ፅዳት በምትሰራው ሚስቱ የሚያፍረው ባል መጨረሻ

  Рет қаралды 164,697

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 11 ай бұрын
ቅመሞች በራሱ የሚተማመን ፋቅር የሚገባው ምርጥ ባል ይስጠን አሜን🙏
@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ
@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ 11 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤
@SahidSad-sx7el
@SahidSad-sx7el 11 ай бұрын
አለን
@Madeena-z5n
@Madeena-z5n 11 ай бұрын
አሚንያረብለአለሚንን❤❤❤
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 11 ай бұрын
አሜንንንን
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 11 ай бұрын
ወይ ግርዶሾች በሕይወት የተጋረደብንን መጋረጃ(ግርዶሽ) እየቀደዳችሁ ስላሳይችሁን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ እንደሆነ ይሰማኛል😊😊😊
@rakyi2023
@rakyi2023 11 ай бұрын
እኛ የሀበሻ ሴቶች አብዛሀኞቹ ለፊወች ነን ግን ወዶቹ እደኛ ቢሆኑ አሪፍ ነበር ጌታየ ከስደት በኋላ የርፍት እጀራ ስጠኝ እባክህ
@ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ
@ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ 11 ай бұрын
በጣሚ አሚን ለሑላችንም🎉
@taybatayba811
@taybatayba811 11 ай бұрын
አሚ ንንያረብ
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 11 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚንንንንንን
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 11 ай бұрын
አሜንንንን
@tg.kefelw
@tg.kefelw 11 ай бұрын
Amen
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 11 ай бұрын
በሠው ሀገር የምትክራተቱ ባላችሁበት ፉጣሪ ይጠብቅችሁ❤❤❤❤😢😢🎉🎉
@martaabraha1305
@martaabraha1305 11 ай бұрын
ኣሜን❤🙏💒ኣሜን❤🙏💒ኣሜን❤🙏💒
@zed8332
@zed8332 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤😢😢
@الحدلله-ز6ذ
@الحدلله-ز6ذ 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 11 ай бұрын
@@الحدلله-ز6ذ 🙏🙏🙏
@masateta6700
@masateta6700 11 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@Hiwetlove-g8w
@Hiwetlove-g8w 11 ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እኛ ሴቶች ብዙ መሰዋትነት ሁለንላቸው አመሰግናለሁ እንኳ ሳይሉ ልባችንን እዳይድን አርገው ይሰብሩታል ደሞ እኮ ይቅርታ ብለን አብረን የምንኖረው ነገርስ 😢 በደልን መርሳት ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ያማል😢😢😢🖤🖤🖤
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 11 ай бұрын
በጣም
@najatethio3431
@najatethio3431 11 ай бұрын
በጣም😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 11 ай бұрын
በጣም
@TsiyeLove
@TsiyeLove 10 ай бұрын
እኔ በቅርብ ደርሶብኛል ልቤ ደምቷል ያው በልጄ እፅናናለሁ ምን አደርጋለሁ ፈጣሪ የጁን ይስጠው
@almilove7710
@almilove7710 9 ай бұрын
ቅመሞችየ እኔም ከስደት መልስ ጥሩ ባል አግብቸ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮኝ ደስተኛ ሂወት ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር እናተንም ከስደት መልስ ጥሩ ህይወት እንድገጥማችሁ ምኞቴ ነው ❤❤❤
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 11 ай бұрын
ለጠላት የምቆፍረው ጉድጓድ ብዙ አታርቀው ይባላል ምክኒያቱም አንተ እራስ ልትገባበት ትችላለና ሁለቱም ባሰቡት ክፉት የእጃቸውን አገኙ 😂😂😂 ብቻ ንፁህ ልብ ይስጠን
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ 10 ай бұрын
😂ትክክል ሉሉየ
@ትንሻዱርዬ
@ትንሻዱርዬ 10 ай бұрын
ኧረ ቅኔ❤😂😂😂
@ATayetub
@ATayetub 11 ай бұрын
በተለይ ሴቷ ተዋናይ የዛችኛዋን ሴት አድራሻ ፈልጋ አጊታ በጋራ ቢሆን የዘረፏቸው ድራማው የበለጠ ሙሉ ይሆን ነበር❤❤ ብቻ አሁንም ይሁን
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 11 ай бұрын
ሴት ልጅ ባሏን ከመጠን በላይ ከተንከባከበችው እናቱ ትመስለውና ሌላ ሴት ነው የሚፈልገው😢😢
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 10 ай бұрын
በተግባር እያየን ነው😂😂😂
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe 10 ай бұрын
ክክክየታወቀነው
@ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ
@ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ 10 ай бұрын
😂😂😂ኡነት ነዉ😂😂😂100%%%%😂
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
በትክክል😂😂😂😂😂
@AnwarEshetu-v5x
@AnwarEshetu-v5x 2 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 8 ай бұрын
አላህ. ከወድጡረተኛ. ይጠብቀን. ጭራሽሌላሴት. ከሷበሚለቅመዉ ሳቲም 😢😢😢😢
@meneta-media
@meneta-media 11 ай бұрын
✍ሁሉም የእጅን ያገኛል
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 11 ай бұрын
ከደዚህ አይነት ባል ጠብቀን 🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 11 ай бұрын
አሜን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 11 ай бұрын
አሚን ልጆቼ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 ай бұрын
አይይይይ ሰው እውነተኛ ሰው ጠፉቶ አለም እንደ ቆሎ ትታመሳለች እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝ🙏🙏🙏
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 11 ай бұрын
ገንዘብ መውደድ የሀጥያት ሁሉ ስር ነው።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 ай бұрын
ለስግብግብ ሰው ይገባዋል ሴትን መጉዳት መጨረሻው አያምርም ባልደከማቹሁበት ገንዘብ እግዚአብሔር አመስግኖ የሞቱትን ነብስ ይማር ማለት ተገቢ ነበር አይ ገንዘብ አይጣልክ ኮ ነው መጨረሻ ው ያምራል😊
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 11 ай бұрын
እኔ ለወድልጅ ብር አልሰጥም ብር ሲሉኝ ደም ስሬ ይወጠራል😅😅😅 እና ሴቶች ብር አትስጡ ለወድልጅ ብር እካ ማለት ሄድማግጥ ማለትነዉ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 11 ай бұрын
ሳህ
@Kalkidan200
@Kalkidan200 11 ай бұрын
🤣🤣🤣
@በፀሎትብፅዕት
@በፀሎትብፅዕት 11 ай бұрын
በትክክል
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@AnwarEshetu-v5x
@AnwarEshetu-v5x 2 ай бұрын
ሳህ አለይክ🎉🎉
@meneta-media
@meneta-media 11 ай бұрын
✍አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል አሉ በቆፈሩት ጉድጓድ መቀበር ማለት ይሄ ነው
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp 11 ай бұрын
ክፉዎች በክፋታቸው ይጠፋሉ ።ክፈቱን በቀመሩት እርሳቸው ተበሉ 😮
@Hameremedia21
@Hameremedia21 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ አረገች ማለት በልችልም ማንም ሰው እንዳማይተመን ተረዳው
@JooklJookl
@JooklJookl 11 ай бұрын
ምርጥትምርትነዉበርቱ😂😂😂
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 10 ай бұрын
ውይ ወዶች😢😢
@NunuDicha
@NunuDicha 11 ай бұрын
ዮዮ እና ሳሪትን አምጡልኝ😊
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 11 ай бұрын
በዚህ ቻናል እኮ አይደለም
@emebetbelachew5248
@emebetbelachew5248 11 ай бұрын
በውርስ የተገኘን ሃብት ማንም መካፈል አይችልም
@Demewez
@Demewez 11 ай бұрын
ድራማው አስተማር ነዉ
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 11 ай бұрын
ስታሳዝን ለባሏ ወጪ ትመድባለች ግሩም ሴት😂😂😂😂😂😂😂
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 11 ай бұрын
ይሄ ድራማ የኢትዮጵያኖችን እና የኢትዮጵያን ሁኔታ በደንብ ያሳያል እኛ ስንባላ ሌሎች መጠቀሚያ ያደርጉናል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 ай бұрын
ሴቶች ወደ ፊት ፓንታችውን ሁሉ አውልቀው ነው የሚሄዱት በዚህ አያያዛችው ወላጆች ሴት ልጆቻችሁን በስርአት አሳድጉ ወደ ፊት ያስፍራል 😢😢😢
@BDi-z4p
@BDi-z4p 10 ай бұрын
Amen amen amen kidus gebriel abate
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם 11 ай бұрын
ውርስ ጠባቂ ትውልድ ሆይ በራስ።መተማመን ይኑራችሁ አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆና ቀረች አሳፋሪ ትውልድ
@EmebeteTes
@EmebeteTes 9 ай бұрын
Ygermal
@butajrawit
@butajrawit 11 ай бұрын
ሰው ባለው ነው ሚሸናው ደስ ይላል
@merong-g6w
@merong-g6w 11 ай бұрын
መድሀኒአለም የምፀልየዉ ስራ ያለዉ ባልእዴሆንነዉ
@holyholy8778
@holyholy8778 11 ай бұрын
❤❤❤❤እስኪ እንየው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 ай бұрын
ይገርማል ወይ ሰው😢😢😢😢😢😢
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 11 ай бұрын
በምታምኑት አምላክ እውነተኛ አፍቃሪ እንደት ነው የምለየው በስልክ ንገሩኝ የምታውቁትን 😢😢
@merong-g6w
@merong-g6w 11 ай бұрын
እኔኳ ሥለለዉበት በምን መለየት እደሚቻል አላዉቅም
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 11 ай бұрын
እኔም እንዴት እደማቀው ጠፍቶብኛል
@merong-g6w
@merong-g6w 11 ай бұрын
@@hayatmohammed26 😂😂❤ጠፍቶብኛልእረሣሽዉ ዉዴ
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 11 ай бұрын
ኧረ በዚህ ሰአት ወነተኛ አፍቃሪ የለም
@zeyneba3439
@zeyneba3439 11 ай бұрын
እደሚመስለኝ ያቺና ያቺ ነገር የሚያስጨንቀዉ ከሆነ አቺላይ ብቻ ትኩረቱን ካረገ አፍቃሪ ይመሥለኛል
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 11 ай бұрын
ሰላምሰላምሸይብዛልየኔመል አግራችንሰላምአግራችንሰላ አግራችንሰላመ በራችል ሰብመል
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 11 ай бұрын
አልጠግባይ ሲተፋ ያድራል ይባል የለ😂
@Besetofthebeset
@Besetofthebeset 11 ай бұрын
Wow giridoshi filim Sera....mirit asitemari tarik...berituligni
@hdhd2473
@hdhd2473 11 ай бұрын
የዘራውን ማጨድ😊
@ZaraRibo
@ZaraRibo 9 ай бұрын
እኮ አዎ ትክክል ዎይኔ😊😊😢
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 11 ай бұрын
Wndrfule Wemene Aylayke Uare Dishene Ende Uare Konfindense Wwwwaaaawwwweee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zinashjanbo
@Zinashjanbo 11 ай бұрын
Inatish,tiwuled,jegian,neshi👍
@ሚጡየሩቲሙርከኝ
@ሚጡየሩቲሙርከኝ 11 ай бұрын
ስወዳት እችልጅ. ❤❤
@UoOp-t1x
@UoOp-t1x 11 ай бұрын
ሠራችላቸው
@neimatube4659
@neimatube4659 11 ай бұрын
የታባታቸው ዲራማ ባሆን ብየ ተመኜሁ ሁሉም የእጁን😅😅
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 11 ай бұрын
አሰትማሪነው😮😮😮😮
@neza6422
@neza6422 11 ай бұрын
ደግ አረገቺ ካሀዲ ናቺሁ
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 11 ай бұрын
ድሮሥ እራስ ወዳድ ሰው እንኳን ለዘመድ ለራሱም አይሆን
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 11 ай бұрын
ድራማው አስተማሪነው
@MayaMaya-t4k5z
@MayaMaya-t4k5z 11 ай бұрын
Wadocho machem wusha nachu😊
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
ሰራችላችሁ
@Elizabetendale
@Elizabetendale 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ ውርስ መካፈል አትችልም ተፎገራቹ ግን ጀማሪዎች ስለሆናቹ በርቱ
@በፀሎትብፅዕት
@በፀሎትብፅዕት 11 ай бұрын
አረ ትችላለች
@ChaltuGamra
@ChaltuGamra 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂jirenyu film tate wayta filmi.lalu qabnu😂😂😂
@Ethio12_e4
@Ethio12_e4 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ ስለህይወቶች የቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችዉ ሴተኛ አዳሪ ላይ ያሉት ዋና ገፀባህርይ ሚሰሩት ዮዮ እና ሳራ ለምን እዚህ ላይ አታመጡልንም?
@hilanhilan2513
@hilanhilan2513 11 ай бұрын
ርእሱና ድራማ አይገናኝም
@Gamila-s1i
@Gamila-s1i 4 күн бұрын
❤❤❤❤😊
@anshamohamed27
@anshamohamed27 11 ай бұрын
ጅግና ሴት እፍፍፍፍ ደስ ሲል
@meseretnigusse8444
@meseretnigusse8444 11 ай бұрын
Betammmm asetamari new
@Mixaadiribaa
@Mixaadiribaa 8 ай бұрын
Yoyo ena saraa amxulin damo girum ye duro yishalal
@ybreseyde3920
@ybreseyde3920 11 ай бұрын
ስግብግብ ወዲ እዲህ ነዉ
@gelilakassu4394
@gelilakassu4394 8 ай бұрын
በዚህ ቻናል ላይ ግን ዝሙት ብቻ ነው የምታሳዩን
@hanaadam7576
@hanaadam7576 11 ай бұрын
እኔ እኮ ባል አሰጠላኝ😮
@HayutiHassen-z5j
@HayutiHassen-z5j 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yotube4
@yotube4 11 ай бұрын
😂😂😂እሰይ
@emuyeemuye251
@emuyeemuye251 11 ай бұрын
ወይ ጉድ
@seniorthodoxorthodoxnzelae245
@seniorthodoxorthodoxnzelae245 10 ай бұрын
Wendoch yemitbalu eko ende wsha nachu 🐕🦮
@TitiTitimitou5
@TitiTitimitou5 9 ай бұрын
Yetbak
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ደግ አረገህ
@meratmerat6072
@meratmerat6072 4 ай бұрын
😢😢😢😢😊😊
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 11 ай бұрын
ይሄውእኳነውፊልምቢሆንምየባጡንአርድብላ የብብቷጣለችእሚባለውተረትነው😢😢😁😁
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ዉይ ወንዶች ግን ምን ይሻላችኋል ፍቅር እኩ አይገቤችሆም 2ታችሆም ይገባችኋል ደሞ ታነሳዋለች እዲ እኔ ብሆን ምራቄን ተፍቺበት ነዉ ምመረሸዉ😂
@BiriZekaryas
@BiriZekaryas 11 ай бұрын
አይባልም ፈጣሪ ይቅር በሉ ይቅርታ ይደረግሏችኋል ነው የሚለው
@MahartaSulito
@MahartaSulito 11 ай бұрын
woyine😢😢😢😢😢
@meskifkr6760
@meskifkr6760 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ🙄 ወንድ ገለባ አሞራ 😂 😂😂
@ZaraRibo
@ZaraRibo 9 ай бұрын
አረ ክክክ ገለባ ነገርስ ይገርመል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KjvccYexs
@KjvccYexs 9 ай бұрын
🙏🥺
@FantayeTiku
@FantayeTiku 11 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@sikosilo5368
@sikosilo5368 10 ай бұрын
❤😊
@Massarat-tolose
@Massarat-tolose 11 ай бұрын
❤❤❤🎉
@hebshawit
@hebshawit 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ቢንስ ልባቹሁን ብሰጡ ብራችሁን ያዘ
@Lore9072
@Lore9072 11 ай бұрын
በስም አብ! ልጅቱ እኮ እርቃንዋን ናት
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 11 ай бұрын
Siyasitelu
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 11 ай бұрын
ሁልጊዜ የርዕስ መምረጥ ችግር አለባችሁ
@selambougale9614
@selambougale9614 11 ай бұрын
😅😅😅 ለወንድም ወንድአለ
@ughv4928
@ughv4928 10 ай бұрын
በጣም 😅😅😅😅
@maasimaasi9295
@maasimaasi9295 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 10 ай бұрын
Mestu gin yewa nat yachi gin deg aderegechachew
@sabamengsteab1240
@sabamengsteab1240 11 ай бұрын
Esay tsebuk gbrto nay edu rkbu 😢
@SebleSamuel-l6m
@SebleSamuel-l6m 11 ай бұрын
ከመስራታችሁ በፊት ባለሞያ አማክሩ በውርስ የተገኘን ንብረት ማካፈል አይጠበቅበትም
@hawahawa7709
@hawahawa7709 11 ай бұрын
አካፍለኝ ያለውኮ የያዘበትን ቪድዎ ለሚስቱ እንዳያሳይበት ነው!
@SebleSamuel-l6m
@SebleSamuel-l6m 11 ай бұрын
@@hawahawa7709 ለሚስቱም ቢሆን ውርሱን አካፍል አይባልም አብረው ያፈሩት ንብረት አይደለም
@mohameedjamal2893
@mohameedjamal2893 11 ай бұрын
ደጊ አረከዉ የከደ ይከደል
@amaamm-ib4ty
@amaamm-ib4ty Ай бұрын
❤❤❤❤😂
@tybahty2881
@tybahty2881 11 ай бұрын
እኔስፈራሁ የኔምድችእያረገነውማለትውሆ
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 11 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 11 ай бұрын
ስለሕግ ድራማ ስትሰሩ የህግ ባለሞያ አማክሩ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 11 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 ай бұрын
ይገባችሗል
@HayatHayat-l3n
@HayatHayat-l3n 9 ай бұрын
ሰውየዘራውንያጪዳል በደል እድህነውደግአረጉህ
@mahderabebe2839
@mahderabebe2839 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@AnwarEshetu-v5x
@AnwarEshetu-v5x 2 ай бұрын
ኧረ እርእሱ ምንሼነው
@dawg929
@dawg929 9 ай бұрын
ትዳር ጆክ ነው ይቅርባቹ። ዝም ብላቹ ፈታ በሉ😂
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 11 ай бұрын
😅😅😍
@tigtig2037
@tigtig2037 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@barkaj9096
@barkaj9096 11 ай бұрын
❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@unikh9837
@unikh9837 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 6 ай бұрын
እበላለሁ ብላችሁ ተበላችሁ
በሱሷ ምክንያት ባሏን ያጣችው ሴት
29:58
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 116 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
አዚዉ ትወልጃለሽ አሉኝ 💓
8:12
Lamba ላምባ
Рет қаралды 603
አፍላ ፍቅር 93 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:33
Liyu cinema
Рет қаралды 342 М.
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН