ጊዜያዊ ስንብት እና የጽሞና ጊዜ መልዕክት

  Рет қаралды 2,238

Aman Shalom - አማን ሻሎም

Aman Shalom - አማን ሻሎም

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@BereketBalango
@BereketBalango 9 ай бұрын
አሜንአሜንፀያበዛሊተባረክአማኒየ❤❤
@joshua_official3209
@joshua_official3209 9 ай бұрын
❤❤አንተ በረከታችን ነህ! ጌታ ኢየሱሰ ይጠብቅህ❤ በመፅሐፍ ቅዱሰ ፍቅር እንድወድቅ ያደረከኝ አንተ ነህ ከጌታ በታች! ፀጋ ይብዛልህ! ጆሸ ወንድምህ ይወድሃል::❤
@joshua_official3209
@joshua_official3209 9 ай бұрын
አንተ ጆቫ ዊቲኔሰ ነህ??
@redietabera-on5tr
@redietabera-on5tr 9 ай бұрын
በጣም አስደናቂ ጊዜ ነበረን❤
@yabibalmekbib8306
@yabibalmekbib8306 9 ай бұрын
ተባረክ! ፈጥነህ መንቃት መቻልህ ብቻ ሳይሆን ለሌሎቻችንም ራሳችንን እንድናይ ጥሩ ምሳሌነት ነው:: ከሙግት ይልቅ በርህራሄ ማስረዳትን እግዚአብሄር ይስተምረን!
@mebrat-wi7ok
@mebrat-wi7ok 9 ай бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው ሰፊ ልብ ይኑሪህ አማኒ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetbekele8765
@etsegenetbekele8765 9 ай бұрын
እሚገርም ግዜ ነበር❤ ልብህን ጠብቅ ተባርከሃል❤
@zeraygebrigzabhir245
@zeraygebrigzabhir245 9 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞክ ከማንም በላይ ጌታ ከአንተ ጋር ነው🎉🎉🎉🎉🎉 ዝምለህ ቀጥል ጠላት ሰወችን ተጠቅሞ ብዙ ሊል ይችላል ንቃበት በፅድቅ ከሰራህ ጠላት ይቃጠላል እንወድካለን በከረከታችን ነህ❤❤❤❤❤
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 9 ай бұрын
አማን ጌታ ኢየሱስ ይበርኪህ ይጠብቅህም በጠም ነው ምትወደደው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lydiasolomon4196
@lydiasolomon4196 9 ай бұрын
አማንዬ በጣም እንወድሀለን በርታልን።
@abigirma4540
@abigirma4540 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አማንሸ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 9 ай бұрын
ተባረክ ማሰተዋል ሚሰጠው ከጌታ ነው👏
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 9 ай бұрын
ተባረክ አማኑ እውቀትን ያበዛልህ ጌታ ይመስገን። በርታ ጽና ከቃሉ እውነት ፈቀቅ አትበል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 9 ай бұрын
አማን ጌታ አብዝቶ ይባክህ ; አማን ብዙ ተምሬአለው በተለይ በቃሉ ብቻ እንድመሰረት ቃሉን አካፍለህኛል ነገሮችን ግራ ቀኜን እንድመለከት እንዲሁም ሐሰተኛ ነብያት ላይ እይታዬን እንዳስተካክል
@meskeremtadesse6397
@meskeremtadesse6397 9 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል እያለቀስኩ ነበር የሰማሁ ሙሉውን ፕሮግራም እኔ በደንብ እየተጠምኩ ነው ሁሌ የውስጤን ጭወት ትመልስልኛለ እንደእግዚአብሔር ቃል በርታ የታመንከው ካንተ ጋር ነው ክብር ለጌታችን ይሁን ስለዚ ሁሉ እግዚአብሄር አዋቂ ነው ለቃሉ እንታዘዝ አሜን🙏🥰🥰🥰🤏
@zenasheseyfu3434
@zenasheseyfu3434 9 ай бұрын
የተወደድክ ! ❤❤❤ እኛም እንወድሀለን ❤ 🎉 የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
@nonnon4176
@nonnon4176 9 ай бұрын
ከመንፈስ ቅዱስ ጋ ጌዜ መውሰድ መለመድ ያለበትና የሚከበር ሀሳብ ነው ❤
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 9 ай бұрын
Amen amen.
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 9 ай бұрын
አማንዬ ዝም ብለህ ቀጥል አይዞህ
@bewise7u
@bewise7u 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አማኒ❤😭😭 ቅን ልብህን አይቻለሁ።
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 9 ай бұрын
አማንዬ በጣም ነው ምወድህ ተባረክ በርታ ትክክል ነህ ፅሞና ያስፈልጋል
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 ай бұрын
አሜሜሜሜሜሜን ተባርካችኋል ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@handej6221
@handej6221 9 ай бұрын
So good to see you, please teach the word, you are an awesome teacher with a good heart.. you will be an asset spreading the word to God chosen people
@Nuni-2001
@Nuni-2001 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ አማኒሻ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 9 ай бұрын
አማንዬ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን አትጥፋብን ታጎድልብናለክና
@tamirathayilu-pt1oj
@tamirathayilu-pt1oj 9 ай бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛል ወንድማችን ባንተ ቡዙ ተምረናል አንተ ላይ ባለው ፀጋ እ/ር ይመስገን በቅርቡ እንደ ምትመለስ ተስፋ አለኝ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@KidistDeneke
@KidistDeneke 9 ай бұрын
አማንየ እወድሀለሁ ዬኔ ዉድ የታዎደድክ
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 9 ай бұрын
ብሩክ ነህ ወንድማለም❤
@hirutabebe304
@hirutabebe304 9 ай бұрын
Amen.... 🙏🙏🙏Abuna tebarek.... Aman Geta kante gar yehun.. bertu wondemoch❤❤❤❤❤
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 9 ай бұрын
Aman, God bless you, my brother .
@genetdesta2403
@genetdesta2403 9 ай бұрын
Aman wondimachini Taberki Enwodihaleni Egizabher zamanhini yibarkhi ❤❤
@bezuayehutsehay-lk6nl
@bezuayehutsehay-lk6nl 9 ай бұрын
Stay blessed!!!
@lij_beki_D
@lij_beki_D 9 ай бұрын
❤❤❤❤ወንድምነት🥰
@negakassa
@negakassa 9 ай бұрын
We love aman❤ I believe holy spirit speak to you 👈
@lucyhabeshaone4136
@lucyhabeshaone4136 9 ай бұрын
Things happened for reason. Stay Blessed!!
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 9 ай бұрын
ትንሽ ጊዜ ነው የሚዲያ ጩኸት አይዞህ
@handej6221
@handej6221 9 ай бұрын
May God bless u bro ❤
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 9 ай бұрын
“ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።” - ሚልክያስ 4፥2
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 9 ай бұрын
Aman Geta yabzaleh, Berta….. Enkwan Geta ke gereger awetah. Egzyabher bemerah menged mefses melkam new. Egzyabher yesetehen ewket tetekemebet.❤❤❤❤
@KidistDeneke
@KidistDeneke 9 ай бұрын
ስትማለስ ምንም አይነት ምለሽ እደትሰጥ ቋምጠዉ እየጠበቁኃ ነዉና
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 9 ай бұрын
ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው❤በርታወንድምአማን❤❤
@liyagebremariam195
@liyagebremariam195 8 ай бұрын
✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰
@comcell4351
@comcell4351 9 ай бұрын
አኒዬ የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤
@melathabtu7065
@melathabtu7065 9 ай бұрын
አማንዬ እምንወድህ ነህ 😭❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 9 ай бұрын
አማን እንደኔ አንተ እውነተኛ ሆነህ መንፈስ ቅዱስ ከመሰከረልህ ከሃሰተኛ መስካሪዎች ጋር ምንም ሳትነጋገር እልፍ ብለህ አገልግሎትህን ቀጥል የግሩፕ ጉዳይ አታድርጉት በአንድ ቤየክርስትያን ሁሉም የታቀፈ ቢሆን በሽማግሌዎች ይፈታል እንደ ቃሉ ይህ ስላልሆነ ዝም ብለህ አገልግሎትህን ቀጥል !!!
@nonnon4176
@nonnon4176 9 ай бұрын
አንላቀቅም ተብለሀል😂😂😂
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 9 ай бұрын
አማን እስቲ fb ዞር ዞር በል
@wondwosenshiferaw2771
@wondwosenshiferaw2771 9 ай бұрын
Weregna nehe .... Temelese ? Back to the Origin ... YEMEDANE KENE ZARE NEW!!!
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 9 ай бұрын
መጀመሪያ እራስህ ዳን እየሱስ በውስጥህ ያለ ወንድሙን አይሳደብም
@wondwosenshiferaw2771
@wondwosenshiferaw2771 9 ай бұрын
Not Sedeb, Ewenetune new yetenagerkute... Mene kumeneger alew were becha ayedelem !!! Kumeneger yalew temehert ene leneger echelalew!!! Please tesadabi ataregegn @@MT-rg3mt
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 9 ай бұрын
ቀድመህ ለይቅርታ አይኖችህ ስለበሩ ብሩክ ነህ መፍትሄው እና ማሸነፊያው ይህ ብቻ ነው በዚህ መንገድ ወንድሞችህን ማትረፍ አንተም መትረፍ ይሆንልሃል
የውሃ ጥምቀት እና ድነት? ክፍል አንድ 1
1:21:48
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 2,1 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 19 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 13 МЛН
ሰበር ዜና | ፋኖ | Ethiopian news 3 November 2024
14:30
Zemen Media
Рет қаралды 4,8 М.
ናይ ሞኒካ ጉዳይ ?
25:08
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 15 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 666 М.
ጥያቄና መልስ ከወንድም ጀርሚ ጋር - ክፍል 1
1:22:20
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 1,5 М.
ዮአዳን (ክፍል 41)
31:00
ለዛ
Рет қаралды 367 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29