር አልሰማህም ማለት ነው እንደሚያባረረው መናገሩን
@Mankush995
@Mankush995 4 күн бұрын
ምዕራብ ትግራይ የት ነው ንገረን
@birhanafework9450
@birhanafework9450 4 күн бұрын
Dil le amhara Fano enashenfalen fithi begif lemetagedut
@animutsolomon-sn6hz
@animutsolomon-sn6hz 4 күн бұрын
Banda
@kkmm5988
@kkmm5988 4 күн бұрын
የሰው ልጅ ይገርማል እስክድር ክፍለጦር አፍረሰን እያሉ ሲፎክሩ ነበረ የጎጥ እና ስልጣን ፈላጊዎች ቡቲክቶክ አሁን ተቨ
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 4 күн бұрын
ሰላም ድል ለፋኖ
@HelenBirkie
@HelenBirkie 4 күн бұрын
To adis abeba
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 4 күн бұрын
ምዕራብ ትግራይ የሚባለው የቱ አካባቢ ነው?
@abebedesta3956
@abebedesta3956 4 күн бұрын
Western tigray
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 4 күн бұрын
@@abebedesta3956 እንግሊዝኛ በጣም ተምርሀል ማለት ነው western Tigray ብለህ ፃፍክ እኮ ታድያ ምዕራብ ትግራይ ሺሬ የሚባለው አካባቢ ነው ብለህ እንድትመልስ በደንብ አጥና
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 4 күн бұрын
They are not from western Tigray They are semeri group who killed 1600 amharas in mykadera and they were targeting the amhara farmers in collaboration with Sudan givernmentb
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 4 күн бұрын
ስሞኑን ለእማራ ደስ የሚል ዜናወች እየተስሙ ነው ሁሉቱ የእማራ የቁርጥ ቀን ልጅች ወደ ፋኖን ተቀላቀሉ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን ክብሩልን ለጊዜው ከሚገኝ ግዚያዊ ጥቅም የህዝባችሁን መከራ ማየት እና መስማት መሯችሁ ጫካ ገባችሁ የእማራ ህዝብ በእናተ ይኮራል ጄኔራል ተፈራ እና ጄኔራል ተዘራ ተባረኩ
@user-ty4cz5qd2b
@user-ty4cz5qd2b 4 күн бұрын
የውስጡም የውጭም ጥላት ብዙ ነው ያከስሙታል ጥላቱ ብዙ እነሱ አንድ ነገር ሳያደሮጉት ሚድያ ላይ ባያወጡት ለአከፋፍል በወድያ በወድህ ያለው ችግር 😢😢😢
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 4 күн бұрын
እነዚህ የሚታገቱ ሰዎች አገር እየተበጠበጠ መሆነን አያውቁም እንዴ አብይ ሀገሪቱን እያፈረሳት እንደሆነ ሰለመጠራጠራቸው ነው በሕዝብ ማመለሻ የሚጓዙት
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 4 күн бұрын
ምን አልክ፣ምዕራብ ትግራይ አልክ? የቱ ነው ም፣ትግራይ? እስኪ አብራራልን እባክህ?
@user-rh8er5qg4d
@user-rh8er5qg4d 4 күн бұрын
አብይን ብሆን የማፈርሰው ኢትዮጵያን ሳይሆን አሜሪካን ነበር
@sauditaif7667
@sauditaif7667 4 күн бұрын
አየ ትግሬ ለፖለቲካ ሽርሙጥና ብለው ከቅርባቸው አማራ እና አፉር እያለ አልፈው ሡዳን ገብተው ጉዳቸው ፈላ
@lemmafeleke1184
@lemmafeleke1184 4 күн бұрын
ሸኔ የሚባል ታጣቂ ሳይሆን የአራትኪሎዉ ፒኮክ እና አረመኔዉ ሰዉ በላዉ የሸመልስ አፋኝ አና ጨፍጫፊ አንደኛዉ የአገዛዙ ቡድን ነዉ ::
@aytomjoro-ed8po
@aytomjoro-ed8po 4 күн бұрын
ሸኔ እያላችሁ አትጥሩ ወይ ኦላ ወይ ደግሞ ጋቸነ ሲርና በሉ የሌለ ሥም አትጥሩ!!
@seifukebede9824
@seifukebede9824 4 күн бұрын
ሸኔ=አብይ=ህወሃት 👎👎👎
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 күн бұрын
ድምፅ ለሚሆኑ መላ ሚዲያዎች አካፍሉ ብለው የጥንቃቄ መልእክት እየተላለፈ ስለሆነ እውነትም ይሁን ውሸት ችላ ሳንል እናስተላልፍ። * ሰሞኑን ከበሻሻው እብድ ጋር አብረው የሚያብዱትና ወዳጆቸ የሚላቸው የኢማሬት ወታደሮች እንዲደርሱለት ለምኖ የፊታችን ሰኞ ( July 8th)ጀምሮወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ስለተባለ መረጃውን ሳንንቅ የመዘገብና የማጋለጥ ስራ እንዲሰራ እናዳርስ። ድል ለተገፋው ኢትዮጵያውያን በተለይም ለአማራ ህዝብ ይሆናል ! ክስረትና ሞት ለጨቋኙና የንፁሃን ደም መጣጩ የበሻሻ ዲያብሎስ ይሆናል !!! ፋኖአችን ጋር ወደፊት እናሸንፋለን !!!
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 4 күн бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ213 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 4 күн бұрын
አንድ ሁኑ የመንደር ንጉስ ሆነህ የትም አደርስ ያበሳጫል
@myfannos
@myfannos 4 күн бұрын
ይህ ዜና እኮ የአንድ መንደር አይደለም
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 4 күн бұрын
እናንተም ደግሞ ለብቻችሁ ሆናችሁ ምንአይነት እርግማን ነዉ ግን
@seifukebede9824
@seifukebede9824 4 күн бұрын
ምን እያልክ ነው??? የምን ምዕራብ ትግሬ ነው??? ሽሬ አትልም???👹👹👿👿👿🤮🤮🤮ምን አገባህ ስለ ትግሬ???
@user-ny2ii7tp3f
@user-ny2ii7tp3f 4 күн бұрын
አንተ አጎብዳጅ ምንማለት ነው ምእራብ ትግራ ማለት ቆሻሻ
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
ጀግንነትም አለ  ማንንም አይፈራ !!
8:42
Mebre Mengste Mulat 3M
Рет қаралды 72 М.
ሰበር  ዜና እሮብ  ሀምሌ//3//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 75
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН