KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 46)
26:26
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 51)
28:14
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 45)
Рет қаралды 220,803
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 276 М.
GIRDOSH TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@ትንሷዬ
15 күн бұрын
ማነው እደኔ ይሄፊልም ያስጠላው😮😮
@MunthaMuntha-vq9pw
15 күн бұрын
እኔ😂😂😂😂
@remedanhusen1935
15 күн бұрын
Betam debari film new
@haniman3990
15 күн бұрын
ተንዛዛ አስጠላ
@BiniamAbrham-n1y
15 күн бұрын
Betam 😢😢😢
@zinetmarew
15 күн бұрын
Kelal eneda
@AahBbh
15 күн бұрын
እናት ያላችሁ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ🥺👏👏♥️♥️♥️
@AumseadBintyasin
15 күн бұрын
አሚንንን
@UssG-pz4yl
15 күн бұрын
አሚንንንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hananmohammad2483
15 күн бұрын
አሚን❤
@muludes
15 күн бұрын
ሶሲ ደስትላች የምትሉት 👍 አርጉ
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
@@muludes ደምሪኚ እመልስ አለሁ
@Medi-j5y
15 күн бұрын
አስጠልቶናል፡በቃ፡አትልቀቁ፡የምትሉ😢😢😢😢😢😢
@EmuEmu-v5o
15 күн бұрын
ወሬያም እስኪ የአንቺን ድርሰት ልቀቂልንና እንከታተልሽ
@FYrg-t4w
13 күн бұрын
ምን ኣገባቹ ኣንፈልግም ካላቹ ኣትከተሉ የሰዉ ሞርል ኣትንኩ እነሱኮ ስንት ለፍታቹ ነዉ የምያመጥት
@Mesimesi-s1t
10 күн бұрын
በትትክል❤❤❤@@FYrg-t4w
@lillyatg256
15 күн бұрын
ሶስዬ በጣም ጎበዝ ተዋናይት ነሽ እንወድሻለን
@NEJUTuBE-w6t
15 күн бұрын
በሀገራችን ላይ በጣም የሚያስፈራ የሚያስጨንቅ እንቅልፍ የማያሶስድ ነገር እየተፈጠረ ነው ምድራችንን አላህ ያርጋልን 😢እሱ እሩህእሩህ የሆነው ይዘንልን
@BetelhemMoges-n7y
15 күн бұрын
🤱🤱🧑🍼ሉቃስ 1 ፥30-31 መልአኩም እንዲህ አለት፥ማርያም ሆይ፡ በእግዚአብሄር ፍት ፀጋ አግኝተሸልና አትፊር። እነሆም ፥ትፀንሸላሽ ወንድ ልጂም ትወልጂያለሽ ፥ስሙንም ኢየሱስ ትዪወለሽ።🫄🫄🫄እንኮን ለጌታችን ለመድንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደራሰን🏵️።በዓሉ የሰለም ፥የደስታ፥የፍቅር፥የአንድነት እና የመተሰሳብ ይሁንለችሁ/ ይሁንልን👯🧑🤝🧑💃💐።
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KatiHalabi
15 күн бұрын
የጌዲ እናት የኔ ማር እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ ❤❤
@fffd7766
13 күн бұрын
በረከት ሶስናን ቢያገባት ደስ የሚለው👍
@RabiaAsen
15 күн бұрын
ዩአዳንን ጮርሶ የመጣ😂😂😂😂
@LUBABAYINAM
15 күн бұрын
😅😅😅እኔ
@EmabeteHailu
15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅😅እኔ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@HewanMamo-t3m
15 күн бұрын
Me 😂
@ZeharaademAdem
15 күн бұрын
እኔ
@NshsKd
15 күн бұрын
እኔ 😂😂
@LegeseNigus-h5e
15 күн бұрын
እኔ የታየኝ ኪዳነመረት እና ቅዱስገብርኤል ነቸው🙏🙏🙏
@saratube7323
15 күн бұрын
የጌዲ እናት አድናቂወች በላይክ❤
@MuchAccunt
15 күн бұрын
የጊዲ እናት ስታምር የኔ ደርባባ❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@martaabraha1305
15 күн бұрын
በጣም❤
@MuchAccunt
15 күн бұрын
@@martaabraha1305 👍👍
@كميلهوسين-ق6ق
15 күн бұрын
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ
@tube-jp4ts
15 күн бұрын
ሶሲን የሚወድ ላይክ በረከት ጋ ቢጋቡ ግን ምናለበት
@ኑሮበገጠርTube
15 күн бұрын
ሰው ወድሙን ያገባል እዴ? ወድሜ እና እህቴ እያለች
@Lifee_goes_on.97
15 күн бұрын
እኮ😂@@ኑሮበገጠርTube
@eyerus-k1b
15 күн бұрын
የነገዋ ልደታ ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁነን❤🙏🙏🙏
@AmarcheWorKench-lu5ie
15 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን
@hanameles1760
15 күн бұрын
ኤጭ አሁንስ ሶስና በጣም እወድሽ ነበር አሁን ግን እየተነፋረቀች አስጠላችኝ😂😂😂😂😂
@محبوبهمحبوبه-ك4ش
15 күн бұрын
😂😂😂😂
@Gnber
15 күн бұрын
@@hanameles1760 እኮ እኔስ የምለው አደል ክክእ
@abdellamuktar7526
14 күн бұрын
ጥሩ ነው የሶሲ እጮኛ አንቀርቅባቸውን ዘነጋችሁት የመጣችውም አክስት ተጨማሪ ክፋትን የምናይባት እንደምትሆን ገምቻለሁ ሰብለንም እንዳትዘነግዋት አላማዋን ከምን እንደምታደርስ ማወቅ አለብን ።
@ፈዉዛንዩቱብ
15 күн бұрын
ላይክ አርጉኝ የስደት ኑሮ ማነው እደእኔ የመረረው😢😢😢😢😢😢
@حياة-ج5ع
15 күн бұрын
አብሽርእህት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@HrIy-h5u
15 күн бұрын
አይዞሽእህቴ🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatSeid-h6r
15 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ሥደተኞች ነን ❤
@siifaanjowar6014
15 күн бұрын
Ene
@SamiiAhmedPeace
14 күн бұрын
Ine🥺🥹😊
@دلالالححربي1443
14 күн бұрын
ማነው እንደኔ ይህድራማ እየዘጋው የመጣው😮
@tube-jp4ts
15 күн бұрын
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አላ ነቢይ❤
@ኢትዮፖያ
15 күн бұрын
አላሁመ ሶሊወሰሊምአላነብይና ሙሀመድ ደምሪኝ ውደ
@ኢትዮፖያ
15 күн бұрын
ደምሬሻለሁ
@semiramekonne9715
15 күн бұрын
Selelahu Aleyhi weselem 🙏
@ansha6059
15 күн бұрын
Sallhu Alyhi wasealeme
@Jemila-s4e
15 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@JimitiHamida-og8xo
15 күн бұрын
ፈጣሪ ምርጥ የሚባል ነገር ሁሉ ይስጣቸ አሚን በሉ 😊😊😊😊😊
@ህልሜንናፍቂim-x9y
15 күн бұрын
ሶሲ አትፎቃፎቂ በቃ ድራማ ነው እኮ እኛ ጭንቅ አንፍልግም የራሳችን ጭንቅ ይበቃናል ፍታ የሚያራግ ነገር አሳዩ😏😏
@LeilaMir-j6c
15 күн бұрын
አዎ ወላሒ ልክ ብለሻል የራሣችን ይበቃናል
@fhxh2270
15 күн бұрын
ሳህ
@AhmadImam-q2q
15 күн бұрын
የጌድ እናት ደርባባ ደስ ስትል ❤
@ينمب
15 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ሱሲ ያሳዘነችዉ😢😢❤❤
@genifkr-w1y
15 күн бұрын
ይሄ ድራማ ሰልችቶናል ይቋጭልን የምትሉ👍
@ShimelsIdo
15 күн бұрын
ናርዲ ጉድሽ ፈላ ወደበረከት ተመልሰሽ ሂጂ አለበለዛ ዋ።
@سلامهحبشي-ك3ب
14 күн бұрын
ኣረ ሶሰ ይበቃሻል ሆ እውነት ኣስመስልሹ ምን ጉድ ነው😢😢😢😢😢
@የራያዋ
15 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን🙏🥰
@מזלמזל-ש8ה
15 күн бұрын
ሶሲየ ስታሳዝን,ናርዲ በረከትን ተታረቂው 🎉❤❤
@MouzaAlshamsi-lz6lz
15 күн бұрын
የጌዲ እናት የኔ ደርባባ ሰወድሽ ❤
@ZedAwel
15 күн бұрын
ሰብለ ልካትነዉ መሰል የመጣችዉ ይች ሴት 😂😂😂
@haniman3990
15 күн бұрын
ሶሲዬ የሞተ ዘመድ አለሽ መሰለኝ ትዝ ብለውሽ መሆን አለበት ተንሰቅስቀሽ የምታለቅሽው😂😂😂😂
@GalTigra
15 күн бұрын
😂😂😂😂
@سلامهحبشي-ك3ب
15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SaraMekonen-ym1ob
15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@AilAhmed-y4r
15 күн бұрын
እደኔ ሱሲና ያሣዘነቻቹሁ👍👍👍
@HfhHfjk
15 күн бұрын
ከድራማው የ ኮመታተ ሮቹ ወይኔ😂😂🤣
@HabtamArega-fl5ll
15 күн бұрын
የዉነትም ሰትየቶ ሙታለች እንደ የሱሲና እንደዚህ መሆን😢😢
@Zainb-i8o
15 күн бұрын
አለችአረ😅😅😅😅
@MsLucky-et7qd
15 күн бұрын
እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ የናቴልጂች ሁላችሁም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤አሜን በሉ
@MekdsDulla
15 күн бұрын
አሜን አሜን
@TigistYemaryamlij
15 күн бұрын
amen
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
ደምሪኚ😢😢
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
@MekdsDደምሪኚ😢😢ulla
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
@TigistYemaryamደምሪኚ😢😢😢lij
@JdDs-re3xq
15 күн бұрын
ዩአዳንን ጨርሶ የመጣ ማነው😅😅😅😅
@HdhH-x2y
15 күн бұрын
ሶሲየ አሳዘነችኚ ሙስኪን❤❤❤
@NeimaBilali
14 күн бұрын
እነዚ የጮጋራ ካንሰር ከዬት ነው ምታመጡብን እኛ የማዳም ጭቅጭቅ ራሱ መሮናል😢😢😢
@ቀመርtube
15 күн бұрын
ራሷን ለማትረፍ ነዉ የገፈተረቻት ራስን መከላከል ግድ ነዉ
@SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ
15 күн бұрын
እውነቱን ማውጣት ነው ያለባት
@AnduYimer-g5d
15 күн бұрын
እኔኮ ምትገርሙኝ ተንሰፍስፍቹ እያያቹ አሁንስ አስጠላ ከዚ በውሀላ አናይም ምትሉ ሰዋች ጤንነታቹ ያሳስበኛል
@heedssjeedss8369
15 күн бұрын
😢😢ሶሲ ግን የእውነት ነው ትወነዋ ትችላለች የእውነት
@Zina-zp3ky
15 күн бұрын
ጌዲ የኔ ፍቅር😂😂😂❤❤❤
@Abuzu-hq9xm
15 күн бұрын
ሶሲየ እባክሽ እሄ ማልቀስ ይብቃሽ 😢😢😢😢😢
@AlemituAnjulo
15 күн бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@مدينهمدينه-ت7ش
15 күн бұрын
ቆይ ግን ሶሲ የምታለቅሰዉ የዉነት አይመስልም😳😳😜
@Sara-z2v
15 күн бұрын
እዉነት ብለሀል ጋሼበረከት ሦስና የሥነልቦና እክምና ያሥፈልጋታል ሆ ዝብሎመነፋረቅ አልበዛም
@TizeMare
15 күн бұрын
ናርዲ ከቤኪ ጋር ይሁኑ ምትሉ
@rtyurtyy9626
15 күн бұрын
ሶስና ምነዉ አመረረይ ለቅሶዋ አስጨነቀን😂😂
@መክያዬመካነሠላሟ
14 күн бұрын
ዬማስታወቂያው ነገር ግራ ዬገባው ማነው እደኔ 30አመት ዬባንክ ክፍያ አመቻችተናል አላለም እድሜልክ ማሰብ🤣🤣🤣🤣🤭
@zeritutube
14 күн бұрын
ሶሲ አትጨነቂ የእናታ ገዳይ ናርዶስ እራሳናት ማን ሄጂ አላት ከጎረምሳ ጋር😂
@hehamanot
15 күн бұрын
ሶሲና በረከት በቃ ተጋቡ
@ዜድየገጠሯ
15 күн бұрын
😂😂😂😂
@misrakzemkdimealem2052
15 күн бұрын
የጌዲ እናት ደስ ስትይ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@bezawit-sc6nn
15 күн бұрын
ሶሲ አበዛሽው በቃሽ እና አንቃ ልትገልሽ ሲሆን ገፈተርሻት አለቀ እኝኝኝኝ አትበይ ናርዲና በረከትን እስታርቂ እንደለመድሽ እየዋሸሽ 😂😂😂😂🎉
@nigsty20nigsty65
15 күн бұрын
😂😂😂
@Aminatmmuhamad55mmuhamad
15 күн бұрын
😅😅😅😅😅አበዛችው
@Gnber
15 күн бұрын
😂😂😂😂😅
@Mshawaab
15 күн бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ እስቴ የመዳብ ቅመም ወች ያልታሰበ እጀራ እኔ ሰልችቶኛል 🎉
@abdumobile5469
15 күн бұрын
አሚን ወላ
@HaymeAmare-h8n
15 күн бұрын
ሸቃሎችየ እንኩዋን ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ስደት የምንቋጭበት ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ያድርግልን የሀገራችን ሰላም ማጣት በአልን በመዳም ኩሽና ከፍቷችሁ ያሳለፋችሁ በላይክ አሳዩኝ
@mohmmednuru6819
15 күн бұрын
ሶሲን ከሀዘን አውጥታችሁ የበፊቷን ሶሲን መልሱን
@zewditulema4799
15 күн бұрын
Awo Mareyamn ❤❤Tekekel
@TsehayneshMabrew
14 күн бұрын
ግን እኮ ሱስና አልገደለቻትም እራሶ ነትየወደቀችው
@MekdesHaile-sg5vu
14 күн бұрын
ሶሲ ስታሳዝን 😥 የገዲ አክስት ስታስፈራ🙄🙄 መድረሻው ነፈቀኝ በረከት እና ናርድ መልሰዉ አብሮ የምሆኑበት...
@Njkbbghnkoo
15 күн бұрын
ሲ ያ ስ ጠ ላ ሶ ሲን ከገዳይ ማረጋችሑ
@asiyaahmed8247
15 күн бұрын
የጌድናትምርጥእናትነት
@HsbShbs-d2r
15 күн бұрын
ሶስና እያለቀሰይ ደስ አላለም ድራማው
@zarazaraaa4467
15 күн бұрын
ሶሲ ግን ከፊልሙ ጀርባ ብሶት አለብሽ አልቅሰሽ ልትሞች ነው 😂😂😂😂😂😂
@memebakla378
15 күн бұрын
እንኳን አደረሳቾው❤❤❤❤❤
@FyFu-h9k
14 күн бұрын
ዩአዳንን አይቶየመጣ😂😂😂
@rabiamohammed5290
14 күн бұрын
አክስት ተብየዋ አዑዙብላህ ሸይጣን እንኩዋን እንደሷ አያስፈራም 😂😂😂😂😂
@MeskremKefa
14 күн бұрын
😂😂😂😂
@WoineshetMese
15 күн бұрын
አሁንስ አስጠላ ሀዘን አያስፈልግም ደስታ ስሩ ብትችሉ እኛ ኑሮም ሀዘን ነው
@FatmMhmd-h1k
15 күн бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል
@tiruwerklove
14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😮😮😮😮
@foziya-ng3nz
15 күн бұрын
የ ጌድ አክስት ለነገር ነው የመጣችው እርግጠኛ ነኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@سعادهعبدو-ش8ش
15 күн бұрын
ዮአዳንን ጨርሶ የመጣ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@AragawMitku-h8g
15 күн бұрын
ኧረ በናታችሁ ሶሲ ስታለቅስ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው
@ااا-ن7ز7ع
15 күн бұрын
አይይይ ሶሲየ አሁንስ ተሰቃየች እውነቱን ደፍራ በተናገረች ቁርጡን ታቀው ነበር ምን እደሚሉ😢😢😢😢
@SwSw-iu7qu
15 күн бұрын
ደሞ ሌላ ትኩሳት😂😂😂
@vdyfdudd1055
15 күн бұрын
የናርደወስ ሂወት ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@hayutitube66
15 күн бұрын
በረከት እና ሶሲ ይጋቡ 👍
@sikosilo488
15 күн бұрын
እሽ ሽምግልና እንሄድ
@BeshiworkAbebe
15 күн бұрын
አሽ ከመቼ ጀምሮ 😅😅😅😅
@BeshiworkAbebe
15 күн бұрын
እሽ ሽምጎልና መቼ ነው 😅😅😅😅
@Gnber
15 күн бұрын
😂😂😂😂ሳይሻል አይቀርም በዛ ላይ የሚበላው ምግብ የሶስና ምግብ ነው የሚመቸው
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
15 күн бұрын
😂😂😂አይቀርም😂😂
@KadejhAli
15 күн бұрын
በረከትና،ሶሴያሳዘኗቸው👍👍👍
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
ደምሪኚ😢😢
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
ደምሪኚ😢
@AkramAkram-xf5cz
15 күн бұрын
ውይ ሶሲ ተጨማለቅሺ 😂😂😂😂
@SamsungA-s9b
14 күн бұрын
eko😂
@amitube461
15 күн бұрын
ሰባተኛ ኮማች እህቴ ተይዛብኝ ሰላም ትግባልሺ በሉኝ አሰኪ በዚህ ብርድ እሰር ቤት ይከብዳል😢
@ZAHRASEid-m8m
15 күн бұрын
ሚሥኪን አላህ በሰላም ያሥገባት
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
15 күн бұрын
ደምሩኚ ዉዴ
@RahmatSayed-r1m
15 күн бұрын
አላህ በሰላም ያስገባቸው የተያዙትን
@A.F-n4j
15 күн бұрын
የሶሲ አድናቂዎች እስቲ የታላቹ
@Haddd-rx2yh
15 күн бұрын
ወይኔ የጌዲ አክሥት ምን ትመሥላለይ ድጀሮ😂😂😂
@vision-cx3vj
15 күн бұрын
ካዳማ ነው ካማኑኤል የመጣች አክስቲቷ😅😅😅
@Gnber
15 күн бұрын
😂😂😂😂ከአማኑኤል ሳይሆን አይቀርም 😅😅
@GgGg-n2r3l
15 күн бұрын
የኔ ድቡሺቡሺ የጌድ እናት❤❤
@Milil-n6j
15 күн бұрын
ኡፍፍፍ ሶሲዬ የኔ ሚስክን 😢❤
@Jungkook-world97
15 күн бұрын
ሰብላ እና አክስት ተብዬዋ ይመሳሰላሉ 😂😂😂😂😂😂 ነገረኞች😅😂😂
@HafizaKedir
15 күн бұрын
ወዮ አክስት ተቢዬዋ አለመረችኝም😮
@RadwanFeisal
15 күн бұрын
ወለህ እንደ እኔ ከዲረመዉ ይልቅ ኮመን የምየዝናነወ
@SaIdAmin-y1g
15 күн бұрын
ወይነ ሶስና ስታዛዝን😢
@TgloveQueen
15 күн бұрын
1 ኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ለሶሲ እና ለናርዳ ነበር የገባሁት እማማ ሲሞቱ አስጠላ
@አሚነኝስደተኛዋ
15 күн бұрын
ይችን ሤትዮ ሠብለናት የላከቻት የሚል😂😂😂
@hiwetyejimawa
15 күн бұрын
የባሰ አለና እገርህን አትልቀቅ ይላሉ እቺ የጌዲ እክስት ተብዬ ዝልጥ ከየት ነው ያመጥዋት እንዳማርበት ቋጩት አቦ አታንዛዙት
@BizoyeEth
15 күн бұрын
ሶስዬ❤❤
@munatube-qt3lz
15 күн бұрын
ሰሱይ ውድየ ኣሳዘኑች 😢😢 እፍፍር ስወድሽ
@emebetdesalegn2167
15 күн бұрын
ሶሴ ጎበዝ ነሽ ትወና እንድንቼ ነው
@WolloTube-id6nw
15 күн бұрын
እረ በቃችሁ ለቅሶው ሆ ለድራማ ይህንን ያክል መነፋረቅ እኛ ለራሳችን ስንት የሚያሳስብ ችግር አለብን
@Sara-z2v
15 күн бұрын
እኮ ስትሚያነፍርቀን ነገርአለ ሆ
@SaAz-b6w
15 күн бұрын
ሶሲን የሚወድ እስኪ የት አላችሁ ❤❤❤❤❤
@MunthaMuntha-vq9pw
15 күн бұрын
እን❤❤❤❤
@Abeltube2121
15 күн бұрын
እናታችሁ ለዘላለም ትኑር
@emahiwote3995
15 күн бұрын
እንደኔ ይሄ ፊልም እየደበረው የሚያይ 😣😣አበላሻችሁት
@GenetyeTwahdoLij
15 күн бұрын
ሶሲ ምስኪን ተሰቃየችኮ በቃ እውነቱን ተናገሪና ተገላገይ😢የጌዲዮን እናት ደስ ስትል ደርባባ የሴት ወይዘሮ ናት❤የጌዲ አክስት ግን ነገረኛ ነገር ናት ለበቀል ይመስለኛል የመጣችው
@roziyoutub
15 күн бұрын
ሶሲደሞ አበዛሽዉ😂😂😂
@اميره-ص1ز5ز
15 күн бұрын
ሰላም አማናችሁ ወይጉድ ተዛዛ እኮ ጋይስ ኮሜት አብቡ በረከትና ናርድ ታረቁ በቃ አለቀ ካዛ ሌላ ድራማ እደሱ ወይ ጉድ እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
26:26
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 46)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 211 М.
28:14
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 51)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 172 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
1:34:47
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 605 М.
25:58
የባሏ ሰርግ ላይ ሚዜ ሆና የተጠራችው ወጣት እና የባሏ ቅሌት
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 412 М.
55:30
]ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር የተደረገ ልዩ የበዓ ዝግጅት ከልብ አጠልጣይ ውድሮች ጋር ክፍል 3
Selam Multimedia Production
Рет қаралды 2 М.
30:12
አጠገቤ እንዳደርስ ፡ ስለ እኔ አይመለከትክም 😡
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 78 М.
50:57
ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017 #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 210 М.
20:45
🛑ንጉሱ ለሚያፈቅራት ሴት ብሎ ተራ ሰው መስሎ ቀረባት🛑A Royal In Paradise 2023-Movie Review Explained In Amharic
Jagisoflix-2'nd📽️ ፊልም ቤት
Рет қаралды 60 М.
3:51:26
መሳጭ የፍቅር ታሪክ (ሙሉ ክፍል )Amharic audiobook: Ethiopia 2024#ትረካ#Ethiopian#ልብ የሚያቀልጥ የፍቅር ታሪክ# Love story
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 29 М.
47:01
ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳቃጠለኝ እሰከ አሁን አላውቅም#motivationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 73 М.
21:33
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 210 М.
21:44
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 50)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 185 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.