ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም

  Рет қаралды 157,123

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

2 жыл бұрын

የብርሃን ሰራዊት ያሉበት ዓለም/ መረጃው በእራሱ ኃይል ነው/ ጦርነት ምልክቱ ነው

Пікірлер: 363
@seadah1916
@seadah1916 Жыл бұрын
ይሄን ያህል እዉቀት ይዘዉ በጣም ትሁት ናቸዉ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጦት። አኛ ብንሆን እንዴት አንደምንመጻደቅ አሰብኩት ።
@mewdedgetachew9359
@mewdedgetachew9359 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
@hopolapos
@hopolapos 2 жыл бұрын
መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በቀጣይ ይዘህልን ቅረብ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 23 күн бұрын
ትክክል አምኘትና ጸሎት ትሰወራለህ ትጠፋለህ ሳይሆን በከካል አያለህ ብዙ ነጠር ሊደረግ ይችላል በጠቢቡ ክርስቶስ መሆን አብዝቶ መጸለይ መንፈስ ቅዱስን መቀበል
@alexet12
@alexet12 Ай бұрын
ኧሯሯሯ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 2 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ነን እንዲህ በሚጣፍጥ አንደበት ዶር አማሃን ማጣመጥ የህይወት ሚስጥርን በግልፅ ቋንቋ በፍቅርና በትህትና ጥበብን ስለመገቡን። እናመሰግናለን።
@godislove6010
@godislove6010 Жыл бұрын
አይ አለምየ የእግዛብሄር ቃል አልማወቅሽ ነው, በዚሁ የተገረምሽው መጽሐፍ ቁዱስን አንቢቢ ::
@godislove6010
@godislove6010 Жыл бұрын
“በክርስቶስ ላይ ሳይሆን፣ በሰዎች ልማድና በዚህ ዓለም መሠረታዊ ሕግጋት ላይ በተመሠረተ ፍልስፍናና ከንቱ ማግባቢያ ማንም ማርኮ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ።” - ቆላስይስ 2፥8 (አዲሱ መ.ት)
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
@@godislove6010 ... አንባቢ አትመስሉም
@mezhag7559
@mezhag7559 5 ай бұрын
@@godislove6010yy
@user-xs7fj6oq2p
@user-xs7fj6oq2p 5 ай бұрын
ቸ​@@godislove6010
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ• ታላቅ አክብሮት በርቱልን እንዲ እያስተማራቹ ከጥፋት አድኑን ለዚህ ትዉልድ ታስፈልጉናላቹ•
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 23 күн бұрын
መጀመሪያ በክርስቶስ መሆንና ቃሉን ማንብ መተግበር
@tomefetene
@tomefetene 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እባክወትን በጉጉት የምንጠብቀዉና ሳናዉቀዉ ደቂቃዉ የሚአልቅ ፕሮግራም ነዉ። ሁሌም ሁለታችሁን ብቻ ባይ የደስታየ ወሰን የለዉም።ፈጣሪ ብርታቱን ያድልወት
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መጋቢ ሐዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለምታስተላልፋቸው መልእክት እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነ ነው ነገር ግን የእኔ ሀሳብ እንደ እነዚህ አይነቶችን playlist ውስጥ አስቀምጣቸው አንድ አይነቶችን በአንድ ቦታ አድርጋቸው ምናልባት በተከታታይ መስማት የሚፈልግ ቢኖር የእኔ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
@abacus796
@abacus796 Жыл бұрын
አሜን
@AbeKostre
@AbeKostre 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እንኳን በሰሰላም አደረሰን
@AbeKostre
@AbeKostre 4 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳሰ በዓለማችን ብዙ ድነቅና በምርመራ ያልተደረሰበቸው የሚጠኑ ነገሮቾ አሉ ,ባለፈው ጊዜ አነ ተመራምሬ ውጤት ያገኘሁበትነ ጉዳይ ላወያይዎት ሞከሬ አለተቻለም ነበርና , ,አሁን በ3ኛው ታሪከነክ መጽሐፌ ላይ አውጥቼዋ ለሁ,, ለማነኛውም የኛ መገናኘት እጅግትልቅ ጥቅም ሰላለው ወንድሜ እንገናኝ አባክዎ!!!
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 8 ай бұрын
ሁለታችሁሞ በጣም የማከብራችሁ ሰዎች ናችሁ ክብር ይሰጥልኝ ተባረኩ
@girmatilahun3858
@girmatilahun3858 2 жыл бұрын
በተከታታይ ቀናት ስለተሰጠን አይን ገላጭ እውቀት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤
@teferametaferia7107
@teferametaferia7107 24 күн бұрын
Our best respectful intellectuals, scientists, and educators.I am proud of you both.
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 жыл бұрын
በእውነቱ ኢትዮጵያ ዛሬም ታላላቅ ሰዎች አላት። በጣም ነው ምንወዳችሁ በጣም ነው ምናከብራችሁ።
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 3 ай бұрын
አትቀልድ መንፈሳዊ ሒወት መጫወቻ አይደለም ። በኛ ብለሓት የሚመጣ አይደለም ። መመረጥ መሰጠት ያስፈልጋል
@shalomlema5096
@shalomlema5096 2 жыл бұрын
ጣም ድንቅ የሆነ ዕውቀት ነው ያገኘነው። ምን ጊዜም የማይሰለች አጓጊ ትምህርት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን መምህራችን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@isaiah403
@isaiah403 2 жыл бұрын
ትክክለና ትምህርቶች ነዉ እኒ እግዚአብሔር ምስጋና ይሁነዉ በብዛት መዝሙር ዳዊት በመድገም እና በጾም የመላእክት መዝሙሮችን እና በርሃን ማየት ስጀምር ፈርቺ ተዉኩት ::
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 жыл бұрын
ትህትናቸውን እና የቃላት አጠቃቀምቸው በጣል ልዩ ነው:: ቸሩ መድኃኒአለም የልባችሁን መሻት ይስጥችሁ::
@abdelasallah9081
@abdelasallah9081 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በቅድሚያ ስለ እውቀትህና ጥያቄዎችህ ሳላደንቅህና አክብሮቴን ሳላቀርብልህ ማለፍ አልችልም አድናቂህ ነኝ። በመቀጠል ዶክተር አብርሃም ሳይንቲስት ብቻ ያሳስባቸዋል ባለ ብዙ ዘርፍ እውቀት ስለ ሆነ ያላቸው ለኔ ምን እንደሚባሉ አላዉቅም። ነገር ግን እውቀታቸው ጊዜዉን የጠበቀና ለምድራችንም አስፈላጊ ስለሆነ መርሀግብራቸው በሰፊዉ ቢቀጥል እላለሁ። ረጅም እድሜ እና ጤና ለ ዶክተር አብርሃም አምሀ።
@solomonwolle3583
@solomonwolle3583 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ። አንድ የስልጠና እውቀት የማስተላለፍ ፕሮግራም እሰጣለሁ ያሉት ጊዜው በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ። በጉጉት እንጠብቃለን ።
@atm5614
@atm5614 2 жыл бұрын
ዶ/ር አብርሐም የአብርሐም አምላክ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ዕውቀት ነው ያገኘነው። ምን ጊዜም የማይሰለች አጓጊ ትምህርት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን መምህራችን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጣም ያስፈራል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችን በቸርነቱ ይጠብቅልን
@user-dr3ch1ez2t
@user-dr3ch1ez2t Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለነዚሕ ድንቅ ኢትዮጵያውያን
@zomisintu
@zomisintu 2 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ለዶ/ር አብርሃም ቋንቋዬ ገልጾ ላይጨርስ እንዳያሳንስብኝ ሳሳሁ፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን ትውልድ መሪ የማያሳጣን፡፡ 🎶ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ፤ 🎶የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ፡፡ ✝ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና ሥራው እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፡፡ እውነት የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል (ዮሐ 3÷19-21) ✝በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ (ዮሐ 12÷42) ✝እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም (ዮሐ 8÷12) ✝በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ (ዮሐ 9÷5)
@FitsumArya
@FitsumArya 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ድንቅዬ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች እመኛለው ትውልዱ ያስተውል ዙሪያውን በአስተውሎት በጥሞና ጊዜ ወስዶ ይመልከት ያስብ ይቀራረብ ይነጋገር ያኔ የጋራ የሆኑ ነገሮቻችን ሁሉ ይቆራኛሉ ። ስለዚህ ከተከፋይ ሆዳምና አጋስስ ፌስ ቡክና ዩቲዩብ በመራቅ እንደናንተ አይነቶቹ ሃሣብ አፍላቂ ዩቲዩብ እና መገናኛ ገፆቻቹ መዋል ብዙ አትራፊ ያደርገናል ባይ ነኝ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ስለ ዶር አብርሃም ለመናገር እንኳን ቃላት ማውጣት ይከብዳል። ፈጣሪ ያቅልልን በመንገዱ እንድንሄድ ይርዳን ፤ እርስዎ ያሉንን ለማድረግ ልቦናችንን ክፍት ያድርግልን። መጋቢ ሮዳስ ድንቅ ድንቅ ነገር እራስህ ስታቅርብ ስታስደምመን ኖርህና አሁን ደግሞ የባሰውኑ እውቀትም እንዲኖረን ራሳችንን እንድንገዛ ስላቀርብክልንና ስላስተማራችሁን ያኑርልን። እናመሰግናከን።
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 2 жыл бұрын
ይሄ ሚስጥር ነበር በእውነት የተሰወረብን እናመሰግናለን
@gihontana9546
@gihontana9546 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@somsonbezabih3040
@somsonbezabih3040 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን ግዜው የአብሮሆት ነው እግዚአብሔር አምላክ እውቀት ያብዛልን ጥበብ ይጨምርልን ማስተዋልን ያድለን
@user-ke1xj8ik7i
@user-ke1xj8ik7i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ማወቅ ጥበብ ነው ድንቅ ነው እንጂ መሠወርን መታየትን ሳይሆን የምናደንቀው የተሠቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው፣ ድንቅም እርሱ የማይታየውን አምላክ ማየታችን ነው።
@salemabraha6289
@salemabraha6289 2 жыл бұрын
Amen 🙏 We do not believe in Metaphysics illusion
@user-mk2tq8ty6b
@user-mk2tq8ty6b 2 жыл бұрын
ዛሬ ቁም ነገር ልትሰራ ነው። ጊዜውን የዋጀ። በርታ
@merebtube6276
@merebtube6276 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ!!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
መምህር እንዴት አረፈድክ ? ዕውቀትን እንድንቀስም ስለምታደርገን እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@redietbeshah
@redietbeshah 2 жыл бұрын
I have never been so happy to even know there is such a person in our country. 💟💟 Thank you so much!! I wish one day to meet this person in person. Thank you for this platform Dr. Rodas!
@kenu-2340
@kenu-2340 Жыл бұрын
ሰላም! ወደ ቀደመው ነገራችን የመመለሻው ጊዜ እንደቀረበ ይሰማኛል። የጣሉትን ነገር/እውቀት ፈልጎ ለማግኘት ቀላል እንዳልሆነ በተረዳ ነገር እናውቃለን: ነገር ግን ቢያንስ አበው የነበሩበትን የመንፈስና እውቀት ከፍታ የከፍታውንም ምንጭ ማወቁ ትልቅ መነሻ ነው። 'እሱም ጥበብ የተባለው የኢትዮጵያ አምላክ ነው።'
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
አቅራቢዉንም ዶክተርንም አደንቃለሁ መሰወር ሲሉ አሁንም ሳይንሱን ያልተማሩ አያት ቅድማያዎቻችን በፈጣሪያቸዉ አምነዉ ከዓለም እርኩሰት ርቀዉ እስካሁንም መሰወር ምን ዉጤት እንዳለዉ የሚያበረታቱን አባቶችና የእግዚአብሔር ቃል መኖሩን እያሰብን መማር መመራመር መልካም ነዉ ነገር ግን የብርሃን መንፈስና የጨለማ መንፈስ አንድ ላይ ይኖራሉ በሚለዉ አልስማማም በጣም ጥረትህን አደንቅሃለሁ።
@sadorkumie748
@sadorkumie748 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ አይዞህ በርታ ኢትዮጵያ ሌቅ አንበሳች ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ኢትዮጵያ ሰው አታጣም አባቶቻችን እውቀት በ3 ይከፈላል ይላሉ አንደኛ ውስጥ አንተ ሮዳስ ነኽ ሌላኛው ዘርኞች ና ጦርነት ፈላጌዎች ገንዘብ ና ስልጣን ያሰከራቸው ናቸው ። ልብስ የለበሰው ሁሉ ሰው አይድለም ምክንያቱም ሰው ከሆነ የስላሴን ህንፃ አያፈርስ ።ለጠላቶቻችንም ክፉ አንመኝም እግዚአብሔር እንኳን ሰውን የሰይጣንም ምድር ላይ እንዲኖር ፈቅዶለታል ።ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜሪካን እና ምዕራብዊን በሰጡን የቤት ስራ እኛ እርስ በእርስ እንባላለን ግን አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ፀሀይ ትወጣለች ።
@user-bs8hr3ur3x
@user-bs8hr3ur3x 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ ትልቅ ሰው ናቸው እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልን! ተፈጥሮ በጣም የሚገርም ነው፡፡ መምህር ሮዳስ (ዶ/ር) እጅግ እናመሰግናለን!
@user-zw5wz6ix9u
@user-zw5wz6ix9u 8 ай бұрын
ዶከተር አብርሀም ድንቅ መምህር ዶክተር ሮዳስ ግሩም መምህርና የጌታ ታዛዥ ልብ ፈላጊ አግዚአብሄር የሚታዘዝልን ግዜ ቅርብ ነው
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ይጠብቃት የሕዝብ ጾም ጸሎት መሆኑን ብናምንም ሳይንሱም የሚደግፈው ሳይንሱም የሚደግፈው ሆነ። እግዚአብሔር ይመስገን፤
@weredekiros1708
@weredekiros1708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ . ብርሀን ጨለማን ያሸንፋል
@yehualashetbelayneh5528
@yehualashetbelayneh5528 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን! የምትለቃቸውን ቪደወች sequence ስጣቸው በተከታታይ እንድናያቸው።
@trueanimal
@trueanimal 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍 ደሥየሚል ህውቀት ነው ክብር ይገባዎታል።
@abelyisk4145
@abelyisk4145 2 жыл бұрын
Great performance Dr. Abraham! Thank you Dr. Abraham and Dr. Rodas for hosting such an informative program to understand, respect and exercise our ancestors' spiritual knowledge blending with the modern science. This awakes our sleeping generation mentality and supports to develop ways for a better quality and peaceful life . God bless you all.
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
ሳልተነፍስ ነው ያዳመጥኩት። በጌታ ድስስስ ሲሉ የመጀርያው ትህትና ነው። ሁለተኛው እራስን መመርመር ሶስተኛ ለጽድቅ መፍጥን። እርሱ እግዚአብሔር ያብዛልን ይጠብቅልን።
@user-mb8nm3xs6d
@user-mb8nm3xs6d 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የበለጠ ለመረዳት እየቻልኩ ነው
@haileasgedom9027
@haileasgedom9027 2 жыл бұрын
ዶ/ር ኣብርሃም የሶ ሙከራ ጡሩ ነው ግን እግዚኣብሄር ኣቅማችን ኣውቆ ነው መንፈሳዊ ኣለምን ኣይናችንን የጋረደው እንጂ መንፈሳዊ ኣይናችንን ቢገልጥ በብዙ ኣስፈሪ ነገሮች የተሸፈን ነው።
@pastoreshetu
@pastoreshetu Жыл бұрын
አቦ መምህራኖቻችን ተባረኩ የውስጤን ነው የነገራችሁኝ ደ/ር የማስረዳት ጠግ ኖት
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል! ፈረንጆቹ ኳንተም ቴክኖሎጂን ሲያስተዋውቁ ቲዎሪው በጣም ያስፈራል። ዶ/ር አብርሀም አሁን የአስተማሩበት መንገድ የጨለማ ሀይሎችን እንዴት እንደምንዋጋቸው እና ምርጫችንን ካወቅን ብርሃን ሁሌም አንደሚያሸንፍ በሚገባ አገላለጽ ስላቀረቡት እና ስለአስተማሩን ከአክብሮት ጋር በጣም አመሰግናለሁ። እድሜ ይስጥልን። እኛ ኢትዮጵያውን የነበርንበት ታላቅነችን ተገልጾልን እንዲህ ከመሰሉ አዋቂዎች እና የሀይማኖት አባቶች ተምረን ሰላማችንና ፍቅራችን ተመልሶ እግዚአብሄር አምላክ ለማየት ያብቃን። 💚💛❤ እድሜ ይስጥልን።
@abdusaleh6035
@abdusaleh6035 Жыл бұрын
Doctor እድሜ ጤና ፍስጥዎ በእውነት ሊከበሩ የሚገባ ሰው ነወት ትልቅ አክብሮት አለን ያኑርልን ።ሌላው ትምሕርቱን በራሴ ላይ ተዋህዶ ማየት እፈልጋለሁእና ከምን ጀምሮ ፕሮሰሱ ማድረግ እንደምችል ብትነግሩን ደስ ይለኛል ።አመሰግንወታለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር
@socialmarketingcourses2207
@socialmarketingcourses2207 2 жыл бұрын
The quick and short of it is to establish belief in the one who has saved us from the tyranny of death and Satan and that is JESUS CHRIST the Son of God who died and rose from the dead!!! It is He who is the Way, the Life, the Light, and the Truth!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
ግሩም ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@jonahnotecomplex
@jonahnotecomplex 2 жыл бұрын
dr abraham got nothing but love for You ♥️ may God bless you
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 5 ай бұрын
በጣም ትሁት እና እውቀት ያላቸው ሙህር ናቸው :: እግዚአብሔር ይባርክዎት :: አሜን ::
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
እኔ ግን ፈዝዤ ቀረሁ ግርም ነው ያለኝ እንዳው ዶክተር ሮዳስ መታደስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሚገርም ትምህርት አስተማርከን ይደጋገምልን እባክህ ዶክተር አብርሃ ፈቃደኛ ከሆኑ ገና ብዙ ይቀራል ያልፈሰሰ እውቀት💚💛❤🙏🙏
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 2 жыл бұрын
እያወራህ እርዳታ ጠብቅ የሀገር ሰዉ እየተራበ አረብ ሀገር እተሰቃየ እየተፈናቀለ አንተ አሰር ጊዜ ስለ ሰዉ ታወራለህ ብል ሰርተህ ከርዳታ ከስደት ሀገርህ ለውጠህ አሳየን dr rodas
@abdelasallah9081
@abdelasallah9081 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በህይወቴ ባገኛቸው ብዬ ከምመኛቸው ሰው ዉስጥ ሳይንቲስት ዶክተር አብርሃም አሞሃ አንዱና ዋነኛዉ ሆነዉብኛል ምክንያቱም ይሄንን ያህል እውቀት ይዘው ትህትናቸዉ እና እራሳቸውን ዝቅ ማድረጋቸው። ተስፋ አደርጋለሁ በአካል እንደማያቸዉ።
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 2 жыл бұрын
ደሰ ሲል ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ቢይ,መጪው ጊዜ መንፈሰ ቅዱሰ (የእግዚአብሔር )ሀይል የሞላበት ጊዜ ነው ማለት ነው.meta physics ይህን አረጋገጠ .
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 жыл бұрын
dr abrham is so intelligent and humble tnx!!!!!!!
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
I learn a lot. Thank you so much 💓
@elisabethminese4164
@elisabethminese4164 2 жыл бұрын
ዋው ይሄ ነገር ከእንቅልፍ እንደመንቃት ነው የተሠማኝ ልንጠቀምበት ይገባል
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍GOD IS THE ALMIGHTY 👍🙏
@solomonyoseph2616
@solomonyoseph2616 4 ай бұрын
በስጋ ይሁን ከስጋ ውጪ አንድ ሰው አውቃለሁ እስከ ሦስተኛ ሰማይ የተነጠቀ ብሎ ሰለ ራሱ (በ2ኛ ቆሮጦስ 12:2)ይነግረናል።
@mintwabgezaghgn8021
@mintwabgezaghgn8021 2 жыл бұрын
Thank you very much Dr Rhodes Taddese: & Dr Abraham Ameha ❤
@phylimonayanaw8017
@phylimonayanaw8017 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገር ግን ደግነቱ ያለቁ ሀሳቦች ስለሆኑ ልበለውንጅ ክፍል ቢኖራቸው ለማለት የፈለኩት ክፍል 1,2,3,4ብለህ ብትለቅልን የበለጠ ሚስጥሩን ለመረዳት ይጠቅመናል በድጋሚ አመሰግናለሁ
@biriktikiflezghi4549
@biriktikiflezghi4549 2 жыл бұрын
Thank you again dr. Every thing that explained is a true power that happens within a sence power thanks.
@eyasN27
@eyasN27 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዶተር አብርሃም አምሃ። መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን። ሁሉንም መርሃግብራት ግን እንዴት እንደማገኛቸው አላወኩም እናም 1፣2፣3...ቢባሉ
@solomontakele7953
@solomontakele7953 3 ай бұрын
እንደምን አለህ ዶክተር ትልቅ እውቀት ያላቸው ትልቅ ሰው ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ነገር ግን ኢንተርቪው ስታደርጋቸው በአንተ ጭንቅላት እንጂ በእኛ ጭንቅላት ልክ አላደረከውም አንተ ብዙ እውቀት አለህ እኛ ለእንደዚህ አይነት እውቀት ገና ጀማሬ ነን እና እባክህ እኛም እንዲገባን በእኛ እውቀት ሌቭል ብታደርግልን ጥሩ እውቀት እናገኛለን
@zenukidane8045
@zenukidane8045 2 жыл бұрын
በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ እዉቀት እድሜ ይስጥልን
@Wedismera441
@Wedismera441 2 жыл бұрын
My Respect to you Dr. has no limits… i can listen for hours….
@salamrita2646
@salamrita2646 5 ай бұрын
እኛ እንቁ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን❤
@peacelove185
@peacelove185 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል ብዙ ብዙ ነገር ጥያቄ የነበረኝ ብዙ የተማርኩቦት ክብር እድሜ ጤና በነፃ በቅነት እውቀት ሰጡን እግዚያብሄር ይጨምሩሎት ለሚቀጥለው እንደው ድንገት ከመጡ ጥያቄ አለኝ 1, ተኝተን ስንነሳ አንዳንድቀንምንም እንዳልተኛን እንደዛው እንደከመን እነሳለን ስጋችንን ተን ነፍሳችን ሌላቦታ ሄዳ ሌላ ስራ ሰርታ ትመጣለች 2, ስጋችን ሲሞት ነፍሳችን በሌላሰው ስጋ ትወለዳልች የሚለውን እስማማለሁ ስንት ግዜ ሪሳይክል ታደርጋለች እ ኛስ በፊቱ ሂወታችን ማን እንደነበር ማስታወስ እንችላለን?
@terefed7244
@terefed7244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን.
@manalebeshwoldekidan921
@manalebeshwoldekidan921 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ደርሷል
@yafetmesfin8354
@yafetmesfin8354 2 жыл бұрын
መምህር እንዲ ጓግተህ ቃለምልልስ ስታረግ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየውህ ጥያቄ የሚፈጥርብህ ነገር ያለህ አይመስለኝም ነበር የሚገርመው ከማግባት እና ከመውለድ በስራ በጣም ቢዚ ከመሆን እራሴን ቆጥባለው there is something ብዬ አስባለሁ እና አረጋግጠኽልኛል ረጅም እድሜ እመኛለው በስተመጨረሻ አለሙ ወደ አባቶቻችን ፍልስፍና ስለመጣ እግዚአብሔር ይመስገን i believe and agree100%
@redatyilma6850
@redatyilma6850 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Thank you God ELLLLL!!!
@mebaredet3793
@mebaredet3793 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምርህት ነው ተባረኩ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 2 жыл бұрын
Wow wow wow you put me in another dimension and frequency of life experience from stage I have been nothing Thank you both of you
@abisinia04
@abisinia04 2 жыл бұрын
The best interview With the Dr.. and very timely.. thank you 🙏 While you were asking the Dr about how humanity is being kept very busy, I remembered this Bible verse that answered few questions as to why ? We are kept busy, distracted, confused, etc Matthew 8:29 “And, behold, they cried out, saying, What have we to do with thee, Jesus, thou Son of God? art thou come hither to torment us before the time” The dark forces know their time is up, we were told through our religions about the sign of time and we are seeing those signs now, the Signs of nearing the return of Eyasus. But they also know before that humanity awakens, the awakening of human consciousness frightens them. We don’t know but they know the power that is hidden inside man’s heart (the light of Igzabhaire), they do everything to keep us busy so we never awaken that mighty light that connect us with source of that light (Fetari), this only happens if we Pray and Pray and Pray, make Fetari our priority, awaken the Love which dispels all darkness. The only way we heal our mind body and cleanse the heart is through Love, Love of Fetari. This Devine Love is what they are afraid of because it generates powerful light that burns them. So they do everything they can to make sure we never try to get close to Fetari light (Love) and instead we become busy, stressed, angry, full of conflict and hate, when we are in such state we emit dark energy and they feed from that and it makes them more powerful, they use us as a source of food to become more powerful. But I am sure they are very desperate right now, that is why they are speeding up everything, more war, more conflicts, more chaos, more death, more blood sacrifice, all this 1) to lower our consciousness and keep us in hell with them (which is what Satnael promised Fetari he would do to humanity) 2) To make humanity generate dark energy so the dark forces get more power 3) To delay the inevitable demise of the dark forces which they know is coming, but what they don’t know is that they are actually helping or speeding up the 2nd coming of Christ. Unfortunately they have millions or billions of humans working for them because they already belong to them, they chose fame, fortune, political power etc over Fetari. Anyways I have to stop here. Thank you for this program, I really enjoyed it🙏
@haimigirma5438
@haimigirma5438 2 жыл бұрын
Great job explaining it; light will prevail! Thank you for the great information.
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 жыл бұрын
Egziabeher Yestelegn Huletachehunm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiassamuel6492
@ermiassamuel6492 2 жыл бұрын
If anybody kindly asked who is ruling thsi world is GOD’s love and kindness, everything without him is nonexistent
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 5 ай бұрын
የሰው ልጅ እውነተኛ እውቀት እንዳለው የሚታወቀው ከነማወቂያው ከነ መታወቂያው አዋቂውን አሳዋቂውን እና ታዋቂውን በአንድ ጊዜ አንድ ቦታ ላይ ይዞ ወይም አውቆ ሲገኝ ይህስ አዋቂ ከመሆኑ የተነሳ ታዋቂ ሆኗል ብለን እውነተኛ መስክር እንሆነዋለን ማለት ነው ካልሆነ ደግሞ ማንነቱ የግድ አይጠፋብንም ሊጠፋብን አይችልም 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈 19:59
@yohannestesfaye7130
@yohannestesfaye7130 Жыл бұрын
he is a genius. wow.......... amazing. long live doctor
@aradamedia8997
@aradamedia8997 Жыл бұрын
He has beautiful voice too
@yemichael5274
@yemichael5274 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም። እኔ ግን በሚገርም ሁኔታ ሌሊት ላይ 6:00 ሰዓት ላይ ፀሎት እፀለያለሁ እና ዓይኔን ስሸፍን የሆነ አእምሮዮ ወዴ ሌላ እይታ ውስጥ ልግባ እያለኝ በቅፅበት እንዴ የማብድ ነገር የምቀየር እየመሰለኝ ስመልሰው ይታወቀኛል እና እፈራዋለሁ በጣም ለመግባት ወዴ እዚያ አዲስ እይታ። በእውነት ድንቅ እያለኝ ነው የሰማኋቸው።
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
I learnt a lot of things from Dr.May live long.!
@esemoges603
@esemoges603 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው አይጠገብም
@user-mb8nm3xs6d
@user-mb8nm3xs6d 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ
@janetmelka4122
@janetmelka4122 10 ай бұрын
Dr Rodas and DR Abreham Ameha, thanks for great information,.
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
Thank you ❤️🙏🙏🙏🙏.
@getunega1807
@getunega1807 Жыл бұрын
Dr.aberham ameha thank you for all
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
Great!!! Thanks God my Lord for his miracles!!!
@achubobasso3002
@achubobasso3002 2 жыл бұрын
God bless your hear!!
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
Extremely teachable Dr.
@sal9234
@sal9234 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr Rodas for inviting Dr Abraham Amha. This is Great knowledge and very enlightening. I want to be a student of Dr Abraham, really! LALEFEW 2 AMETOCH YIHININ SIMOKIR KOYEHU, TINISH YEGEBAGN NEGER YALE YIMESLEGNAL, GIN TILIKU CHIGRE "MUKETU" WIST MEGBAT NEW, KE GEBAHU BEHULA GIN BEMULU SEWNETE "FREEZE" YIHONAL, COLOUR AYALEHU, BOTAWOCH AYALEHU, SEWOCH AYALEHU RIVER SIGUAZ AYALEHU... LE AND SEAT SAYTAWEKEGN BE TIRU SIMET WIST EKOYALEHU. TADIYA MOKRIALEHUNA PLEASE LET ME BE YOUR STUDENT, SO I CAN ALSO TEACH OTHERS, NEGER NEW YENE TIYAKE :) BALUBET KETEMA EMETALEHU KE 🇬🇧 THANKS. Let's all be light workers...
@selamawitmeressa7361
@selamawitmeressa7361 2 жыл бұрын
really? but how it's really hard to believe, how do you identify you are in the God side or the dark one?
@sal9234
@sal9234 2 жыл бұрын
@@selamawitmeressa7361 mogn ayferam alalum ende :)).... seriously, it's after I have been doing a lot of research's, listening to people who are enlighten, lots of documentaries, films like Buddha (over 10 series), "the secret" and so on... And by listening to "modern" scientists like Dr Bruce Lipton ( the Power of Consciousness, Matter & Miracles...) and Gregg Breden reading their books (I have been to their seminars too, expensive but u learn useful techniques & its educational). I can tell you that I have seen a lot of improvements in my life, both fellings/positive thoughts and through affirmations, visualisations... When u start asking this kind of question, u are in the right road. Keep digging sister. All the best. Love ❤ and a big hug to you :)
@sal9234
@sal9234 2 жыл бұрын
@@selamawitmeressa7361 of course you need to be careful, we only have 1 mind ...
@selamawitmeressa7361
@selamawitmeressa7361 2 жыл бұрын
@@sal9234 yeah! thanks before action we need to have a good knowledge about it right
@alemtsegay8595
@alemtsegay8595 2 жыл бұрын
.... He who believes that Jesus Christ is the son of God, that He was born from virgin Mary. He died on the cross for our sins and risen in third day. Those who truly believe this is the true faith and shall be set free indeeded. To such a person knowledge is unlimited and no force's of darkness subdue him or her. For they are children's of God in Christ Jesus. It's written " I can do all things by the power of Jesus Christ ". Suffice, until the return of Christ, the Devil -- the father of lies (deobloss) the chief of force's of darkness will never sleep at peace. Deobloss will work day and night to confuse and disturb the faithful. Hence, it's obvious and a basic knowledge to standby with awareness, awakening in prayer, reading the Holy Bible, supplication and exercises holy life. We can do it through His Grace. Although, meditation 🧘‍♀️belongs to ✝️ Christianity: the force's of darkness twisted It through the oriental yoga, fictitious science as a tool of deception to lure and deprived us the faithful from right information. We followers of Jesus Christ fear nothing for fear is lack of faith. There's nothing impossible with God. It is written in proverb 8:14 " wisdom, knowledge and power are mine ........" if we stay faithful the whole 13 trillions light year ✨span of space, call it cosmos or universe and beyond are at the palm of hands ✋of our God and may He bless the genuine believers and those innocent who will come to faith. Read the Epistle of Saint Paul chapter one verse 1 up to 23. Thanks ! N.B. To Dr. Abraham, with all due respect : Sir, I think you ought unleashed about your know-how on these matters in clear and vivid patterns. 1) Spiritual 2) Science 3) Myths. 1) One needs retrospectively touch with out ambiguous approach in regards of the realm of Spiritual. The Devil who is chief of force's of darkness per the Holy Bible show up himself as an Angel of light. So, I think it will requires an inevitable thorough hygienic examination to separate between the chaff and the genuine grain. Otherwise, whatever you have said may fallen into political campaigns and could confuse innocent audiences. In other words, instead going to the Highways of enlightenment, lo and behold the road may lead the innocent to the fortress of the force's of darkness the - abyss!!! 2) Science is a tool that helps scholars to asks questions of who and why to get answers that deal on tangible evidence of an issue at hand. Otherwise, it can't deal with subconsciousness, for it's beyond the scope of science. This means it may not provide viable solutions and can't transformed it's know- how into the level of Spiritualiy or the mysterious things about subconsciousness. Hence, one need to set a checkmate between Spiritual work and duties of Science. 3) In regards of Myths, I think it's imperative to do a qualitative sifting between tale tales and genuine data about Myths. Thank you again! May God bless you in abundance !!!
@aklogtefera4319
@aklogtefera4319 2 жыл бұрын
Dr Rodas በጣም ነው የምናመሰግነው ይሄን የመሰለ ዝግጅት ስለሰጠሀን። ምናልባት የፊት ለፊት መድረክ ቢዘጋጅ የበለጠ በጥበብ ባህር ከ ዶ\ር አብርሀ ጋር ብንዋኝ።
@tilahunmekuriya2568
@tilahunmekuriya2568 2 жыл бұрын
I am on the way to recognised the surprising knowledge thanks very much
@judykalib4257
@judykalib4257 2 жыл бұрын
2 Dr Enamesegnalen. Yezarewn program begugut etebkalen.
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 10 ай бұрын
Endiawe.bezemitafetary.edme.ketena.tsegawen.yabezalachehu.amen.amen.amen.❤❤❤
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,7 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 225 М.
መላዕክት vs አጋንንት     በዶ/ር አብርሃም አምሃ
13:06
ዓለም ወደ ረቂቅነት ልትለወጥ ... ጦርነቱ ምልክት ነው
34:50
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 122 М.
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
34:24
Секретный смартфон Apple без камеры для работы на АЭС
0:22
Телефон в воде 🤯
0:28
FATA MORGANA
Рет қаралды 986 М.
Хотела заскамить на Айфон!😱📱(@gertieinar)
0:21
Взрывная История
Рет қаралды 3,2 МЛН