ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም የማትችሉበት ምክንያት!

  Рет қаралды 42,235

Darik Nigusu

Darik Nigusu

Күн бұрын

የጊዜ አጠቃቀም ምስጢር የገባው እንዴት መጠቀም እንዳለበት ያውቃል።
ምስጢሩ ደግሞ እንደነገርኳችሁ እኛው ጋር ነው ያለው እና ለራሳችሁ ጊዜ በመስጠት FIGURE IT OUT!
ይቆየን።

Пікірлер: 178
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 3 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ምረጥ ብዪሻለሁ ድንቅ ነዉ በርቺ ብዙ ወጣቶች በአንቺ ይነሳሳሉ ብዬ አምናለሁ ።
@YenshaMerkeb
@YenshaMerkeb 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ time management ማን ባስተማረኝ ብዬ ባሰብኩበት ቅጽበት አንቺ ቪዲዮ ለቀቅሽ ❤ እናም ጥያቄ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ❤❤❤
@Enat-p4b
@Enat-p4b 6 ай бұрын
Fetari yedengle lij ttebksh ene yalehut yeswu hager nw tewat hole tselot adergalehu elalewu gn enklefe yatekagale tselot adrglegn ehte
@Helenfeleke-qw9ke
@Helenfeleke-qw9ke 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነክ ሄለን እባላለሁ ብዙ እንደማንተዋወቅ አውቃለው ዩቱብ ሳገኝህ ለምን እኔ ጋ ያለውን መልካም ነገር ሼር አላደርገውም ብዬ አሰብኩ...... እኔ የምሰራው የግል ስብዕና /personal development ስልጠናዎች ከሚሰጥ ኢትዮጵያዊ ካምፓኒ ጋር ነው በአሁን ሰዓት ብዙ ሰዎችን በትክክል ህልሞቻቸውንና ራዕያቸውን እንዲያውቁ በስልጠና እየደገፈ ያለ ሲሆን በተጨማሪም የራሳቸውን ስራ በሙሉ ሰዓት ወይም በትርፍ ጊዜ የሚሰሩት የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል እና አንተ ይሄን እድል ብታገኝ እድሉን መጠቀም የምትችል ይመስልሀል?ፍላጎት ካለክ አሳውቀኝ ቢሮ አለኝ Telageram ላይም platform አለኝ መረጃውን እንድታገኝ አደርግሀለው። ሰናይ ጊዜ ብርት ፍክት ቀን ይሁንልክ🌞🌞💐
@iamwinner3270
@iamwinner3270 4 ай бұрын
ኮንቴትሽን ወድጄዋለሁ አብሶ ለኢትዮጵያ ወጣት በወደቀበት ሰዓት
@demewezkefelegn7890
@demewezkefelegn7890 Ай бұрын
አርብ ሀገር ስንኖር ብዙ ነገርችን ተመሳሳይ ነው በየቀኑ የምናደርገው ነገር ተመሳሳይ ስለሆነ በጣም አስልቺ ነገር ነው የምናደርገው እና እኔ በጣም ጠንካራ መሆን እፈልጋለሁ ግን እንዴት 😢😢 ይደክመኛል ከዚያ ፀሎት አቋርጣለሁ እሲ እንደኔ አርብ ሀገር የሚኖርና ጊዜውን ባግባቡ የሚጠቀም ካላችሁ ላይክ አድርጉኝ😢😢
@zeru.zema..
@zeru.zema.. 6 ай бұрын
ለምንድነው ሁሉም ሴቶች እንዲ አይነት ስርአት እንዲ አይነት እውቀት ..ፈሪሀ እግዚሀብሄር ያላት የተረጋጋች መሆን አለባት ብዬ ማስበው ..ምቀናብሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እህቴ በርቺ
@habtewoldedilu124
@habtewoldedilu124 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እህቴ ለኔ ለሰነፉ ማንቀያ ደውል ነው እምላክ እንዲረዳኝ በፀሎትሽ አስቢኝ
@haymanotalemu962
@haymanotalemu962 6 ай бұрын
"በትንሹ ጀምሩ እስከዛሬ ሳታረጉት መታቹሀል" በጣም ትልቅ ትምርህት ነው 👍👌👌👌👌👌👌
@tinugizaw8161
@tinugizaw8161 6 ай бұрын
ዳሪክዬ በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ካንቺጋር ትሁን❤
@meronaazmach6898
@meronaazmach6898 6 ай бұрын
ሰው በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባር motivate ሲያደግ እንዴት መታደል ነዉ ኑሪልን 😊❤
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 5 ай бұрын
አሜን 🙏እውነት ነው
@Helenfeleke-qw9ke
@Helenfeleke-qw9ke 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነክ ሄለን እባላለሁ ብዙ እንደማንተዋወቅ አውቃለው ቴሌግራምላይ ሳገኝህ ለምን እኔ ጋ ያለውን መልካም ነገር ሼር አላደርገውም ብዬ አሰብኩ...... እኔ የምሰራው የግል ስብዕና /personal development ስልጠናዎች ከሚሰጥ ኢትዮጵያዊ ካምፓኒ ጋር ነው በአሁን ሰዓት ብዙ ሰዎችን በትክክል ህልሞቻቸውንና ራዕያቸውን እንዲያውቁ በስልጠና እየደገፈ ያለ ሲሆን በተጨማሪም የራሳቸውን ስራ በሙሉ ሰዓት ወይም በትርፍ ጊዜ የሚሰሩት የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል እና አንተ ይሄን እድል ብታገኝ እድሉን መጠቀም የምትችል ይመስልሀል?ፍላጎት ካለክ አሳውቀኝ ቢሮ አለኝ Telageram ላይም platform አለኝ መረጃውን እንድታገኝ አደርግሀለው። ሰናይ ጊዜ ብርት ፍክት ቀን ይሁንልክ🌞🌞💐
@Helenfeleke-qw9ke
@Helenfeleke-qw9ke 2 ай бұрын
👉ኑ አብረን እንስራ ትርፋማ ይሁኑ! ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ እና ልምድ የማያስፈልገው ሲሆን ማንኛውም የስራ ፍላጎት ያለው ሰው ስለ ስራው አጭር ገለፃ(Presentation) በመውሰድ ወዲያው ሊሰሩ የሚችሉት እጅግ በጣም አዋጭ የፕሮሞሽን ስራ ሲሆን ሂወትን መቀየር የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ሊሰራው የሚችል ትርፋማ ስራ ነው። -በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ -በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ -ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ -ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ ስለምትችሉ አብራችሁ መስራት ትችላላቹ። መረጃውን ባስቀመጥንላቹusername ማግኝት ትችላላችሁ!! @Maryameenata2129
@fasikabera
@fasikabera 3 ай бұрын
ምርጥ እሴቶ❤
@hannaatnafu5609
@hannaatnafu5609 6 ай бұрын
የኔ ቅመም በደንብ ነው የቆነጠጥሺኝ😁 ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል በደንብ ተጠቅሜአለሁ! ላንቺም ከአባታችን ከእግዚአብሔር ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፀጋና ሠላም ይብዛልሽ 🙏🥰
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
💕🙏🏼
@WondosenFekede
@WondosenFekede Ай бұрын
Bedekemegn time yagegnehut video new berchilegn ❤
@fkrsisay
@fkrsisay 6 ай бұрын
Darik የኔ ውድ ስወድሽ እኮ በቃ በጣም ነው ደስ ምትይው ምትመክሪን ምክር በፍቅር ነው ምሰማሽ ሲያልቅ እንኳ እደግመዋለሁ ቶሎ ቶሎ ነይልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እድለኛ ነሽ በዝ እድሜ ከእግዚአብሔር ጋር መኖር በጸሎት አስቢኝ ፍቅርተ ማርያም ብለሽ ስወድሽ በጸሎት እንድበረታ ❤❤❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
🤍🙏🏼
@mekaamare2296
@mekaamare2296 6 ай бұрын
የኔ አስተዋይ የኔ እንቁ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ።እኛንም ለመተግበር ያብቃን።
@rotes3106
@rotes3106 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ክርስትናዊ ህይወት ነው። ባለፈው የ ሶፍትዌር ኢንጂኒር እንደሆንሽ ጠቅሰሽ ነበር: ስለዛ በተያያዘ ብታማክሪን እኔም በዛ ላይ ያቶኮረ ስለ ሆነ ትምርቴ።
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 6 ай бұрын
አገላለፅሽ ዋዉዉ ነዉ 👏 የብዙዎቻችን ህይወት ነዉ :: የኔ ብርቱ ❤❤❤
@NatnaelBizuayehu-d2z
@NatnaelBizuayehu-d2z 6 ай бұрын
ልክልኬን......tnxs darikk
@Yemariyamfikir1218
@Yemariyamfikir1218 2 ай бұрын
Egziabher yestelegn ehte
@ReduR-r8k
@ReduR-r8k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏
@zola1621
@zola1621 6 ай бұрын
ዳሪክ በጣም እናመሰግናለን ። ጊዜን በአግባቡ መጠቀም መቻል እድሜን እንደ ማርዘም ነው።
@Maranathayoutube21
@Maranathayoutube21 6 ай бұрын
Yeah good job keep it❤❤❤
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 6 ай бұрын
Darikye berchilegn Egziabher yirdash...what a big lesson
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልኝ❤❤❤
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 5 ай бұрын
በርቺ እህታለም ኮንተንተሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች እጅግ ጠቃሚ ናቸው keep it up🎉🎉🎉
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን ደሰሰሰሰ የምል ምክር ነው በእዉነት 👏🥰🥰🥰🥰 ግን እንግሊዝኛ አትናገር ማለት የማንሰማ አለንና👏
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
አሜን እሺ በግልፅ ሳወራ ስለምቸገር ነው ፣ ለማስተካከል እሞክራለሁ።🙏🏼🤍
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በርችልን ካንች ቡዙ እየተማርኩ ነው እኔ ከስራ ውጭ በጣም ቡዙ ስአት አለኝ ግን አጠቃቀሙን አላወቅኹበትምጅ.....እግዚአብሔር ምን ይታዘበኝ ከቶ እግዚኦ..
@FikrFikr-qg7nq
@FikrFikr-qg7nq 6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአበውን በረከት ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከላሊበላ ፅድቁን ከኢየሩሳሌም በረከቱን ያድልልን ዳሪክዬ❤❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
Amen🥹🙏🏼
@FevenWarqe-hv1xi
@FevenWarqe-hv1xi 4 ай бұрын
Batam ewadeshalaw
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 6 ай бұрын
ግሩም እኅታለም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔማ ከሁለት አመት በኃላ ሁሌም እቅድ ተግባር 0 ኡኡኡ እግዚአብሔር ይርዳን
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ 6 ай бұрын
እዉነት ለማዉራት መሰረታዊ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ዳሪክየ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ❤❤❤❤
@greateview.4366
@greateview.4366 6 ай бұрын
Betam eyewededkush new !!! Egziabher yirdan egnanim !!
@AshuAschnaqi
@AshuAschnaqi 4 ай бұрын
Wwww dairik Good temiralw
@YitbarekKasaye-jr7lq
@YitbarekKasaye-jr7lq 6 ай бұрын
ዳሪክ በርቺ❤❤
@seble-As_mቁጥር2
@seble-As_mቁጥር2 6 ай бұрын
የኔ ውድ እግዜአብሔ ይመስገን በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ
@ymisrachdana
@ymisrachdana 6 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው ስለሰማሁሽ❤ የ social media አጠቃቀምን በተመለከተ ቪዲዮ ብትሰሪልን...
@BiniyamAyeleAki
@BiniyamAyeleAki 6 ай бұрын
Egziabher alamashin yasakalish. Keep it up!
@menalusete-vd1xe
@menalusete-vd1xe 6 ай бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😍
@Happiness2233
@Happiness2233 6 ай бұрын
Temesgen geta medhanealem, tebareki bewnet begizew metalign ene mifeligew video, kbr na misgana lersu yihun, tebareki bewnet besmam
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 6 ай бұрын
Good Tips Keep it Up 👍
@yonigirma8695
@yonigirma8695 6 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ በርቺልን 🥰 Discipline is Destiny 💪
@Lunahandcraft-v7p
@Lunahandcraft-v7p 4 ай бұрын
Love you ❤
@maki-l6v
@maki-l6v 5 ай бұрын
የኔ ወድ እናመሰግናለን
@AlemBelachew-v7i
@AlemBelachew-v7i 6 ай бұрын
❤ena kal atahu betam amesgenalhu
@michal4521
@michal4521 4 ай бұрын
Thank you!
@yaluxadmtgh4662
@yaluxadmtgh4662 4 ай бұрын
ዳሪክ በጣም በርቺ እኔም እንደ አንቺ መሆን እፈልጋለው ፈጣሪ ከረዳኝ
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@NoalGosa
@NoalGosa 5 ай бұрын
Yen wude kalibe amesegenalu esh
@redeatmeles
@redeatmeles 6 ай бұрын
I'm Glad to follow u
@selamalemu606
@selamalemu606 6 ай бұрын
Eshi Yena Konjo betam amesgnlew mar❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rish2721
@Rish2721 6 ай бұрын
Thanks darikey ...you are so empowering women ...God bless you 🙏
@geneta8399
@geneta8399 6 ай бұрын
, ማርያም ፍልጌሽ ነበር ❤❤❤❤
@AshenafiZemach-r6r
@AshenafiZemach-r6r 6 ай бұрын
አመስግናለው እህቴ
@ezanaaregawi4306
@ezanaaregawi4306 6 ай бұрын
thank you❤ and good video thumbnail keep it like this.
@mita21166
@mita21166 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ እህት🙏❤
@dawitz362
@dawitz362 6 ай бұрын
It's absolutely true.
@seni-th2yt6fr5q
@seni-th2yt6fr5q 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለወ አህቴ ለኔ ነው የመሰለኝ ስሰማው❤
@SamualSelomon
@SamualSelomon 4 ай бұрын
Tnx
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 6 ай бұрын
እውነት አንቺ ጎበዝነሸ በርቺ ❤
@DestaDemma-tf4rq
@DestaDemma-tf4rq 6 ай бұрын
በጣም ወድሻለው ነፍሴ
@LeulEngda
@LeulEngda 6 ай бұрын
Wow ene Kal yatiregnal emitigermi lij nesh
@FikerDessalegn
@FikerDessalegn 4 ай бұрын
Darikye ebakeshn teyakiyen meleshelgn ehiti
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 6 ай бұрын
Thanks ቆንጆ 👌
@mulufeyissa6492
@mulufeyissa6492 6 ай бұрын
thank you so much you said the truth. I start to change in this moment to be productive. may God bless you thank you a lot🥰🥰
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele 6 ай бұрын
ምርጥ ነሽ የምር ❤
@gebeyehuashagre5703
@gebeyehuashagre5703 6 ай бұрын
Thank you very much! I have learned a lot. God Bless you.
@HaB_G73
@HaB_G73 6 ай бұрын
Smart Girl !!! pls keep your positivity
@iamwinner3270
@iamwinner3270 4 ай бұрын
ለኔ በዚህ ሰዓት እንደደረስሽኝ ነው ምቆጥረው
@FanaTewelde-e2k
@FanaTewelde-e2k 6 ай бұрын
Gobez berchi
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 6 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ እውነት አችን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን እድመርምር አድርገሽልኛል በርችልኝ እማ ❤
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
🤍🙏🏼
@HanaAsmamaw-r8r
@HanaAsmamaw-r8r 6 ай бұрын
Darik bka kemem eko nshi uuuufffuuu ❤❤❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
🤍🙏🏼
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳሪክዬዬ ,,ፕሮግራም የለለዉ ጥረት ምን ዉጤት እደለለዉ ዛሬ ገባኝ ,ፕሮግራም ከያዝን ይሳካል ብዬ አስባለሑ,,ለማንበብ በጣም የተቸገርኩበት ነገር እቅልፍ ነዉ,በፀሎት አስቡኝ በናታችሑ
@redjr2798
@redjr2798 6 ай бұрын
amazing content as always 🤌
@onelove9347
@onelove9347 6 ай бұрын
Yana wd ❤❤❤
@onelove9347
@onelove9347 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ።❤❤❤
@meronalimu1057
@meronalimu1057 6 ай бұрын
የኔ ተወዳጅ ❤❤❤
@krtas
@krtas 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብሽ🙏
@Papujawanduja
@Papujawanduja 6 ай бұрын
Good job sis
@MelatAbeba
@MelatAbeba 6 ай бұрын
I love ur energy girl 😘
@HolyDaughterDiaries21
@HolyDaughterDiaries21 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Dr.KebedeYilma
@Dr.KebedeYilma 6 ай бұрын
thank you
@haymanottariku-wi8yb
@haymanottariku-wi8yb 6 ай бұрын
ehta betam thank you betam eredtognal
@GizachewDirsha
@GizachewDirsha 6 ай бұрын
Subscribed
@BetelhemWtensay
@BetelhemWtensay 6 ай бұрын
Yemr darik egzabhr yasbshiwen yasaklshi yatnkrshi embrhan be zenfalaw kemiswa shifen tergeshi egzabhr yakbrlnnn
@HabitHive-FWG
@HabitHive-FWG 6 ай бұрын
you give me a good tip, you know I want to wake up early but when i am asleep i just turn to careless mode , I am not myself but I will try to move on and get up early morning sis.
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
Use the tips that I mentioned 🙏🏼
@HabitHive-FWG
@HabitHive-FWG 6 ай бұрын
@@dariknigusu first day try = I did it I wake up early and become more productive
@SmarthomeLuxuryDesigns
@SmarthomeLuxuryDesigns 5 ай бұрын
ስለኔ ነው....😘thank you?
@EndalewMelkamu
@EndalewMelkamu 6 ай бұрын
Wow!
@sebleasnake
@sebleasnake 2 ай бұрын
@የማርያምነኝ-ደ4ነ
@የማርያምነኝ-ደ4ነ 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እማ ስወድሽ❤
@AbduDegol
@AbduDegol 6 ай бұрын
Ok general adregiw cristain tesfa mnamn ..sileki only for bey temresh inde... 😢
@natiashagerai2580
@natiashagerai2580 6 ай бұрын
please try to post video like be consistant please ur videos are helpful
@MulualemH.michael
@MulualemH.michael 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 HELP ME‼
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 6 ай бұрын
Yedengel Marryam legee abezeto zemeneshen yebarkeleshe be moges Ena be mastewale !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@HoneeTaree
@HoneeTaree 6 ай бұрын
Wowwww😮 ❤❤😂we love you
@EyuelAbebaw-e5m
@EyuelAbebaw-e5m 6 ай бұрын
ሰላም ዳሪክ ስለ intrusive though video ብሰሪንል
@ChristinaKassu
@ChristinaKassu 6 ай бұрын
Egziabher ystln ehte ebaksh mezmure dawit endet endemnsely sriln
@EtsgennetAyyalew
@EtsgennetAyyalew 6 ай бұрын
Thanks sis
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ለመጀመርያ የ ነዉ ሳይሽ ❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 6 ай бұрын
ዳርኬ ስወድሽ 🥺🥺🥰
@dariknigusu
@dariknigusu 6 ай бұрын
🤍
@user-addiyeabsariw19
@user-addiyeabsariw19 6 ай бұрын
Tnx Darik🙏😍
@osama-habesha
@osama-habesha 6 ай бұрын
አለባበስሽ የትክክለኛው አማኝ አለባበስ ነዉ, በአላህ መፅሐፍ ወይም በቁርአን እና የነብይ መሐመድ አስተምሕሮን ትዕዛዞችን በአለባበስ ተግብረሻል ❤👍
@uguc7808
@uguc7808 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምነት |  ማንነት |  ጥንካሬ @dariknigusu
30:51
ዳሪክ ንጉሱ
Рет қаралды 21 М.
Горы Бесплатной пиццы
00:56
Тимур Сидельников
Рет қаралды 8 МЛН
Кровавый лидер #сталин #китай #мао
00:55
Послезавтра
Рет қаралды 3,5 МЛН
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 61 М.
ማርክ ተንበርክኮ ለመናት.ሩታ ወደቤት ተመለሰች😭
32:00
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 67 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 993 М.