Girum Tereka ግሩም ትረካ - ስራችንን ቆርጦ ድንክ ያደረገን ማነው ? የኦሾ ተረኮች - በግሩም ተበጀ

  Рет қаралды 22,435

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@AbiyBekele-b6v
@AbiyBekele-b6v 25 күн бұрын
ያንተ ተረካ አያመልጠኝም የሙላ ቀልዶች ከልጆቼ ገር ነው የማየው ለጓደኞቼ ሼር አድርጌ በጣም ወደውታል አሰተዋእፆ እያደረኩ ነው ስለ የህይወት ፉልስፍና አቅርብልን መ/ር አብይ በቀለ ከጅጅጋ
@mikiyaszergaw3789
@mikiyaszergaw3789 25 күн бұрын
ኦሾ ናፍቆኝ ነበር❤❤❤ አመሰግናለው 🙏🙏🙏 ግሩሜ ነብሴ 👍
@KuratKurat-u9c
@KuratKurat-u9c 25 күн бұрын
አወይ ግሩም ነብሴ
@lucy6071
@lucy6071 5 күн бұрын
በጣም ደስ የሚሉና አስተማሪ ናቸዉ
@MahderDemelash
@MahderDemelash 25 күн бұрын
የማይሰለች ድምፅ መፀሀፍ😮 አላነብመም ግን ያተ ትርካ አያመልጠኝም በርታልን ግሩሜ❤
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 25 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 ኣባቴ የ ኦሾ ታሪኮች ቀጥልበት
@NF_crpto
@NF_crpto 25 күн бұрын
Ere uuuuu ❤❤❤🎉🎉🎉 ende zare bahal nw meselg thanks gurum trick 🙏🙏🙏🙏
@FeyselShemsu-8254
@FeyselShemsu-8254 24 күн бұрын
እየሰማሁህ ነዉ እየተከተልኩህ😂😂😂 እናመሰግናለን አንዳንዴ መፅሀፍ ጠቁመን እስኪ ያንብበን
@kidanutessema
@kidanutessema 25 күн бұрын
Thanks for your dast response girum❤❤❤
@GirumTereka
@GirumTereka 25 күн бұрын
Always welcome
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 24 күн бұрын
ኦሾ የነብስ አባቴ !!! ✅💚
@MinteAsef
@MinteAsef 25 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@hamerk08eth35
@hamerk08eth35 24 күн бұрын
Please we love osho ❤❤ Thanks
@tommyleejohn.
@tommyleejohn. 25 күн бұрын
Semonun, mulu gezhen legina setehal. 🙏enamsgnalen🙏
@Ivanasetegn1994
@Ivanasetegn1994 22 күн бұрын
ግሩሜ ምንጊዜም የዜይ እና የቻይና ትረካዎችህ ሕይወት አለው ሕይወት ይዘራል ሌላም ጨምርልን።
@yeabsirayea
@yeabsirayea 25 күн бұрын
🙏🙏
@AbuSako-i7q
@AbuSako-i7q 25 күн бұрын
I have no words 🤐🤐🤐🤐
@mubarekkefeno5822
@mubarekkefeno5822 25 күн бұрын
የአንተን ተራኮች ለማደወጥ እድል በማግኘቴ ምንኛ እድለኛ ነኝ! የአንተ ትራካ ዩቱብ ለይ ተለቆ ሰገኝ የምደሰተውን ያህል ምንም አያስደስተኝም። ፈጣሪ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። በጣም አመሰግናለሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haileyohannis4554
@haileyohannis4554 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hamerk08eth35
@hamerk08eth35 24 күн бұрын
Please we love osho ❤❤
@TigistMesfin-b8f
@TigistMesfin-b8f 24 күн бұрын
Oh wedgewalew
@abelyoseph9887
@abelyoseph9887 25 күн бұрын
እኔ ግን ለምንድነው የኦሾ እንደሆነ ሳይ like ማረገው ነገርስ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@thaile9751
@thaile9751 23 күн бұрын
ከኢትዮጵያውያን የምቀኝነትና የመጠላለፍ ፖለቲካ ስላወጣኽኝ በጣም አመሰግንሃለሁ::
@misganabere6115
@misganabere6115 23 күн бұрын
Eshete assefa ena girum tebeje salsema aladrm erjim edme ketena ga fetari yistln
@workunihne2048
@workunihne2048 25 күн бұрын
እንደሁሌው❤
@jemalali8372
@jemalali8372 10 күн бұрын
Osho
@JasonJason-n4j
@JasonJason-n4j 20 күн бұрын
አውነት ነው ሕስድና የአይሁድ መገለጫ ነው 😂😂😂
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 7 күн бұрын
የት ነው ያለኸው? አንተ ራስሕ ቤትሕ ቁጭ ብትል በቀጠሮ ብንመጣ መዓት ችግሮቻችን ነግረንሕ በጭንቅላታችን አንቆርቁረሕ ታድሰን ነበር በቃ ታሰምጣለሕ ትማርካለሕ መሣጭ ነሕ አእምሮዬ ከታጨቀበት በኦሞው አጠብከው ንግግርሕ ጣፋጭ ነው. እንዴት ሐሳቡ መጥቶልሕ ትረካ ማቅረብ ጀመርክ በጣም እናመሰግናለን በጣም
@erdanyeabsira
@erdanyeabsira 25 күн бұрын
ግሩሜ ኧረ ኦሾን አታቆይብን በተቻለክ መጠን እባክክ። እያንዳንዱን የኦሾን ከ 10 ጊዜ በላይ አድምጬዋለሁ። አይ ካልክ ብለክ ካስቸገርክ ግን ያችን የኦሾንና ጓደኛውን እባብ እንድናመጣብክ እንገደዳለን😅። ክበርልን
@EPHRAIMSHIBRU
@EPHRAIMSHIBRU 25 күн бұрын
ግሩሜ ለምንድነው documentary በ telegram የማትለቅልን?it is my second request .
@abdulselam953
@abdulselam953 25 күн бұрын
ግሩም እንደስምህ
@AbuSako-i7q
@AbuSako-i7q 25 күн бұрын
Grume tlante mata yelekekwn lemndnew yetefehew
@MuradLa-y2j
@MuradLa-y2j 25 күн бұрын
ግሩሜ ትላንት የኦሾ መልክት የሚለዉን ለምን ተዉከዉ
@GirumTereka
@GirumTereka 25 күн бұрын
ይሄኛው ነው መቅደም ያለበት
@Kelkiyaskeku
@Kelkiyaskeku 25 күн бұрын
Eshii❤​@@GirumTereka
@MuradLa-y2j
@MuradLa-y2j 24 күн бұрын
Eshii
@ሰቫትቁጥርዩቱቭ
@ሰቫትቁጥርዩቱቭ 22 күн бұрын
ግሩሜ የአንተን መጽሐፎች እንዴት ነው ማገኛቸው ወንድሜ
@GirumTereka
@GirumTereka 22 күн бұрын
ጃፈር መጽሐፍት ቤት
Girum Teeka  - የሙላ ናስሩዲን ጨዋታዎች  Mulla Nasrudin Story - በግሩም ተበጀ #girumTebeje #Tereka #Mulla
46:04
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 35 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
“ክፍተት” - ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ #ትረካ #audiobook #endalegetamultimedia
13:36
ከጥቁር ሰማይ ስር (ትረካዎች) ketikur semai sir (tirekawoch)
Рет қаралды 1,5 М.
Girum Tereka - ማራኪ የኦሾ ጨዋታዎች Osho #GirumTebeje #Osho @GirumTereka
35:46
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 38 М.
Girum Tereka -  ማራኪ ታሪኮች ከሐገረ ቻይና - በግሩም ተበጀ ግሩም ትረካ @GirumTereka
32:32
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
Girum Tereka ደቤ - ያ'ሙስ ጠላ ኩሸት - ከፍሬ ዘር በግሩም - ተበጀ Girum Tebeje
47:37
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 47 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 699 М.
Mekoya -  Golda Meir    የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ  - መቆያ
38:05
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 268 М.
Girum Tereka - ግሩም ትረካ - ያልተሰሙ የሙላ ናስሩዲን ታሪኮች - በግሩም ተበጀ  @GirumTereka
44:34
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 10 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН