KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእህቷን ባል ለማጥመድ የምትሞክረው ክፉ ሴት
39:44
ለመጀመሪያ ጊዜ የFacebook ፍቅረኛዋን በአካል ያገኘችው ሴት ያልጠበቀችው ነገር ገጠማት
34:20
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
ሚስቱ ስራ ስትሄድ እየጠበቀ ከሰራተኛው ጋር የሚተኛው አባወራ
Рет қаралды 263,866
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 713 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 287
@rabiaseid2385
7 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ደስ ብሎኛል ባሌ ከ8 ወር እሰር ቤት በሗላ በሰላም ሀገሩ ገባልኝ
@memehirumadamo2803
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አልሽ ውዴ
@ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ
7 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ
7 ай бұрын
ሳኡዲ ከባድነች
@Gugu-ti6xo
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ❤
@FatumaTube-dp1sl
7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
@tibebesolomon7840
7 ай бұрын
ጎበዝ ሴት በርቺ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ሴት እህቶችሽን እያስተማርሽ እያነቃሽ ንው ለሀገርም ጭምር ጠቃሚነሽ የአንቺ አይነት አስር ይወለድ !!!
@beletebelachew3659
7 ай бұрын
ሁሌም አከብርሻለሁ አህታቺን ስላሴዎች በፀጋቸዉ እና በበረከታቸዉ ሁሌም ይጎበኙሽ ኑሪልነ ::
@marthamamo4917
7 ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ አገላለጥሽ ፕሮግራሙን ታጣፍጫለሽ ጎበዝ ነሽ
@abbydesta8011
7 ай бұрын
Besrate Gemechu, you are the best analysis and teacher to any case & any one. 🙏🥰
@zufanberheberhaneberhe1577
7 ай бұрын
ብስርየ ቆንጆ መልክሽ ቆንጆ ኣለባበስሽ ቆንጆ ኣቀራረብሽ ቆንጆ ነው በርች ጎበዝ ነሽ ውድድድድድ
@zabanaydamse3697
7 ай бұрын
አቀራረብሽ ድንቅ ነው ሳላደንቅ አላልፍም
@ephremtsegai9398
7 ай бұрын
ትንተናሽ ጥሩ ነው ብስራት ። የደፈረው ወጣት ግን መውጣቱ አይቀርም ከእስርቤት ከመውጣቱ በፊት ደፋሪው እቃውን ቢቆርጡት ?
@zizi4154
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
7 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ቤተሰቦቿን ለመግኘት እንደ ጓጓች ተባለች በዝህ አውሬ ሙትቸ ተባለች እባካችሁ ትምህርት ነውና ከልብ አስተውሉ
@sarasara-no4gu
7 ай бұрын
ስወድሽ እኮ ያለሽ ክብር ለስውልጅ ያንቺን አይነት ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
@michaelmisgena7142
2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ. Keep going, doing a good job. GOD BLESS YOU.
@AlemayehuSiffir21
4 ай бұрын
Wow ❤ በጣም ጎበዝ እና ውብ ነሽ ❤ እናም ሁሉንም ጉዳዮችን በጣም አስተማሪ ናቸው ❤ እናመሰግናለን ❤
@eagle4452
7 ай бұрын
አቡ ተባረኬ 🙏🏽 ጉበዝ እንደዚ ደፍሮ የሚናገር የለም። ሀበሻ ወንዶች ያልተነገረላቸው ደፍሪወች ናቸው እድሜ ለ Internet 🛜 ዛሪ ዛሪ ጉዳቸው መውጣት ጀመረ
@JemanishSani
11 күн бұрын
😮😭
@kefyalewaynadis7191
6 ай бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነዉ በርቺ
@genetmoges5608
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግንሻለን በዚሁ ቀጥይበት
@abiylulseged3153
7 ай бұрын
ካጠፋህ አትካድ-አንዱ ሀጥያት ይበቃሃል አለ ያገሬ ሠው! እኔ የገረመኝ "አስገድጃት ሳይሆን በፍቃዷ ነው የተኛኋት/ያረገዘችው" ያለው ፣ ቢሆን እንኳ አንድና አንድ ምስክር የምትሆነውን ህይወቷን ከቀማ በኋላ 'በፍቃዷ ስለሆነ ይሁኝታ አገኛለሁ ብሎ አስቦ ነው? አንዱን ሐጥያት ለመሸፈን ሌላ ሐጥያት እስከመግደል?! በሁለት ነፍስ መጠየቅ ሲገባው እድሜ ልክ ብቻ?? I believe the criminal code should be revised upon practicing It in such crimes
@selamawittsegaye5308
7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች 😥😥 አቀራረብሽ 👍👍
@rahelmoges5460
7 ай бұрын
ብስሪ አፌን ከፍቼ ነው እኮ መልእክትሽን የማዳምጠው ድንቅ አቀራረብ ድንቅ ገለፃ ዋው
@tsedaltedi
7 ай бұрын
ሰላም ስለህይወት
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
7 ай бұрын
😢ነፍስ ይማር 😢😢
@PupiYanti
7 ай бұрын
ብስርዬሰላምሽ ይብዛ ደስታ ከአንቺ አይራቅ..🙏🙏🙏!!!
@FatumaTube-dp1sl
7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አይ ሰው በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@hanamelkamu1864
7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😂😂😂 ብሰርዬ ሁሌም አሰተማር ነው ሁሌም ሁሌም ህይወታችንን በንቃት መጠበቅ አለብን
@BillyMog-oo5ug
7 ай бұрын
Besriy ewdshalw Yene konjo betam
@Demuye-y8l
7 ай бұрын
የማዳም ቂመሞች እግዚአብሔር በሰላም wode ሀገሬ ያበቀን 🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@KassemHayek-zk6lm
12 күн бұрын
Hi Salam biyaIe ye qye yiwoxaI⁉️💔👌 nigerini wudd ihite 😢 be tikikiI 😢😢
@ETHIOPIA7773
7 ай бұрын
አይይ ብስርዬ አሁን ላይ እኮ ከሰዉ ይልቅ እንሰሳ ይሻላል😔
@lomi-Q9rv
7 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Zuriashshamil12
7 ай бұрын
አላህ የገደለ ይገደል ብሎአል ምክንያቱ ሌላው ትምህርት እንዲሆን😢😢😢😢
@wessenfisha3001
7 ай бұрын
እኔም የሞት ፍርድ የፈረዱበት መስሎኝ ነበር
@seadayemar5159
7 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ስራ ነዉ ፍትህ ለደሀ
@MyPhone-jp3vu
7 ай бұрын
ጨለማ እንኳ በእግዚአብሄር ፈት አይሰወርም።
@shumetzerihun7951
7 ай бұрын
ሚስቶች ሆይ ባሎቻችሁን ጠበቅ አድርጋቹ ያዙ ከሰራተኞቻቹ ጋር እንዲህ እየተልከሰከሱ ጉድ ከመሆናቸው በፊት ከፍተኛ ቁጥጥር ያስፈልጋቸዋል
@hailuayele2832
7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለአቀራረባችሁ የሚያሳዝው ግን እኛ ወንዶች ምንድነው ከትዳር አጋሮቻችን ያጣነው ? ካጣንስ ሱስም ካለብን ሌሎች አማራጮችን ብንጠቀም ግድያስ ምን አመጣው እንደኔ እይታ ይች ልጅ ""ልጄ ማለት ናት ለነገሩ ሰው እንደ እንስሳ በሆነበት ዘመን ልጁንም እየደፈረ ነው :: ከሰይጣን እንራቅ በፀሎት እንትጋ በእጃችን ላይ ያለውን አሳምረን ከያዝነው አሻግረን ከምናየው የበለጠ ስለሆነ የተለየ ነገር አይኖርምና እምነት ተስፋ ፍቅር ይኑረን !!!
@eyasuabdu8263
7 ай бұрын
በያቤቱ የለ ጉድ ይገመል እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጣብቹ
@Luv_rara704
7 ай бұрын
Tebarki yene konjo ❤🙏🙏🙏🤝🤝🤝👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌💪💪💪💪💪
@salimhassen1982
5 ай бұрын
አረ ጎበዝ የሆነ መንፈስ ሳይገባ አይቀርም ፡፡ በሰላም አውጥተህ በሰላም አሰገባን ማለቱ ተረስቶ ይሄው ብዙ ጉድ እንደሰማን ነው፡፡ አንተው ጠብቀን ከሁሉ በላ፡፡
@Bet1771
7 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። የቤት አሰሪዎች ግን ሰራተኞች ልሂድ ሲሉ መከልከል የለባቸውም። ግክፅ መናገርም ጥሩ ነው
@Demuye-y8l
7 ай бұрын
በርችልኝ ጀግና ነሺ ዉዴ መልካም ትምርት ነው የምር ሰው ማመን የለበንም ::
@hannatesfaye6812
7 ай бұрын
ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው ግን አንድ ነገር ትደጋግሚያለሽ ግዜ አትግደይ
@amsalselassie6773
7 ай бұрын
ያዛዝናል የእግዚአብሔር ፍጡር እንደዚ
@yonasdemeke8348
7 ай бұрын
Betam tasaznalech Egziabher begenet yanurat
@ዮስራ
7 ай бұрын
የኔ እናት ምኑ አውራ ገጠመሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sara-g4o2d
7 ай бұрын
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ባይገላትስ ወደ ገጠር ቢልካት እዳትናገር ቢረዳት ይችላል እግዚአብሔር አያይም አይይይ 😢😢😢 ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር ይሰውረን መጸለይ ነው ቤታችነን ጸበል መርጨት መጾም መሰገድ በየቀና አንተ ይቅር በለን ጠብቀን ማለት ነው😢
@friezermuluye1741
7 ай бұрын
This is sad
@SameraRose
7 ай бұрын
እወዚ አይነት ወዶች መገደል ብቻ ነው ያለባቸው ክፉ ሰው መኖር የለበትም የህኛ ማበረሰብ መደፈር ምን ያእል እደሚጎዳአ አያውቁም ለተጎዳቺው ፍትእ ማስከበር ነው እጂ ጨካኝ ሰው እዴት ይደበቅላቸዋል ያልሽው ኡሉ እውነት ነው
@abbydesta8011
7 ай бұрын
The best teacher
@tayeabebe9971
7 ай бұрын
ያቅርብሽው ፕሮግርም ልብ የሚስብር እሳዛኝ ታሪክ ነው:: በጣም እስተማሪ ነው ስለ ቆንጆ አቀራብሽ እመስግናለሁ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
7 ай бұрын
እኛ አገር ውስጥ ጭካኔ በዝቶል 😢😢😢 ለምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ክፉ የሆነው ? ጥሩ ነገር አይሰማም Especially past 5 years until now እኔ በግሌ ብዙ አገር አይቻለሁ ችግር አላየሁም only ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ችግር ያለው በሁሉም ነገር
@EuUur.
7 ай бұрын
😢😢😮😢😢ውውውውውይውውይውውየሰውቤት😢😢😢
@mululegesse9975
7 ай бұрын
Ah RIP 😭😭💔💔💔
@MaryoMichael
7 ай бұрын
እፌቁርጥይበልልሽ የኔውድ።አስተማሪዬ❤❤🎉🎉
@BelaynehMolla-n1m
4 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@abebaalemu6685
7 ай бұрын
በየቤቱ ባሎች የሚሰሩት ቢጠና ብዙ ታሪክና ጉድ አለ ወንዶች ግን ምን አይነት አምሮ ነው የተሰጣቸው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተ😮ሎ ና
@ruhamabarkot4802
7 ай бұрын
እግዜኦ ስታሳዝን 😢😢😢ይሄ አርመኔ😵
@AeshaabduAeshaabdu
4 ай бұрын
ውይ ወንዶች ውይ ኧር የኛስ ሀገር ወንዶች ግፍ በዛ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
7 ай бұрын
አይ😢😢
@wakaniwakani-ie3fk
7 ай бұрын
ፍትህ ስልቶች እውነት ነው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
@zemzem-vn1hx
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢አፍፍፍ
@tselatleyew2693
7 ай бұрын
Wow men ayenet jegena set nesh lwegen temert new. like comment-subscribe Betaregwat atgodum bakachu tebaberwat.
@tjomitekai325
7 ай бұрын
Rip 😭😭😭😭🙆🏽🙆🏽🙆🏽😭አምላኬ ምሃረና🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MdKgjfjg
3 ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@ሰሊናየተዋህዶልጅ
7 ай бұрын
ፍርዱ ትክክል አይደለም መገደል ነበረበት😭
@ፋጢማብንትሰይድ
7 ай бұрын
በጣም
@FygGuv
7 ай бұрын
😢😢😢😢 ኦፎፎፎፎ ጌታ ሆይ ጠበቀንን ስታሳዝንን እኔንን
@mekdesjaleta522
7 ай бұрын
ብሲሬ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አሰተማሪ ነው
@mahaletsaada3692
7 ай бұрын
That’s true 👍
@zehraissa5162
7 ай бұрын
❤😢😢😢😌Fethi laset hitowch❤ Alahi etabekn😔
@merong-g6w
7 ай бұрын
ይች የገመቹልጅ እደዘሮቿ ጨቃኝ የሆነ ታሪክ ነዉ ፈጥራ የምታመተዉ እኳን በድራማመልኩ ማሢየት ይቅርና በዉነተኘዉም እኮ ዘመዶችሽ ጨካኝ ሠዉበላ ናችዉ እነገመቹ
@Demuye-y8l
7 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል 😭😭አይፈርድም አትበሉ 🤲😭
@Hameremedia21
7 ай бұрын
የዛሬስ ይለያል😭😭😭ኧረ የሰው ጭካኔ አሁንስ ከፋ
@ነጃትጀማልበሺር
7 ай бұрын
ብስራት ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lenateshome3896
7 ай бұрын
ብስራትዬ. ምርጥ. ሴት.
@ChdvgGhdvfcf
7 ай бұрын
ዉይፈጣራይ አንተው ድሩስልን ነፍሳን ይማረው😢😢😢
@AsterAweke-s1k
6 ай бұрын
በጣም ደሥይላል
@heremelawesene
7 ай бұрын
ኡፍ የሰው ጭካኔ በጣም ያማል ፍርድ ግን ያንሰዋል😢😢😢
@ZamzamAbdo-m5m
6 ай бұрын
እፍፍፍፍ አየይ ድሀ ያልትደልነው ነብሷን ይማረው 😭😭😭😭😭😭
@AlimaKasem
7 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@aya-qd3wd
7 ай бұрын
ሰላምለእናንተ ይሁን ወንድሞች እህቶች በጣም ያሳዝናል 😭😭🙏🙏
@Semirali-i9j
7 ай бұрын
ምና አለ እንደ በፊቱ ያ ድምፁ ሚያምረው ሰው ቢዪቀርበው
@SaraDd-mt5eb
2 ай бұрын
ብንነገር እኛ ነን በለጌ 😢እኔም ታደፍሬ ነበር ግን እኔ ብቻ ነኝ የመውቀው የተነገሩት መቼ ፍትህ አገኙ ብዬ ዝም ብየለሁ😢🎉
@kallove-bo9ek
7 ай бұрын
ትወናው አሪፍ ነው
@azebgeberegziabher500
3 ай бұрын
So sad 😭
@lenateshome3896
7 ай бұрын
😭😭😭😭😭ዉይ. አይ.
@abbydesta8011
7 ай бұрын
💔😭💔😭
@AbelGirma-s5o
7 ай бұрын
ሕይወት😢😢😢😢😢😢
@aschalewkelila6260
6 ай бұрын
በጣም አሪፍ አድርገሽ ገልጠሽዋል 1.በአይምሮ ህመም ያሉ ሴቶች ሲደፈሩ ማን ይደርስላቸዋል እንድሁም ለወዶች?
@mesi5948
7 ай бұрын
የእውነት የዛሬው እንዴት እንዳስለቀሰኝ እፍፍፍ 💔
@Abdre-uv9zw
7 ай бұрын
😢😢😢😢
@zerubabelm4166
7 ай бұрын
ይቅርታ እህታችን ከደፈራት, ከገደላት, መርዝ አበላችው, ምናምን ከሚል ውጪ አታውቂም? የማህበረሰቡን አእምሮ በቆሻሻ ነገር ለምን ትሞሉታላቹ አዎ መጥፎ ሰው አለ እልፍ መልካም ህዝብም አለ ትውልዱን በመጥፎ ነገር brain Wash እያደረግሽ ነው እስከዛሬ ለቪዲዮሽ የሰጠሺውን ዕርእስ ብቻ እስኪ እይው ኢትዮጵያኮ ይሄ ብቻ አይደለም ያላት እልፍ መልካም ነገርም አላት አንቺ ወርደሽ ልጆቻችን የወረደ ነገር እንዲያዩ አታድርጊብን ህጻናት አእምሮ ውስጥ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ታውቂያለሽ? ነው ወይስ ከውጭ ፈንድ ከሚደረጉት አንዷ ነሽ? የሀገሬ ሰው አላወቀም ገና ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ እና ባህልን ከሰው አእምሮ ወስጥ ለማጥፋት ኢላማ እንደሆነ ! በሚዲያ ላይ ኢትዮጵያዊ ሰው ማየት ናፈቀን እኮ ጎበዝ
@Bedriya-u6s
7 ай бұрын
አለመኑኝ
@SelamPeace-n9f
5 ай бұрын
😢😢😢😢ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@eteneshgirma4237
7 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@mayatube1107
7 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም ምን አለ በሂወት እንኳን ቢተዋት 😢😢😢😢መሞት ነበረበት
@Ismil-c8c
7 ай бұрын
ይሄለትምህርትነዉእጂእዉነተኛታሪክአደለም😊
@Ema244ufk
7 ай бұрын
አው 🥰
@JooklJookl
7 ай бұрын
አረዲራማነዉየሠሩትእጂእዉነተኛአደለምአትቀላመጂ😅😅😅😅
@FoziyaAli-e6w
7 ай бұрын
ታሪኩ እውነት ነው እማ
@JooklJookl
7 ай бұрын
@@FoziyaAli-e6w ሲጀመርእነዚህልጆችፊልምይሠሬሉ🤔
@FoziyaAli-e6w
7 ай бұрын
@@JooklJookl አዎ ይሰራሉ ታሪኩን ነው እውኘት ነው ያልኩሽ ሰዎቹ ተዋንያን ናቸው
@lomi-Q9rv
7 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ሀገሪቷ የጨካኞች ነዉ,የተሞላችዉ
@jemo5716
7 ай бұрын
አዎ አሉ በአለሑበትት አገር Sykopat ይባላሉ። ሚሥት እንዳታቅ ወይ ባል እንዳያዉቅ አይታወቅባቸዉም በተለየ ለሚደፍሩት ሠዉ ሢኮፓቶች በሐብት በገንዘብ በመሥጠት ያታልላሉ።በቃ በሽተኞች ናቸዉ በሽተኛ ሠዉ ነዉ አሥገድዶ የሚደፍር ።ግን በጣም የሚያሣዝነው በአለሑበት አገር ሢኮፓቶች የመካ ድ ሽምጥጥ አድርገዉ ይክዳሉ ያታልላሉ ደጌሞ ኤሮፓ ተቤሎ አገሩ ደግሞ መረጃ እ ያለ በሽተኛ ነዉ ብለዉ ብዙ አይታሠሩም።ሢወጡ ተመሣሣይ ጥቃት ያደርሣሉ።።ለማንኛውም እግዚአብሔር ከእንደዚ አይነት አሠቃቂ ሠዉ ይሠዉር።።
@Youssef4749-j9m
6 ай бұрын
የኛ ሀገር ፍርድ እኮ ልክ ስላልሆነ ነው ስው የሚግድል ስው የበዛው እስራት እኮ መሆን አልነበርም የገድለ ይግድል
@ሰሊናየተዋህዶልጅ
7 ай бұрын
ሴቶች እውነት የሚደፍራችሁን ሰው አልቅሳችሁ ዝም አትበሉ ወሸላውን ጠምዛችሁ ጣሉት የታባቱ
@SintayehuEshetu-hg8us
7 ай бұрын
ሴት አቅም ቢኖራት ሳትደፈር በፊት ጠምዝዛ ትጥለው ነበር ሴት ወንድን መጠምዘዝ አችልም
@its-mahii9432
7 ай бұрын
Lemn achelm endesu chekagn selalehonech enji @@SintayehuEshetu-hg8us
@عيشهمحمد-ع4و
7 ай бұрын
በጣም ደርሶብኝ አቃለሁ ከዛ በፌት በእጆቼ በእግሮቼ ተወራጭቼ እድን ይመስለኝ ነበር ሀቁ ግን አይቻልማ መሮጥ መደበቅ መፍትሄ ሊሆን ይችላል@@SintayehuEshetu-hg8us
@نوسهالهلال
7 ай бұрын
ግን ወሸት ነወ ወይሰ እውነት ነው ሹኩ በሉኝ
@HermonMama-cp7qj
7 ай бұрын
ምኑ ታሬኩ?
@FoziyaAli-e6w
7 ай бұрын
ታሪኩ እውነት ነው
@ወሎአምባሰልማርእሸት
7 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@HelenPolite
7 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@amansintayew5020
7 ай бұрын
ይህንን የምታዩ እየተደፈራቹ እየተሰቃያቹ ያላቹ ሴቶችም ወንዶችም እባካቹ በሕይወት እያላቹ ተቃወሙ አትታፈኑ ወደ በለጠ መከራ አትግቡ እባካቹ ዝም አትበሉ
@Calvinbrooks2019
7 ай бұрын
Tenzaza worew enji , it is a sad story
39:44
የእህቷን ባል ለማጥመድ የምትሞክረው ክፉ ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 353 М.
34:20
ለመጀመሪያ ጊዜ የFacebook ፍቅረኛዋን በአካል ያገኘችው ሴት ያልጠበቀችው ነገር ገጠማት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 182 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
39:13
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 11 М.
28:57
ካሰሪዋ ጋር በድብቅ የምትተኛው የቤት ሰራተኛ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 361 М.
21:24
ውስልትና የወለደው ዘግናኝ ወንጀል እና ሰራተኛዋን አፍቅራ ባሏን የገደለችው ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 242 М.
1:07:51
ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 915 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 730 М.
38:17
ለውርስ ብላ የልጇን ሚሰት የመረዘችው አደገኛዋ ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 46 М.
16:03
የደብረፅዮን ገዳይ ቡድን ለእነ ጌታቸው / የደረሰን የብሔራዊ ደህንነት ሰነድ / አዳዲስ ጦርነት በተለያዩ ቦታዎች |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 7 М.
1:11:00
እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! #women #ethiopia #strong
Donkey Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
32:33
በመምህራቸው የሚደፈሩት ታዳጊ ህፃናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 44 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН