ህይወቴን የለወጠልኝ የቀን ቀን ልምዶች | Daily habits that has changed my life!

  Рет қаралды 13,655

Darik Nigusu

Darik Nigusu

Күн бұрын

ለበለጠ መረጃ telegram channel ላይ ታገኛላችሁ። በዚህ ቪድዩ በተወሰኑ የቀን ቀን ድርጊቶች ውስጥ ብዙ መልካም ተግባራቶች እንዴት እንደሚወለዱ በተቻለኝ መጠን ለማስረዳት ሞክርያለው።
Note book ይዛችሁ ብትከታተሉ ጥሩ ነዉ።
ጥያቄ ካላችሁ telegram ላይ አሳውቁኝ። በተረፈ ሰኞ ቀን 1 ላይ እንገናኝ። እወዳችዃለው🤍
Other social media platforms:
Telegram: t.me/LevelUpwi...
IG: darik.nigusu
TikTok: darik_nigusu

Пікірлер: 94
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
ያሰብነውን ያቀድነውን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ያሳካንል። የሚገርመው የአብዛኞቻችን ችግር ተመሳሳይነት አለው ። ላለፉት 4 አመታት ብቻዬን ነበር የምጥረው እድለኛ ነን ችግሮቻችንን አብረን ለመፍታት የምትመራን እንዚህ አይነት እህት ስላለችን...
@zerihunbekele9132
@zerihunbekele9132 10 ай бұрын
ሁለ ነገርሽ ነው የሚመቸኝ ! ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ! ❤❤❤❤❤ የሆንሽ መካሪ !
@dariknigusu
@dariknigusu 10 ай бұрын
Amen🤍🙏🏼
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 10 ай бұрын
ዳይሬክዬ የምወድሽ ❤እንደ እኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ 😊
@dariknigusu
@dariknigusu 10 ай бұрын
🫶🏼
@makeshortset
@makeshortset Жыл бұрын
1. Pray, fasting. 2. Cold Shower/journey 3. One Hour of screen time/Focus for Four Hours on your goal 4. Workout/ Anywhere you choose 5. Reading books and listening to podcasts Thanks!💪
@dariknigusu
@dariknigusu Жыл бұрын
You're welcome!
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 10 ай бұрын
በጣም ነዉ እኮ እምትመችኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ😢❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 10 ай бұрын
Amen🤍🙏🏼
@firansh1115
@firansh1115 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንዳንቺ አይነቶችን ልጆች ያብዛልን በቤቱያጽናሽ ከአንቺ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ ምሳሌነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን
@MahiletNurga-h6l
@MahiletNurga-h6l 11 ай бұрын
ማርያምን ዛሬ በጣም መጥፎ ስሜት እየተሰማኝ ነው አልቅሺ አልቅሺ እያለኝ ነው ሚደብር ስሜት😭😭😭😭
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ደምሪኝ
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤...ተመሳሳይ ችግሬን ነው የነገርሽኝ
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 3 ай бұрын
በርቺ የኛ ምርጥ አስተማሪ አርአያነትሽ ትልቅ ነዉ።
@zeynebkenzu1433
@zeynebkenzu1433 8 ай бұрын
I'm Muslim ግን videoሽ አምልጦኝ አያውቅም የምጠቀመው ለራሴ ሀይማኖት ቢሆንም i love it 🥰🥰
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 8 ай бұрын
Me too ❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 5 ай бұрын
እኔ ለቤቷም አዲስ ነኝ
@esubalewkidane7721
@esubalewkidane7721 10 ай бұрын
እህት አለም እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን በአካል ተገናኝተን ብዙ እንደ ምንማማር ተስፋ አድርጋለው እናም በርቺልን በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ እናም በርቺልን እግዚአብሔር በለውጥሽ ና በመልካሙ ስራሽ ፍፁም ያጽናሽ❤🙏
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 15 күн бұрын
የኔ ጠንካራ በርቺልኝኝኝኝ ብዙ እየተማርንብሽ ነው❤❤❤❤
@YonasHabtamu-oq3bs
@YonasHabtamu-oq3bs 11 ай бұрын
I have been following you closely on TikTok , and I must say that your perspective is truly impressive. keep up the great work
@dariknigusu
@dariknigusu 11 ай бұрын
Thank you so much 🙏🏼☺️
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 5 ай бұрын
እህቴ ስታብራሪ እንግሊዝኛ አታብዥ ምክንያቱም ትርጉም የማናቅ ስላለን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጥበቡን ይግለፅልን
@mery-w4l
@mery-w4l 4 ай бұрын
እንዳዉም ጥሩ ነዉ እንግሊዘኛ እንድታውቂ ይረዳሻል
@King_nation12
@King_nation12 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ❤❤❤እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤
@amerabunaser816
@amerabunaser816 6 ай бұрын
እህታችን ፀጋ ያቡዛልሽ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 5 ай бұрын
እኔ ደግሞ የአንድ ሠሞን ሰው ነኝ ማለት የሆነ ጊዜ በጣም ፀሎት ፆም ፀሎት ስግደት በተለይ አበዛለሁ ከዛ አንድ ቀን አቋርጣለው በዛው ይቀጥላል ተመልሼ ደግሞ እንደዛው አጀምራለው ከዚህ በኋላ በፍፁም አላቋርጥም ብዬ ምዬ ተገዝቼ የሆነ ቀን ደግሞ ድንገት አቋርጣለው ኡፍፍፍፍ ከዚህ ነገር እንዴት ልውጣ እባካቹ መፍትሔ ከተሞክሮአቹ ንገሩኝ አመሠግናለሁ
@selamawitgebresilassie7616
@selamawitgebresilassie7616 4 ай бұрын
Enem endezaw negn gin tesfa alkortem gena dade lay negn
@tadesime199
@tadesime199 Жыл бұрын
Yene wid indet inde miwedish igzihaber abzito yi barkish
@MlatNugus
@MlatNugus 5 ай бұрын
Darikiye kale hiwet yasemaln God bless u
@MelonaAtnasia-oq8do
@MelonaAtnasia-oq8do Жыл бұрын
Telegramu ayseram weys neni new ehte enim alehubt gn alkeft alegn
@hawigulele4044
@hawigulele4044 9 ай бұрын
My Darik God bless you dear🥰
@KalkidanKiros-yk3qn
@KalkidanKiros-yk3qn Жыл бұрын
Please darik zare mgbat bnchil ....we need this challenge
@etsubdinkabebe8972
@etsubdinkabebe8972 Жыл бұрын
Please open the link once. We need to join Darik
@Hana-mq9df
@Hana-mq9df Жыл бұрын
Fetari yebarkesh eheta🙏🙏 ur so amazing maryamn😊
@dariknigusu
@dariknigusu Жыл бұрын
Amen, egziabher yakeberelgn. Thank you.
@Mesalall
@Mesalall 10 ай бұрын
የሆነ ነገር ላማክርሽ 👇👇👇👇 እኔ 23 አመቴ ነው .. አንድአንድ የonline ስራዎችን እየሰራው እራሴን አኖራለሁ ፣ ከ14 እስከ 20 አመቴ የቤተክርስቲያን ሰ/ተማሪ ሆኘ በመዳንአለም እና በቅዱስ ገብርኤል አደኩና በ21 አመቴ ከቤተሰብ ተለይቼ ወደ ከተማ መጣው ~ ከዛን ግዜ ጀምሮ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ አልቻልኩም ልክ እኔ ቤተክርስቲያን መሄድ ስጀምር ሕይወቴ ብልሽትሽቱ ይወጣል መቅረት ስጀምር ደሞ ይስተካከላል ~ ምንድነው መፍትሄው ግራ ገባኝ እኮ ???
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 8 ай бұрын
ከእግዚአብሔር እርቆ ምን ሰላም አለ እንኳን ሂወቴ ውሎዬ እንኳን ሰላም አይሰማኝ ሳልፀልይ ካደርኩ እናማ እህቴ ወደእግዚአብሄር ብቻ ቅረቢ ድንግል ማርያምን ተማፀኛት
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 8 ай бұрын
Ye Memiher Tesfaye Abera Tmrt Adamchi Lanch Ytekmshal Enm Endanchi Neberu Ahun Egthabher Yetemesegen Yhun trulay negn Memiher Tesfaye Abera KZbin Teketateye Egthabher Yrdash
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 8 ай бұрын
ጌታን ልክ እደኔ እኔም ጧት ከፀለይኩ ሙሉ ቀኔ ተበላሽቶ ነዉ የሚዉለዉ😒
@whitewolf10290
@whitewolf10290 8 ай бұрын
​@@tube-yk9ic ene yeteredahut egziabher baweke yh enante yetadelachehut menta menged lay yale bota nw. Either selam bwl ena baltsely yshalal endtlu na be nefs ltrabu😶‍🌫️ Or Be tselot / betekrestian yaltejemere kn ma mn kn nw blachehu hodachehun atenkrachehu wede betu ybelt endtqerbu na bereket endtkafelu 😇😇
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 ай бұрын
እህቴ እኔ ልምከርሽ ይህ የዳቢሎስ ሴራ ነዉ ከእግዚአብሔር እርቆ እሚስተካከል ነገር የለም በማዘን እግዚአብሔር በፆሎት ለምኝ እኔ በስደት ብዙ ስቃይ እያሳለፍሁ ግን እግዚአብሔር እያመሰገንሁ እየኖርሁ ነዉ በጣም ይፈታተነኝን ከምስጋና ህይወት ሊለየኝ አማርሬም አይቸዋለሁ አሁን እያመሰገንሁ ደስተኛ ነኝ ቢያመኝም😢😢
@ethiomeku
@ethiomeku Жыл бұрын
Keep it up ma sis,
@tsiontesfaye7093
@tsiontesfaye7093 4 ай бұрын
How annoying I didn't see it on right time. Can I start on Wednesday?????
@mahifeleke631
@mahifeleke631 6 ай бұрын
Egziyabher ystelj dariki betam new mamesegnew ehte enem erasen lemegenbat eyemokerubet yale gizenew
@TihitnaSamson
@TihitnaSamson Жыл бұрын
A podcast that u recommend??
@yidneckachewargaw8885
@yidneckachewargaw8885 11 ай бұрын
i know am too late gin challengu jemere? If So What Can I Do?
@NetsanetMulat-o2o
@NetsanetMulat-o2o 7 ай бұрын
Darikye love u berchiln እግዚአብሔር ይባርክሽ
@BayuAna-ld9zt
@BayuAna-ld9zt 8 ай бұрын
Ehte sewedsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidus_art
@Kidus_art 9 ай бұрын
Big respect 🙏✝️
@redjr2798
@redjr2798 8 ай бұрын
best content just saw this today when is the nxt challenge going to be ?? will be starting the challenge from today onwards till the challenge started again will be commenting lock in here for 30 days EGZHIBHER YERDGEIN 🙏 LETS GOOOOO
@dariknigusu
@dariknigusu 8 ай бұрын
Coming soon🙏🏼
@redjr2798
@redjr2798 8 ай бұрын
@@dariknigusu can't wait 😊 locked in day 1
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Жыл бұрын
አሜን
@zeshakpeace
@zeshakpeace 8 ай бұрын
Wow mn aynet yebesele anegager new yemigeza bemastewal yetagebe egzihaber kezi belay yichemrlsh enen gin motivate tadergignalesh betewesene melku enmesaselalen endachi tenkara balhonm bicha iam proud off,you
@hasset1533
@hasset1533 Жыл бұрын
ረብዕ እና አርብ ስፖርት አለ
@Tizu-oy3gg
@Tizu-oy3gg 8 ай бұрын
Darikye❤
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Жыл бұрын
ቻሌጁ ጀምራል?
@Worku-jo8qi
@Worku-jo8qi 8 ай бұрын
ተበላው ሲስተር እስካሁን ሳልከተልሽ 🙏💚💛❤!! Flying☕
@makeshortset
@makeshortset Жыл бұрын
Where is the list of challenges at the end?
@DawitDawit-v4j
@DawitDawit-v4j 4 ай бұрын
ድሲ ይላል ብርች
@aklilukassa-pj2zf
@aklilukassa-pj2zf 7 ай бұрын
Your smill
@eleniwendemagene1060
@eleniwendemagene1060 Жыл бұрын
Yalakshew app Android lay ayezeram eheta
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ቴሌግራም ቻናልሽን ሊንኩን አስቀምጭልን የኔ ውድ
@getutesfaye7530
@getutesfaye7530 8 ай бұрын
Respect !
@ffff1424
@ffff1424 6 ай бұрын
😢እማዬ እኔ በዉስጥ እፈልግሻለዉ ስልክሽን የት እናገኝዉ
@habib-ce8ti
@habib-ce8ti 6 ай бұрын
Berchln Arif tmert nw yastemarshn
@habib-ce8ti
@habib-ce8ti 6 ай бұрын
Gn tsomn ena sportn relate adrgn mehed enchalalen slesu esti content sriln
@evenalonbb
@evenalonbb Жыл бұрын
Egziaber Yerdash I Hope u find a work partner 🙏amen
@dariknigusu
@dariknigusu Жыл бұрын
Amen, keep me in your prayers.
@user-oj9wo8he7n
@user-oj9wo8he7n Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@FufaArsiisiree-pw6fe
@FufaArsiisiree-pw6fe Жыл бұрын
❤❤❤
@kirubelmariam8147
@kirubelmariam8147 11 ай бұрын
👍👍👍
@NetsanetMulat-o2o
@NetsanetMulat-o2o 7 ай бұрын
i want to be the part of ur team ....how can i start know.....not for money but i really want share experience with u and am really stressed semonun
@anteneha.9952
@anteneha.9952 Жыл бұрын
Telegram channel link is not working
@dariknigusu
@dariknigusu Жыл бұрын
Today was the last day to join this challenge, I'm so sorry.
@lemlemtsifete1241
@lemlemtsifete1241 Жыл бұрын
@@dariknigusu telegram channel is not work
@ayantutibebu1004
@ayantutibebu1004 Жыл бұрын
Could you invite us last comer
@KeneanKenu2112
@KeneanKenu2112 Жыл бұрын
@HanosHailamaryam
@HanosHailamaryam Жыл бұрын
አሁን ቻሌንጁን መቀላቀል ፈልጌ ነበር እባክሽ ያስፈልገኛል
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 8 ай бұрын
ወይኔ እኔ ገና ትላንት ነው ያወኩሽ ስላመለጠኝ ቅር ብሎኛል ከምር
@ketemaabay
@ketemaabay Жыл бұрын
Invite us
@leg58
@leg58 Жыл бұрын
ግን እኮ መሸፋፈን ክርስቲያን ሊያስመስል ይችላል አንጂ አያዳደርግም or veil ማድረጌ ልክ አንደማይጎዳኝ ሁሉ ደግሞ ያን ያክል የተለየ ተወዳጅነትን በአምላክ አይቸረኝም። በእርግጥ በመፅሀፍ ቅዱስም ቢሆን ሴት ልጅ ሰርአታዊ አለባበስ መልበስ ቢኖርባትም ነገር ግን መሸፋፈን is not the standard to be a chrstian ORRR it would be better if you say thats my life style but not religious Because God needs only our pure and open heart enji veiling doesnt make him beteleye ayn endiyayen
@user-oj9wo8he7n
@user-oj9wo8he7n Жыл бұрын
lik nesh bihonm geta kerasachu yilk mn yakl twedgnalachu yemil neger ylekabnal ena rakuten eyehedkugn ay belbe geta ewedewalew malet it's unbelievable kechalsh tlalk memhranoch teyki weym yesebekutn bedemb admchi geta eyandandun enkskaseyachn,ananarachn yfelgewal dekamoch slehon enji veil mareg suri alemareg halafinetachn new
@KibreabWajene
@KibreabWajene Жыл бұрын
How we can join your telegram
@MekdesDarfiro
@MekdesDarfiro Жыл бұрын
❤❤❤
@GeniAbebe5029
@GeniAbebe5029 8 ай бұрын
@HanameashoTadess
@HanameashoTadess 10 ай бұрын
❤❤❤
@SamrwitBekele
@SamrwitBekele 6 ай бұрын
@mengistumolla8323
@mengistumolla8323 4 ай бұрын
@zelwdzelwd1668
@zelwdzelwd1668 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ብሆን ፣ የማደርገው ይህን ነው!
28:59
ዳሪክ ንጉሱ
Рет қаралды 5 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ከሁሉም A+ ተማሪ ጀርባ ያለ አስተሳሰብ!
20:28
ዳሪክ ንጉሱ
Рет қаралды 12 М.
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 133 М.
Sidee Looga Adkada Nafta?  | EP05 - Naf Ogaal Podcast
27:10
Salim Omer
Рет қаралды 50 М.
Daraadan kuu gaar ah: Billawga Sanadka 2025 - Some advice for you in 2025
19:10
Modesty and It’s Struggle!
38:01
ዳሪክ ንጉሱ
Рет қаралды 6 М.
ፀጉር ከመሸፈንሽ በፊት እህቴ ይህን አድምጪ!
25:33
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН