ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017

  Рет қаралды 190,541

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 8 күн бұрын
ሁሁፍፍ እናቲቱ ደስ ሲሉ ለእህቴ ልጅ አሉ ❤❤መልካም ሰው ይበርክት
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 8 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ ጀምሪ በራቅ የጨርስኩት ያየ እደዚክ ተጫዋሺ ነክ ❤❤❤❤❤
@TerseyTersey
@TerseyTersey 6 күн бұрын
ያየ እደዚህ ቀልደያኛ አትመስልም በባአል ቴጅዬ እዲ ወዝ እና ቀልድ የሜያውቆ ደስ ሜሎ ተዋናዪ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤❤
@makis1623
@makis1623 7 күн бұрын
ሰሀር ስወዳት ❤👌 ያየህራድ አምሮብሀል ይመችህ
@arditube7340
@arditube7340 9 күн бұрын
ያየህይራድ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ ተጫዋች አትመስለኝም ነበረ
@ጣይቱኢትዮጵያ
@ጣይቱኢትዮጵያ 8 күн бұрын
በሞላዓው አለም የምትገኙ እንኳን ዓዲረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 күн бұрын
ዋው ያየ እንደዚህ ቀልደኛ ነህ ለካ 😂ሳሃር ስወዳት የኔ ቆንጆ የሰወይዘሮ የኔ መለሎ በጣም ነው የምታምሪው ❤እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🌻🌲🌹🎈🌲
@በረንታ
@በረንታ 9 күн бұрын
ያየ እደዚህ ቀልደኛ አትመስለኝም ነበር
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 2 күн бұрын
ያየ❤😂
@jemila602
@jemila602 5 күн бұрын
ሰከላ ሾዎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዴዎውን ጨረስኩት ሁለት የምወዳቼው ሰዎች ስለቀረቡ ፈታ አረከን ያየ👍👍👍
@ffgfgg3667
@ffgfgg3667 2 күн бұрын
ቲጅየ አንገትሽ ከመስቀልሽጋ እንዴት እንዴት እንደሚያምር❤❤❤❤
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Күн бұрын
አላህን እሚፈራ ባል ይወፍቅሽ ሰርግሽም ያማረ ይሁን ሰሃር ደስ የምትይኝ ሴት 🥰
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 17 сағат бұрын
የልጅ እናት ባለትዳር ነች
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 15 сағат бұрын
@lailamohamed-cc4bi አውቃለው ባሏ ሙስሊም ነው የልጇ ስምም የሙስሊም ነው ምን ይታወቃል እሷም ሰልማ ታሸበርቅ ይሆናል
@HaregHaraka
@HaregHaraka 9 күн бұрын
ስታምሩ ያዬ ግን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ 4 күн бұрын
የእንጉስ ዘር ነኝ አለ ጀግና ነህ ማርያምን
@KalTube-j6v
@KalTube-j6v 9 күн бұрын
ቲጂዬ የኔ እናት❤❤❤
@HanaHana-eg6ip
@HanaHana-eg6ip 8 күн бұрын
እውነት ለመናገር ሮሚ አንደኛ ናት ከማንም በላይ
@user-cc2tb3bv9p
@user-cc2tb3bv9p 7 күн бұрын
እንዴት እንደምወደው he is my crush ❤
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 8 күн бұрын
የስርጌ ባለቤቴ እንሱን ዘፈን ነው የመረጠልኝ በጣም ንው የምወደው
@birtukanfesah6920
@birtukanfesah6920 8 күн бұрын
በጣም ታምራላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 8 күн бұрын
Yaye betam keldegna neh aznanehen thanks ❤❤❤❤
@AnaDxb-x3b
@AnaDxb-x3b 6 күн бұрын
አቦ ይመችህ የንጉስ ዘር ነኝ❤❤❤❤❤
@martabaru1841
@martabaru1841 8 күн бұрын
ከሮበርት መጋቢ የሚያስቀኝ ነገር ፓስተር ሆስፒታል ሄዶ አይድንም ፊልም የሚሰሩትን ብቻ ነው የሚያድኑት ያለው 😅😅😅😅
@zidlove920
@zidlove920 8 күн бұрын
❤❤❤❤ ቡራን እና ሀይሚን አቅርቢልን ቲጅየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mbet1840
@mbet1840 6 күн бұрын
ምን ሰርተው ይቅረቡ
@Justice01-l2v
@Justice01-l2v 8 күн бұрын
ያየህ ይራድ ደስ ሲል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ 5 күн бұрын
ያየ ያራድዬ ልጅ ፈታ አረከን❤
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 17 сағат бұрын
ሐቢቢ የንጉስ ዘር ነኝ የኔ ቀብራራ❤❤❤
@tigistmelese8423
@tigistmelese8423 2 күн бұрын
ወይኔ ያየ ግን በሳቅ ገደለኚ😂😂😂
@ምረትአለም
@ምረትአለም 8 күн бұрын
ወይ ያየቀልድህበሳቅገደለይ😂😂😂😂
@ምረትአለም
@ምረትአለም 8 күн бұрын
ያልገበይ ባልናሚስትናቸው❤❤❤
@ErekikMule
@ErekikMule 6 күн бұрын
እሱ የኔም ጥያቄ ነው ያየ ግን ክርስትያን ሆነ
@MekdesWale-cq5mh
@MekdesWale-cq5mh 4 күн бұрын
Adlum
@NetsantNguse
@NetsantNguse 8 күн бұрын
ቀልዱ ግን ደስ ሲል❤
@martabaru1841
@martabaru1841 8 күн бұрын
ሮበርት መጋቢ አፍሪካውያን ሀገሩ እንዲኖር አይወደውም ሲሞት ግን እሬሳዬን ሀገሬ ወስዳችሁ ቅበሩኝ ይላል አፍሪካን የሬሳ መጣያ አረጓት ያለው 😅😅😅😅😅
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሬሳው መሬት ማደንደኛ ነው እንዴ
@MeseretLemma-u6k
@MeseretLemma-u6k 7 күн бұрын
በማሪያም ቲጂዬ ሐይሚ እኛ ብርክን አቅርብልኖ
@kalbekal4748
@kalbekal4748 7 күн бұрын
ምን ጥቅም
@Dubai055
@Dubai055 6 күн бұрын
Lane wd tiji ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeynuSherefedin
@ZeynuSherefedin 9 күн бұрын
ስታምሮ❤❤❤❤
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f 8 күн бұрын
ስታምሩ ሁላችሁንም በጣምነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@TigitFetene
@TigitFetene 7 күн бұрын
የንጉስ ዘር ነኝ የምን አሽከር ነዉ ስትል ኮራዉብህ ጃል❤❤
@AnaDxb-x3b
@AnaDxb-x3b 6 күн бұрын
በጣም❤❤
@Mameitwla
@Mameitwla 7 күн бұрын
አረ ቲጂዬ ሀይሚ እና ብርኬን ጋብዠልን ስወደሽ
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c 5 күн бұрын
ተዋናዮቹን ነው😅
@MomoMomo-bn6yq
@MomoMomo-bn6yq 7 күн бұрын
ሰሀርን እንደኒ የሚወዳት ከልቡ❤
@tirutube6325
@tirutube6325 6 күн бұрын
የኔ ማሮች, ስወዳችሁ።
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س 8 күн бұрын
ያያግን😂😂😂😂😂😂❤❤
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 7 күн бұрын
Thank you, TG, for such an entertaining game!
@mulubirara7956
@mulubirara7956 8 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው አረቦች ናቸው አይደል?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሚገርመው እኔም ከነሱ ጠቆር ያልኩኝ አረብ ክልስ መሆኔ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ልክ እደኔ
@SameeraShemlis
@SameeraShemlis 8 күн бұрын
ያየ ሰክሯልንደ😂😂😂😂😂😂😂
@AsdfgGyuiy-sb7kg
@AsdfgGyuiy-sb7kg 9 күн бұрын
እረ ሁዲ ቆሰለ 😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ሆዴ ✅
@AlemAdimasu-n8i
@AlemAdimasu-n8i 5 күн бұрын
Yaya sewedew eko
@rihanakedir2401
@rihanakedir2401 7 күн бұрын
La sw jarba ayesetem
@EyuEyerus-y9v
@EyuEyerus-y9v 7 күн бұрын
ያዬ ትለያለህ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 4 күн бұрын
ለምን የማይመስል ነገር ታነባላቹ 😢😢😢😢😢ቀልድም ጫወታም ድሮ ቀረ
@kenebeker8651
@kenebeker8651 7 күн бұрын
ሁለቱም እወዳቸዋለሁ ግን ጠፉ
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 8 күн бұрын
Bathwater Duloe abletahu kahona teru kalhonabakemame harasahuhahawe
@nebiyatasmamaw
@nebiyatasmamaw 7 күн бұрын
ያዬ😂😂😂😂😂
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 9 күн бұрын
❤😂 ewnet sekaram keldegna nek yimechk
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
👉🏾✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ዶናኩዉእንይ፷፮፻፩
@FhrghChg
@FhrghChg 7 күн бұрын
ዉይኔ😂😂😂😂
@NanatiKena-bv2nw
@NanatiKena-bv2nw 8 күн бұрын
Mendinewu likamewu abeza 😂😂😂
@ሀሊማሀሰን-ሸ9ዀ
@ሀሊማሀሰን-ሸ9ዀ 8 күн бұрын
ያየ ግን ትለያልክ
@ethiopiawitethiopiawit1169
@ethiopiawitethiopiawit1169 6 күн бұрын
እኮ እስፖርተኛ ቀልድ የሚችል አይመስለኝም
@MelatKuma
@MelatKuma 8 күн бұрын
ያዬ አዝግ ነህ እንደዚ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 күн бұрын
ወደ ሃገርሽ እንዳትገቢ የሚከለክልሽ ምንም ነገርምየለም ህጉም አይደግፍም አለቀ ጥያቄው ትክክል አይደለም ለጠቅላላ እውቀት እሺ ሃገር መግባት ግድ ነው
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 9 күн бұрын
yayeh 🤣
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@PZaii-c5m
@PZaii-c5m 7 күн бұрын
የሳቅ ምንጪ😅😅😅
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 8 күн бұрын
AZNAGNNA MOQ DEMEQ YALE PROGRAM NEAW LETNSHAY BEHAL ENKOAN ADERESACHU!!!!!
@MeskeremShumie
@MeskeremShumie 9 күн бұрын
ለቆንጆ ፡ ሴት ፡ አሽከር ፡ ሆኖ ፡ መኖር ፡ ምናልባት ፡ በሂደት ፡ ልትወድህ ፡ ትችል ፡ ይሆናል ፡ እራቁት ፡ በዚህ ፡ ላይ ፡ የሚበላ ፡ ሳይኖር ፡ እንዴት ፡ ይሞከራል ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ፡ ሳስበው ፡ ሰነፍ ፡ ልጅ ፡ ነው ፡
@Somayube
@Somayube 8 күн бұрын
ስንፍና ሳይሖን እራስን ማስከበር ነው 🙄 አሽከር ከመሖን ሰርቶ መኖር ይችላል 😮😮
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 күн бұрын
ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ገናለገና ትወደኛለች ብሎ የስዋ አሽከር ከሚሆን እራስህን መሆን ይሻላል ምግብ ደሞ ፈጣሪእስካለ ይኖራል ሞትደውአይቀርም
@fikerabebaw1689
@fikerabebaw1689 8 күн бұрын
ክብር ከሁሉም ይበልጣል ከተሰራ ሁሉም ጋር ይደሰሳል እኮ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 8 күн бұрын
ባለ ትዳር ከሆነችና ካልወደደቺዉስ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 күн бұрын
​@@Somayube ራቁትሽን እኮ ነው የተባለው ስራ ምናምን የለም ፡፡
@akallemma7573
@akallemma7573 8 күн бұрын
ፌጦ ፡ ገድሎኝ ፡ ነበር ፡ በኮቢዱ ፡ so ፡ ሳየው ፡ ያመኛል
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 8 күн бұрын
አርትስቶቹ ግን ባልና ሚስት ናቸውእዴ አልገባኝም
@HayatRadi-k5t
@HayatRadi-k5t 9 күн бұрын
አረ በረተቱኝ
@SaraAlma-r3c
@SaraAlma-r3c 8 күн бұрын
ሳር አላገባችምዴ?😮
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 8 күн бұрын
አግብታለች እንድ ልጅ አላት
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 8 күн бұрын
እግብታለች እንድ ልጅ አላት
@Mesefin
@Mesefin 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 6 күн бұрын
ችኳ ጋ ይተፋፈራሉ የሆነ ነገርማ አለ
@mbet1840
@mbet1840 6 күн бұрын
ባለ ትዳር እና የልጅ እናት ናት
@tigstketema4943
@tigstketema4943 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Somayube
@Somayube 8 күн бұрын
❤❤❤😂😂
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 8 күн бұрын
😂😂😂😂
@חחחחחחח-ח1נ
@חחחחחחח-ח1נ 9 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤😘😘😘
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 9 күн бұрын
😂😂😂😂😊
@enyewsolomon7914
@enyewsolomon7914 8 күн бұрын
ፋራ ነበርኮ ሚመስለዉ
@tayemekuriahabtu3524
@tayemekuriahabtu3524 8 күн бұрын
ፍራ ሰብስቦ ለአንተም ፍራ ይሸጠልካል ፍራ
@FetiYouTube
@FetiYouTube 9 күн бұрын
ምኑ ይደነቃል ፋራ
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 9 күн бұрын
ሙስሊሞች እና ጴንጤ የሚጠፍበት ግዜ ነዉ የናፈቀኝ
@menteyochu
@menteyochu 8 күн бұрын
አንቺን አሏህ ያጥፋሽ ራስሽን ሙስሊም መቼም አይጠፋም አትለሚ እናቱ​@@Kasa-u1v
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 күн бұрын
ምናገባሽ ለምን ታያለሽ ይሄ የኛ ፖርግራም ነው የማይመለከታቹ ቦታ ለምን ትገባላቹ
@Seada-l2b
@Seada-l2b 8 күн бұрын
ኸይር ምነዋ ? ሙስሊምን ማጥፋት ናፍቆሽ ይቀራል እሽ ምኞተ ከንቱ​@@Kasa-u1v
@ahmedmohammed6821
@ahmedmohammed6821 14 сағат бұрын
yelejitua comment baybalem haymanot atesadebi Islam aytefam tebaki alew gn enem anchim tefi nen
@asharatouyube850
@asharatouyube850 9 күн бұрын
ጭብጫቦው ይረብሻል አታብዙት
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ጭብጨባው ✅
@abdullaw6274
@abdullaw6274 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሼፍ ዚ ማጀት ተጀመረ  / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
1:16:07
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
1:11:47
ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች አባት መሆኑን አወቅኩ
1:06:57
Dok'a Podcast | ዶቃ ፖድካስት
Рет қаралды 118 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19