ቤት ውስጥ የሚያሰቃዩአት የቤት ሰራተኛ

  Рет қаралды 237,670

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

3 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 396
@ayniytefera2583
@ayniytefera2583 Ай бұрын
እውነት ነው ሰራተኛም ክብር አላት የሚል ላይክ👍🙏
@Sariy177
@Sariy177 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-qs3tp1xo9o
@user-qs3tp1xo9o 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ጠብቃን ሁለችንም🙏🙏ሰዬ ትክክል 👍👍😥😥
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@rgfg336
@rgfg336 2 ай бұрын
አሜን ❤
@user-hw4fx7ri8s
@user-hw4fx7ri8s 2 ай бұрын
አሜን አሜን ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 2 ай бұрын
አሜን ፫ሳሪየ❤❤
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 2 ай бұрын
የልጁ አድናቂ ነኚ🎉 የኢትዮጵያ ማዳሞቺ አላህ ይህዲኩም😏🙄ማዳምዬ እረጂም እድሜ ክጤና ጋር❤
@Emu-eman
@Emu-eman 2 ай бұрын
ደሚረኝ
@Nishan-lc7ck
@Nishan-lc7ck 2 ай бұрын
​@@Emu-eman😊
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ju2xh5wn7k
@user-ju2xh5wn7k 2 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraMhamad-km9yt
@SaraMhamad-km9yt 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 2 ай бұрын
ለፊልሙ ብቻ እንደዚህ አይነት ደግ የሆነ ሰው የዚህ ልጅ አስተሳሰቡ በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ልጆች ይፍጠር ኢትዮጵያ ውስጥ❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ የሚሰራበት ሁሉ በመልካምነት የተሞላ ነው ዋውው መገፋት ጥሩ ነው ወተት ሲገፋ ነውና ቂቤ የሚወጣው መጨረሻው ደሥ ሲል❤❤❤❤❤
@user-tz3gz8vx7h
@user-tz3gz8vx7h 2 ай бұрын
🦋የተዋህዶ ልጆች ነጋ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የልብቹ መሸታ ተፈፅሟልቹ🦋💘🙏✝️
@tg.kefelw
@tg.kefelw 2 ай бұрын
Amen amen.amen
@samrilove2625
@samrilove2625 2 ай бұрын
Amen(((3)))🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yk8zh8qh7y
@user-yk8zh8qh7y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
@mebrat961
@mebrat961 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 ай бұрын
በእውነት አስተማሪ ነው እናመስግናል 🙏🙏ደግነት ለራስ ነው ስራተኛ ልክ እንደስው የማይቆጥሩ ብዙወች ናቸው።😢😢በተለይ የሀገራችን አስሪወች😏
@AbabaAbaba-rz8cr
@AbabaAbaba-rz8cr 2 ай бұрын
yes
@FetaMedia
@FetaMedia 2 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@SalamBrhea
@SalamBrhea 2 ай бұрын
Amen❤
@user-tx8ew9ks5c
@user-tx8ew9ks5c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 2 ай бұрын
ሰላላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@semira2583
@semira2583 2 ай бұрын
S A W❤❤❤
@BancayehuDesalegn
@BancayehuDesalegn 2 ай бұрын
አስተማሪ ነው እኔ የነበርኩባት መዳም አስታወሰችኝ ድራማ አልመሰለኝም ነበር እኔ እያሳለፍኩት ያለሁት ሕይወት ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@semira2583
@semira2583 2 ай бұрын
ልጁ ተመችቶኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት አድናቂው ነኝ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 ай бұрын
የዛሬው ድራማ ልዩ ነው በርቱ ልጁ ተመችቶኛል ዋው ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሁሌም መልካም እንሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@muehikma
@muehikma 2 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ በሙሉ አላህ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም ሀገራችሁ ይመልሳችሁ
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k 2 ай бұрын
አሚንያረብ
@user-gk2sn9yw4w
@user-gk2sn9yw4w 2 ай бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 2 ай бұрын
Ameen ameen ameen
@saadahababo4182
@saadahababo4182 2 ай бұрын
አሚን ያረብብብብ
@MangsetEshete
@MangsetEshete 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatah7696
@hayatah7696 2 ай бұрын
ይሄ ግን ድራማ ነው የኢትዮጵያ አሰሪዎች በጣም ክፉ ናቸው የአረብ መዳሞች 👍❤️❤️
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 ай бұрын
አዬ እናት ወደስደት ስትሄድ ልጇ እንደዚህ አይደለችም ማርያምን 😢 የኔ አርባታ እናት ከግንባሬ እየተፈገፈገች እሪይ እያለች ነው እንጇን ገፍትሪያ የመጣሁት 😢😢😢😢😢 እነወይዬ እወድሻለሁ❤😢 በሰላም ለመገናኘት ያብቃን😢❤ 5 አመቴ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ በሰላም ይመልስሽ በሉኝ😢
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም በሰላም ለሃገርሽ ምድር ያብቃሽ ።ቅዱስ አማኑኤል ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 2 ай бұрын
ወገኖቼ እየሱስ በደጅ ነው ሁላችን ወደንስሀ እንግባ🙌እየሱስን የህይወታችን አዳን አድርገን እንቀበል።እየሱስ ይመጣል ሀሌሉያ አሜን እየሱስ ጌታ ነው❤❤
@user-sr5xg4ci4k
@user-sr5xg4ci4k 2 ай бұрын
እናተ ደሞ ንሰሃ አላቹ እንዴ😅
@user-ef5uj5cn6t
@user-ef5uj5cn6t 2 ай бұрын
በደጅ ነው. ያልሺው እሺ እንክፈትለት. ይግባ😅😅😅
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 2 ай бұрын
አዎ ክፈችለትና ይግባ ወደ ቤትሽ​@@user-ef5uj5cn6t
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 2 ай бұрын
አሜን ማራናታ ቶሎ ና❤
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 2 ай бұрын
​@@user-ef5uj5cn6tክክክ
@Tegardaworku-mm6lh
@Tegardaworku-mm6lh 2 ай бұрын
የተገፋ ሠው ዋው የኔ ሂወት የፋንቱ ሂወት በዘመድ ተገፍቸ ዛሬ ላይ ማዳሜ እንደናት😢❤❤❤❤
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 2 ай бұрын
ግፍ ተመልሶ ወደ ራስህ ይመጣል
@user-jd2vh3rs4m
@user-jd2vh3rs4m 2 ай бұрын
ewnet nw Egziabiher mastewel ydlen.
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 2 ай бұрын
ምርጥ ትመርት አዛል ድራማ የኢትዮጵያ ማዳሞቺ ግን ልብ ግዙ
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው ዋውውውውው ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳል ❤❤❤
@TheSkyman55
@TheSkyman55 2 ай бұрын
iko wude malkaminet le rasnow❤❤❤❤❤
@beki4007
@beki4007 2 ай бұрын
የልጅ ድምፀ Wowww እወድሃለሁ❤😢
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 27 күн бұрын
ክክክ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 2 ай бұрын
ልጁ ይችላል .... ግፍ እንደዚህ ይከፈላል
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 2 ай бұрын
ይቆያል እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል
@user-jd2vh3rs4m
@user-jd2vh3rs4m 2 ай бұрын
Exactly.
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 2 ай бұрын
ቱ የሀበሻ መዳሞ ችጋራሞች. መዳምየ ዉድድድ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ልጅየው ልጅ ይውጣልህ እንደው ተቀምጦ ውሀ ስጪኝ ይሄን ስጪኝ ሱብሀን አላህ ቤት ካፀዳች ልብስ ካጠበች ምግብ ካበሰለች አይበቃም
@shewayedemile7351
@shewayedemile7351 2 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ያለዉ ድራማ ነዉ እንደዚህ እሚያስተምር ድራማ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xw3ph2ek9w
@user-xw3ph2ek9w 2 ай бұрын
😮😊
@user-xw3ph2ek9w
@user-xw3ph2ek9w 2 ай бұрын
Weyiplkjgg❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xw3ph2ek9w
@user-xw3ph2ek9w 2 ай бұрын
😮 22:48
@user-wj7ve9ww5f
@user-wj7ve9ww5f 2 ай бұрын
የኔ መደም ስረ የረሱወ ሰየንሰኝ ለአመቱወ ለሌላም ትመኘኘለች
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 ай бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ የልብህ ይሙላ በዉጭ አገር ተመረቀ አልተመረቀ የሚል ቋንቋ የለም በሰለጠኑት አገሮች ኢትዮጵያ ግን ሰዉ በማሰቃየት ሰዉን ከሰዉ በማበላለጥ ወደ ኋላ ትጎተታላችሁ
@sarasandak1043
@sarasandak1043 2 ай бұрын
ልጅቷ እና እናትዬ ።ሲያቃጥሉ ወንድየ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yo8wv3wv8i
@user-yo8wv3wv8i 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭የሰልጅ መጀመራው እጅ መጨረሻው አያወቅም እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ሀገራች ሠላም ያርግልን
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 16 күн бұрын
መጨረሻው አሰለቀሰኝ የተገፋ እንጀራ ይሰጠን የመዳም ቅመሞች በሰላም ለቅድሰት ሃገራችን ይመልሰን😢❤❤❤
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስራ ክቡር ነው
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 ай бұрын
ግፍ ኣንስራ ለልጆቻችን ነው የምናቆየው ሰው በሰውነቱ ይከበር
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@alimamo7117
@alimamo7117 Ай бұрын
ያምራልበልጅቱናበልጁ
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 2 ай бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ምርጥ ድራማ
@esubalewnasri878
@esubalewnasri878 2 ай бұрын
ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት ❤❤❤
@HggGtg-rd9lm
@HggGtg-rd9lm 2 ай бұрын
የልጁ አድናቂ ነኝ ይመችህ❤
@saadahbashwte5875
@saadahbashwte5875 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@ggcc8401
@ggcc8401 14 күн бұрын
የአረብ ሀገር ማዳም ማሻ አሏህ❤❤❤
@user-xy3ly3wp7e
@user-xy3ly3wp7e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክኪ የኔ ዋንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 ай бұрын
የሀበሻ መዳም ከመሆን የመዳም ተላላኪ መሆን እመርጣለሁ😢 የኢቶ መዳሞች ግፈኞች😏
@user-mt3tw2cr9g
@user-mt3tw2cr9g 2 ай бұрын
እውነት
@Betlmetogebrkdan-rv5mc
@Betlmetogebrkdan-rv5mc 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማነው እናመስግናልን❤❤❤❤❤🎉
@user-wb9ho3mc2v
@user-wb9ho3mc2v 11 күн бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ እንኳን የሰራነው ያየነው ይሳካልነል 🥰🥰🥰🥰🥰
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 ай бұрын
ወንድዩ ተባረክ መልካም ሠዉ
@nardiyebrham8956
@nardiyebrham8956 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 2 ай бұрын
ከልጁ ድምፅ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም😢😢
@user-gb7uk1um7e
@user-gb7uk1um7e 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@MoodiAa-nl5so
@MoodiAa-nl5so 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-wx8ef8bn1u
@user-wx8ef8bn1u 2 ай бұрын
No
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
እኔም ከአንድ ዘፋኝ ጋር ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hr2hm3vh1e
@user-hr2hm3vh1e 2 ай бұрын
በትክክል ትምርት ሰጪ ድራማ ነው
@EthopiaRock
@EthopiaRock 2 ай бұрын
ደስየምትል ልጂነህ ስወድህ
@TsehayNigusu
@TsehayNigusu 2 ай бұрын
ሳው ይዝርወን ነው ይምቸዳው ይባላል እውናት ነው 🙏
@saratube7323
@saratube7323 2 ай бұрын
ፊልም መሆኑ ነዉ እንጅ የወሰድሽዉን ሻጣ ይዘሽ መጣሽ እናተም ልጅቶን ታሰቃዮት ነበር ብድር በምድር
@Emu-eman
@Emu-eman 2 ай бұрын
ደሚርኝ ማሬ
@kallovekallove
@kallovekallove 2 ай бұрын
የ አረቦች መዳም ይሻሉናል ከነዝህ ራስ ወዳዶች
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 2 ай бұрын
the best movie❤❤❤
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 2 ай бұрын
betame asetemare new
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 2 ай бұрын
ይቀልዳል ስወደው❤❤❤❤❤
@wubeedosa1748
@wubeedosa1748 2 ай бұрын
Indante aynet wetat yabzaln broye
@user-zv8xx9dg5o
@user-zv8xx9dg5o 2 ай бұрын
የልጁ አድናቂ የሆነ አስኪ በኮመኔንት
@user-wu5jq9pc3v
@user-wu5jq9pc3v 2 ай бұрын
ዋው ልጁግን አደኛ❤❤❤❤❤
@GgfgGgfff
@GgfgGgfff 2 ай бұрын
አይይይ ስራ ታበዛብኛለች አላለችም በፊልም ባይሆን አሪፍ ነበር
@MadinaSaed
@MadinaSaed 7 күн бұрын
ልጁማሻአላህከዚህምበላይይጨምርልህ
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp Ай бұрын
ስለክብር ሳይሆን ስለእውነት ኑሩ ። ስራ አይናቅም ክቡር ነው።ምክንያቱም ለውጥ ከትንሽ ነው።
@ruthh.9069
@ruthh.9069 2 ай бұрын
This was very educational 💔
@user-uz2it7fo9w
@user-uz2it7fo9w 2 ай бұрын
የምር የኔ መዳም እናት ነች የምገልፅበት ቃላት የለኝም የኢትዮጰያ መዳሞች አላቅም
@SinduHusen
@SinduHusen Ай бұрын
በጣምጎበዞችያስተምራል❤❤❤❤
@wubalemabeje
@wubalemabeje 2 ай бұрын
ሰው እንኳን መስለን መች እንታያቸዋል የሚደክመን የሚርበን አይመስላቸው
@atsiatsi5539
@atsiatsi5539 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ElhamJarah-ey1zm
@ElhamJarah-ey1zm 2 ай бұрын
Wowe
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጀግናልጂነህበርታ
@user-sd2nq7en2g
@user-sd2nq7en2g 2 ай бұрын
ትምህርትነው
@sofiamuzain1742
@sofiamuzain1742 2 ай бұрын
አንተ ልጅ መልካምነትህ በጣም ደስ ይላል እናት ተብዬዋ ወገቤን አሞኛል ትላለች ይባስብሽ ቆሻሻ በክፉ ገፀበሀሪ የምሰሪዉ ከነ ልጅቷ በቤታቹ እንጀራ ትቆጥሩ ይሆናል ሀሲዶች በነገራችላይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች የተረገሙ ናቸዉ ልብ❤❤ለወንዱ ምላስ ለሴቶቹ😛😛😛😛
@user-fq5mm7xv9r
@user-fq5mm7xv9r 2 ай бұрын
የልጁ አደናቄውች የትናችሁ የምረከነው ውደሜ የሱደጋፈናኘ አይግፈ ለሰራተኛ የሌላች ከብረ🙏
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 2 ай бұрын
Wwwwwoooooww በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@emebet5958
@emebet5958 2 ай бұрын
ወዱ ልጅ ዋው ❤❤❤❤
@user-he4cp3uj7n
@user-he4cp3uj7n 2 ай бұрын
ደግነት ለራስነው
@hdjjjd1593
@hdjjjd1593 2 ай бұрын
አሁን ያለሁበት የኔ ሴትዬ😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
እሚገርመኝ እናንተ ሀበሾች ስታገኙ መከራ ነው እናንተ ከአረቦች እማትሻሉ ናቹ ምን አለ እግዚአብሔር ብትፈሩ ስው በስው መሆኑ መከበር አለበት ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ የገባው እናትና እህት ግን ያሳዝናሉ ለስው ልጅ መጥፎ ነገር ያስተምራል በትክክል እሚያረጉት እውነትህ ነው የዘሩት ያጭዳሉ
@AyalA-nr9ce
@AyalA-nr9ce 2 ай бұрын
ስራአይናቅም
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Ай бұрын
ይመስገንጂ እድሜ ለሳኡድ መዳሞች ብቸገር ኢትዮ ላሉ መዳሞች ጉብስ አልልም ሞት ይሻላል በጣም ቆዳ ናቸዉኮ ንግግራቸዉ አጥት ይሰብራል ልታገለገልኝ ያለችዉ ዝታለም ሳይሆን ትንሽ ቀና ለማለት ፈልጋ ነዉ
@user-oo5id3ms3j
@user-oo5id3ms3j 2 ай бұрын
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል መልካም የዘራ መልካሙን ያጭዳል ሁሉ
@FetaMedia
@FetaMedia 2 ай бұрын
❤❤❤
@zemzem4321
@zemzem4321 2 ай бұрын
የኔ ኣይነት ሀበሻ ቀምት ቀጥረኝ ለኣረብ በነጻ ባገለግል ደሥተኛነኝ
@TitishuKabato
@TitishuKabato 2 ай бұрын
Yeliju dims siyamr❤❤❤
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ግፍ ነው ተጠራቅሞ: አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት የቀውስ ጎርፍ የወሰዳት😮😮😮😮
@user-ny5hj6ii2p
@user-ny5hj6ii2p 2 ай бұрын
Wow 👌 ❤
@reame2681
@reame2681 17 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ይከ ወጣት የተመቻችሁ አሮጊታ ሴትዮየን መሰለችኝ ኤጭ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 2 ай бұрын
ወይኔ የልጁ ትግስት❤❤❤❤
@ZLucky-One
@ZLucky-One 2 ай бұрын
7:35 lay yalew lij gn temechegn tsegurun eyeteqelel
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir 2 ай бұрын
Betam astaamari filminow😢😢😢
@JooklJookl
@JooklJookl 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢ከባድነዉየምር😢😢😢😢😥😥
@RahaelKome
@RahaelKome 2 ай бұрын
የዝህ ልጅ ትክክለኛ ስሙ ማኖ
@bdhd163
@bdhd163 2 ай бұрын
እኔ የሚገጥሙኝ መዳሞች ከነዚህ የከፉ ናቸው 💔😭😭
@user-wd9re7op2o
@user-wd9re7op2o 2 ай бұрын
ወላሒ😢😢😢😢😢😢ከምር የኔቢጤ
@tgestYouTobi
@tgestYouTobi 2 ай бұрын
Lejegen,bexam wawww yelyal
@asterabebe9166
@asterabebe9166 2 ай бұрын
ምነው ሠራተኛዋን በጣም አሞጋገሳችኋት ሰራተኛም አናዳጅ ነው የአሁኖቹ። እግዚአብሔር ብቻ ይለመነን።
@user-xt4zj4ho7q
@user-xt4zj4ho7q 2 ай бұрын
Jegena wedemchen betseb west turu edel metfome ale ayee ye ethiop madama aytel new ye arba hager madame tegdalg yene liyuu madama❤❤❤❤❤❤❤
@user-nw2tq3dj9w
@user-nw2tq3dj9w 2 ай бұрын
Wowww❤️❤️❤️
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 ай бұрын
እናተ ሁለቱ ብትጋቡልኝ ደስ ይለኝ ነበር❤
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 ай бұрын
Yetebareke lij new bewnet enatna setwa lij gin 😢😢😢😢seyastelu
@HfHg-ji4td
@HfHg-ji4td 2 ай бұрын
የረቢምንችግርአለው ቢስእኮ እምትናገርው ቢዲምጣት የነህት እኔምእዲችውነው እምሰራውእሰውቤት በየመንምገድ እየተከባለልኩመጥቻ እልፍቢሉ እልፍያገኚል ወላሂ አልሀምዲሊላግን ሠውች ተኢቶቢመዳም የሱእድአረቢ መዳሞችይሺለሉወላሂ መዲምየ እርሚሽይርዘም ❤❤❤
@zinashguadie780
@zinashguadie780 2 ай бұрын
ውድ ወንድ ልጅ ሆይ ፋንቱን አግባት እባክህ
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,5 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 31 МЛН
Podcast: 160 Jahre SPD - eine stolze Parteigeschichte? | Lanz & Precht
1:00:05
ZDFheute Nachrichten
Рет қаралды 198 М.
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,1 МЛН
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 208 М.
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН